ሲቀጠቅጠኝ የነበረ ባሌ አብሮኝ የለም | ሴቶች ከአጉል ትዳር ፈጥናችሁ ውጡ | እናቱ ዘረቢስ ትለኝ ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 18

  • @mesaytakele6579
    @mesaytakele6579 День назад +5

    እውነትህን ነው ወንድማችን በጣም ያሳዝናል ወላዲት አምላክ ትዳብሰሸ

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 17 часов назад

    ስለሄደ ደስ ይበልሽ። ይህን ሁሉ ጥቃት እያደረሰብሽ መታገስሽ ምናልባት ያገባሽ በአጋንንት መንገድ በመስተፋቅር ይሆናል ፀበል ተጠመቂ ቀሪው ዘመንሽን ከልጆችሽ ጋር እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 22 часа назад +1

    በርቺ ጠንከር በይ ስራ አፈላልጊ ልጆችሽ በስርአት አሳዲጊ ይህ የሚትይው ባል ሳይሆን ጠላት ነው እልልል በይ
    ሳቂ እንጂ እንኳንም ሄደ።

  • @TigistAbebaw-w5l
    @TigistAbebaw-w5l День назад +2

    አይዞሽ ያልፋል

  • @RosaireBeitmeri
    @RosaireBeitmeri 22 часа назад +2

    እኔም፣አንዳነኝ፣2ልጆችንወልጄ፣ሣይሆንልኝ፣ሲቀር፣ወደአረብ፣ሀገርተሰደድኩኝ፣ሁሉንምነገርትቼ😂😂😂😂😂

  • @adesadees4750
    @adesadees4750 20 часов назад +1

    😔💔💔😔😔😔😔ውነት ነው ቤተሰብ ወይም ጋደኝ መግባት የለበትም ካሎነ ንሰሃባት ቤሆን ይመረጣል

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f День назад

    አመሰግናለሁ ።

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 11 часов назад

    እንቋን ላልደቱ ገታቸን መደሄናቸን ኣደርስን☦️💒✝️🙏🍫🌹❤️‍🩹❣️
    እውነት ኖው ስው በየትኛው ግዜ የቅያራል😢😢😢😢😢😢😢
    በተላይ እግዚአብሔር ማይ ፍራ ክሆነ ሚጥብቅን😢😢😢😢

  • @adesadees4750
    @adesadees4750 20 часов назад

    ውነት ነው

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ

    እኳን አደረጋቸው ምእመናን

  • @lemlemgetachew2681
    @lemlemgetachew2681 22 часа назад

    እንኩዋን አብሮ እደረስን ወርቅእፈራሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 14 часов назад

    Ajoki egziabher malti alwo tely zhafta.s

  • @KiduMare
    @KiduMare 3 часа назад

    Besntu bet yhe tarik indale btawk 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 22 часа назад

    ስህተት ሲደጋገም ወንጀል ይሆናል የሚወድሽ ከሆነ ጮህ ብሎ አያወራሽም አትሞኚ

  • @SaraMengustu
    @SaraMengustu 22 часа назад

    Like me 😂😂 no one hear 👂 when I say that word