የልብስ ማጠቢያ ማሽን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Washing Machine Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 271

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Год назад +34

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኤሌክትሮኒክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ጎዶሊያስ ኤሌክትሮኒክስ 0960318181 / 0941399055 (ፊጋ ትራፊክ መብራቱ ጋር)
    ☎ ዱሬ ኤሌክትሮኒክስ 0948190819 (መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎን)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @ahjgjghko643
      @ahjgjghko643 Год назад

      እሺ እንደዉላለን እናመሰግንለን እግዚአብሄር ያክበርልን

    • @appseth8007
      @appseth8007 Год назад

      የምፈልገው እቃ አቀረብሸ እናመሰግናለን

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Год назад

      የሸወር መታጠቢያ ገንዳ ስንት ነው አሳይን

    • @emu7883
      @emu7883 Год назад

      እባክሽ የቲቪ ዋጋ አቅርቢልን ባሁን ሰአት እያለው ዋጋ

    • @fyoriamengedye9421
      @fyoriamengedye9421 Год назад

      ሰላም ወደ መቀለስ ትልካላቹ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Год назад +17

    አመሰግናለሁ ውድ ከዱባይ የምገቡ ብርደልብስ ዋጋ አቅርብኝ ከዚህ ሀገር ከመውስደ ከሀገራችን ብንገዛ ጡሩ ነው ዋጋ ብናውቅ ጡሩ ነው

  • @amirahussaien3454
    @amirahussaien3454 Год назад +69

    ከውጭ ከመጫን የኪሎ ካርጎ ከመክፈል ጣጣውን የጨረስ ካገር ቤት ቢገዛ ይቀላል

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt Год назад +3

      በትክክል በተለይ ግሙሩክ በጣም ቀረጥ ያስከፍላሉ

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 Год назад

      መብራቱስ ከህዳሴ መጣ እንዴ አልመሰለኝ ም በእንዶድ ይታጠብ ግዴለም ኢትዮጲያ ማሽን ስሙም ይከብዳታል የተረገመ ትርኪምርኪ ሕዝብ ።

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 Год назад

      እር በጣም

    • @nomore3027
      @nomore3027 Год назад +3

      ጥራቱ ይለያል 😅

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt Год назад

      @@nomore3027አው እሱማ እውነትነው

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Год назад +41

    የኔ ልብ አውቃ በምፈልገው ሰአት ስላቀረብሽልኝ አመሠግናለሁ ክበርልኝ🥰

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 Год назад +17

    ይችልጂ አቀረረቧ ደስ ይልል
    ወሬ ዛዛታ አተበዛም ግልፀነችደሞ ወዶ እናመሰግናልን

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Год назад +5

    ከነማድረቂያው መሆኑ በጣም ጥሩ ነው!!!

  • @emebetsafawo1059
    @emebetsafawo1059 Год назад +7

    በጣም አሪፍ ነው ወደ ክፍለሃገር እንዴት መግኘት ይቻላል ?

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Год назад +21

    ክፍለ ሀገር መረጃ ከተቻለ ብታቀርቡ ፍርጂ፣የልብስ ማሽን፣ሶፍ ዋጋወችን ብታሳውቁን

  • @maryamsuleiman1277
    @maryamsuleiman1277 Год назад +4

    እባክሽ አደራ የጥርስ ህግምና ዋጋ ስንት ነው አስነቅሎ መስተከል እና ብሬስ ማሳሰር ስንት እንድሆነ እባክሽን አደራ👏👏👏👏❤❤❤❤❤

    • @Asada23-iv3wk
      @Asada23-iv3wk Год назад

      አረየኔም ጥያቄነው እባካችው መልን ከይቅርታ ጋ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Год назад +6

    ተባረኪ የኔ ውድ በምፈልገው ሰአት ያቀረብሽልኝ የልቤ አውቃ ❤❤

  • @leylanasir8164
    @leylanasir8164 Год назад +2

    እናመሠግናለን ምንፈልጋቸዉ ነገሮች ስለ ምታቀርቡልን

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Год назад +9

    መብራት ሳይኖር ቀሳላ ምን ዋጋ አለው

  • @zahraargobawatube887
    @zahraargobawatube887 Год назад +2

    ዋጋውም ምርጥ ነው ከውጭ ከማንከርፈፍ ባገራችን መግዛት ይሻላል

  • @jemila7232
    @jemila7232 Год назад +3

    እባክሽ የጥርስ ህክምና ላይ ስሪልን ብሬስ ማልበስ ማሳጠብ ምናምን

  • @kelemsyum9466
    @kelemsyum9466 Год назад +5

    ጥሩ ዋጋ ነው ጊዜንም ድካምንም ይቀንሳል

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Год назад +4

    ግን በዘውም ፊርጅም ብታሰይን ጥሩ ናበር ወጋው 2 ሱቅ ይሻላል እንዲህ ለአንዱ ከገበሽ 2.3 ናገር አሰይን

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  Год назад +1

      ፍሪጅ አርብ ወይም ቅዳሜ እናቀርባለን

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Год назад

    እናመሠግናለን
    አዉተማቲኩ ጥሩነዉ ግንሁሉምትንሽ ፀሀይላይመሆኑአይቀርም

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Год назад +5

    እናመሰግናለን በዚሁ እግረመገድ የፍርጅ ዋጋም ብታሰሚን

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Год назад +1

    በርቺ እህታችን ግን በስንት ናው ምሰራው ኤሌክትርኩ

  • @tsnukalhana7362
    @tsnukalhana7362 10 месяцев назад

    Wonderful washing mashin gezechew demets nw yalew enji ayatebem

  • @yemariyamlij6431
    @yemariyamlij6431 Год назад

    እህታችን እናመሰግንሃለን አዳማ ወይም ናዝሬት የደሽ ልታሳየን ትችያለሽ?

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 Год назад +4

    Thank you. Just when I needed this info 😊😊

  • @haregfasil2703
    @haregfasil2703 Год назад

    ጠያቂዋ በናትሽ ተረጋግተሽ ጠይቂ በስማም

  • @fyoriamengedye9421
    @fyoriamengedye9421 Год назад +3

    ዋው ዋጋው አርፍ ነው እናመሰግናለን እንመጣለን

  • @TekestAwele
    @TekestAwele Год назад

    Hi salame nawe banateshe Samsung malawawch yate aganalawe???
    mashawe tabalashabene

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +7

    ከገዙ አይቀር አቶማቲክ ነው ችግሩ ኢትዮጵያ ውሃ የለም😢😢😢😢

    • @አሊያ
      @አሊያ Год назад +1

      አውቶማቲክ በጣም ይመቻል

    • @zebenayi9866
      @zebenayi9866 Год назад +2

      ለስራ ይቀላል እንጅ በጥራት አያጥብም ያኛው ነው ለጥራት

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael Год назад +1

      ​@@zebenayi9866ጭራሽ አያጠራም እኔ አልወደውም በደንብ ስለማያጥብ ለስፍና ስራ ብቻ ነው ሚጠቅም

  • @ArageshAragesh-y5x
    @ArageshAragesh-y5x 10 месяцев назад

    ዬ ሁለት አመት ዋስትና መላት ምን መላት ነው ?????? Please tell me 🙏🙏🙏

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Год назад +21

    Mማጠቡን ያጥባል መድረቁን ግን አውጥቶ የግድ ማስጣት አለብን አጥቦ ያደርቃል ያላችሁት ውሸት ነው ማድረቂያ ማሽን እራሱን የቻለ አለ ከተሳሳትኩ አርሙኝ ወገኖቼ

    • @hayetyimer6659
      @hayetyimer6659 Год назад +1

      ትክክል እኔ በደንብ አቀዋለሁ የህንማጠብያውን

    • @ااا-ع7ح5ر
      @ااا-ع7ح5ر Год назад +1

      እህቶቼ ግን የቱ ነው ተመራጩ ትሉኛላችሁ ልገዛ አሥቤ ነበር

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 Год назад

      ትክክልነሽ

    • @hayetyimer6659
      @hayetyimer6659 Год назад +1

      @@ااا-ع7ح5ر አዉቱማታክ ያለሁነው ማለቴ ኑርማል

    • @foziyamuhammed9001
      @foziyamuhammed9001 Год назад +2

      ​@@ااا-ع7ح5رእራሱ አጥቦ የሚጠመዝዘው ጥሩ አይደለም አይድያው ቀሳላነው ጥሩው

  • @Nafa-go
    @Nafa-go Год назад +1

    ዋገው በጣም ቆንጆ ነው የምትይ ነገርሳ

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር Год назад

    ዓመት ሳይሞላው ተበላሽተው ጋራንቲ የለወም እሱን የሚሰራ ሜካኒክ የለ ገዝተን ተበላሽቶ እየመጡ ገንዘባችንን አራቆቱን ከአራት በላይ ቴኪኒከር አንዳችሆም የጠገነው የለም ምንድን ነው መፍቴው ሲበላሽ።

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Год назад +1

    እንዴትነሽ???
    የቡና ማፍያ ማሽን ብለንሽ ነበር እረሳሽው ወይ???

  • @Habiba-z9r
    @Habiba-z9r Год назад +1

    የኔ ውድ ኦቭን ሙሉ ኤሌትሪክ አሪፍ ብራንድ አቅርብን

  • @Worldwidejesuslovers
    @Worldwidejesuslovers Год назад +4

    Love this YT channel very helpful information thank u.

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Год назад +3

    አንዱም ለስራ አይሆኑም ትንሽ ነው ስም ብቻ ቀረጥም ቢጨምር ከዚሁ መግዛት ነው ብራዳቸው እራሡ ቶሎ የሚበላሽ ለስራ አይሆኑም እናመሠግናለን ለመረጃሽ

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 Год назад

    ለኢትዮጲያ ነው የምታወሪው በእንዶድ እጠቢ ውሃ ከተገኘ ፀጋ ነው ። ማሽን? ታሾፌያለሽ ሲጀመር በመብራት መሰለኝ የሚሰራው ኧረ እፈሩ ።

  • @ሐብታምአፀደ-ማርያም

    16 Kilo Bilidiribis Yattibal ?
    Tilikk Esipiker Wagawin Bitasikkagnin Elalew Amesegeinalew

  • @antenehmelesse166
    @antenehmelesse166 Год назад +2

    LG ልብስ ማጠብያ 16k ስንት ነዉ?

  • @Beza-xe1ji
    @Beza-xe1ji Год назад +1

    ዋውውውው❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ስገባ እገዛለሁ

  • @guko1563
    @guko1563 Год назад +1

    በጣምአሪፍነው፣እናመሰግናለን

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Год назад

    እዛው አጥቦ እዛም የሚያደርቅ ማሽን የለም። ግዴታ በፀሃይ ወይም ሌላ ማድረቂያ ማሽን ያስፈልጋል።

  • @bilenfanu8524
    @bilenfanu8524 Год назад

    ሰላም እንዴት ናቸዉ እባካችሁን ባለሙያ እንድት ጠቁሙኝ ነዉ የኔ የልብስ ማጠቢያ ዌስት ፖይንት ነዉ የዉሃ ማፍሰሸዋ የምትሽከርከረዉ ተሰበረችብኝ እባካችሁን ባለሙያ ጠቁሙኝ

  • @hewot4076
    @hewot4076 Год назад +1

    እኔ ግን በእጄ ሳአጥሽ ነው እርክት የምለው በማሽን አጥቤ አረካም በርቺ ሳሮኒዬ እናመስግናለን

    • @muzeygebreslassie8292
      @muzeygebreslassie8292 Год назад +1

      😂😂😂 minew kaldekemku alsh

    • @ayacell5823
      @ayacell5823 Год назад

      ​@@muzeygebreslassie8292😂😂😂😂😂😂😂

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад

      እንደእኔ እኔ ያለውበት ከአንድም ሁለት ማሽን አለ የራሴን በእጄ ነው ማጥበው እጄ ያፀዳልኛል ረካለው

  • @emebettegenu
    @emebettegenu Год назад

    Lg manual neberegn automatic lemegzat felige neber megzat mifelg kale

  • @shabatshalom693
    @shabatshalom693 Год назад +4

    Great price ❤

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Год назад

    እና አመሰግናለን

  • @hiwot5821
    @hiwot5821 8 месяцев назад

    Panasonic ዋጋው?

  • @emamah4239
    @emamah4239 Год назад +1

    እናመሠንናለን ወደፊት ካሜራ ላብቶብ ትቢ ኦርጅናል እቃወችን እድት ነግሩን በእትትና እጠይቃያለሁ።

  • @SelamAbay-h4v
    @SelamAbay-h4v Год назад +10

    አረ የቲቪ ዋጋ ይሰራልን ❤

  • @ZerfeWorku
    @ZerfeWorku Год назад +1

    ከልብስ ማጠቢያው ጋር ኦቬንም ካለ አንድ ላይ ብታስታውቂው❤❤❤

  • @NeimaNesru-l1v
    @NeimaNesru-l1v Год назад

    Yebet metiregiya mashin bitasayun?

  • @fgff4871
    @fgff4871 Год назад

    እናመሰግናለን🙏

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq Год назад

    ቦታው ስንሄድም ዋጋው እንደዚሁ ከሆነ በጣም ሀሪፍ ነበር እስከተጠቀምንበት ጊዜ ተጠቅሞ ከዛ ደሞ አላህ ያውቃል እዚህ ጥራት ጥራት እያሉ አዳሜ መላኪያው የኪሎው ቀረጡ ከዚያ ደሞ ማጓጓዣው ሌላ ምን ትርፍ አለው

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 Год назад +1

      እኔም እየዋሹን እንዳይሆን አልኩ

    • @RS-nr1sq
      @RS-nr1sq Год назад

      @@tegistbale9574 እኮ በዚህ ዋጋማ ከተገኘ በጣም ታድለናል

  • @BatseMasfin-gj3xf
    @BatseMasfin-gj3xf Год назад

    በጣም ተመችቶኛል

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me Год назад

    ለእጥበት ግን ቀላል አውቶ ነው ይሄም አሪፍ ነው

  • @ሁለገብtube
    @ሁለገብtube Год назад +5

    ከምር ጥሩ ነው ዋጋው ❤

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Год назад

    wow Holeta በጣም አሪፍ see You Then❤

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Год назад +2

    ማርያምን መረጃውን ስፈልግ ነበር አመሠግናለሁ ❤❤🎉🎉

  • @emuyoutube9969
    @emuyoutube9969 Год назад

    ውዴ ዋጋቸው አሪፍ ነው የቆየ ቪዲዮ አይደለም አይደል? ከውጭ ላመጣ ነበር ዋጋቸው እንደዚህ ፌር ከሆነ እሱ እገዛለው አድስ የተቀርፀ ነው አይደል መልሽልኝ?

  • @Milkiitube5
    @Milkiitube5 11 месяцев назад

    Thanks 🎉

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx Год назад

    Betam turu Enformeshin new mabrat ena oha kele Ethiopia

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 11 месяцев назад

    Saron you are amazing !!!

  • @mekonnenasmamaw4201
    @mekonnenasmamaw4201 Год назад

    ጥሩ መረጃ ነው

  • @dagiroyl
    @dagiroyl Год назад +1

    የሱፍ ማጠብያ የኔ ቆንጆ አሳይን❤

    • @FatySam
      @FatySam Год назад

      አውቶማቲኩነው

  • @medinabassa3368
    @medinabassa3368 Год назад

    አድራሻችሁ የት ነው?

  • @TsediJacob
    @TsediJacob Год назад

    ሰላም ለንቺ ይሁን እባክሽ ሳሪዬ ፍርጅ ጠይቅልኝ ለመግዛት ፈልጌ ነው በላ ሁለት በር አረት መቶ 16 litre❤

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው-ደ8ሸ
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው-ደ8ሸ 11 месяцев назад

    ወዴ ሃይቅ መውሰድ ትችላላችሁ እኔ መግዛት ፈልጌ ለናቴ

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 Год назад

    Thanks

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Saroneya Tebreki ye mation waga mawek be felkubet seat kech alesh waw

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад

    ትህትናዋ ስወድላት😊😊😊

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Год назад +2

    ፍሪጅ ጠይቂ ግን ብራንድ ያለበት ሡቅ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Год назад +3

    በቃ ብራንድ እቃ የሚባል የለም Lg ; Sum Sung; Hitachen እነዚህ ገበያ ላይ የሉም

    • @mulumulu6088
      @mulumulu6088 Год назад +1

      በጣም እኔም እያልኩ ነበር

  • @senai974
    @senai974 Год назад +2

    የእኔ ማር የልብስ ስፌት ማሽን ዋጋ አቅሪብልን ❤

  • @ttww9470
    @ttww9470 Год назад

    ሠብስክራይብ አረኩሺ ማሻ አላህ ሥላሣየሺን አናመሠግናለን

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Год назад

    እናመሰግናለን የኔ ዉድ❤

  • @memeyoutube5576
    @memeyoutube5576 Год назад

    Ples lawandari mashan waga nagrin

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 Год назад

    LG 14 KILO ስንት ነው

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 Год назад +2

    በየ አረቡ ቤት የሰለቸኝ ማጠብያ ነው በእጅ ከማጠብ አይሻልም ከአውቶማትክ ውጪ ያለው የእውነት ድካም ነው

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 Год назад

    እባክህ ሰልከ ጥቁር አሰቀመጥልን

  • @Keweser
    @Keweser Год назад

    Betame enamesegnaleh

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Год назад

    Thank you so much

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Год назад

    ሚዲያ ማሽን ምርጥ

  • @mimamimiyee
    @mimamimiyee Год назад +1

    Ye mekina waga sirilin isti ISUZU WOCHIN

  • @ahjgjghko643
    @ahjgjghko643 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን በእውነት ጡሩመረጃነዉ ዋዉዋዉዋዉ❤❤❤❤❤❤

  • @mulumulu6088
    @mulumulu6088 Год назад

    LG የለም ወይ

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 Год назад

    ሆለታ የት አከባቢ?

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Год назад

    ወደድ ቢልም ኤል ጂ እና ሳምሰንግ ቆንጆ ነው

  • @rozalema9552
    @rozalema9552 Год назад

    Eski ye buna sini ena herkebot waga bitasayini

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 Год назад

    ኤልጂ.አደኛ.

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Год назад

    ከምር በታማኝነት ጠራት ያለዉ እቃ ካቀረባችሁ ዉጤታማ ትሆናላችሁ ደንበኞችም በእጥፍ ታገኛላችሁ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Год назад

    very Nice😊

  • @amalethiopia4888
    @amalethiopia4888 Год назад

    ጀማ እጂልን❤

  • @መሲቻናል
    @መሲቻናል Год назад +7

    በፆለትአስቡኝ። 11አመትለፍቸ። ልቀርነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሁለቱምኩላልቴን አሞኛን

    • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
      @ሜኔቴቄልፍሬሰ Год назад

      ❤❤❤እግዚአብሔረ ይማረሸ

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 Год назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ የኔእህት ፀበል ጠጭ ❤❤❤

    • @fhgjugh2796
      @fhgjugh2796 Год назад +1

      አይዞሽ ውድ ተስፋ አትቁራጪ እግዚአብሔር ይአንቺገ ይሁን

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 Год назад

      Egziabher yemaresh

    • @gsgsgssg9340
      @gsgsgssg9340 Год назад

      Egzabiher ymarsh

  • @tjcccbdg8082
    @tjcccbdg8082 Год назад +1

    ትክክለኛውን ቁጥር ሥጡን

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад +1

      አለ መጀመርያ እይው ኮሜትላይ አለ ቪድወ ላይ አለ

    • @weyntiesheta4365
      @weyntiesheta4365 Год назад

      የታለ ቁጥር

  • @abaynehtamene2148
    @abaynehtamene2148 Год назад

    Ahunn lay like curently price😊

  • @bethel530
    @bethel530 Год назад

    አ ትዋሹ ማንዋል በጣም አድካሚ ነው

  • @zedzed4557
    @zedzed4557 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ Lg ስንተ እነደሆነ ብተጠይቂ

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq Год назад

    አ.አ የት አካባቢ ነው

  • @አሊያ
    @አሊያ Год назад

    ሮቶ ጋ ማገናኘት አቶማቲክ ምርጫየነው

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit Год назад +4

    የቶርክ የኮሪያ ይላሉ እንጅ ሁሉም የቻይና ነው እንዳትሸወዱ የቶርክ ነው የኮሪያ ነው እያላችሁ ብራችሁን ከምትበሉ ብሩ ቀነስ ያለውን ግዙ 😅የምሬን ነው ሁሉም ነገር የቻይና ነው