የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ Gold Jewellery Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 361

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 года назад +38

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ወርቅ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ሪል ወርቅ ቤት 0911354036 (መርካቶ አዳራሽ አካባቢ)
    ☎ ንጋት ወርቅ እና ብር 0928888829 | 0920202151 (መርካቶ ንጋት ህንፃ)
    ☎ ጄሆይዳ ወርቅ ቤት 0911788888 | 0911975555 (ሾላ ገበያ ውስጥ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @tarikuwaberigenekuma3065
      @tarikuwaberigenekuma3065 2 года назад +1

      👍

    • @ኤልሳቤት-ለ8ቨ
      @ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 года назад +1

      @@captain_studios እንደ እጣታችው ስፈት ይውስናል

    • @ኤልሳቤት-ለ8ቨ
      @ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 года назад

      @@captain_studios በእኔ እይታ ይበቃል

    • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
      @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 2 года назад +1

      🤔ምነው አረብ ሀገር እያለሽ የዱባይ ብለሽ ትጠይቂያለሽ ዱባይ አውሮፓ ውስጥ ነውን🤔?

    • @solomontekelu3389
      @solomontekelu3389 2 года назад +1

      ያንቺም ወርቅ ነው ያንቺስ ውድሆነ ወይስ ረከሰ ሳሮን ያንቺ ዋጋስ

  • @bint4181
    @bint4181 2 года назад +121

    ስላሳየሺን እናመስግናለን እንደ ውጭ ሀገር ወርቅ አስራር ብዙም አያምርም የውጭ ሀገር ቀለበቶች ያገት የጆሮ በጣም ያምራሉ. ሀረብ ሀገር ያላችሁ ግዙና ግቡ

    • @ማርታአብረሀም
      @ማርታአብረሀም 2 года назад +5

      የዉጪ አይመቸኝም. እኔ. የአገር ዉስጥ ነዉ ሚመቸኝ. የዉጪ. አርቴፊሻን. ከወርቅ. ይበልጣል ለልብስ ምገዛዉ. በዉጪ አርቴፊሻን ነዉ. ወርቅ ደሞ. የባህላዊ. አገር ነዉ ሚመቸኝ.

    • @taibah5903
      @taibah5903 2 года назад +1

      ግን የጆራ ወንቅ ምን አይነት ቢሆን አሪፍ ነዉማለቴ እጥልጥል ወይስ ልጥፍ የሚለዉ ካወቅሽ

    • @ማርታአብረሀም
      @ማርታአብረሀም 2 года назад +5

      @@taibah5903 እደኔ. ቢገኝ 2ለቱም. ካልሆነ. እጥልጥል. ከሁሉ ልብስ ጋር ስለማይኤድ. ልጥፍ. ይሻላል. 🙏🏽

    • @taibah5903
      @taibah5903 2 года назад +1

      @@ማርታአብረሀም እሽ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ

    • @robeldawit3378
      @robeldawit3378 2 года назад +3

      @@taibah5903 Newamharic2022@

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад +26

    በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽልን ሳሮንዬ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ።ከቻልሽ ደሞ ከዉጭ አገር ወደ አገር ቤት ለእረፍት ለሚመጣ ሰዉ ገስት ሀዉሶች ያሉበትን ቦታ እና ዋጋቸዉን ብትነግሪን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +24

    እውነትሽን ነው:: ወርቅ ? ምን ግዜም ወርቅ ነው:: ምን ግዜም እንደተወደደ የሚኖር ነው:: ምርጥ ሀብት ንብረት ነው::

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 года назад +29

    የባሕሬን ወርቅ አንደኛ ደረጃ ነው ይመሠከርለታል

  • @seifehaile3819
    @seifehaile3819 2 года назад +3

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነገር ገን ካሜራ ማን ማሻሻል ይፈልጋል።

  • @berukhunde3436
    @berukhunde3436 Год назад +2

    በርቺ በተለይ ውጪ ላለን ሰዎች መረጃሽ በጣም ጠቃሚ ነው ብሩክ ከቶሮንቶ

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 2 года назад +62

    ወንዶች ለካ ትዳርን እሚፈሩት ወርቅ ተወዶባቸዉ ነዉ🤒

  • @zd820
    @zd820 Год назад +1

    እና መሰግናለን

  • @ፍሬሂወትመግስቱ
    @ፍሬሂወትመግስቱ Год назад +2

    ማማየ ለምሠጭን መረጃ ከልብ እናመሠግናለን

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 года назад +3

    አጠያየቅሽ ልክ አይደለም እንዳለ ዋጋውን ብትጠይቂያት አሪፍ ነበር

  • @NeimaMohammed-h7o
    @NeimaMohammed-h7o Год назад

    ተመሥገን ጠቀመኝ መዛቲ

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 2 года назад

    መጀመሪያ ላይ ያነጋገርሽያት ልጅ ትክክለኛው የወርቅ ነጋዴ ትመስለኛለች ደግሞም ዘመን የማይሽረው ዲዛይን አላት።

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 года назад +2

    ስለ መረጃዉ እናመሰግናለን ግን ወድቆ ድንገት አገኝ እንደሁ እንጂ ገዝቸ እንኳን ለማግባት ትቸዋለሁ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад

    አዲስ ዲዛይን ብቻ መሆኑ ሳይሆን ቦታ በቀያየረ ቁጥርም ከ ግራ ወደ ቀኝ በዞረ ቁጥር ዋጋው ይጨምራል:: ነጻ ገበያ ነው በቀን ዘረፋ ጠያቂ የሌለው::እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር የገበያ ጉዳይ የሚያስር ዘመድ እንዳጣ እብድ እየሮጠ እንዴት ሊዘለቅ ነው!? ሕዝቡ እኮ ደሃ ነው የደሃ ደሃ ዳቦ ወርቅ የሆነበት:: ብቻ ቃል የለኝም የምለው::

  • @marrykuwaitmarrykuwait9198
    @marrykuwaitmarrykuwait9198 2 года назад +29

    ማዳም ቤት ያላችሁ እህቶቼ እዚው ገዝታችሁ ሂዱ አይገርምም ኢትዮ ውድ ነው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад +2

      ቤሩትስ ጥሩ ይሁን ወርቅ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад +1

      Eza sent new begeram

    • @marrykuwaitmarrykuwait9198
      @marrykuwaitmarrykuwait9198 2 года назад +4

      @@Master_ofElements ኢትዮ 18 karat 1gm 4.000 birr
      21 karat 1gm 5000 birr
      የውጩን 21 karat 6000 ነው እሚሸጡት
      ስለዚህ ውጭ ያላችሁ 22 ካራቱን ግዙ
      ውጭ እኮ 21 ብዙም ተፈላጊ አደለም 22 ነው ተፈላጊ ቢበዛ 4000 ነው እሚሆን 22ቱ ካራት

    • @liyamogessara7282
      @liyamogessara7282 2 года назад +1

      እንዴ በጣም 6000

    • @tayiba6194
      @tayiba6194 2 года назад +1

      እና ስማነዘሪስ

  • @fikrufikir1791
    @fikrufikir1791 2 года назад +3

    We the viewers would like to hank you for exposing us to such invaluable information. We do not find it any where. We now can easily identify pure gold from the impure one, their cost difference also. Keep up this good job!

  • @betibeti7933
    @betibeti7933 2 года назад +1

    Wow betam tiru newu

  • @bamlakfekadyirgalem8483
    @bamlakfekadyirgalem8483 2 года назад +2

    thank u gn werk blesh piassa alemehedesh lek almeselegnem plus bzu neger btatari tru nbr like how to check if it is really 21k or 18k? ahun 21k teblo stamp hono rasu 18k ale ena esun clear btadergilachew was better

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @mimitekulu7296
    @mimitekulu7296 Год назад

    የቤሩትስ ቆንጆ ነው

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ ስለመረጃሽ ሳሮን🙏
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ. የምታውቁ ካላችሁ መልሱልኝ መለስተኛ በርገር ቤት ለመክፈት ምን ምን ነዉ የሚያስፈልገዉ. እንደምትነግሩኝ ተስፋ አደርጋለሁ. አመሰግናለሁ

    • @daneiltesfahun8799
      @daneiltesfahun8799 2 года назад +1

      ገቤያ ሜዲያ ገበትሽ እይ እህቴ በደብ ይንግርሻል ተለቋል

  • @ethiolove3744
    @ethiolove3744 2 года назад

    ዋው አርፍ ነው

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 2 года назад +5

    እምይ ባህሬን 1ኛ ነች ግዙ👍

    • @ስአዲነኝየመኮይልጅ
      @ስአዲነኝየመኮይልጅ 2 года назад

      በጣም ወላሂ ሳንገዛማ አንገባም ባህሪኖች ገዝታቹሁ ግቡ አገር❤💔💔

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@ስአዲነኝየመኮይልጅ ደምሩኝ

  • @hanansultan4
    @hanansultan4 2 года назад +1

    የኔ ውድ አስኪ የወንዶች መንጸር አና የጅ ሰዓት ፋሽን አና በጣም ምርጥ ብራንድ ተይቂልኝ አባክሽ ጠባበርኝ ወንድሜ ሲመረቅ ሰርፕራይዝ ላደርገው

  • @merykonejo
    @merykonejo Год назад

    ኣሁን ሳ ስንት ደረሰ ❤❤❤❤❤ወርቅ

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 2 года назад +1

    የሶፋ ወጋ ጠይቂልን አመሰግናለሁ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 2 года назад

    ተብረክህ አርፍ ምረጃ new

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 года назад +2

    ሰላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳ ደና መጣሽ እናመሰግናለን ስለመረጃው ቀጥይበት♥♥♥♥♥

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +8

    የብር ዋጋስ
    የብርን አይነቶችና ዋጋቸውን ማወቅ እፈልጋለሁኝ

  • @tigistalemayehu1401
    @tigistalemayehu1401 Год назад +1

    I love Ethiopia gold .

  • @yonathankasahun3232
    @yonathankasahun3232 2 года назад +1

    thankyou for everything yo did gn please ye camera waga beteley canon snt indehone sirilin

  • @ZemenayShamawu-mu1jp
    @ZemenayShamawu-mu1jp Год назад

    ሰላም

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 2 года назад +9

    በጣም እናመሰግናለን ስለምታቀሪቢል ሁሉ ከቻልሽ የሴቶች የፀጉርቤት እቃዎች ባአሁን ሰአት ያለው ዋጋ

  • @nurhussen1924
    @nurhussen1924 2 года назад +13

    ሪል ወርቅቤት መርካቶ የውጩን 21 ካራት 6.000 አለች
    የመገናኛው ልጅ የውጩን 21 ካራት 5.000 አለ እና እንዴት ነው ነገሩ ??
    የሺ ብር ልዩነት ??

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 года назад +2

      ማለት ያዉ ዋጋቸዉ ይለያያል እኮ

    • @soliyana170
      @soliyana170 Год назад

      የቤት ኪራይ😂😂

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 года назад +1

    በጣም ይገርማል

  • @itstimetowakeup477
    @itstimetowakeup477 2 года назад +5

    May be I will buy gold (1 gram LOL)instead of saving volatile money. I thanks Sist

  • @aklilumulatu
    @aklilumulatu 2 года назад +5

    ወይኔ ጌታ ሆይ በወርቅ ምክነያት ቤተሰብ ጋ ሳለድ ልቀር ነዉ ጌታ ሆይ እርዳኝ

  • @simonyoseph8038
    @simonyoseph8038 2 года назад +1

    Thank you for the videos dear. your dedication, level of professionalism, and hard work shows greatly on your videos. keep up the good work

  • @የሰውሰው
    @የሰውሰው 2 года назад +8

    salesman ለወንዶች ነውና አማርኛን ብትጠቀሚ መልካም ነወ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    በጣምውድነውግን አዬወዶችዬ ጉዳችሁ

    • @kedsitkedsitbokona3646
      @kedsitkedsitbokona3646 Год назад

      አረ በጣም ርካሽ ነው አንድሺ ዶላር ነው እኮ እኛ ጋር ውድ ነው ኢትዮጵያ ይሻላል

  • @amarualam6426
    @amarualam6426 2 года назад +1

    በርችልን የኔውድ አቅራቢ

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 2 года назад +13

    እናመሰግናለን ግን ካሜራማኑ ልጅቷን ነው ሚቀርፀው😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @hiwetdana8449
      @hiwetdana8449 2 года назад +1

      አለባቹ ወሬ

    • @bazayoutube1538
      @bazayoutube1538 2 года назад +1

      @@hiwetdana8449 የጤንነትሽ ነገር ያሳስበኛል ማን ጠራሽ አቺ ቀፎ👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

    • @addisuamare1188
      @addisuamare1188 2 года назад +2

      deneze mekega serawen new yeseraw

    • @bazayoutube1538
      @bazayoutube1538 2 года назад +3

      @@addisuamare1188 😳😳😳 ስድቡ ምን አመጣው ምድነው ያልኩት የካሜራማኑ አቀራረፅ ልክ አደለም አ በደብ አልቀረፀም የምን ምቀኝነት ነው ምታወሪው አነጋገርሽን ከምን አይነት ቤተሰብ ጋር እዳደግሽ ነው ሚገልፀው በአፋቹ ካልተፀዳዳቹ አይሆንላቹም አሳደገበደለ ነሽ👹👹

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      ደምሩኝ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 года назад +8

    ውጭ ሀገር የምትኖሩ ወርቅ ውጭ ገዝታችሁ ህዱ ኢትዮጵያ ውድ ነው በዛላይ ዝብሎ ነው አይርባም

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад

      አዏ በጣም ስስ ነው

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад

      እህቶቼ በቅንነት ደምሩኝ

  • @indiyatube8100
    @indiyatube8100 2 года назад +4

    ካሜራ ቀረብ አድርጎ ለምን አያሳይም አመሰግናለሁ

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Год назад +1

    ወይ ባሎች ለካ ወርቅ ተወዶባቸዉ ነዉ አላገባም ያሉት አታስቡ ወርቅ አንፈልግም

  • @hayatmohammed2622
    @hayatmohammed2622 2 года назад

    ሰላማችሁ ይብዛ
    እናመሰግናለን ስላሳያችሁን
    በርቱ ስንመጣ ጓራ እንላለን

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 Год назад +1

    አረባገር ያላቹሁ ንቁ ወርቅ ግዙ ቡቱቱ አትሰብስቡ ወረቅ ከችግርም ያድናል

  • @Mekatubewello
    @Mekatubewello 2 года назад +7

    አንድ ግራም ስድስት ሽብር የአላህ ውድ ነው

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ9መ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ9መ 2 года назад +1

      በጣም

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 года назад +2

      ቀላል ዉድ ነው የአላህ ሰዉ ግን ይገዛል እኔስ እዚህ ገዝቻለሁ

    • @m.4582
      @m.4582 2 года назад

      ኧረደውም ርካሽ ነው ሀገራችን. እኔ. 22 ካራት 5 ግራም 1,400 ድርሀም ነው የገዛሁት ምንዛሬውን አስቡት. እጥፍ ሀገራችን ይሻላል

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 года назад

      @@m.4582 ጥሩ ነዉ እደዛ ከሆነ ወላሂ

  • @marrykuwaitmarrykuwait9198
    @marrykuwaitmarrykuwait9198 2 года назад +3

    ለምንድን ነው 22 karat yelele

  • @yeabtsegayonas1978
    @yeabtsegayonas1978 2 года назад +2

    እስኪ ሳሮንሻ የ DIGITAL CAMERA and LENS ዋጋ ቪዲዮ ስሪልን እባክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getudorze487
    @getudorze487 2 года назад

    ስቀርጭ ቢያንስ እቃውን zoom አርገሽ ብታሳይ ጥሩ ነው ካሜራው አንችን እያስተዋወቀ እንጅ ...

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 Год назад

    Thank you ❤

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 2 года назад +1

    እርጅናል እንደት ነው የምናቀዉ

  • @pretressewisesaliye
    @pretressewisesaliye Год назад

    english or french video?from Ayiti (Haiti)🇭🇹👑🇭🇹

  • @muluneshekubayhyla8978
    @muluneshekubayhyla8978 2 года назад +1

    ዋው ያምራሉ

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6du Год назад

    እኔግን ያልገባኝ ምን እዴሁ ታቃላችሁከ 4000 እከ 6000ነዉ የወርቅዋጋስትሉ ሙሉዉን ግራምነዉ ወይንስ አንዱግራምነዉዐ 3500 እና4000 እሚል አይቼነዉ

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 года назад +2

    እኔ የውጭ ወርቅ ያውም ባህሬን ወርቅ ነው 21 ካራት በኢትዮጵያ ምንዛሬ በባንክ አንድ ግራም 1330 ብር በጥቁር ገባያ መለትም በሀዋላ 2850 ብር እዝህ ይሻላል ገዝታችሁ ሂዱ ኢትዮጵያ ውድ ነው በጣም አሁን እኔ 16 ግራም አለኝ አስቡት በ6000 ሲሆን. 96000 ይሆናል ከዛም ማሰሪያ አለ እረ በጣም ውድ ነው ኢትዮጵያ

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 года назад +15

    በጣም ነው የሚገርመው በ3 ወር 40 ሺ አተረፍኩ አረብአገር

  • @ዜድቢንትአሚንነኝስደተኛዋ

    እንዴ ወንዶች ጉዳችሁ ፈላ እንዴት ሊያገቡን ነው ውይይይ ዋጋው

    • @bint4181
      @bint4181 2 года назад +1

      ግድ በወርቅ ማግባት አለባቸውዴ

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 2 года назад +2

      በጣም ደሀ እዳይኖር ዋጋው በሰማም😏

    • @kokikokiki5945
      @kokikokiki5945 2 года назад +1

      በአርተፊሻል

    • @aminamoh619
      @aminamoh619 2 года назад +2

      ወርቅ ተፍለግሺማ ተገትርሺ ቀርሻት

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      ደምሩኝ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 года назад +9

    አዲስ አበባ ወርቅ አይደለም ጥሩ ጫማ አርቴፍሻል ፀጉር ተደርጎ መንገድ መሄድ አይቻልም የሌባው ብዛት

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 2 года назад +4

      በጣም በዚህ ሰሞን ከውጭ የሄደች ልጅ እንደለበሰችው ነው ሰላም ብለው የሞለጯት አድስ አበባ ከባድ ነው

  • @genetabebe2128
    @genetabebe2128 Год назад

    Be 2014 metechea Piyassa magegnet alchalkum neber

  • @sofya-fi5qo
    @sofya-fi5qo 2 года назад +2

    የኦቪን ዋጋጠይቂልን በአሁኑስአት

  • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
    @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 года назад +5

    ወንዱ እደት ነው እሚያገባው ወይኔ የጋብቻ ቀለበቱ ውድ ነው

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Год назад

    Gizewennn yagenazebe serraaa bitserriii melkam ahun tefelagiw ye berett ena teyettt waga mawrqq naw enji werqqq aydelem gaytseee tedergo Sheraton Addis kalhone yet yekaydal belesheee naw

  • @semukebede4128
    @semukebede4128 Год назад +1

    ካራንት ከማለት ካራት ቢባል ይሻላል

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 года назад +1

    እኔ መስቀል ነዉ ምፈልገዉ

  • @mennabekele5985
    @mennabekele5985 Год назад

    እቴ ዘገነነኝ ካራንት አትበይ ካራት ነው የሚባለው አጥኚው

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 года назад +4

    ወንዱ ግን እንደዚህ ነው ለሰው የሚያሳየው አንድ ቦታ ቆሞ መንቀሳቀስ አይፈልግም የመጀመሪያዋ በደንብ አብራርታ አስረድታናለች እናመሰግናለን።

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp 2 года назад +4

      ሌባ ስለሚፈሩ ይመስለኛል ዘረፋ ስለበዛ

    • @gizegize-eb8ql
      @gizegize-eb8ql Год назад

      ጸርቶ ነው አንድ ቢያነሱበትሰ ሆ😅😢😂

  • @bokuma9647
    @bokuma9647 2 года назад +2

    የተሰረቀው ወርቅ ከዚህ ታይቶ ይሆን!?

  • @tsinatgirmay2338
    @tsinatgirmay2338 Год назад +2

    የሪል ወርቤት(ቤተሊሄም) ሴልስ ማን ነኝ😅:ሴልስ ውመን ነኝ(ሴልስ ፐርሰን) ነው እሚባለው:: በአማርኛ የሽያጭ ባለሞያ(ነጋዴ) በይ:: ሽዋልያም (አረብኛ ነው) :: ከዚሁሉ በአማርኛ ብታወሪ በደምብ ትግባብያለሽ::

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Год назад

    I love jewellery

  • @godislove8937
    @godislove8937 2 года назад +6

    THANK Dear 🦋ውዶች ውጭ ያላቹ
    እዚ ግዙ ጥራቱም ዋጋውም የተሻለ ነው

  • @romram6614
    @romram6614 2 года назад

    Thank you

  • @emebetashine5439
    @emebetashine5439 2 года назад

    Wow betam yemaran

  • @astdyastdy7014
    @astdyastdy7014 2 года назад +11

    መልኩን ሳያሳምር ብሩን አሳምሮ ይዞታል እደ ግራም ሰድሰት ሺ በጣም ሀይነው

    • @almanal3272
      @almanal3272 Год назад

      አያምርም ግን ወርቁ የሸኢን አርቲ ይበልጠዋል😂

    • @Gugu-ti6xo
      @Gugu-ti6xo Год назад

      ​@@almanal3272አዎ😂😂😂😂

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 года назад +4

    ካራንት አይባልም ካራት ነው የሚባለው

  • @berktiabera9598
    @berktiabera9598 2 года назад +1

    bdembe aytayim lemin

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Год назад

    እኔ ወርቅ ከሚገባው በላይ አለኝ ግን ምን ያደረጋል አንድ ቀን እንኳን አድርጌ አላውቅም ።

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 года назад +1

    ስቕ ኢልካ ኣበርቲዕካ ዕየ እቲ ዓወት ከኣ ጫውጫውይ ይኹን!
    ፍቑራት ኣሕዋትን ኣሓትን ብሓባር ኣብ እንዀነሉ እዋን ከም ዕምባባ ጽቡቓት ኢና ። ስለዚ ነታ ስእሊ ጠውቕ እሞ ምሳና ሓቢርካ ሕበር።
    ዝዀነ ይኹን ብዘየገድስ ብሓባር ከም እንዓዪን ከም እንመውትን ኣይትረስዕ

  • @kirubelkfele9517
    @kirubelkfele9517 2 года назад +3

    ብዙ ጊዜ ኮመንት ላይ አሰቀምጣለዉ ምላሸ አላገኘዉም የጂፓሰ ዋጋ pls ለመጨረሻ ጊዜ የምጠይቅሸ🤔🤔🤔

    • @mulu9531
      @mulu9531 2 года назад

      ማሬ በጣም እረጂሙ ዘመናዊው 13000ሺ ነው ባለቤቴ የገዛው ከአንድ ወር በፊት አጫጭሩን ከፈለግሽ ደግሞ አስከ 7000 አለ እሺ

  • @thazemed3898
    @thazemed3898 2 года назад +2

    You need to make new designs such as TDF you will make more money.

  • @pretressewisesaliye
    @pretressewisesaliye Год назад

    how much usd to the Éthiopien money ?

  • @hamzyaflower6373
    @hamzyaflower6373 2 года назад

    እናመሰግናለን 😍😍😍😍

  • @eyerusfentaw2740
    @eyerusfentaw2740 2 года назад +3

    ወይ ጉድ እኔ በ2000 ዓ/ም በለ18 k በ120ብር ሂሳብ ነበር የገዛውት

  • @semukebede4128
    @semukebede4128 Год назад

    Karant kemalet karat bibal .malet quarate new yemilew .yikirta erinatun ketekebelu. Ameseginalehu

  • @almanal3272
    @almanal3272 Год назад

    ከዚህ ወርቅ የሸኢን አርቲ ይበልጣል ደሞ ዋጋው ብዛቱ

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 года назад +6

    አንኳን ወርቅ አርቲ ፀጉር 5000 አያሉ አይደል 🤣😂😂🤔🤔

  • @mominatahir434
    @mominatahir434 2 года назад

    Sint gram new 22 karat yemibalew please ngerugn wegen werk ligeza biye gezichew silamalak kezih befit gra grbtogn new

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 года назад +1

    በጣም ዉድነዉ ያገሬ ልጆቺ ሺኤን እያላቺሁ ብጣሺ ከመሠብሠብ ወላሂ ወርቅ ገዝታቺሁ ግቡ ቢቸግራቺሁኳ ትጠቀሙበታላቺሁ

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv 2 года назад

    😳 desss yilal berchi 😍😍

  • @mhretmeri
    @mhretmeri Год назад

    Eshi gin be bire sint new ?

  • @sultanmohammed8913
    @sultanmohammed8913 2 года назад

    I would like to know 24k price please

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 2 года назад

    How can we Proof it is Real gold ?

  • @astim8789
    @astim8789 2 года назад

    Good job

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ቆንጂዬ

  • @gebissaenush6145
    @gebissaenush6145 2 года назад

    tiru lewit new endezih wagawun begilitse menager hultachihum tiru adrigachihu new yaseredachihut

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 года назад +6

    22ካራት የለምደ ኢትዮጵያ የመዳም ቀመሞች እዝሁ ግዙ ኢትዮጵያ በጣም ውድ ነዉ

    • @ቅድስት-ኘ9ኰ
      @ቅድስት-ኘ9ኰ 2 года назад

      እዛ ማሽኑ የለም ያለን ማሽን ይሰብረዋል ብለዋል 22

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад

      አዏ ምንም ቢሆን የዉጪ ወርቅ ይሻላል እዛ ሞልቶልንም አንገዛም

  • @FyDr-e9p
    @FyDr-e9p Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
    @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 года назад +5

    የውጭ የባህሬን ወርቅ ጥራቱ 1 ኛ ነው