የልብስ ማጠቢያ ማሽን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Washing Machine Price in Addis Ababa | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 62

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Год назад +5

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኤሌክትሮኒክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ኬመቅድም አስመጭና ላኪ 0116593282 / 0116593283 (ከለም ሆቴል ወደ 24 ድልድዮ ስር)
    ☎ ፋሚሊ ኤሌክትሮ 0911798562 / 0920798879 (ፒያሳ ቲሩም ካፌ ፊትለፊት)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Год назад +2

    የገበያ አሰሳውና ለሕዝብ ማሳወቁ በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው።
    ግን እንትናዬ ነጋዴዎቹ ስለሚሸጡት ዕቃ በትክክል አያውቁትም። መግለፅም ይቸገራሉ ስለዚህ አንቺ ገበያው ከመሄድሽ በፊት አንድ ዕቃ መጀመሪያ
    1ኛ) አገልግሎቱ ምንድን ነው?
    2ኛ) ምን ዓይነት ሥራዎች ወይም ጠባዮች features እንዲኖረው ያሥፈልጋል፣ ጥሩ የሚባለው ምን ዓይነት ፀባዮች ያሉት ነው?
    3ኛ) ቢበላሽ የሚጠገንበት ቦታ አለ ወይ?
    4ኛ) የአግልግሎት ዘመን እና ጋራንቲ
    5ኛ) ዋጋው በምን ያህል ቢሆን ጥሩ ነው? የራስሽን አስተያየት ለተመልካቾችሽ ብትሰጭ።
    እነዚህ የላይኞቹ ነጥቦች ግን ለሁሉም ዕቃዎች አይሆኑም። ለምሣሌ በግ ተራ ስትሄጂ ለበግና ለፍየል አይሆኑም። ለዚያ ገበያ ምን ነጥቦች መጠየቅና መታወቅ እንዳለባቸው መዘጋጀት ከቻልሽ ጥሩ ነው። ነጋዴዎቹ ፕሮፌሽናል አይደሉም መግለፅም ይቸገራሉ። ማጠቢያ ማሽን እንዲህ በተራ አነጋገር በቀላሉ የሚብራራ አይደለም። ሌሎችም ዕቃዎች እንዲሁ። ነጋዴዎቹ የሚያስቡት ቶሎ መሸጥና ገንዘብ ማብዛታቸውን ነው በዋናነት።
    ሆቴሎችንና እንግዳ ማረፊያዎችን ስታቀርቢ እንደዚያው የግድ መታወቅ ያለባቸውን ነጥቦች ቀድሞ አዘጋጅቶ መሄድ ተመልካቾች የግንዛቤና የማወዳደሪያ መንገድ ያገኛሉ።

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Год назад +5

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 Год назад +2

    በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን!! እንዲሁም እስት የቲቪ ዋጋዎች እና የቲቪ ብራንዶችም አስጎብኝን ማሬ!!

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ Год назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እናመሰግናለን

  • @MyJesus484
    @MyJesus484 Год назад +1

    ሳሪዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Год назад

    በጣምአሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ሳሮን

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Год назад

    በጣም ጥሩ ነው ከውጭ ከማስገባት እስቲ የሻይ ማሽን ካላችሁ ንገሩን

  • @hayahhayah4835
    @hayahhayah4835 Год назад +1

    ጡሩ ነው እናመሰግናለን እስቲ ስለቢዝነስ አቅርቢልን

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg Год назад

    Beautiful Saron as always ❤

  • @אנייודעתשאתה
    @אנייודעתשאתה Год назад +1

    ሳሮን ተመችተሽኛል እቃ እያስተዋወቅሽ ነው ከኔ ጋር እንተዋወቅ እናውራ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ

  • @adayee17
    @adayee17 Год назад +1

    የልብስ መስፊያ ማሺን እና ኦቨር ሉክ... እና የማክያቶ... ቡና ሻይ መስሪያ ማሺን ብታሳይን.... እናመሰግናለን 🙏

    • @yunus7860
      @yunus7860 Год назад

      ትክክል እኔም እፍልግነበር

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Год назад +1

    የቲቪ አይነት አሳይን ከነዋጋው
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ እናመሰግናለን

  • @hananhanan9868
    @hananhanan9868 Год назад

    Good

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад

    እናመሠግናለን።

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Год назад +2

    የልብስ ስፌት መኪና አሳይን እሺ

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 Год назад

    ላናግርህ ስለምፈል እባክህ መልስ ስጠኝ

  • @temamhamda5731
    @temamhamda5731 Год назад +1

    ክፍለ ሀገር ድረስ ማቅረብ ይቻላል

  • @ayishah2236
    @ayishah2236 Год назад +5

    ምንዛሬ ጣራ ነክቱዋል ሀገር መግዛት ነው የሚሻለው ሀሪፍ ነው

  • @RashaadTube
    @RashaadTube Год назад

    Thank you 🙏

    • @lmraabdo
      @lmraabdo Год назад

      Yateve. Wage. Yanewed

  • @mohammedseba2187
    @mohammedseba2187 Год назад

    ያሻንኮራ ጁስ ማሽን ዬት ይገኛል ???

  • @essethakuwait1688
    @essethakuwait1688 Год назад

    እቃዉ አሪፍ ነዉ ግን መብራት ይቶጥራል

  • @marthamarita7499
    @marthamarita7499 Год назад

    ሁሉም ነገረ አገራችን አለ ስለዚህ

    • @asmatube1022
      @asmatube1022 11 месяцев назад +1

      ስለዚህ በሰው ሀገር ተሽክመን አኔድም ሀገረችን ለይ እንጋዛለን ኢንሸአለህ

  • @ekramsaid1877
    @ekramsaid1877 Год назад

    ዋጋዉ ስንት ነዉ

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад +1

    ለቤት አገልግሎት እስከ ስንት ኬጂ ይበቃል?

  • @aminaseyid8679
    @aminaseyid8679 Год назад

    ባሁን ሳዓት ዋጋዉ አልቀነሠም

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Год назад +9

    ሁሉንም ውስጡን አሳዩን ምክንያቱ ከውስጥ ለማሸት የሚረዳው ትናንሽ ጉጥ ነገር ያላቸው ወይም የሌላቸው ስላሉ ዋጋውን ስትነግሩን የምንፈልገውን ለመምረጥ ይረዳናል🙏🙏🙏

    • @fatamadam9819
      @fatamadam9819 Год назад +1

      እውነትሺን ነው እህት

    • @genetadane3327
      @genetadane3327 Год назад

      ማንኛው ነው ጥሩ እህት እኔ መግዛት ፈልጌ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@genetadane3327 ገኒዬ ደምሪኝ

    • @genetadane3327
      @genetadane3327 Год назад

      @@blentube3002 እሽ

    • @nolawitbalcha9012
      @nolawitbalcha9012 Год назад +1

      ማኑዋሉ ከሆነ ልብስ እና ውሃ የምንጨምርበት ውስጡ ለማሸት የሚጥቅሙ ሶስት ወይም አራት ጉጥ የሚመስሉ ነገሮች አሉት እሱ በጣም አሪፍ ነው ። አሁን በቅርብ የለቀቁት ቪድዮ ላይ ውስጡን በደንብ አድርገው ነው የቀረፁት እየገባችሁ እዩ

  • @-yekuruetatube3918
    @-yekuruetatube3918 Год назад +2

    ብርድ ልብስ ካላጠበ ምን ይሰራል

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад

      Demireg lidemirehe

    • @-yekuruetatube3918
      @-yekuruetatube3918 Год назад

      @@yosufjed3713 እኔኮ መደመር አይገባኝም!

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад

      @@-yekuruetatube3918 eshi tewew sigebahe endemameralen

    • @-yekuruetatube3918
      @-yekuruetatube3918 Год назад

      @@yosufjed3713 አመረርሽ በቃ? ከሆነማ በቃ እንደማመራ! በውስጥ መስመር እናውራ?

  • @eyeruskabtamu1407
    @eyeruskabtamu1407 Год назад

    👌👌👌👌

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Год назад +1

    ወሎ መርሳ ዐትልካላችሁ

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Год назад

    ወደሀ ወሎዐትልካለህ ወይ

  • @desta547
    @desta547 Год назад

    ግን 11k የለችሁም

  • @emebetaberasahele4630
    @emebetaberasahele4630 Год назад

    Eka Material bakesh

  • @werkineshasfawu5203
    @werkineshasfawu5203 Год назад

    💚💚💚

  • @mekiya2808
    @mekiya2808 Год назад

    Sakon yembalew yelachum esunm asayun

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 Год назад +2

    ብርድ ልብስ የሚያጥብ አሳይን

  • @addisababa_
    @addisababa_ Год назад

    visit Addis Ababa

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Год назад

    አይ የኢትዮጵያ ነጋዴ በሚዲያ እያስተዋወቃችሁ እንኳ ትክክለኛ ዋጋውን መናገር አቃታችሁ ከብጋቦች እንደዚህ አይነት እቃዎች ፊክሲድ ነው ዋጋው

  • @rukyatunase
    @rukyatunase Год назад

    ማደርቅያ የላቹም

  • @johnragga8187
    @johnragga8187 Год назад

    Why dont u tell us the price?

    • @world12384
      @world12384 Год назад +1

      He told the price and watched the video again.

  • @misamina2014
    @misamina2014 Год назад

    Lg ylam way

  • @አብደሏህነስሩ
    @አብደሏህነስሩ Год назад

    👍👍👍🇪🇹

  • @as-yk1ms
    @as-yk1ms Год назад

    Selek atanesum wera becha nachu enkuan letametu bet deres😡

  • @Roman-kk2wn
    @Roman-kk2wn Год назад

    ሠሠሠሠሠ

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg Год назад

    Beautiful Saron as always ❤