የጎጆዬ ሰላም || በዘማሪት ፌቨን እዮብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 227

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Год назад +102

    ሁልግዜም ማስብሽ ... የጎጆዬ ሰላም💙
    ስላንቺ ዝም እሚል.... አንደበት የለኝ 💙
    ድንግል ውለታሽን .... በምን ቃል ልግለፀው
    እጅጉን በዛልኝ .... ለኔ ያደረግሽው 🙏
    💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
    ተፅናናው አንቺን አስቤ .... ምስጋና ሞልቶ በልቤ
    ደነቀኝ ያንቺስ ውለታ.... በፍቅርሽ ልቤ ተረታ
    እናቴ ፀጋሽ በዝቶልኝ .... መፅናኛ ሆንሽኝ ለቤቴ
    በምልጃሽ ተደላደለ .....ጎስቋላ በራ ህይወቴ💙
    ~ አዝማች~
    ስቃዬ ሸክሜ ቀለለ .... ፀሎትሽ አብሮኝ ስላለ
    ማጎንበስ ቀረ ማፈሬ.... እማምላክ ገብተሽ ከበሬ
    አይኖቼ ተስፋ .... ቢያደርጉም
    ተማምነው በፍፁም ምልጃሽ🙏
    በረከት ሰላም ተሞላው ... በረታው ደካማው ልጅ
    ~ አዝማች ~
    ያ ዘመን የተከዝኩበት ... አለፈ ሆኖ እንደዘበት
    በመዳ ሲበተን ወዜ ...ማትረፊያ ሆንሽኝ ምርኩዜ
    ምኞቴ አሁን ተሳካ ... ምን ልበል ስለውለታሽ
    በደስታ ላፍስስ እንባዬን😭 ገብቼ ወደ ማደሪያሽ
    ~ አዝማች ~
    ጥኡም ነሽ ናርዶስ ሽቶዬ ተባርኳል ባንቺ ጉዋዳዬ
    የጠላት ወጥመድ ሳይጥለኝታላቁ ስምሽ ጠበቀኝ
    ጉልበቴ ፀንቷል በእጆችሽ
    ፈተሽው የውስጤን ችግር
    ይደነቅ አለም በሙሉ ዝናሽን እኔም ልመስክር 🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

    • @Thediaryhub
      @Thediaryhub Год назад +1

      "በረታው ደካማው ልጅሽ"

    • @pawloseniguse8243
      @pawloseniguse8243 Год назад +1

      ጥዑም ነሽ ናርዶስ ሽቶዬ ተባርኳል ባንቺ ጓዳዬ......

    • @Maku-w9n
      @Maku-w9n Год назад

      እናመሰግናለን ❤❤❤❤

    • @selamawitabebe3362
      @selamawitabebe3362 11 месяцев назад +1

      አብሬ እንድዘምር አረግሽኝ አመሰግናለው ❤

    • @nolawitkassa4167
      @nolawitkassa4167 2 месяца назад

      Zemare meleekten yasemalen

  • @henokworku6103
    @henokworku6103 Год назад +51

    እህታችን እንደ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የእመ ብርሃንን ጣዕመ ፍቅሯን ያብዛልሽ ሰናይ የአገልግሎት ዘመን።

  • @yared3661
    @yared3661 Год назад +24

    ብዙ እህት ወንድሞች ስትዘምሩ ሳይ ስሰማ እኔ እንደልጀነቴ መዘመር ማመስገን ያምረኛል......... ግን 😭😭😭
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እይህታለም

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 11 месяцев назад +1

      አንደበት ያለው ሁሉ ያመስግን ይላል ዝማሬ የእድሜ ገደብ የለውም

    • @tigisteadanich
      @tigisteadanich 10 месяцев назад

      ፈጣሪ ይርዳሀል አድቀን ሁሉም ይሆናል መታገስ ማመስገ ነዉ ዋናዉ❤❤❤

  • @element704
    @element704 Год назад +40

    "ማጎንበስ ቀረ ማፈሬ
    እመአምላክ ገብተሽ ከበሬ"🥰
    ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад

      ዝማሬ መልአክትን ያስማልን እህቴችን ❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +58

    አጥንትን እምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 💒🕊

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ Год назад +6

    ከዘመናት በኋላ አሁን አሁን ደስ የሚሉ ዝማሬወች እየወጡ ነው እኔ መዝሙር መስማት አቁሜ ነበር ማለት ይቻላል አሁን አሁን እየመርጥሁ መስማት ጀምሬያለሁ ማለት የስጋ እየሆኑብኝ እበሳጭ ነበር አሁን የነፍስ እየዘመራችሁ ነው በርቱ ፀጋው እዲጨምርላችሁ የአምልኮ ስግደት ስገዱ አብዝቶ ይባርካችሁ ግጥሙ ዜማው ማሲቆ ከበሮው ክራሩ ድምፁ የተረጋጋ ደስ የሚል ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @samriwetabebe
      @samriwetabebe 10 месяцев назад

      Er yeha demo men malete new ye orthodox mezmur ye Sega yetzemrew atesastu sejemer yeha yekoye mezmure eko new degame yetzemerew 😢

  • @henokkifle990
    @henokkifle990 Год назад +16

    ታድለን ግን እንደናንተ ያሉ ልጆች እኮ ብርቆቻችን ናቸው

  • @yetemteka5796
    @yetemteka5796 Год назад +5

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ። ግን ምነው ካሴት የለሽም በዚህ እፁብ የሆነ ድምፅ ካሴት ሊኖርሽ ይገባል ይሄን ያልኩት ልክ ይሄን መዝሙር ሰምቼ ሰርች ሳረግ ሌላ አላገኘሁም በርቺ ፍፃሜሽን ያሳምር እህቴ።

  • @TmesegnAmelaki
    @TmesegnAmelaki Год назад +2

    እናትየ ስላንች ምን ቃል አለኝ ወለላይቲ እመቤት ብቻ ምስጋና ነዉ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selinadesta3496
    @selinadesta3496 Год назад +22

    ፌቩዬ እምጠብቅሽ ቦታ ላይ ነው ያገኘውሽ ይሄ ደሞ ጅማሬው ነው 🥰 ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ

    • @antenehh
      @antenehh 18 дней назад

      ruclips.net/video/pN8fofIx_Go/видео.htmlsi=xVe7EJpavJ1NSWQZ

  • @olanahailu7355
    @olanahailu7355 Год назад +9

    ፌቡዬ የተሰጠሽን ፀጋ ወላዲተ አምላክ አብዝታ አብዝታ ትጨምርልሽ መዝሙሩን አዳምጬው ልሞት አቦ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @esralebeyene7702
    @esralebeyene7702 Год назад +4

    “ያ ዘመን
    የተከሱኩበት
    አለፈ ሆኖ እንደ ዘበት
    በሜዳ ሲበተን ወዜ
    ማረፈያ ሆንሸኝ ምርኩዜ”❤
    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ እህቴ🙏🏿ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተሰፋ መግሰተ ሰማያትን ያዉርሰል 🙏🏿🥰

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад +1

    .እልልልልልልል.እልልልልልልልል.እልልልልልልል ዝማሬ.መአላአክት.ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤የአገልግሎት.ዘመንሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያርዝመዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተስፋመግስተሠማያትን.ያዉርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት. .በእውነት.ልዩነዉ.በሰላም.በጤና.ለቀጣያአመት.ታድርስልን::እመአምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natnaelbirhanu7040
    @natnaelbirhanu7040 Год назад

    በክርስቶስ ሰም ምን አይነት ድምፅ ነው😱 ማርያምን እድለኛ ነሽ የእውነት መርጦሻል

  • @eski7387
    @eski7387 Год назад +1

    ተምብሌን እንደዚህ አይሰራም ለእመቤታችን ጀርባዋን ሰጥታ አይሆንም ቢስተካከል፥

  • @wishmakab
    @wishmakab Год назад +2

    ብሰማው ብዘምረው የማልጠግበው መዝሙር ❤ 😢በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬን ያሰማልን❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Год назад +7

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እናቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ድንቅ መዝሙር ነዉ ፀጋዉን ታብዛልሽ የኔ ዉድ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @user-wedibashay
    @user-wedibashay 13 дней назад

    ሁልግዜም ማስብሽ ... የጎጆዬ ሰላም
    ስላንቺ ዝም እሚል.... አንደበት የለኝ
    ድንግል ውለታሽን .... በምን ቃል ልግለፀው
    እጅጉን በዛልኝ .... ለኔ ያደረግሽው ❤❤❤
    🙏🙏🙏🙏

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Год назад +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን👏👏👏👏❤ወድሞቻችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን

  • @DanielFikre-nw6bk
    @DanielFikre-nw6bk Год назад +3

    የሀረር ፍሬ ሀይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ፍሬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ!!

  • @AbelTesfaye-b5b
    @AbelTesfaye-b5b Год назад +4

    🥰🥰🥰🙏ዲ/ን ዘላለም ታከለን አዘምርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @lamrotassefa
    @lamrotassefa Год назад +4

    እጅግ ድንቅ ድንቅ በእውነት❤❤❤

  • @ketemahailu
    @ketemahailu Год назад +2

    እርሳን እና አድርግየሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ማርያም ማርያም ማርያም የሁላችን ጎጆትግባ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥም ሚያለምል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wedibashay
    @user-wedibashay Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @etsemedhanitnegus1480
    @etsemedhanitnegus1480 Год назад +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችንን ስድቤን አርቀሽ ነዉሬን ሸፈንሽዉ የሚለዉን አዘምሯት

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ውለታሺን በምን ቃል ልግለፀው እጂጉን በዛልኝ ለእኔ ያደርግሺልኝ

  • @abebechdinberu6785
    @abebechdinberu6785 Год назад +9

    በጣም ደስ ይላል ድንግል ድግፍ አድርጋ ትጠብቀሽ።መቼም ያላለቀሰ ያለ አይመሰለኝም።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Год назад +1

    ሁልጊዜ ማስብሽ የጎጄ ሰላም እናቴ ድንግል ማርያም ሳዳምጠምው የማሰለቸኝ ጥዑም ዝማሬ ኡፍፍ ደስ ሲል ጥዑም ነው❤❤❤❤️🙏🙏🙏

  • @sisayshenkoru9261
    @sisayshenkoru9261 Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታለም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ🙏🙏

  • @HenokTutorials
    @HenokTutorials Год назад +10

    በየቀኑ ነዉ የናንተን መዝሙር ምሰማዉ እና ከልብ አመሰናለው!! በርቱልኝ 🥰

  • @mikelabbaakoo
    @mikelabbaakoo Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏

  • @ritadessie22
    @ritadessie22 Год назад +1

    ደስ ሲል

  • @olanahailu7355
    @olanahailu7355 Год назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፌበንዬ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋሽን ያብዛልሽ
    ስጠብቅሽ ነበረ ደሞ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Год назад +1

    Amen amen amen zimare melaket yasemalin Betam desmil mezmur new🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🥰🥰💕💕🕊️🙏Emebete Kidst Dingle Mariam enate hulunegere kal yelegnm enate milagash fikrsh ayleyen enat Emebete 🥰🥰🥰🕊️🕊️

  • @SaraSara-mn7we
    @SaraSara-mn7we Год назад +6

    በስማም ድምፅ እናቴ እመቤት በቤቱ ታፅናሽ ማማዬ ♥️

  • @YaredFirde-xv6jq
    @YaredFirde-xv6jq Год назад +3

    ማርያም ውስጤ በጣም ነው የተሰማው በቤታ የምታገለግይበት ዕድሜ ና ጤና እንዲሁም
    ፀጋውን ይብዛልሽ እህቴ

  • @betelhemgirma1800
    @betelhemgirma1800 Год назад +4

    ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም እናቴ አንችን የምገልፅበት ቃል አጣሁ ❤❤❤

  • @betemariamsimachew4832
    @betemariamsimachew4832 Год назад +2

    ፈቭየ እመብርሀን ትጠብቅሽ እናቴ❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    በእውነት ዝማሪ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Год назад +1

    አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንን እልልልል

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 Год назад +4

    ፌቢዬ እመብርሃን ጸጋውን ታብዛልሽ በርቺልን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN Год назад +3

    ልብ ደገፍ የሚያረግ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @mahdertube1310
    @mahdertube1310 Год назад +2

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ እህቴ ፌቡ በርቺልኝ።

  • @SaronTilahunu
    @SaronTilahunu Год назад +2

    ዝማሬ መላክያሰማልን

  • @redetalula6311
    @redetalula6311 Год назад +2

    በሜዳ ሲበተን ወዜ….ማትረፊያ ሆንሽኝ ምርኩዜ😢😢😢😢 ምኞቴ አሁን ተሳካ ምን ልበል ስለውለታ በድስታ ላፍስስ እንባዬን 😢😢😢😢😢ገብቼ ወደ ማደርያሽ::

  • @Haregi849
    @Haregi849 Год назад

    ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሺ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew Год назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
    ከበሮ አመታቱ ለምን ግማሽ ሆነ የትልቁ ምት አይሰማም.... ለየት ባይል መልካም ነበር

  • @almodafli2703
    @almodafli2703 Год назад +2

    Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏 zemare menyket yasemalen

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 Год назад +5

    ሁል ግዜ ማስብሽ ዩጎጆዬ ሰላም 😢እህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥኡም ዝማሬ በእውነት ነፍስን ያለመልማል 💚💛❤💒👏🕊

  • @maramawitnatal461
    @maramawitnatal461 Год назад +1

    ጥዑም ዝማሬ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @michuyemaramliji4322
    @michuyemaramliji4322 Год назад +1

    Siwodat echin liji zemare meliakt yasemaln ❤️❤️❤️tsegahun yabizalesh Yene mirx💚🙏

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢አሜን (፫) ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤ እህታቺን እናቴ እመምላኬ 😢😢😢😢

  • @MeseretTeshome-v8l
    @MeseretTeshome-v8l Год назад +1

    የኔ ውድ ልጅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜን ያድልልን

  • @NardiKasahun-ip7ec
    @NardiKasahun-ip7ec Год назад +1

    በቃ እውነት ድንቅ ነው የኔ እህት🥺🥺🥺ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @samrawitmengistu815
    @samrawitmengistu815 Год назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን🙏✝️

  • @rahel6129
    @rahel6129 Год назад +2

    Zemare melketen yasemalen ehetachin

  • @zelalem3269
    @zelalem3269 Год назад +3

    ልዑል እግዚአብሄርበቤቱ ጠብቆ ያኑራችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ዝማሬ መላእክትያስማልን🙏🏾

  • @emuyegizaw5600
    @emuyegizaw5600 Год назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህቴ ከዚህ በላይ የምታገለግይበትን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @lidiyabayelign7726
    @lidiyabayelign7726 3 месяца назад

    Amen Amen Amen Zimare Melakt Yasemalen Yene Ehet 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    Yene Liyu Enate Selame Tebakiye Hiwote Emebrhan Kidist Dengel Maryam Emebete Kidanmheret Be Min Kal Yigeletsal Ye Anchi Wuleta Enate Anchi Tebekin Ema 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @melatatenafu-rl5zs
    @melatatenafu-rl5zs Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አመብዙሓን ጥላ ከለላ ትሁንሺ እህቴ በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Год назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማሺ የእናቴ ልጂ ግሩም ዝማሬ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልሺ ❤ እመ አምላክ የኔ እናት አለኝታየ ምስጋና ይድረስሺ❤🙏

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 Год назад +2

    እልልልል አጥንት የምያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ኢህታችን 🥰🥰🥰

  • @ሊነጋሲል-ፀ7ረ
    @ሊነጋሲል-ፀ7ረ Год назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድንግል ማርያም በአማላጅነቶ ለሚያምን ትለያለች የእየሱስ ክርስቶስ ስጦታ 🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 2 месяца назад

    ቆማችሁ ብትዘምሩ ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: የድንግል ማርያም ልጅ መሆን መታደል ነው::

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Год назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 Год назад +1

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @Phrsfora_Media
    @Phrsfora_Media Год назад +1

    ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624

    ፌቨን እንኮን በድጋሚ መጣሽ

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 11 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልል ልበል የሆነ ነገር ደስ ብሎኛል ዛሬየ አንገቴን ያቀረቀርኩበት ቀናቶቼየ አሁላይ ደስተኛ እደሆን ምላሹን በደስታ ዋልኩ አደርኩ እኔን ጥፋተኛ አድርጌየ የያዝኪበት ጉዳይ ነበረ ያ ነገር ጥፋተኛ እዳልሆንኩኝ የሚመሠክር ድርጊት ምስክር አገኜሁ ኝ ለዛ ነው ደስታየ ራሣቹን ጥፋተኛ አድርጋቹ አገታቹን ዝቅ አድርጉ ምላሽ አለው

  • @GebrihansMlaw
    @GebrihansMlaw 16 дней назад

    kale hiwet yasemaln

  • @haregewoinkalayu5444
    @haregewoinkalayu5444 Год назад

    Amen 🙏 zimare melaekt yasemaln Feviye tsegawu ybzalesh❤❤❤

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ አቤት ድምፅሽሽሽሽሽሽሽሽሽ wowwwww

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 9 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እናቱን ስለሰጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 10 месяцев назад

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እድሜ ከፀጋር ይስጥልን ዘመንሽሁሉ ይባርክ እቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robeltsegaye1505
    @robeltsegaye1505 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እርሱ በቤቱ ያፅናሽ ንፁህ ያልተቀናበረ መዠሙር አሰማሽን በርቺ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mahibermemenane8864
    @mahibermemenane8864 Год назад

    KHY, aseteyayet ketekebelachu please more mezemur azemeruwat she has amazing voice, lelaw koma fitewan wede Emeberehan azura, gereba sateset betezemer elalehu

  • @Hailuvet
    @Hailuvet Год назад +1

    ፈጣሪ ይባርክሸ 3:53 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ወደፊት የበለጠ መልካም የምሰጋና ዝማሬወችን እጠብቃለን

  • @Ejej-hx5nd
    @Ejej-hx5nd Год назад +1

    በጉጉት ሰጠብቅ ነበር አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤

  • @Bemnet-v9d
    @Bemnet-v9d 2 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሰውቴን ነው ውርር ነው ያረገኝ

  • @መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ

    አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @samuelgirma6728
    @samuelgirma6728 Год назад +1

    kale hiyot yasemalen 21 media betam new makebrachu , beziw agatami yezimare teseto yalachew lijochen kenante gar magenagnet ena lehizb madres michale endet new ? betasredun

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +1

    አጥትን የሚያለመልም ዝማሬነዉ በእዉነት ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @abemelekamare
    @abemelekamare 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 በቤቱ ያፅናሽ🙏❤

  • @MeklitSisay-2816
    @MeklitSisay-2816 2 месяца назад

    Beretu 21 media Zemare Melakte Yasmalen

  • @natnaelsolomon6002
    @natnaelsolomon6002 7 месяцев назад

    አጥንትን እምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን❤ዝማሬ መልአክትን ያረማልን❤❤❤❤❤ጥኡም ዝማሬ❤❤

  • @HenokTutorials
    @HenokTutorials Год назад +2

    በጣም ደስ ይላል ድንግል ድግፍ አድርጋ ትጠብቀሽ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን!! 🥰

  • @helaeyoba6694
    @helaeyoba6694 Год назад

    febu betam des bilogal ezih silayewesh kale hiwot yasemalen zimare melekotn yikebelelen 😇😇🥰🥰

  • @abreshdebella7242
    @abreshdebella7242 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕረፍት የሚሰጥ መዝሙር

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw Год назад

    በእውነት ልብ የሚሞላ እና የሚያጠነክር ዝማሬ 🙏🙏

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia Год назад

    ፀጋዉን ያብዛልሽ😊

  • @zewdineshfikre3679
    @zewdineshfikre3679 Год назад

    ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 Год назад

    በእውነት እንደእ ነሱሀሳብብንሆንንሮ እንጠፋነበር እኛግን እንደክርስቶስ ሀሳብነው ያለነው ስለዚህ ገና እንበዛለን የሄዱትም ይመለሳሉ እኛምእንፀነለን በድንግል ምልጃ በርቱልን ለባለቤቱ ክርስቶስ በሰማይስንሄድ እናስረክባለን

  • @estifanosberhanu3832
    @estifanosberhanu3832 Год назад

    Betam kamibalew balayi dase yilal mareyamn gn kerare machiw hulat mayazu sikatel ayayazu kachalachu 1 adereguk kalechalachehu damo sew machamaru yeshalale katefaw betam yekerta

  • @NetsanetYemaryam-ec2ks
    @NetsanetYemaryam-ec2ks Год назад

    እልልልልልልል!!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏