ሊቀ ካህናት || ዘማሪ አሸናፊ ገመዳ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 343

  • @abayshumye3446
    @abayshumye3446 Год назад +107

    አኔ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ አሁን አሁን ወንጌላውያን መዝሙሮች እየጠፎ በሄዱበት ጊዜ እናተን የሰጠን ራሱን ያለ ምስክርነት የማይተው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ።ብርቱካን አይዞን💪💪💪❤❤❤

    • @metomiju8918
      @metomiju8918 Год назад +8

      እነርሱም ተሀድሶ እኮ ናቸው።
      ወንጌል አማኝ ነኝ ብለህ እራስህን/ሽን ወንጌል አገልጋዮችን ለማጠልሸት አትሞክር

    • @ruthmekonne3624
      @ruthmekonne3624 Год назад +3

      ወንድሜ ምክርህም ተግሳጽህም፤ ከፍቅር ፥ የክርስቶስ አካል (ቤተክርስቲያን) ለማነጽ ብቻ ይሁን ። ማንንም ለመዝለፍ አልተጠራይም ፤

    • @tigistab3224
      @tigistab3224 Год назад +1

      በጣም ሰመቼ አልጠግብም

    • @KidanemariamGebreyesus
      @KidanemariamGebreyesus Год назад

      እነዚህም እኮ እነሱ ናቸው አልሸሹም ዞር አሉ

    • @tadessebekeshie7231
      @tadessebekeshie7231 Год назад +3

      What do you mean? This quire also belongs to am evangelical church. .But they wanted to maintain Orthodox tradition of singing which I also support.

  • @mameshiboleth
    @mameshiboleth Год назад +107

    ክብርና ምስጋና ለታመነው ሊቀ ካህናት። ፀጋ ይብዛልህ 😊

  • @marefiyatube2483
    @marefiyatube2483 Год назад +64

    በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህን
    የእግዚያብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስላለን
    ምህረት እንደንቀበል እንድናገኝ ጸጋ
    ወደጸጋው ዙፋን ፊት በእምነት እንጠጋ
    የበግና ዋኖሱ የእንስሳት ደም መፍሰስ
    ሕይወት ስላልሆነ መስዋእት ሆነ የሱስ
    መቃብር ሳይዘው እንደብሉይ ካህናት
    በሃይሉ ተነስቷል በሞት ላይ ሊዘብት
    ይገባናል ይገባናል በእውነት
    ሊቀካህናት ነውር የሌለበት
    በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህን
    የእግዚኣያብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስላለን
    ምህረት እንደንቀበል እንድናገኝ ጸጋ
    ወደጸጋው ዙፋን በእምነት እንጠጋ
    እለት እለት ማቅረብ ምትክ ስለሃጢያት
    መስጠት ስላልቻለ የዘላለም ህይወት
    የቤተመቅደሱን መጋረጃ ቀዶ
    አነጻን በደሙ ፋሲካችን ታረዶ
    ይገባናል ይገባናል በእውነት
    ሊቀካህናት ነውር የሌለበት
    ሊቀ ካህናት እንዳንተ/ሞቶ ያልቀረ እንደሞተ
    በአብ ይሁንታን ያገኘ/በጽድቁ ፍርድን የዳኘ
    ሊታይልን ዘንድ ስለኛ/ቀድሞ የገባ አንደኛ
    አለን ምንለው ዘመድ/እርሱ ነው ቀናው መንገድ
    ተሻግሮ ያሻገረ በግ/ሸልሞ ሚያከብር በማዕረግ
    ክህነቱ ዘላለማዊ/ኢየሱስ ደጉ ሳምራዊ
    አካሉ በደም ረጥቦ/ሰማይ ያስገባን አንግቦ
    እልፈት በሌለው ክህነቱ/አወዳጅቶናል ከአባቱ
    አቅም የሆንክልን ተባረክ ተባረክ
    መልካም የሆንክልን ተባረክ ተባረክ
    ተስፋ የሰጠኸን ተባረክ ተባረክ
    በፍቅር ያሸነፍከን ተባረክ ተባረክ
    በሰማይ ያለኸው ተባረክ ተባረክ
    ሞትን ያሸነፍከው ተባረክ ተባረክ
    ዳግመኛ ምትመጣው ተባረክ ተባረክ
    በሁሉ ምትፈርደው ተባረክ ተባረክ
    ሊቀካህናት እንዳንተ/ሞቶ ያልቀረ እንደሞተ
    በአብ ይሁንታን ያገኘ/በጽድቁ ፍርድን የዳኘ
    ይታይልን ዘንድ ስለኛ/ቀድሞ የገባ አንደኛ
    አለን ምንለው ዘመድ/እርሱ ነው ቀናው መንገድ
    ተሻግሮ ያሻገረ በግ/ሸልሞ የሚያከብር በማዕረግ
    ክህነቱ ዘላለማዊ/ኢየሱስ ደጉ ሳምራዊ
    አካሉ በደም ረጥቦ/ሰማይ ያስገባን አንግቦ
    እልፈት በሌለው ክህነቱ/አወዳጅቶናል ከአባቱ
    አቅም የሆንክልን ተባረክ ተባረክ
    መልካም የሆንክልን ተባረክ ተባረክ
    ተስፋ የሰጠኸን ተባረክ ተባረክ
    በፍቅር ያሸነፍከን ተባረክ ተባረክ
    በሰማይ ያለኸው ተባረክ ተባረክ
    ሞትን ያሸነፍከው ተባረክ ተባረክ
    ዳግመኛ ምትመጣው ተባረክ ተባረክ
    በሁሉ ምትፈርደው ተባረክ ተባረክ

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Год назад +64

    ሰዎች ....ይህ ኢየሱስ ባያገኘኝና ባያድነኝ ምን ዓይነት ምንኛ ምስኪን እና የሁሉ ደሃ ደሃ ነበርኩኝ!
    ቃለ የለኝም ኢየሱስ እንኳን ያንተ ሆኑኩኝ አንተም የእኔ ሆንክ። ኢየሱስ ቃላት የለኝም እወድሃለሁ❤❤❤😭😭😭❤

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii 22 дня назад

      አይደል እናንተ ዝሙተኞች ጨለምተኞች

  • @ruhamaelshadai8183
    @ruhamaelshadai8183 Год назад +58

    ነብስ አልቀረልኝም🤗 ሌላ መዝሙር የምሰማበት ጊዜ አጣው ጌታን ሱስ የሆነብኝ ይሄ መዝሙር😌🥰 ፀጋ ይብዛላችው ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @deaconabraraw
    @deaconabraraw Год назад +40

    አካሉ በደም ረጥቦ፣
    ሰማይ ያስገባን አንግቦ።
    ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ።
    አማላጃችን ጠበቃችን የሞትን ቀስት መስበሪያችን ጽድቃችን ውዳችን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብር ላንተ ይገባል
    እግዚአብሔር ጸጋውን ክብሩን ይብዛላችሁ ይባርካችሁ ኢየሱሳዊ ወገኖቼ

    • @eskedargashaw5470
      @eskedargashaw5470 Год назад +3

      ብሩክ ሁኑ እንዳው በእውነት
      በዚህ ሰአት በብዙዎቻችን ስንፍና እና እራስ ወዳድነት ይህን የክብር ጌታ ተሸፍኖ ሰዎች ለሹፈት ስሙን እየተጠቀሙበት ባለ በዚህ ዘመን _______ እንዲህ በፍርሀት የሚያከብ ሰው እና ጉባኤ ማየት እውነትም እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ትውልድ አለው ሰው አለው ክብር ሁሉ ለታረደልንና ከዘላለም ሞት ላደንን !!!!!!
      ውይ ኢየሱስ እሰይ ከፍ ከፍ በልልን።
      መቸም ሰው አጥተህ አታውቅም

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 Год назад

      Amennn ❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 27 дней назад +1

    ሥለ እናንተ ጌታ ኢየሱስ ሥሙ ይባረክ የሚገርም መዝሙር ትውልድ የሚድንበት መዝሙር

  • @chaliaman9625
    @chaliaman9625 10 месяцев назад +2

    መንፈስ የሚያድስ መዝሙር ነው

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 16 дней назад

    ዘማሪ አሸናፊ ኢየሱስን ማገልገል መታደል ነው! ተባረኩልን!❤🎉🎉🎉

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 Год назад +15

    ሁሉ በሁሉ የሆንክ ነዉር የሌለብህ ታላቁ ወንድማቻን ሊቀ ካህናት ኢየሱስ እ ን ወ ድ ሐ ለ ን
    😇ብሩካን ናችሁ 😇

  • @mengistuw.mariam5158
    @mengistuw.mariam5158 8 месяцев назад +3

    የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ታላቅ የማዳን ሥራ በእንደዚህ አይነት ውብ ዝማሬ እንደ መስማት የሚባርክ ነገር በዚህ ዓለም የለም፡፡ ከዚህ ጸጋ እንዳትጎድሉ የእግዚአብሔር ምህረትና ጥበቃ ከእናተ ጋይ ይሁን፡፡
    መ/ር መንግሥቱ ከኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ሥነ መለኮት ሰሚናርየም፡፡

  • @barakbm5776
    @barakbm5776 11 месяцев назад +8

    አቤት መዝሙር አቤት መልዕክት❤❤❤❤❤❤❤ ተባራኩ ወዳጆቼ

  • @ima3452
    @ima3452 Год назад +12

    ጌታ እየሱስ ደጉ ሳምራዊ ተባረክ .....ተባረክ

  • @edensolomon3004
    @edensolomon3004 Год назад +21

    ክህነቱ ዘለአለማዊ
    እየሱስ ደጉ ሳምራዊ 🙏🙏😍😍😍😍

  • @chalabekabil6728
    @chalabekabil6728 Год назад +14

    አሜን! የኛ ሊቀ ካህናት ( አማላጃችን) አየሱስ ለዘላለም ተባርክልን!

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 Год назад +15

    ሊቀካህናት ኢየሱስ ስምህ ከፍ ይበል! ፀጋ ይብዛልህ!

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife Год назад +6

    አቅሜ ሆንክልኝ ተባረክ ተባረክ ሊቀ ካህኔ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ አሹዬ❤🙏

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 Год назад +7

    ክብር ለአብ ይሁን ልጁን ስለ እኛ ቤዛ አድርጎ ለሰጠን !!!!

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ነው።

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial Год назад +10

    I am coming back to this song every day. There is no greater Joy than witnessing the true Gospel revival is coming not from ወንጌላውያን ፣ but from ኦርቶዶክስ church. Nothing is impossible unto our God. He shows mercy to whomever He wants

  • @01Kiyu
    @01Kiyu Год назад +6

    ይገባናል ይገባናል በእውነት
    ሊቀ ካህን ነውር የሌለበት
    ኢየሱስ
    ተባረኩ❤❤😊😊

    • @gebratsadikfekert4998
      @gebratsadikfekert4998 Год назад

      SS😊sĵ😊😊80😊😊

    • @gebratsadikfekert4998
      @gebratsadikfekert4998 Год назад

      😅😅0😅😅00ʝĵʝ

    • @gebratsadikfekert4998
      @gebratsadikfekert4998 Год назад

      44444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444442444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444444442444444444444444444444442444444444444444444444444444444444444444444444444444444244444444244444444444444244244444444444444444444444444444444444444444444442444444444444444444444444444444424444444442444444444444444444444444444444462444444444444424444424444444373444546444457464445445464445733334456663333467333445634646422424546333324242432444244444456244442444444444445644244424444442444444444444444444444444442444444444444444444424242444444244242444444242464244542444444442442444544454442424644246444444442464444447546644544445444544224663342246344464444733333344445444452246633444454444542444444444573333345744445734224244447344444445634454454544563345733333334224744544457346633333334645742246333247453466334454456445445634457333333333333444444444544245224247224672442242433333247442442242424224443333322444224242242247442244544463333242247644745444563333247447436334573324542242424746422464663333333333334224242242246724447344422473334444744724674424444444444444464442664447444445633422462244444244424444533324422444456344463324244442444566333333447335632463346644564445633246633344563246633324224246633456344445464534444224224445645634544452246224646645457334664646456334454642244563344444574224444422424246224445633324224422422422424242242424644452242442444242224245444563346436332424663466444563552444244563224664663332422424424444454444462424444456344224244772462457464663334246333454422462242424544456333424444444434224246266244454563334544545633332466333333334533456345334424445224244456244444464442

  • @Davisdavied9623
    @Davisdavied9623 Год назад +11

    So power full አንድ እውነተኛ ከሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀካህን አለን።።

  • @merhawitekubay4046
    @merhawitekubay4046 Год назад +7

    አሜን፣አሜን፣አማላጃችን፣ሊቀ ካህናታችን፣ከአብ ያስታረከን፣ኢየሱስ ተባረክ ወዳጃችን ፈልገ የተዛመድክን።

  • @dawitgirma9400
    @dawitgirma9400 Год назад +9

    ምን አይነት መንፈስ የሚነካ ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ በቀን በጣም ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ነዉ ማዳምጠዉ

  • @hiyotmeteku818
    @hiyotmeteku818 Год назад +10

    ይታይልን ዘንድ ስለኛ ቀድሞ የገባ እንደኛ ። ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው።

  • @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
    @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm Год назад +16

    አካሉ በደም ርጥቦ
    ሰማይ ያስገባን አንግቦ
    ሕልፈት በሌለው ክህነቱ
    አወዳጅቶናል ከአባቱ

  • @BeMihret5909
    @BeMihret5909 Год назад +2

    Hebrew 7:26 ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 Год назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ!

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 Месяц назад +1

    Amen eyesus yadinal eyesus geta new tebareku kidusan zemenachu ylemlm❤

  • @iyoelgizachew7610
    @iyoelgizachew7610 Год назад +3

    ሊቀ ካህኔ እየሱሴ ❤❤❤

  • @abeninana
    @abeninana Год назад +10

    You are blessed
    ድንቅ ዝማሬ ድንቅ መረዳት ......ሀይማኖታችን ኢየሱስ ነው ስሙ በእውነት እና በመንፈስ በሚጠራበት ሁሉ ላይ ህብረት እናደርጋላን ...ስሙ ይባረክ ኢየሱስዬ

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 Год назад +9

    I can’t stop listening this song God bless you brother

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Год назад +5

    Amennnnn አቅም የሆንከልን
    ተሰፋ የሰጠህን
    ተባረክ
    ተባረክ
    ጌታ እየሱስ አይጠገብም ከሰሞች ሁሉ በላይ የሆነው ስምህ ይባረክ ❤❤❤❤❤
    ሰምተውት የማይጠገብ ዝማሬ 😇😇😇😇❤❤❤

  • @woynishetabebe5872
    @woynishetabebe5872 Год назад +3

    ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ❤❤❤❤

  • @meseretgirma2330
    @meseretgirma2330 Год назад +11

    አቤት ሞጎስ አቤት የእግዚአብሔር ህልሁና 🥰🥰🥰

  • @bereketabrham9460
    @bereketabrham9460 Год назад +6

    ይገባናል ይገባናል በ'ውነት
    ሊቀካህን ነውር የሌለበት!!!እልልልልልልል!!!

  • @tsegabyonas8204
    @tsegabyonas8204 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🥰

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ

    ይገባናል ይገባናል በእዉነት
    ሊቀ ካህን ነዉር የሌለበት❤
    ፀጋ ይብዛልህ አሽዬ🥰

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Год назад +12

    እልልል አቅም የሆንከኝ ተባረክ🎉🎉🎉አሼ ተባረክልን አንተም
    የጌታ ፀጋ ከሁላቹም ይሁንን ውዶቼ❤❤
    ተከናወኑ❤

  • @BiniyamZewdu-ig1jj
    @BiniyamZewdu-ig1jj 6 месяцев назад +2

    እልልልልልልል❤❤

  • @selamamare6686
    @selamamare6686 Год назад +3

    አሜንንንንን ተባርካችዋል❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Год назад +7

    አቅም የሆንኽልኝ ተባረክ ተባረክ!❤
    አሜን አሜን አሜን❤❤❤
    ሊቀ-ካህናት እንዳንተ ሞቶ ያልቀረ እንደሞተ
    ከአብ ይሁንታን ያገኘ በፅድቁ ፍርድን የዳኘ..
    አሜን አሜን❤❤❤

  • @kalabgetachew5533
    @kalabgetachew5533 Год назад +7

    እንዴት ያለ ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ባካችሁ….እግዚአብሄር ይባርካችሁ።

  • @andialexan9439
    @andialexan9439 Год назад +4

    በዘመናት መካከል እግዝዕአብሔር ለራሱ የምሆነዉን ሰዉ አያጣም❤❤እግዝዕአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ!!

  • @mtabrahaml
    @mtabrahaml Год назад +3

    There is human high priest only Yeshua Hemashiahc is our High Priest who sitted in the right hand of ELOHIM forever

  • @mahiderdemisew1016
    @mahiderdemisew1016 Год назад +3

    ሊቀ ካህኔ እየሱስ አማላጄ ተመስገን ተመገን ተመስገን ❤❤❤ተባረክ ተባረክ ተባረክ ቃላ ዐዋዲዋች ጌታ በናንተ አየሰራ ነው ዘመናቹ ይባረክ

  • @user-Thechildofgod393
    @user-Thechildofgod393 Год назад +3

    ነብስ አልቀረልኝም😊ሌላ መዝሙር የምሰማበትጊዜ አጣው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ😊😊😊❤❤❤

  • @dawitgirma9400
    @dawitgirma9400 Год назад +2

    ደጋግሜ ብሰማዉ ማይሰለች ዝማሬ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ5ሸ

    ኡኡኡኡኡ ታላቅ ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ❤❤❤በእውነት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌ ሉያ እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልል🎼🎤🔥🔥🔥🔥❤️❤️👏👏👏

  • @wakumaamsalu1934
    @wakumaamsalu1934 Год назад +4

    በፀጋው የመንግስቱ ካህናት ያደረገን ሊቀ ካህኑ ይክበር 👏👏🥰
    ፀጋ ይብዛላችሁ 🥰

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Год назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ተባረክ የኔታ እየሱስ😊🙌🙌🙌🙌✋✋✋✋

  • @lealem_bereket
    @lealem_bereket Год назад +2

    ምን አይነት ማይጠገብ መዝሙር ነው በጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jorgorefu2763
    @jorgorefu2763 Год назад +2

    Eebbifamaa.

  • @dawitpetros7062
    @dawitpetros7062 Год назад +6

    ሊቀካህናት ነውር የሌለበት ❤

  • @solomonpetros794
    @solomonpetros794 Год назад +6

    ሊቀካህን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤

  • @jesusmyeverything7608
    @jesusmyeverything7608 Год назад +4

    ኢየሱስ ሊቀ ካህናችን

  • @Lidiadinsa
    @Lidiadinsa 11 месяцев назад +2

    WOW!
    God bless you❤

  • @AkiyatubeOfficial
    @AkiyatubeOfficial Год назад +6

    ጌታ በነገር ሁሉ ጸጋ ያብዛላችሁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @TigistZawide
    @TigistZawide 10 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏legata yegebale tebareku zemenchhun bark gata

  • @musekedir1793
    @musekedir1793 Год назад +6

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለዚህ ፀጋ ተመስገን wow

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia Год назад +2

    ድምፀ መረዋዉ ወንድሜ በርታልኝ

  • @Johnny_GA
    @Johnny_GA Год назад +4

    What a song, ow how beautiful it is to hear the truth. እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አይደል ያለን ጌታ። ጌታ እስከ ንጥቀት ቀን ድረስ በፀጋው አብዝቶ ይጠብቃቹ።

  • @meseretgirma2330
    @meseretgirma2330 Год назад +4

    እናንቴም ታባራኩ አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Год назад +5

    Hallelujah!!!!❤❤❤❤❤ Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus!!!!

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ይጨምርልህ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው እግዚአብሔር ያትረፉርፉህ ይጨምርህ ምን ልበል እግዚአብሔር ይባርክህ ብሩክ ነህ ተባረክ ጎባኤው በሙሉ መላክከ ዝምማሪ እል እል እል እል

  • @naomi5061
    @naomi5061 Год назад +8

    ውይ ደስ ሲል ዝማሬው እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ 🙏🏽

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh3310 Год назад +3

    Praise the LORD GOD bless all heavens brother,sisters please make it to dowenload I want to listen all of the day

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316

    ሁሉን ለሚችል ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ክብር ይሁንለት አሜን 🙏🙌❤️

  • @arsemaindalcachew8696
    @arsemaindalcachew8696 Год назад +4

    ለዘላለ የእየሱ ስም የተባረከ ይሁን ❤❤❤እሱማ ፍቅር ነው ❤️❤❤በደሙ የገዛኝ❤❤❤

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus Год назад +8

    ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ
    የአባቴ ብሩካን 😍✞✞

  • @alazar854
    @alazar854 7 месяцев назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው።✝️

  • @AyelechAlemayhu-kw2ky
    @AyelechAlemayhu-kw2ky Год назад +5

    አቅም የሆንከኝ እየሱስ ክርስቶስ ተባረክ ጌታዬ

  • @ruthmekonne3624
    @ruthmekonne3624 Год назад +5

    ተባረኩ ❤️ በእናንተ እየሱስ ክርስቶስን እዬገለጠ ያለው የእግዚአብሔር አብ ጸጋው ይባረክ ❤️❤️❤️

  • @fathia123-yq2fo
    @fathia123-yq2fo Год назад +1

    ይሄ መዝሙር እኔ ብቻነኝ ፕሮቴስታት ሁኜ ደስ እያለኝ ማዳምጠው

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke 8 месяцев назад +2

    Besilita .mezemri .yiluta .yihe .new ..Ashuye .tebarki ..tsegaw .yibizalik

  • @14aman
    @14aman 5 месяцев назад +1

    ዘመንህ ህይወትህ አገልግሎትህ ይለምልም ወንድም አሼ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 2 месяца назад

    ብርክ በል ኢየሱስ ።ፀጋው ብዝት ይበልልህ ወንድሜ

  • @binyamessa8835
    @binyamessa8835 3 месяца назад

    ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ አሼ የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝመው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተና ከቃላዋዲ ሕብረት ገና ብዙ እጠብቃለሁ ።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Год назад +6

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
    ድንቅ መዝሙር በብዙ ተባረክልን ❤❤❤😇😇😇😇
    ክብርና ምስጋና ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት ከጨለማው ዓለም ያዳነን ጌታ እየሱስ !!❤❤❤

  • @destbelay1368
    @destbelay1368 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜንንንእልልልልልልልልልልል
    ሃሌሉያ አባት እግዚአብሔር ሆይ ዘመን ስላመጣህ እሰይ ሥምህ በጌታ እየሱስ ሥም ይባረክ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +5

    ልቀ ክህነ ኢየሱሰ ተባርክህ ☝🙌😍😍 ሀለሉያ ኢየሱሰ ተባርክህ☝🙌🙌😍

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 Год назад +6

    Wow I don’t have words to describe this. God bless you more brothers and sisters.

  • @abebeseble9153
    @abebeseble9153 Год назад +5

    እግዚአብሔር ለክብሩ ቅኔን ዜማን ያዘጋጃል ያፈሳል ይመሰገናል
    ያለገደብ የምንወድህ ጌታ ፍፁም ይክበር ይመስገን!!!

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 Год назад +2

    ተባረኩ ተባረኩ .....

  • @WogandagiMolla
    @WogandagiMolla 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @tsebaotgetahun7016
    @tsebaotgetahun7016 Год назад +3

    ተባረኩ!
    ጨምሩ!

  • @esayasmehari8102
    @esayasmehari8102 7 месяцев назад +1

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @MemeMeme-m4t6d
    @MemeMeme-m4t6d Месяц назад

    Amene Amene_Amene tebarke yene Amilake temzigene❤❤❤❤❤❤❤❤Ellllllllllll 🎉🎉🎉🎉🎉Ellllllllllll 🎉🎉🎉🎉Ellllllllllll 🎉🎉🎉🎉Amene Amene_Amene

  • @DagimMaster-i2q
    @DagimMaster-i2q 6 дней назад

    What a powerful song!! Jesus is Lord !!! May God bless you!!!

  • @nazrie942
    @nazrie942 Год назад +2

    yezi ken ezaw neberku yezanem tebarke degami besemahut kuter eyetebareku new tebareku

  • @naro-hunda
    @naro-hunda Год назад +1

    ዘመናችሁ ይባረክ አሹ ጌታ ያብዛልህ ወንድማለም

  • @cherinetkugna
    @cherinetkugna Год назад +3

    ኢየሱስ ከፍፍፍ ስል ማየት እንደት ደስስስስ ያሰኛል

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 17 дней назад

    እልል እልል እልል! አሜን!!!❤❤❤

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @kibruyontora4481
    @kibruyontora4481 Год назад +3

    ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤

  • @kalkidanmesfin-uu5co
    @kalkidanmesfin-uu5co Год назад +5

    አቤት የዚህ ቀንን አሼ ፀጋ ይብዛልህ❤❤

  • @SolomonTinsu
    @SolomonTinsu 4 месяца назад +1

    dink song elelelelel...................

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 Год назад +3

    እብራውያን 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² ቃል ኣምላኽ ህያውን መስለጥን እዩ እሞ፡ ካብ ክልተ ዝኣፉ ሰይፊ ዚበልሕ እዩ፡ ነፍስን፡ መንፈስን፡ መፈላልዮን ኣካላትን ኣንጕዕን ክሳዕ ዚፈላሊ ዚሰጥም፡ ኣብ ምሕላንን ሓሳብ ልብን ከኣ ዚፈርድ እዩ።
    ¹³ እቲ ጸብጻብ እንህቦ ኸኣ፡ ኣብ ቅድሚ ዓይኑ ዅሉ ጋህ ዝበለን ቅሉዕን እዩ እምበር፡ ኣብ ቅድሚኡ ዚሕባእ ፍጡር የልቦን።

    ¹⁴-¹⁵ ደጊም ብዘይ ሓጢኣትሲ፡ ብዅሉ ኸምዚ ኸማና እተፈተነ እዩ እምበር፡ ብድኻምና ኺድንግጸልና ዘይኽእል ሊቀ ኻህናት የብልናን እሞ፡ ብሰማያት ዝሐለፈ ዓብዪ ሊቀ ኻህናት፡ የሱስ ወዲ ኣምላኽ ካብ ዚህልወናስ፡ ምእማንና ነጽንዕ።
    ¹⁶ ስለዚ ምሕረት ምእንቲ ኽንቕበል፡ ብጊዜ ጸበባውን ንረዲኤትና ዚኸውን ጸጋ ኽንረክብ፡ ብትብዓት ናብ ዝፋን ጸጋ ንቕረብ።

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 10 месяцев назад +1

    አሜንን ኢየሱስ ልቀካህነ ኢየሱስ ተባርኩ ❤❤❤❤❤

  • @tilahunkassa846
    @tilahunkassa846 4 месяца назад +1

    ምን አይነት መዝሙር ነው❤