እንባን አልሰፍርም || ፲ኛ ዓመት ልዩ ጉባኤ በሚሊኒየም አዳራሽ || ዘማሪ አሸናፊ ገመዳ || መዝሙር Enban ||ቃለ ዐዋዲ kale Awadi TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 87

  • @lazarus7717
    @lazarus7717 7 дней назад +1

    Tebarek l love Jesus

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 3 месяца назад +31

    ይህ ዘማሪ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሁሌም ሲዘምር ከልቡ ደስ ብሎት ነው እና የወደደው አምላክ ከእሱጋር ይሁን

  • @lazarus7717
    @lazarus7717 7 дней назад +1

    I love God❤❤❤❤❤❤

    ❤❤

  • @Ruhma-e2d
    @Ruhma-e2d Месяц назад +2

    ይሄን ዝማሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ገብሬኤል ቤተ ክርስቲያን ሳቀርብ አስታውሳለሁ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 3 месяца назад +60

    ደሞ ቀጣይ ዓመት መስቀል አደባባይ ይሆናል ከዚህ በላይ ያስፍችሁ❤🎉🎉🎉❤

    • @yematateshomeabeba
      @yematateshomeabeba 3 месяца назад +7

      ቀጣይ አመት መስቀል አደባባይ አንቀርም

    • @Godissogood2me
      @Godissogood2me 3 месяца назад +6

      አሜን ዳርቻችሁ ይስፋ❤

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 3 месяца назад

      አሜን አሜን ቀጣይ አመት መስቀል አደባባይ ከዚህ በላይ ሰፍተን ተባረኩ

    • @newcreation53
      @newcreation53 3 месяца назад +5

      አሜን ፣ የእግዚአብሔር ቃል አሸናፊ ነው።

    • @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
      @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm 3 месяца назад

      አሜንንንንን ጌታ ይረዳናል100%

  • @elianatube3033
    @elianatube3033 Месяц назад +2

    God bless you!

  • @AlemLorato
    @AlemLorato Месяц назад +4

    እንደት ደስ እንደምትሉኝ ልነግራችሁ አልችልም እግዚአብሔር አሁንም በውስጥ ማንነት ያጠንክራችሁ!

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 Месяц назад +4

    በእምባና በምስጋና የማደምጠው የሚባርክ መዝሙር ተባረኩልን ብሩካን ዘመናችሁ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @maargion5490
    @maargion5490 Месяц назад +2

    Wow wow wow!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS 3 месяца назад +19

    እግዚኣብሄር ይባረኽ፡ ጉባኤው ደሞ ይሰፋል፡ ነብሳት ይድናሉ፡ ወደ ክርስቶስ ይማረካሉ❤ ኣሜን

  • @newcreation53
    @newcreation53 3 месяца назад +14

    “የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።”

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 2 месяца назад

      Amen 🙏 🙏

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 месяца назад +2

    ታሪኬን ቀያሬ ኢየሱስ ክብር ምሥጋና ውዳሴ ለአንተ ብቻ ይሁን። እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @TyunaMyana
    @TyunaMyana 2 месяца назад +3

    አሜን ይባረክ የኛ ጌታ ፀጋዉን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 3 месяца назад +4

    ከይሁዳ ነገድ የሆንከው ጀግናው ኢየሱስ! ታርደሃልና ፣ በሞትህና በትንሣኤህ ለአባትህ አድርገኸናልና ክብር ሃይል በረከት ይሁንልህ ውዴ ❤ ይገባሃልና❤ ፍቅሬ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ አፈቅርሃለሁ ንጉሤ አምላኬ ካህኔ ሙሽራዬ❤

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 3 месяца назад +7

    እልልልልልልልልልልል ክብር ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ዝማሬ ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏👏

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e 2 месяца назад +3

    ቀጣይ አመት በሁለት ፈረቃ ጠዋት መስቀል አደባባይ ከስአት በኇላ ጃልሜዳ ነዉ የምታከብሩት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንደዚህ ትሰፋላችሁ በሎ ማን አሠበ??ይኸን ያደረገ እግዚአቨብሔር ብቻ ነው ተታድላችሁ በጣምምምም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ ሞገስ ፀጋ ይጨመርላችሁ ጌታ ኢየሱሴ አሁንም ከእናንተ ጋ እንዳለ በመንፈሴ ይሠማኛል እርሱብቻውን ክብሩን ይውሰድ አሜን አሜን ይክበር!!!!!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 месяца назад +5

    አሜን አሜን!!!
    ቃላዐዋዲ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንጌልን በትክክል እየሰባካችሁ እየዘመራችሁ ስለሆነ ተባረኩ ።

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 3 месяца назад +8

    ወንድማችን አሼ አጃቢዎች፣ ሙዚቀኞች፣ ታዳሚው፤ ለዚህ ፕሮግራም ስኬት ደፋ ቀና ያላቹ ዘመናቹ ይባረክ በጌታ ፍቃድ መጪውን በእጥፍ ለማክበር ያብቃን !የት እንደምናከብር አስቡበት እኔ መቼም ተደመምኩ በሰማይ ስራ🎉❤🎉❤

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @kidistasfaw157
    @kidistasfaw157 2 месяца назад +2

    May God bless you all. 🙏

  • @hannakif26
    @hannakif26 2 месяца назад +2

    ልቤ ሞላ በደስታ እባካቹ በውጭ ያለን ጠፍተናል መሄጃ የለንም ብትሰበስብን ደስ ይለናል እንዲህ ።

  • @leyilanegash1919
    @leyilanegash1919 2 месяца назад +2

    ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 2 месяца назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Tebarekuuuuuuuuu ❤❤❤❤

  • @woynshtbehiylu3732
    @woynshtbehiylu3732 3 месяца назад +2

    የፀሀይ ግለት ላይበላን እረሀብ ጥሙ ላያየን አሜንንንን ክብር ይሁንለት እልልልልልል❤❤❤

  • @mala4122
    @mala4122 3 месяца назад +5

    አሜን አሜን ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😘😘❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰👏👏😘😘😘😘

  • @terefezeleketere1464
    @terefezeleketere1464 3 месяца назад +2

    Wow tebarekulign

  • @habeshaempower8460
    @habeshaempower8460 2 месяца назад +3

    Amen Eyesus Kibir Hulu leante yehun❤❤❤

  • @ተጓዥ-podcast-l3g
    @ተጓዥ-podcast-l3g 3 месяца назад +2

    ታሪኬን ቀያሪ ውበት ማንነቴን
    የጠራኸኝ ጌታ አንተው ነህ እረፍቴ
    አሹዬ ተባረክ በብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @ferewkassu100
    @ferewkassu100 3 месяца назад +2

    እልልልልልልልል❤❤❤

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልል ፡ ❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 3 месяца назад +2

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እልልልልል እልልልልል🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michaelgregory1335
    @michaelgregory1335 3 месяца назад +3

    መንፈስ ቅዱስ ያለበት ጉባዬ ተባረኩ ስፉ

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 3 месяца назад +4

    አሜን እልልልልልልልልልልልል አንተ ዕረፍቴ እልልልልልልልልል ክብረ ለኢግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤ ተባረክ አሹዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikaduAsinake
    @FikaduAsinake 3 месяца назад +2

    አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @Lidmes93
    @Lidmes93 3 месяца назад +4

    ዘላለም የምትኖር
    የሁል ጊዜ ጀግና ❤❤❤

  • @penael821
    @penael821 3 месяца назад +3

    Eleleleleleelleelel ❤❤❤ የኔ ጌታ

  • @MasharadaRaya_ማሻራዳራያ
    @MasharadaRaya_ማሻራዳራያ 3 месяца назад +6

    የሐዋርያት ቤተክርስትያን ምሳሌ🙏

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs 3 месяца назад +2

    ተባረኩ ምድሪቶት ያስወርሳችሁ እየሱስን ከሸፈነው ክፍ ጌታንየምትገልጡ አድርጎ ይጠቀምባችሁ

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 3 месяца назад +5

    እሰይይይይይይይ ክብር ይሁንለት የኔ ጌታ❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abiyeabi-ku8pt8nn8q
    @Abiyeabi-ku8pt8nn8q 3 месяца назад +4

    ተባረኩ በነገር ሁሉ ብዙ ስፍ ውረሱ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yenutadese
    @yenutadese 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልልል

  • @zeyalema9677
    @zeyalema9677 3 месяца назад +3

    አሜን

  • @meskitesfaye363
    @meskitesfaye363 3 месяца назад +2

    እእእእልልልልልልል ተባረክ አሽዬ❤❤

  • @mirafenesibu
    @mirafenesibu 3 месяца назад +7

    Real worship

  • @tamiratnasir4217
    @tamiratnasir4217 3 месяца назад +6

    ታሪኬን ቀያሪ❤❤

  • @NuhaminLegese
    @NuhaminLegese 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ tebarek

  • @mikelahaile-kr1nr
    @mikelahaile-kr1nr 3 месяца назад +2

    God bless you.

  • @EdenLemma-lb8jp
    @EdenLemma-lb8jp 3 месяца назад +5

    Amen hallelujah we have hope . Many will come to Jesus Christ ...😂😂😂😂

  • @AmenSelam-cq8je
    @AmenSelam-cq8je 3 месяца назад +3

    Keber legata eyesus kersetose ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemjedidiahgirma7116
    @zelalemjedidiahgirma7116 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይባረክህ ❤❤😊😊😊😊😊

  • @Amenminihab123
    @Amenminihab123 3 месяца назад +2

    ፀጋ ጨማምሮ ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @asheakiya904
    @asheakiya904 3 месяца назад +3

    አሹዬ ተባረክ

  • @miliyonmilijc3830
    @miliyonmilijc3830 3 месяца назад +4

    የሀዋዝንም ልቀቁልን

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 3 месяца назад +2

    ፀጋ የሞላብህ

  • @letitrain2884
    @letitrain2884 3 месяца назад +3

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @BiraneNiguse
    @BiraneNiguse 3 месяца назад +2

    Ameen Ameen kegidhe mabati ker geta yibsrk

  • @EvanFeleke
    @EvanFeleke 3 месяца назад +2

    Geta tiwild alew wengelu yiketilal ❤

  • @Chala29150
    @Chala29150 3 месяца назад +2

    Teberku❤❤❤

  • @MEHARISEYOUM
    @MEHARISEYOUM 2 месяца назад +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847 3 месяца назад +3

    Elelllllllll

  • @ferewkassu100
    @ferewkassu100 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @KefaMamo
    @KefaMamo 3 месяца назад +1

    Ashitti

  • @zinashmulatu5489
    @zinashmulatu5489 2 месяца назад +2

    Abdiis meche nw yemizemrew?

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 3 месяца назад +1

    ❤️❤️❤️🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HanaBissa
    @HanaBissa 2 месяца назад +2

    Protestant come to kale awadi tolo amlixu inem amlchalewugn eunet

  • @BiniyamZewdu-ig1jj
    @BiniyamZewdu-ig1jj 3 месяца назад +2

    እልልል❤❤❤❤❤

  • @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
    @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm 3 месяца назад +2

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @mahideredawit1
    @mahideredawit1 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @meserethailu7194
    @meserethailu7194 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adissteshome7288
    @adissteshome7288 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @letitrain2884
    @letitrain2884 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eyuelkasahun7946
    @eyuelkasahun7946 3 месяца назад +1

    ❤❤❤