Ethiopia | መታየት ያለበት አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነ ዋሴ ህዝቡን አስነባ በመከላከያ ቲቪ ያደረገው መሳጭ ቆይታ - ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 🔴The program name is Interview It is a program that is presented to the public in an educational and entertaining manner by inviting people from different fields of work
    in This video - መታየት ያለበት አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነ ዋሴ ህዝቡን አስነባ በመከላከያ ቲቪ ያደረገው መሳጭ ቆይታ - ክፍል አንድ
    Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
    HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
    If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
    Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
    ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    RUclips - / @habeshatime2. .
    ****************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Комментарии • 55

  • @HabeshaTime24
    @HabeshaTime24  3 года назад

    Part -2 ruclips.net/video/i7iABDcAeD0/видео.html

  • @muhammedhailu4335
    @muhammedhailu4335 3 года назад +3

    አለምነው ምርጥ ሰውነው ሲቃወም በምክኒያት ሲገዲፉ በምክኒያት ነው

  • @mimitsegaye488
    @mimitsegaye488 3 года назад +5

    ክብር ድል ለመከላከያ ስርዓዊት ይሁን አለምን እድሜ ይስጥልን እናመስግናለን

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 3 года назад +11

    አቶ አለሞነ አዲናቂ ነኝ በጣም ነው የም ውድ ዘመኑ ይባረክ

  • @donpetros8285
    @donpetros8285 3 года назад +4

    አለምነህ - ደግነትንና ቆራጥነትን የቸረህ መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ፣ ምስጋና ።

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 3 года назад +4

    ሰወደው ይሄ ጋዘጠኛ አቤት ደሰ ሲለኝ ድምፁ

  • @sayonarobal8426
    @sayonarobal8426 3 года назад +9

    ከጀርባየለው ሙዚቃ ይረብሻል ቢዘጋ ወይም ቢቀነስ ጥሩነበር

    • @jamaneshassen1092
      @jamaneshassen1092 3 года назад

    • @bekind8472
      @bekind8472 3 года назад

      አሁን የመጣ ፋሽን አይሉት ምን ሙዚቃን አድርጎ ቃለ መጠየቅ በዛ አረ ጋዜጠኞች አስብበት ግራ አትጋቡ

    • @jamaneshassen1092
      @jamaneshassen1092 3 года назад

      @@bekind8472 ትክክል

    • @nigatus.6889
      @nigatus.6889 3 года назад

      ተሳስተሃል አሳምሮታል

  • @peterjackson7876
    @peterjackson7876 3 года назад +1

    ሁለታችሁም the best journalist

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 3 года назад +3

    ጀግኖቹን ከበር ይገቦዋል እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @uma3401
    @uma3401 3 года назад +5

    ሰላም አላምነህ እንወድሀለን

  • @dawitamare8728
    @dawitamare8728 3 года назад

    ዓለምነህ ድምጸ ነጎድጓድ ምርጥ ባለሙያ ከኢትዮጵያዊ ሥነምግባር ጋር የታደልክ

  • @tejitugmicael9669
    @tejitugmicael9669 3 года назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ! የወታደር ቤተሰብ በመሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል!
    ኤሎግራም እኮ እስከ 1998 ድረስ ነበር ስለዚህ የሩቅ ትዝታ ሳይሆን የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው!!

  • @dockchack4665
    @dockchack4665 3 года назад +7

    አለምነህን እኮ እነወደዋለን ዝግታችሁን ጓግተን ለማድመጥ ፈልገን ከንግግሩ ጀርባ አጃቢ የበዓል ሙዚቃው ድምፁ በልጦ የአለምነህን መልእክት በተገቢው ሁኔታ ማድመጥ ስላልቻልን ፕሮግራሙ እንደገና ሙዚቃው ጠፍቶ ወይ ተቀንሶና ተስተካክሎ ቢቀርብ በአክብሮት እንጠይቃለን።

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 3 года назад +7

    ወይ ሙዚቃ ወይ ኢንተርቪው አንዱን አሰሙን እንጂ!

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 3 года назад +6

    እኔኮ ግርም የሚለኝ እንዴት እንስማው ሙዚቃውን ወይስ ንግግሩን ምንድነው ተቸገርን እኮ

    • @begood4all157
      @begood4all157 3 года назад

      በስንት ጩኸትና ጫጫታ መሃል ተወልደን አድገን አሁን ይሄንን ለይተህ ማዳመጥ ተሳነህ ? ወይስ ደካማ ጎን የማየት ባህላችንን ወክለህ ነው ? 😂

    • @kuworldku2733
      @kuworldku2733 3 года назад

      የሚዚቃው ጩወት ከፍ ብሎል በደንብ ለመስማት ያስቸግራ መስተካከል አለበት

  • @akileakile3263
    @akileakile3263 3 года назад +4

    ቆይ ሙዚቃ ነው ወይስ ቃለምልልስ?

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 3 года назад +2

    ልዑል ራስ ስዩም አንደኛ ድርጅት ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል።

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 года назад +1

    ሠላም። ለህዝባችን💚💛❤👍👍👍

  • @begood4all157
    @begood4all157 3 года назад +1

    ከጀርባው ያለው ሙዚቃ ከኢንተርቪው የድሮ ታሪክ አንጻር በጣም በጣም አሪፍ ነው ቃለ መጠይቁን እንደ ፊልም ሙዚቃውን እንደ ሳውንድ ትራክ ነው የሰማሁት ተመችቶኛል።

  • @eteneshgudetta3672
    @eteneshgudetta3672 3 года назад +3

    አለምነህ ዋሴ የምትለው ሁሉ እውነት ነው እኔ እራሴ የወታደር ልጅ ነኝ አውቀዋለው ስሜቱን ኢትዮጵያ ትቅደም ትህነግ ይውደም💚💛❤️

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 3 года назад +6

    ሙዚቃው ድምጥ በጣም ከፍ ስላለ በደንብ ውይይቱን ለማዳመጥ አይቻልም ።።።።።ቢስተካከል ብዙ ህዝብ ሊያዳምጥ ይችላል ቢስተካከልና እንደገና ቤለቀቅ ይሻላል አለምነህን ሕዝብ በሙላ ሊያዳምጥ ይፈልጋል ይስተካከል

    • @rebka5068
      @rebka5068 3 года назад

      ትክክል ነው አደገና ያለሙዚቃ ብታቀርብሉን መሎካም ይመሸለኛል
      አመሰግናለሁ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 3 года назад

    Alex you the best 🌟 journalist

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d 3 года назад

    የተከበሩ አቶ አለም ነዋሴድሮ በሬድ ዜና ህን ስሰማ ምነው ባካል ባየሁት ምንኛ የታደነውድምፁ ሲም እዳው ባየሁት እል ነበር ዛሬ በደንብ አየሁህ
    ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ይህ ነጎድጓድ ድምፅህ የኢትዮጵያ ሰላምን ያበስረን መልካም መልካሙን ያሰማን ሰላምህ ይብዛ
    ወታደርነት ክቡር ነው ከምንም በላይ ክብርም ክፍያም ለወታደር ይገባዋል

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 года назад

    አለምነህ ወንድሞቺን አሰታወሰከኘ አናታችን የወንድሞቸን
    ደብዳቤ የምተጠብቅበት ግዚ አይ ዘመን ሰንቱ በረሀ
    ቀረ አሁንም እየተዋደቁ ነው ለሀገራቸው ብለወ ባሉበት
    ይጠብቅልን ቸሩ መደሀንያለም ሊላ መን እንላለን

    • @dawitamare8728
      @dawitamare8728 3 года назад +1

      አባቴም አጎተቼም የወታደር ቤተሠብ ነኝ ያደግነውም በወታደሩ ፍቅር ታጅበን ነዉ:: ደብረ ዘይት አየርወለድ አየር ኃይል አየር መከላከያ ዛሬም ድረስ የሚሠማኝ ሁለተኛ ቤቴ ነበር

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 3 года назад +1

    የተከበረው ለአለም ነዋሴ አድናቄ ነኝ ግን ድምጽ በቂ ነው ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ይቅርታ አልጨረሰኩትም

  • @mickeymickey8675
    @mickeymickey8675 3 года назад +2

    When the music louder than the interview that how you know someone is........

  • @bashirsalh1772
    @bashirsalh1772 3 года назад +1

    ሙዚቃው ይቀነስ ውይይቱ እንዲሰማ

  • @user-gs5cd9gc1d
    @user-gs5cd9gc1d 3 года назад +2

    💚💛❤️💚💛❤️👍💪

  • @almzishifar5740
    @almzishifar5740 3 года назад

    Del..lemekekakeyachin.💚💛❤💚💛❤

  • @artyo815
    @artyo815 3 года назад +1

    The background sound should be turn down or off .

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 года назад +1

    መዚቃውን ብትተውት ጥሩ ነበር ጥያቂና መልሱን መሰማት
    አልተቻለም አመሰግናለሁ

  • @alem5097
    @alem5097 3 года назад +2

    እህቴ. ማሰክሸ. ካፍንጫሸ. በታች. መወሰድ. የለበትም. ትንፋሸሸ ባፍንጫሸም. ይወጣል. ካልሆነ. አዉልቂዉ. የሀገር. ምሳሌ. ሆነሸ. ነዉ. የምትታይዉም. ሀገሬ. ይሄ. አይጠፋትም. ሚዲያ. ላይ. ነሸ. ያለሸዉ. የተ ቀረ. በርቺ.

  • @nigatus.6889
    @nigatus.6889 3 года назад

    መከላከያ እንወዳቹሃለን ርናከብራቹሃለን።
    ወርቅ ዝግጅት ሙዚቃው አቅራቢው ቦታው እንግዳው ሁለም። እንደግፋቹሃለን

  • @Selam694
    @Selam694 3 года назад

    Background music ምንድን ነው ጥቅሙ ?
    በተለይ በ ኢንተርቪው ሰአት ?????
    ፍሽን አርገውታል ኢትዮጵያ ውስጥ background music መልቀቅ : interview እያደረጉ
    ደሞ ጩኽቱ ከተናጋሪው በላይ ሲሆን በጣም በጣም ይረብሻል : እራስ ምታት 👎

  • @zenazena9505
    @zenazena9505 3 года назад

    😱😱😱

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 3 года назад

    ማሰኩ፡ላይ፡የምን፡አርማ፡ነው፡የሚታየው፡?

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 года назад

    Please ethiopian all journalist must learn how is important all voice makers must be shut off during on interview. Tow different voice in one surrounding speaker it's very annoying and nonexistent to your listener.

  • @user-oy4tx7kb5g
    @user-oy4tx7kb5g 3 года назад

    She is advertising herself using public media. So annoying

  • @zekybekele5339
    @zekybekele5339 3 года назад

    ምነው የዘፈኑን ድምፅን ብትቀንሱት