Ethiopia - ብዙዎችን በእምባ ያራጨው የድምፃዊ ማዲንጎ የቀብር ስነ-ስርዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 41

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 Год назад

    ይብላኝ ለእናትና ለአባቱ አላህ ሆይ በልጅ መከራ እንዳትቀጣኝ አደራ

  • @Luna23official
    @Luna23official Год назад

    ለዚህች እጅግ አጭር ዕድሜ ከፋትን ዘረኝነትን አስወግደን ተስማምተን እንኑር ማዲንጎ በጣም አሳዛኝ ነው ድንገተኛ ሞቱ ቤተሰቦቹ መፅናናት ይስጥልን

  • @hgobd5546
    @hgobd5546 Год назад +2

    ለዝች አጭር ሂይወት እንበላላን

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Год назад +2

    በሂዮት እየለን እንወደድ እበከቹህ ለዚች አጭር እድሜ ታበልተን አለቅን ኡፉ

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Год назад +1

    ጌታ እግዚአብሔር ያፀናቹ ፈጣረ ነፍሰ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🕯🕯🕯💐💐💐💐

  • @kgt7ity298
    @kgt7ity298 Год назад

    ነብሲ የማሓር😭😭😭😭😭😭

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok Год назад

    የማድጎ እናት አላህ መፅናናቱን ይስጠወት እናትነት ከባድ ነው 😥😥😥😥

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 Год назад +1

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ከለቀስተኛው ካሜራማኑ ይበልጣል እኚክ

  • @bayumogos8448
    @bayumogos8448 Год назад

    ነብስ ይማር ማ🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @buswalemwubset7611
    @buswalemwubset7611 Год назад

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Год назад +1

    ጌታ ያፀናቹ ፈጣሪ ምድራችንን ሞት በቃ ይበለን

  • @selamwtasfaw2939
    @selamwtasfaw2939 Год назад

    ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 Год назад

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭

  • @alemmesghina1057
    @alemmesghina1057 Год назад

    Mengste semay yewarso 😭😭😭🕊🕊🕊

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Год назад

    ነፍስ ይማረ እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr Год назад

    💔💔

  • @semiraawaleni8464
    @semiraawaleni8464 Год назад

    Nebs ymar 😭💔

  • @እውነትአትሞትም
    @እውነትአትሞትም Год назад

    እግዚአብሔር የወንድማችንን ነብስ ይማር

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 Год назад +1

    እኔየሚገርሙኝ ካሜራ ማኖቹ አጅብ

  • @ጀማልሰይድ-ኈ1ሐ
    @ጀማልሰይድ-ኈ1ሐ Год назад

    😭😭😭💔💔

  • @bilage6119
    @bilage6119 Год назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 Год назад +1

    ዛሬየስን ቱሞባይል ተሰርቆይሆን እነሌቦ እዛናቸው

  • @እናቴማሪያም
    @እናቴማሪያም Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @sebsebiehaile1790
    @sebsebiehaile1790 Год назад

    Human life is subject to both good and bad. A baby cries when it is born. He joins the world community in tears. He will line up to share the good and bad things that generations have kept in the world.
    He adds his own evil or good.
    He runs, he goes down, he goes out. He gets stronger, he gets tired.
    But after running on the loose field of life, by some chance and reason, he crosses the ups and downs and returns to the dust.
    It is not he "who weeps" when he is separated from life, but the remaining man who is on "duty" in the cycle of death.
    Madingo, may God rest your soul in heaven.
    Sebsebie Haile Wolde

  • @tigisttade9057
    @tigisttade9057 Год назад

    ምንማለትእዳለብኚአላዕቅምልቢተሰበርበባታጠብኩ

    • @tigisttade9057
      @tigisttade9057 Год назад

      ነበስይማርሌላምንይባላል

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +1

    አይ አንች አለም
    ነገ የማን ተራ ይሆን😭😭😭😭😭😭

  • @bilage6119
    @bilage6119 Год назад

    😭😭😭😭😱

  • @manetgboshemanetegboshe530
    @manetgboshemanetegboshe530 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @melakutibebu3339
    @melakutibebu3339 Год назад

    Rip

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Год назад +1

    በመቀብር ለይ ቆመው ፎቶ የሚየነሱት ምን ይበለሉ አሁን ከነሱ በነበረ ሰው ለይ ቆመው ፎቶ የነሰሉ

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Год назад

    ከሱ መሞት የሰዮች ግፊያ ሰውነት ይጎደል

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok Год назад

    እናተ መቃብር ላይ የቆማችሁት ምንአይነት ብልግና ነው ቀብር ላይ አይቆምም

  • @timatim1607
    @timatim1607 Год назад +1

    አትሻብኝ ሰው እየሞተ ካሜራ አይ ነገ እናተም ተራኛናችሁ ቱው

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 Год назад

    የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , የሀዋርያት ሥራ.24:15 ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው አልአዛር ከሞት ሲነሳ በህይወት የነበሩት ሰዎች አይተውታል በድጋሚ እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ በዚሁ ምድር ላይ ይኖር ነበር ማሪያም አልአዛር ከሞት ይነሳል ብላ የምታምነው በመጨረሻው ጊዜ ብቻ ነበር ዮሐንስ.11:44 ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ እንደሚገልፀው የሞቱት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እንዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው መዝሙር.36 (37) 9-11, 29 ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከታላቁ መከራ ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀላቸው የዘላለም ህይወት የሚሻገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች የአምላክ ቃል የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስን ለመማር ፈቃደኛ አይደሉም ስለሆነም ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደጠፉት ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች በህይወት ስለማይኖሩ የሞቱት ሰዎች ሲነሱ ማየት አይችሉም ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እንየው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ሲፈልጉኝ አያገኙኝም ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተናቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ እና በክርስቶስ መንግስት ስር ለዘላለም ለመኖር የሚያስችሉንን መስፈርቶች ለማወቅ መፅሐፍ ቅዱስን መማራችንን መቀጠል አስፈላጊ ነው ኢሳያስ.48:17,18 ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21

  • @semiraawaleni8464
    @semiraawaleni8464 Год назад

    Nebs ymar 😭💔

  • @hanasare7422
    @hanasare7422 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @procell803
    @procell803 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭