Anchor Media አዲስ አበባ የህዝብ ቁጣ ሊፈነዳ ይችላል፥ የፋኖ ድሎችና የአገዛዙ የጭካኔ እርምጃዎች፥ የህውሀት መሪዎች ድጅ ጥናት በአዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 288

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 6 часов назад +38

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ አለኝታ እንዲሁም ለኢትዮጵያ አንድነት ለሚታገለው ፋኖ❤❤❤❤

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 6 часов назад +31

    ብልፅግና ለሺ አመት ተጠርጎ የማይፀዳ ቆሻሻ ነው በኢትዮጵያ ላይ የከመረው አዲስ አበባ ህዝብ የህልውና አደጋ ውስጥ ነው ያለው ንቃ ጥቂት ታገል እራስህን አድን ድል ለፍኖ እናሸንፍለን

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 4 часа назад +32

    ይገርማል የኢትዮጵያ ሀይል አማራ ነው ለካ። ፋኖ በብዙ ጫና ተሽሎክልኮ በመደራጀት የህገርን ባለ ጀት ባለ ታንክ ባለ ከባድ መሳርያ እና ባለ በጀት ሰራዊት መግብያ መውጫ ማሳጣቱ እጅግ ግሩም ነው።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 6 часов назад +40

    አንድ እውነትም አለ አሜሪካና ቡችሎቿ በአማራ ክልል ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና መከራ እያዩና እየሰሙ ዝም የሚሉት አማራ እንዲጠፋ ስለሚፈልጉብቻ ነው፤፣፣፣፣፣

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 4 часа назад +2

      እውነት ነው እጃቸውማ አለበት እግዝአብሔር ይፈርዳል በሁሉም እጁ ያለበት ሁሉም ዋጋ ይከፍሉበታል

    • @merd24
      @merd24 4 часа назад +6

      ልክ ነው ግን አማራ ደግሞ ፈጣሪን ይዞ ያሸንፋል

    • @berhanuwondimu3876
      @berhanuwondimu3876 4 часа назад +1

      We need support us a country & us a region but western nations never help with out get noting !!!!

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 6 часов назад +27

    መሳይ አንተ እዐነተኛ ሚዛዊ ጋዜጠኛ ነሕ እግዚያብሔር ይባርክሕ
    ኑርልን❤🙏

  • @abyo6203
    @abyo6203 6 часов назад +15

    መሳይ ኑርልን በርታ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 6 часов назад +22

    ⭕️ ደሃ አፈናቅሎ ፎቅ የሰራ : ባለሃብት በለው: አረብ በለው: አሜሪካ .....ተነጥቆ ለባለቤቱ_ተፈናቃይ እንደሚመለስለት ማወቅ አለበት!!የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 6 часов назад +15

    ድል ለአማራው ፋኖ እውነትን ይዘው ለሚፋለሙት ❤😢

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 3 часа назад +14

    ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉

  • @AklesiyaSalam
    @AklesiyaSalam 6 часов назад +16

    ድል ለአማራ ፋኞ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 5 часов назад +20

    አይጠፋም አንድቀን ይፈነዳል እንዳፈረሱ እነሱም ይፈርሳሉ ፋኖ ሆኖ መታገል ነው ድል ለፋፋኖኖ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 6 часов назад +16

    ሕዝቤ ከፋኖ በስተቀር ኢትዮፓያ ዉስጥ ሕዝብን የሚወክል ትክክለኛ ፓርቲ የለም በተለይ በኦሮሙዉ ኢትዮፕያዊ ስም የተዋቀሩ ፓርቲዎች አንዳቸዉም ኦሮሞንም ሐገርርን አይወክሉም : በትግራዩም በኩል እንደዛዉ ያለዉ አንድ አማራጭ ፋኖን ደግፉ : ፋኖን ሊደራደር የሚችል ሐይል የለም ድል ለፋኖ🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 5 часов назад +14

    ጀግናው ጋዜጠኛ እና ጀግናው ዘውዱ ሾው እንኳን ደህና መጣችሁ እንቁ ኢትዬጵያውያን በርቱልን እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Getenetwale
    @Getenetwale 6 часов назад +11

    ድል ለፋኖ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 часа назад +11

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ጀግኖቻችን በርቱ አፍነውን በአፈሙዝ ልገዙን ደፋ ቀና ብሉም አልቻሉም ጭንቅ በጭንቅ ሆነዋል።በርቱ

  • @abnetwolde5397
    @abnetwolde5397 3 часа назад +8

    ይመችህ ዘውዱ ከነቤተሰቦችህ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ድል ለኢትዮጵያ

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 5 часов назад +14

    የአኢትዮዽያ ህዝብ ሆይ አብይ ሰው መስሎህ ሆ ብለክ እላይ አውጥተኸዋል አሁን ደሞ ሆ ብለክ አውርደው ይሄን ዲያብሎስ ከነግብራበሩ ሲገለጥ ዲያብሎስ ሆኖ ተገኝትዋልና

    • @genettaddesse8748
      @genettaddesse8748 59 минут назад +1

      መቸም እግዚአብሔር ምህረቱ አያልቅምና በንስሃ ይምረው ይሆናል አለዚያ ግን፣ ለሚገዳደሩት መጨረሻቸው፣
      ኢሳይያስ 14: 12 - 20
      ¹² አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ!
      ¹³ አንተን በልብህ፦ ወደ ሰምይ ዐርጋለሁ፥ ዙፋኔንም ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፥ በሰሜንም ዳርቻ በመሰብሰቢያ ተራራ ላይ እቀመጣለሁ፤
      ¹⁴ ከዳመናዎች ከፍታ በላይ ዐርጋለሁ፥ በልዑልም እመሰላለሁ አልህ።
      ¹⁵ ነገር ግን ወደ ሲኦል ወደ ጕድጓዱም ጥልቅ ትወርዳለህ።
      ¹⁶ የሚያዩህ ይመለከቱሃልና፦ በውኑ ምድርን ያንቀጠቀጠ፥ መንግሥታትንም ያናወጠ፥
      ¹⁷ ዓለሙን ሁሉ ባድማ ያደረገ፥ ከተሞችንም ያፈረሰ፥ ምርከኞቹንም ወደ ቤታቸው ያልሰደደ ሰው ይህ ነውን? ብለው ያስተውሉሃል።
      ¹⁸ የአሕዛብ ነገሥታት ሁሉ በየቤታቸው በክብር አንቀላፍተዋል።
      ¹⁹ አንተ ግን እንደ ተጠላ ቅርንጫፍ ከመቃብርህ ተጥለሃል፤ በሰይፍም የተወጉት፥ ተገድለውም ወደ ጕድጓዱ ድንጋዮች የወረዱት ከድነውሃል፤ እንደ ተረገጠም ሬሳ ሆነሃል።
      ²⁰ ምድርህን አጥፍተሃልና፥ ሕዝብህንም ገድለሃልና ከእነርሱ ጋር በመቃብር በአንድነት አትሆንም፤ የክፉዎች ዘር ለዘላለም የተጠራ አይሆንም።

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 5 часов назад +15

    የኢትዮጵያ ህልውና ከመበታተን አደጋ ለመታደግ ህዝባዊ አመፅ ለማስነሳት ሚዲያዎች ከፍ ያለ ሚና ይጠበቅባቸዋል::

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 5 часов назад +9

    ባእድ አምልኮ ዛፍ ቅቤ መቀባት የሰው ደም መጠጣት ነው የሚያውቁት ለዚህ ነው ኦርቶዶክስን የሚጠሉት ሀይማኖት ስለሌላቸው አርርቻ መሀት አምጥቶባቸዋል እነዚህ አራጆች ድል ለፋፋኖኖ

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 6 часов назад +9

    ትክክል

  • @mikeayelyen1724
    @mikeayelyen1724 6 часов назад +9

    You right

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 4 часа назад +8

    እንደሞን አደራችሑ ውድ ወንድሞቻችን የኢትዮጲያ ሕዝብ አይኖች ናችሑ በርቱልን

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 6 часов назад +14

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ሰራዊት ነው እያሽነፈ ነው::

  • @MeleseMekonen-mp3jb
    @MeleseMekonen-mp3jb 3 часа назад +4

    ከፋና ትግል በመቀጠል ለአማራ ህሉውና የቆማቹህ ብዙ ጋዜጠኞች ከልብ ነው የምንወዳቹህ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 часа назад +5

    የኦሮሞ ወገናችን የተግራይ የደቡብ የአፋር የሱማሌ ወዘተ ወገናችን ተነስ ከፋኖ ጎን ከአማራ ወገንህ ጎን ቆመህ ሀገርህን ኢትዮጵያን ነፃ አውጣ።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Час назад

    ትክክል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanealemu217
    @adanealemu217 5 часов назад +5

    መሳይ በጣም በርታልን እንድዚህ ነው ቆፍጠን ቆምጨጭ ሀቅ ሀቁን 👍👍👍

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 5 часов назад +10

    እምቢኝ በል የዲያብሎስ አሻንጉሊት አትሁን እግዚአብሔርን ይዘን እንነሳ

  • @AbGa-h5v
    @AbGa-h5v 5 часов назад +4

    ቁልፍን አግኝተህዋል ጎበዝ።

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 5 часов назад +4

    መሳይ ጀግናችን ዘውዱ እንገዳችን!?የፓርቲዎች መግጫ የጊዜ ጉዳይ ነው ፋኖ አዲስ አበባ ገብቷል አዲስ አበቢ ለራስህ ህልውና ስትል ፋኖን ተቀላቀል ብልግና ፈርሰል!"

  • @NatiAmbaye-hx6dx
    @NatiAmbaye-hx6dx 6 часов назад +7

    Selam Mesay hulem nurilin E/G yitebikh ayizoh berta

  • @merd24
    @merd24 4 часа назад +3

    እየፈፀሙት ያለው በጥድፊያ ነው
    አንድ የሀገር ዋና ከተማ በዚህ ደረጃ ሲወድም ዝም ብላችሁ አሁን ሁሉም ግፍ ከተፈፀመበት በኋላ መጮህ ምንም ትርጉም የለውም። ይልቅ ቀን ሲወጣ ቦታችሁን ስለምትረከቡ እያንዳንዱ ግለሰብ የራሱን ካርታ በክብር ያስቀምጥ። አዲስ አበባን በግሬደር ነው ሕዝቡ በተኛበት ያፈረሱበት። ፍፁም ጭካኔ የተሞላበት ሥራ ነው እየተሰራ ያለው። ዝምታው ይበቃል

  • @baelove9407
    @baelove9407 5 часов назад +5

    ድል ለነበልባሎቹ❤❤❤❤❤ነገ ሁሉም ወደ ቦታው ይመለሳል ምድረ ሌባ ባለሀብት❤❤መሳይ እድሜ ይስጥህ

  • @abdurahmamgetahun7147
    @abdurahmamgetahun7147 6 часов назад +6

    ወንድም ዘውዱ እና መሳይ ሰላም ብያለሁ

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 6 часов назад +4

    Mesay blessed ❤

  • @ZewdieGetahune-q9i
    @ZewdieGetahune-q9i 4 часа назад +4

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @SurafelAsfaw-w9b
    @SurafelAsfaw-w9b 4 часа назад +5

    እግዚኦ አነሳሱን ድረሱልን ተጨንቀናል በትንሽ መነሳሳት ሕዝብ ሆ ብሎ ለመነሳት ተዘጋጅተናል

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 5 часов назад +5

    ቢመችሽም ባይመችሽም ቨገር ፊንፊኔ አይሆንልሽም የሚለው ፉከራ አሁን ነው ሚያስፈልገው የአዲሳባ ማህረሰብ ተነስ ከዚ በላይ ምን ሊመጣ እግዚአብሔር ሞገስ ይሆነናል ዲያብሎስን ነውና ልንዋጋ የወጣነው ተነሱ !

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 5 часов назад +6

    ድል ለአሳረኛው የአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @SurafelAsfaw-w9b
    @SurafelAsfaw-w9b 4 часа назад +3

    አዎ የአዲስ አበባ ሕዝብ የምንፈልገው ፈጣንና ትንሽ ማነሳሻ ብቻ ነው ተሰቃየን ደም እያለቀስን ነውና እባካችሁ ፈጥናችሁ አስነሱን ከፋኖ በፊት ቀድመን በብሶት በሚንቀለቀለው ሀይላችን መንግስትን ማስወገድ እንችላለንና ድረሱልን ፋኖም እያፀዳው ይደርስልልናል ..... እግዚኦ እንነሳ እንነሳ እንነ......ሳ

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 4 часа назад +3

    በጣም ነው የሚያሳዝነው የአዲሳባ ህዝብ ምን ሆነው ነው እቤታቸው ሲፈርስ ፀጥ የሚሉት ከዚህ የበለጠ መከራ የለም ለምን ሰላማዊ ስር ወተው አይጮሁም ሰው ካላመፀ ነገሩ እየባሰ ነው የሚመጣው

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 3 часа назад +3

    ህዌሀት ብልፅግና እኮ ስም ነው የቀየሩት ሁለቱም አንድ ናቸው
    የህዝቡን ጠፍጥፈን እንጋግር አሉ እኮ

  • @deredamot
    @deredamot 4 часа назад +3

    በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው ሴራ በጣም ያሳዝናል መኖሪያ ያጣ እያፈረሱ፣በርሀብ እየቆሉ እያወደሟት ነው።

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 6 часов назад +7

    Keep it up messy! We are watching your reports daily.

  • @HermonYakob
    @HermonYakob 5 часов назад +2

    እናመሠግናለን

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 4 часа назад +3

    አዲስ አበባ ላይ ብያንስ እሁድ ከቤት ያለመውጣት አድማ ማድረግ እንዴት አልቻለም ያዲሳባ ህዝብ። ተመችቶታል ህዝቡ

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 4 часа назад +3

    በጣም ያሣዝናል ካሽ ዘውድ ሥላየውሕ ደሥብሎኞል አቶ ኡመርንም ዘግተውታል እንደምንም አስከፊቱት

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 5 часов назад +7

    ተነስ አዲሳቤ የሚል ወረቀት በየሰፈሩ ይበተን የትግል ቅስቀሳ ይደረግ

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 4 часа назад +4

    አቤት አቤት አመላክ ለኢትዮጵያ ድረስላት ::

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 6 часов назад +4

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @kebe7097
    @kebe7097 5 часов назад +3

    መስይ ትንታጉ ጋዜጠኛ ኑሩን በሰላም ወድ ወንድማችን 🏆🏆🏆

  • @SalyeGetachew
    @SalyeGetachew 4 часа назад +3

    መሳይ እባክህን አነተ ሚድያ ላይ ስለ አድስ አበባና ወጣቶች የምለው አለኝ

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 5 часов назад +5

    ደረቅ መንግሥት ነኝ ተብዬ ዱሩዬ

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 6 часов назад +2

    መልካም ጉብኝት ዘውዱ ። ፈታበል ወዳጄ ።

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 4 часа назад +3

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 3 часа назад +2

    እናስመሰግናለን ጀግኖቻችን ! ተወዳጁ መሳይ የጠቀስካቸዉ የመራዊ ዙሪያዎች የዘመነ ካሴ የትዉልድ ቦታ ሰለሆነ ብርሀኑ ጂሉ እዚያ ዘመነንን አገኛለሁ ብሎ ይሆናል ንፁሀንን የሚጨፍጭፍ ይህ የዕብድ ስብስብ ዉድቀቱ ሩቅ አይሆንም ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ እናሸንፋለን !!!

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 часов назад +4

    ፍኖን ማንበርከክ ህልም ብቻ ነው! No more Oromema

  • @nahomeNat
    @nahomeNat 6 часов назад +5

    ዘውዱዬ አይዞህ ደሞ ጉስቁል ብለሃል ያልፋል 😢

  • @Alemu-h5h
    @Alemu-h5h 3 часа назад +3

    የአዲስ አበባ ሕዝብ በልጆቹ እንዴት ነፃ ይውጣ ለምሣሌ ወታደር ያለመስፅዋትነት ድል የለም ይላል አንድ ወታደር ከጠላት የተወረወረበትን ቦንብ በአየር ላይ ቀለብ አርጎ መልሦ ወደ ጠላቱ በመወርወር ጠላቱን ይደመሥሣል የጦር ሜዳ ጀብድ ጀግና ኒሻን ይሸለማል ሹመትም ይሠጠዋል የአዲስ አበባ ሕዝብ ከውጭ ጠላት የባሠ ከቤትህ በር ላይ እየየገደለህ ነው መወሰንና በአንድነት መነሣት ነው እድሉ ሀምሣ ሀምሣ ነው ወይም ሞት ወይም ሽረት ።

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 5 часов назад +4

    ጭራሽ አዲስ አበባ ላይ አሞት ያለው ህዝብ የለም። ህዝብ ተብሎም የሚጠራ ህዝብ የለም።

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 часа назад

    በርቱልን

  • @AbdiBedewi-l5f
    @AbdiBedewi-l5f 5 часов назад +2

    መሳይ የህዝብ ልጅ ሁሌም ከጎናችን ስለሆክ ከልብ እናመስናለን ሰዎቹ ምንም ቢመጣ ከማውደም አይመለሱም ምክንያቱም ብቀላ ላይ ናቸው ምናልባት ህዝቡ አንድ ላይ ሆብሎ ከወጣ ፈሪዎች ስለሆኑ ደንብረው ያቆሙ ነበር በተረፈ በፍፁም ልማት አይደለም ማን ያስተባብረን

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 2 часа назад +1

    በርቱ በርቱ ድል ለኢትዮጵያውያን !!!

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x 29 минут назад

    ድልልልልል ለአማራው ፋኖ

  • @keberonAbera
    @keberonAbera 6 часов назад +17

    የአዲስ አበባ ልጅ እየተደራጀ ነው በየሠፈሩ እየተነጋገረ ነው

    • @TigistGosaye-g9i
      @TigistGosaye-g9i 4 часа назад +1

      Ena managarehe beletsegena ewaqe nawe
      Yamayewara tawaralachehu
      Hulu nagare wara wara
      Ayewaram betayum alayanem nawe yamebalawe
      Abeye jalawochun yazagajelachehule.

    • @nigetube6038
      @nigetube6038 4 часа назад

      ​@@TigistGosaye-g9iስለምን እንደ ፃፍሽ እራሱ አይነበብም መጀመርያ ተምረሽ ነው መፃፍ ያለብሽ

    • @birratedhowai6799
      @birratedhowai6799 3 часа назад

      Demolishing the capital city is indirctly destroying the unity of the people.

    • @TigistGosaye-g9i
      @TigistGosaye-g9i 2 часа назад

      @@nigetube6038 macham ayegabahem kķ

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 3 часа назад +2

    ፋኖ የአዲሳባን በር ማንኩዋኩዋት አለብት

  • @toti5122
    @toti5122 21 минуту назад +1

    ፋኖ 20ም 30ም እየሆነ ጦርነቱን ከአማራ ክልል የግድ ማውጣት አለበት። መሃሉ ሳስቷል፣ ከአማራ ክልል ውጪ ባሉ ከተሞች እየገባ የብልጽግናን መዋቅር ማፈራረስ ይጠበቅበታል።

  • @bibiadenew3231
    @bibiadenew3231 49 минут назад +2

    የአደስ አበባ ሕዝብ እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን,ለለውጥ ለእድገት ነው የሚነሳው። እናንተ በጨለማ እንድንኖር ነው የምትፈልጉት ግን አይሳካላችሁም።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 часа назад +2

    ሁሉም ፋኖን ይደግፍ ሁሉም ፋኖን ይቀላቀላል ። ተነስ ተነስ ተነስ ታገል።

  • @alismu.8390
    @alismu.8390 5 часов назад +3

    ይህ አላዋቂና ጨቅላ አገዛዝ በእንቅጩ ካልተቀጨ የህዝቡ ሰቆቃ ሜብቂያ አይኖረውም!

  • @birhanblackorbit
    @birhanblackorbit 4 часа назад +3

    Anchor❤❤❤❤

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 7 минут назад

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 3 часа назад +1

    Great start ❤❤❤❤

  • @HermonYakob
    @HermonYakob 5 часов назад +1

    እውነት ነው ዘውዱ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 часа назад +1

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልዩነቱን አስወግዶ አንድ ሆን ይህን አገዛዝ ጥለን በጋራ በሚያስማሙን ተስማማምተን በጋራ በአንድነት ኢትዮጵያን እንገንባ።

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 5 часов назад +2

    Victory Victory to fano 🎉🎉🎉

  • @ካባቶቻችንጎንእንቆማለን

    ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ እያሉ ጥቁር ፋሺስት ናቸው እነ አብይ

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 2 часа назад +1

    ውንድም ዘውዱ እንኳን እየንህ እወ ጠፋህብን ነበር እንኳንም ደህና ሆንክ

  • @SeadChanie
    @SeadChanie 2 часа назад

    ድል ለፋኖ 🎉🎉

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Час назад

    እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمةاسيني
    @فاطمةاسيني 6 часов назад +3

    ያደረገው የአዲስ አበባ ሰዎች መተኛት ነው አንደዚህ የልብ ልብ የሰጣቸው ህዝብ ያሸነፍል አንዳለ ቢነሳ ህዝብ ምንም ማረግ አየቸልም ነበር

  • @U_Too
    @U_Too 4 часа назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ፈሪ ህዝብ ነው።ስለኢትዮጵያ ያነበብኩት ታሪክ በዚህ በአይኔ የማየው የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አለው።
    ኦህዴድ በትግራይ ጦርነት ጊዜ
    **አዲስ አበባ መንደር አንሳ አንሳ ሆናለች
    **ወለጋን ከዐማራ ማጽዳት ችሏል። ** ትግራይን ለማኝ ማድረግ ችሏል
    **የህዝብ ቁጥር መቀነስ ችሏል
    **ሥራ አጥና ወላጅ አልባ ወጣቶችን ቁጥር በጦርነት መቀነስ ችሏል።
    **በዐማራ ጦርነት ጊዜ ኦህዴድ
    **አዲስ አበባን አፍርሶ ጨርሷል
    **ከፍተኛ የሃብት ምዝበራ አድርጓል።
    **የህዝብ ቁጥር እየቀነሰ ነው።
    **ሥራ አጥና ወላጅ አልባ ወጣቶችን ቁጥር በጦርነት መቀነስ ችሏል።
    እንዳንዷ ጦርነት ዓላማ አላት።

  • @solomon3431
    @solomon3431 Час назад

    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 часа назад +1

    ያው በጀቱ እኮ የህወሃት መሪዎች ለመዝረፍ እንዲመቻቸው ነው።

  • @bibiadenew3231
    @bibiadenew3231 43 минуты назад +2

    ኢትዮጵያዊ 99.9 ከአብይ አህመድ ጋር። ነው። የቁራ መልክተኞች ጩሁ የሚሰማችሁ ካለ ። ግን የለምምምምምም

  • @boundlessvideos
    @boundlessvideos 5 часов назад +1

    Great to hear from you Zewdu. Hopefully Zewdu Show will be open soon. Enjoy your vacation. Thank you all

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 6 часов назад +2

    አዲስ አበቤ አትነሳምወይ የፋኖ ትግል ያንተ አይደለምወይ !

  • @deredamot
    @deredamot 4 часа назад +1

    የአማራ ህዝብ መቸነው አንድ የሚሆነው መቼ ነው የሚነቃው በባንዳነት የሚያገለግለው ያሳዝናል ኦሮሞ ከዲያስፓራው እስከ አገር ቤት ተቃዋሚ ሀይሎች አስከጫካው ተዋጊ፣ኦህዴድ ድምፃቸውን አጥፍተው በአንድላይ እየሰሩ ነው።

  • @mussietaddese6722
    @mussietaddese6722 6 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 5 часов назад +2

    They know international media because Fano out strong

  • @glory3954
    @glory3954 2 часа назад

    እንደ አዲስ አበባ ሰው ወራዳ የለም የአንድ ሰው ማንነቱ የሚገነባው በትምህርት ቤት በቤተ እምነት እና በአካባቢው ማህበረሰብ ነው አይኑ እያየ ይሄን ሲንዱት ዝም ብሎ ያያል በቁም ነው እየገደሉህ ያሉት በጣም ያሳፍራል

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Час назад

    ደናአደራቺህ ዋላቺህ መሳይ የምንወድህ እድሜእናጤና እወነተን ተጋፋጥክልን ጀገናቺን ድል ለዳወይተ ህዝ አማራንመሳደብ አቁሙ አማራ ዘረኛ ተጋፊ አደለም እገዚቤረሆይ የዳወተህዝብ አማራ እድታበዛ ክብረሞገሰ በነፃነተ መኖረ መሰራተ የሚቺለወ አማራ ሲኖረነወ እወቁተ ካለአማራ መብተህን ታጣለህ ተረገጣለህ ሞገሰህ አማራነወ ተነሱ ሌሉቺ ክልሉቺሁሉ ተሰለቅጣላቺህ

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 4 часа назад +2

    ህውዋት ቢያነሰራራ ለትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ ነው ። አብይ ደግሞ የሚለማመጣቸው ከአማራ ህዝብ ጋር እንዳይተባበሩበት ስለሚፈራ ነው ።እኛ አሁን እናንተም እነሱ እንደጀመሩት ይጨርሱ እናንተ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ የአማራ ህዝብና ፋኖ የሚለው ላይ አትኩራችሁ ብትሰሩ። ህውዋት የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅ ነው ። ይሄ ዲያቢሎስ ጅኒ እብይን እንፌት እንቀብረው በሚለው ብትሰሩና የተኛውን የአዲስ አበባንና ነዋሪና በውጪ የሚኖረውን ዲይስፖራው የሚይነቃ ውይይት ብታረጉ። አባካችሁ የዚህ የእኩይ ዲያቢሎስ አብይን እድሜ እንዴት እነሳጥር ብላችሁ ብትሰሩ።ሁላችሁም ለኢትዮጲያ ህዝብና ለፋኖ ትግል አስትዋፅኦ እናደርጋለን የምትሉ ዩቱበሮችና ሚዲያዎች ትኩረታችሁ አድርጉ።

  • @Jo05319
    @Jo05319 Час назад

    Thanks

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 6 часов назад +1

    እሕሕሕሕ ያማል😢😢😢

  • @Ha1230
    @Ha1230 6 часов назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን መሳይ።

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 часов назад

    Great Zewdu! Enjoy your vacation!/Well deserved!!

  • @almazyigeltu888
    @almazyigeltu888 43 минуты назад

    ባለ ጌዜ ነኝ ብለህ ደሀውን አፈናቅለህ ፍቅ ገንብቼ በሰላም እኖራለው ብለህ አታስብ ካልደፈረሰ አይጠራም

  • @Tenblobay9397
    @Tenblobay9397 29 минут назад

    Zewudu you are right these parties must be boycotted from nonsense group.

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 5 часов назад +1

    ከመለፈፍ ይልቅ ፋኖን ይወክላሉ ተብለው አፈ ጮሌ ጥቂት ግለሰቦች የትህነግ ግሪት ናቸው. ለምሳሌ እንጂኔር ይልቃል የብርሃኑ ጁላ አወዳሽ መታየት አለበት. ፋኖ የሚሰይማቸው በአፈ ጮሌ አውደልዳይ ሳይሆን ማንነታቸውና በተግባር ምንነታቸው መለካት አለበት. የፋኖ ስብዕና የአላቸውን ምረጡ. የጭቅጭቅ ቤትና መጓተት መቆም አለበት. መጨረሻ ላይ የምለው የአማራ ፋኖ ሕልውና ላይ መደራደር ይቁም. ቆራጥ ሁኑ.
    የአማራ ፋኖ የሕልውና ትግል ከአብይ በበለጠ የጐዱ ግለሰቦችን በቃ መባል አለባቸው. ፋኖ ተስፋነቱ ለአማራ ብቻ አይደለም. ትዕግሥት ጥሩ ነው. ግን ሲበዛ ማር ይመራል.