የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |የጳውሎስ መልዕክት መግቢያ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • መግቢያ

Комментарии • 74

  • @firealemtessema6607
    @firealemtessema6607 2 года назад +20

    በእውነት የአምላክን ቃል ከመማር በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ተባረክ በእውነት!

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 5 месяцев назад

    አሜን አሜን God bless you pastor thank u

  • @GraceHeals
    @GraceHeals 9 месяцев назад

    በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት አገልጋይ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Год назад

    getan selanti amesgenalhugn pasterye tebark besemut besemut aytegebem edemi tena yeseth zeminh yebark

  • @user-qv4zq6mc9c
    @user-qv4zq6mc9c 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @bethelihembiru986
    @bethelihembiru986 2 года назад +7

    ፓስተር ያንተን ትምኸርቶች መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ከብዙው አንዱና ዋናው ከምድርና ከስጋ ጋር ተላቅቂያለሁ : ከኔ ነት ብቻ ፀሎቴ ወጥቻለሁ በረታሁ ብዙ ሰአት በግዴታ ሳይሆን በደሰታ መፀለይ ጀመርኩ :ለሒወት ያለኝ አመለካከት ተቀየረ : በበለጠ ሰማይ ናፈቀኝ: በቀልና ቂም ከውሰጤ ጠፋ: በወንጌል ሰውን መፍራትና ማፈር ተውኩ ወንጌል ስናገር ሁላ ውስጤ ይቃጠልብኛል : ስታስተምር እና ስትፀልይ መንፈስ ቅዱስ ይነካኛል ያለፉኝን ስብከቶችንም እየሰማሁ ነው ምነው ከዚ በፊት ባገኘሁኸ ብዬ ተመኘሁ ግን ጌታ አዋቂ ነው እና ፓስተር ፍሬ አፍርተሀል: በርታ: ቀጥል :ሳይኸ እራሱ የሆነ ነገር እንደሚቀበል: ህፃን ደስ ይለኛል: ትምኸርቶችኸን በብዛት 2ጊዜ ነው እምሰማቸው:ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከዚ በላይ ይብራልህ thank you እወድሀለው

  • @fentayejemberie1494
    @fentayejemberie1494 Год назад

    Ammmen

  • @etetubahru6891
    @etetubahru6891 Год назад

    Thanks ,somhach for the word of God be bless .

  • @user-jr7bf4ww4g
    @user-jr7bf4ww4g Год назад

    I have get a big change in my christanity thank you pastor God bless you

  • @user-sw9zo5bc4h
    @user-sw9zo5bc4h 6 месяцев назад

    God bless you with his great blessings!!!

  • @edenwoldai381
    @edenwoldai381 2 года назад +9

    ጎይታ ይባርኽካ ፓስተር። ዘመንእ፤ ዘርህን ያንተ የሆነ ሀሉ ይባረኽ ቅባትህን የንጀርብብ።

  • @emmanueladdis7039
    @emmanueladdis7039 2 года назад +5

    ይህም ያህል ለቃሉ ጊዜ ሰጥተህ ለትውልዱ ስለምታቀርብ ጌታ ዋጋህን ይክፈልህ የትውልዳችን አይን ይከፈት ጌታ ይርዳን ፤ቃሉን ላለማጥናት ምንም ምክንያት የለንም እንዲህ ተዘጋጅቶልን

  • @TihitinaBirhan
    @TihitinaBirhan 2 года назад

    ፓስተርዬ ተባረክ

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Год назад

    Thank you. God Bless You!!!

  • @mekdasm5343
    @mekdasm5343 2 года назад

    Ameeeeeeeeeen

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 Год назад

    Hi Asfaw God bless you brother, i kew you in Italy long time ago that time i was not that much matured but it was such wonderful love & present of God, still you stan for Alemght God. I flwo your master life you teached in yt stay bless more

  • @fentayejemberie1494
    @fentayejemberie1494 Год назад

    ተባረክ ተጠቅሚአለሑ ያብዛልሕ

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 Год назад

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ ተባረክ ፓስተርዬ

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 Год назад

    GETA abzto yebarkh pastor 🥰

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 года назад +2

    Thank you for the Blessing songs too

  • @semonegnawere
    @semonegnawere Год назад

    benetsa yetekebelachehutn benetsa setu . . . endemil.... yehn yekebere ewnet share eyareken selale ... egziyabeher tsegawun yabzaleh!!

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 2 года назад +1

    አሜን አሜን ፓስተር ተባረክልን ዘመንህ ይለምልም፤ በዚህች በለሊት እንጀራ ጋግራ ወጥ ሠርታ ደግሞ ሲነጋ ወደሥራ የምትሮጠዋን የልጆች እናት ደግሞ በተጨማሪ ለወንጌል እንድትሮጥ መንፈስ ቅዱሥ እንዲያሥታጥቃት ፀልየሃል፤የለመንነውን እንደተቀበልን እንቆጥራለን፤ተባረክ፡፡

  • @Ayantu9446
    @Ayantu9446 8 месяцев назад

    ፓስተር Asfaw የጌታ ጸጋ ይብዛልህ!
    ሁሌም ስለትምህርት ጥያቀ ሲኖረኝ ይሄን ቻናል ነዉ የምፈትሸዉ እና መልስ የማገኘዉ፤ ምክነያቱም ትምህርቱ ከ መጽሐፍ ቅዱስ ዉጪ ያልወጣ ስለሆነ ነዉ። ዘመንህ ይባረክ፥ አመሰግናለሁ!!

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 2 года назад +3

    Glory to God hallelujah. May the Lord bless you more Pastor 🙏😍

  • @ejegbelachew8942
    @ejegbelachew8942 2 года назад +3

    Thank you pastor Asfaw . it was a wonderful teaching. it is very helpful for my Ageleglot specially it helps for our bible study for our team . I praise God for giving you all this teaching and understanding . be blessed

  • @luladayalamrewe8787
    @luladayalamrewe8787 2 года назад +3

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ሰላም ይብዛላችሁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው አሜን

  • @zewduadera4526
    @zewduadera4526 11 месяцев назад

    “እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ።”
    - መዝሙር 128፥5

  • @lamiflawassociate6745
    @lamiflawassociate6745 2 месяца назад

    💌💌💌💌💌💌

  • @hirutfeyisa9928
    @hirutfeyisa9928 2 года назад

    Tebarek geta zemenihn yebarke yeha agelgelot lebzwach yesfa yedrese tebarek

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 2 года назад

    Tebarekilign Pastor geta Jesus yibarkih Amen Amen 🙏🏽

  • @Bekias21
    @Bekias21 2 года назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ፓስተር አስፋው ። ድንቅ ትምህርት እና በመንፈስ ቅዱስ የሆነ መቃተት ነው ። የአገልግሎትህ ዘመን የበረከት ፣ የመከናወን እና የድል መንሳት ይሁንልህ ።

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 года назад +1

    Tebarek dear Pastor

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 года назад +1

    Bless you Pastor, your humility is indeed a lesson.

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 года назад

    የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ቃሉን የሰጠን እርሱ የታመነ አምላክ ነው የሰማነው የተማርነው ቅዱስ ቃልህ ህይወታንን አይምሮአችንን ይለውጠን ይቀድሰን የቃልህ ፍች ብርሃን ይብራልን በድካማችን ሁሉ የምታግዘን የምትራራልን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ በሐዋርያት ዘመን እንደ ሰራህ ና ወደ ቤተክርስቲያን ና ወደ ህይወታችን ካለ አንተ መቆም አንችልምና እንወድሃለን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ አሜን ፓስተርዬ ተባረክ ከእውቀትህ እያካፈልከን እያስተማርከን እየፀለይክልን ነው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ጤናህ ኑሮህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ሁሉ በጌታ እየሱስ ስም የተባረከ የተጠበቀ ይሁን መውጣት መግባትህ የተባረከ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ሀይል ጉልበት አዲስ ቅባት ይጨምርልህ ያብዛልህ እንወድሃለን እናመሰግናለን ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 года назад +2

      ተባረኪ፣ የሚባርኩ ይባረካሉና።

    • @demissiedotamo5866
      @demissiedotamo5866 2 года назад

      ፓስተር ተርሴስ ከታማ የምትገኝው እስፔን ወይ የት ነት

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 года назад +1

    ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @kidschristiantv2661
    @kidschristiantv2661 2 года назад +1

    God bless you pastor !

  • @petergabure8385
    @petergabure8385 2 года назад +1

    God blessed you

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 2 года назад

    Tebarek bebzu pastor🙏🙏🙌🙌❤️❤️🌿🌿👏👏👏

  • @kokobekebede1850
    @kokobekebede1850 2 года назад +1

    ተብረክ

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 года назад

    Tebarekelene astemaryachine

  • @senaittesfamariaem806
    @senaittesfamariaem806 Год назад

    Amennnnnn bless you more ♥️

  • @meselechbekele3289
    @meselechbekele3289 2 года назад

    አሜን አሜን
    ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ዬባርክህ

  • @meazadeneke269
    @meazadeneke269 2 года назад

    አሜን

  • @mekdasm5343
    @mekdasm5343 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @metasebiatesfaye7636
    @metasebiatesfaye7636 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад

    Amen amen , Thank you pastor GOD bless you.

  • @wdasenoah7694
    @wdasenoah7694 2 года назад

    ስላም ላንተና ለቤተሰቦቹህ
    ይሁን ትምህርት በጣም እንደማር ጣፍጦናል ዘልቆ ልባችን ሞላ የቃሉ መንፈስ ርሃብ ሆነብኝ ፓስተር በጥበብ አና በእውቀት በመንፈስ የተዘጋጀ ምግብ ነው አና ።

  • @fasikagebru4568
    @fasikagebru4568 2 года назад

    God bless you more pastor 🙏 🙌❤

  • @marthatekle7192
    @marthatekle7192 2 года назад

    May Lord bless you Pastor

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад

    አሜሜሜሜሜሜሜን ተባረክ ፓስተርዬ

  • @zenashtamenu9517
    @zenashtamenu9517 2 года назад

    May GOD bless you aboundently!!!

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 года назад

    ለምን ይሁን የደስታ መንፈስ በውስጠ ያልፋል 🤔በእርግጥ ሕዝቤ እውቀት ከማጠታቼው የተነሳ ጠፉ ይላል እውቀት እጅግ መልካም ነው እናመሰግናል ፓስተር እንደ ደሮ በንፋስ ህዝቡን ራእይ እንዲሞላ የምያደርጉ ያለ ቃሉ ሕዝባችን ኣሳስነው እግዛብሄር ቤት እንዲንቕ ኣመንዛሪ እንዲሆን በውስጥ ክፋት ነፍስ ገዳይ ሌባ መንገድ የመሩ ሴሶኛ ለመጠበቅ ህዝባችን እውቀት እንዲያገ ኝ እግዛብሄር እንደ አንተ ዓይነቱ ያብዛልን ከመጥፋታችን በፊት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ib1xt1jn5u
    @user-ib1xt1jn5u 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ

  • @yeg8378
    @yeg8378 2 года назад

    May the Lord bless you more and more!!

  • @mekdasm5343
    @mekdasm5343 2 года назад

    ፀጋው ይብዛልህ በብዙ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 года назад

    ዛሬ የተማርኩት የሀወዋሪት ስራ ነዉ😳😳😳
    እኔ ያነበብኩት እና ዛሬ የተረዳሁት
    ፓስተር ፀጋ ይብዛሌህ

  • @tshayecherenat9957
    @tshayecherenat9957 2 года назад

    God blessed pastor

  • @abigailm9115
    @abigailm9115 2 года назад

    Amen

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 года назад

    Pastor geta yeberekh 🙏❤

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l 2 года назад

    ፓስተር:ጌታ:እየሱስ:ከመላው:ቤተሰብህ:ጋር:ይባርክ::

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 2 года назад

    👐

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 2 года назад

    🙏

  • @TadaseKumsa
    @TadaseKumsa 4 месяца назад

    በሀይሉችሎት የበረታ ሁን

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 года назад +1

    Please reload stopped at 24 min

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 6 месяцев назад

    Banitto

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад +1

    SELAM LANTE YIHUN PASTOR I HAVE QUESTION YE EBRAWUYANI METSIHAF MANEW YE TSAFEW ? PAULOS AYIDELEM ???

  • @abebechasfaw227
    @abebechasfaw227 Год назад

    ክርስቲያናዊ አቋምዎና በተደራጀ የትምህርት ዝግጅት እውነትን ስለሚያስተምሩ እጅግ የሚያስመሰግን ነው። ተባረኩ።

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 2 года назад

    Pls stop reklame.....😊

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 5 месяцев назад

    አሜን አሜን God bless you pastor thank u

  • @aynalemworkayehu7994
    @aynalemworkayehu7994 2 года назад

    አሜን