የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጳውሎስ መልዕክቶች መግቢያ የሮማውያን ዘመን | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ጳውሎስ የኖረበት ዘመን ምን ይመስላል?

Комментарии • 40

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 2 года назад

    Be bizu etif tebarek paster

  • @mimitube270
    @mimitube270 2 года назад +10

    Wow 🤩 ፓስተርዬ ዘመንህ ይባርክ ምርጥ በሆነ በድምፅ ጥርት መልሰ ሪከርድ ስላደርክልን እጅግ እናመሰግናለን ስለትጋትህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለምልምልን 🙏::
    ቅዱሳን ላይክ ማድርግ አትርሱ

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 года назад

    በእውነት ስለትጋትህ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ጨምሮ ያብዛልህ

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 2 года назад

    Ye Geta selam yibzalih pastery dehena neki betesbi hulu selam nw pastery tebarekilgn zemenh yibareki Tsaga yicemerlih

  • @ihaveeternallifeinchrist7450
    @ihaveeternallifeinchrist7450 2 года назад

    ፓስተር እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ

  • @user-vg5nl6tb7s
    @user-vg5nl6tb7s 8 месяцев назад

    GBY 🙏🙏

  • @mericha05
    @mericha05 2 года назад

    Thank you Pastor 💖

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 2 года назад +1

    ይብዛልህ

  • @yaredalemayehu1333
    @yaredalemayehu1333 Год назад

    ወይ ጉድ እሄ ሁሉ የእውቀት ብዛት ጌታን አለማስካዱ ፀጋው በዝቶልህ እንጂ ብዙዎችን አጥፎቶ አይተናል።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 2 года назад +4

    የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @arsemageberemeskl4035
    @arsemageberemeskl4035 2 года назад +3

    ፓስተር አስፋው በታማኝነትና በትጋት የእግዚአብሔርን ቃል ለአኛም ለመጭው ትውልድ ተጨንቀህና ግድ ብሎህ ስለምታካፍለን (ስለምታስተምረን)ስለዚህ ሁሉ እግዘብሔር አብዝቶ ይባርክህ 👐👐❤❤ከዚህም በላይ በእጥፍ ፀጋውን ያብዛልህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶሰ ሰም ፀለይኩኝ !!ተባረክ 👐👐❤❤❤🙏🙏🙏

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 2 года назад

    Pastor God bless you. 🙌 i

  • @zackhenok
    @zackhenok 2 года назад

    Amen 🙏

  • @petergabure8385
    @petergabure8385 2 года назад

    Bless god it's good history

  • @aslihundessa8904
    @aslihundessa8904 2 года назад +3

    ግሩም ነው !!እንክዋን ጌታ ረዳህ…

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 года назад +2

    እኔ የምለዉ ፓሥተርየ ። እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ ፀጋና ሦጦታ ሠጥቶሐል በቃ ትምሕርቶችሕ ሑሉም ትምሕርት አዘል ምክር አዘል ሑሉን የእግዚአብሔር ፀጋ አጎናፆፎሐል።በአሑኑ ዘመን በተለየ ነብያቶች እንደ ሐሸን በበዙበት ሠአት ክርሥቲያኑ እኔም ጭምር በቃ ቁጭ ብለን በ Facebook እግዚአብሔር ይሠጥሐል እግዚአብሔር ያከብርሐል በቃ አሜን እያልነ ግዜአችንን ማቃጠል በሖነበት ግዜ አንድ የእግዚአብሔር ሠዉ መገኝትሕ ብዙወችን ከሣትንበት በአንተ ትምሕርት በእዉነት እንመለሣለን በበኩሌ።በእዉነት በኔ በቤቴ ሖኘ ትምሕርቶችሕ ጠቅሞኛል በእዉነት የእሥራኤል አምላክ በዘመንሕ እንደተባረክ ኑር።ተባረክ

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 2 года назад +3

    ፓስተርዬ ተባረክልን በጣም እንወድሃለን ጌታ ጸጋዉን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏

  • @Canada404
    @Canada404 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎት በእዉነት 🥰✝️

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m 11 месяцев назад

    💓💓💓💓

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 2 года назад +1

    ፓስተር እግዚአብሔርን ስላንተ እናመሰግነዋለን : ከዚህ ዘመን አልፍ ለሚቀጥለው ዘመን ሳይቀር አስበህ ስለምታደርገው መልካምነህ ጌታ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ ::

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 2 года назад +3

    Melkam sra new tebarrk Pasterye 🙏🏽

  • @elsagoitom9056
    @elsagoitom9056 2 года назад +1

    You are our blessing we Love you 🇪🇷

  • @danielhope4864
    @danielhope4864 2 года назад +1

    Thanks and God bless you!

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 2 года назад +1

    ተባረክ ፓስተር

  • @elsagoitom9056
    @elsagoitom9056 2 года назад +1

    God bless you pastor i due gemelli sono ROMOLO E REMO fondatori di Roma Love from Eritrea 🇪🇷

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 2 года назад

    የረዳህ #እግዚአብሔር ይመስገን!!
    ፀጋው ይብዛልህ ፓስተር!

  • @ruhamahailu2275
    @ruhamahailu2275 2 года назад +1

    God bless you more and more pastor.

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 2 года назад

    እሽ ፓስተር ግናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመን አገልግሎትህን ይባረክ ለበረከት ሁሉን
    እንደገና ጥርት በለ ድምጽ ሰለ አስተማርካን ከልብ እናመሰግናለን ይህ ትጋት ይብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ

  • @edenwoldai381
    @edenwoldai381 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተርየ አሁን ጥርት ያለ ነው።

  • @rakiHT
    @rakiHT 2 года назад

    Pastor my God bless your life. You are just an icon someone that I can look for.
    Your dedication is greatly appreciated.

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 2 года назад

    God bless you abundantly Pastor.

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 2 года назад

    Stay blessed! More blessings and grace upon your life & your family🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205
    @lemlemghebremedhinweldeghi5205 2 года назад

    You are blessed pastor, thank you for your effort

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад

    Thank you pastor it's interesting.

  • @bonitaassefa1338
    @bonitaassefa1338 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 года назад

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ እንደገና ቪድዮን ፖስት ስላደረክልን እናመሰግናለን ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህ አገልግሎትህ አብዝቶ ይባርክ በነገር ሁሉ ተባረክ

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 года назад

    በእውነት ስለትጋትህ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ጨምሮ ያብዛልህ

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 2 года назад

    ይብዛልህ