ቴዲ አፍሮ በዱባይ ተቃውሞ Teddy Afro Dubay G-power

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • #tedy_afro #ቴዲ_አፍሮ #ቴዲ #ዱባይ
    #dubai #G-Power

Комментарии • 321

  • @andewnet
    @andewnet  3 месяца назад +23

    እውነት ለቴዲ ይሄ ይገባዋል?

    • @SolomonAdigrat
      @SolomonAdigrat 3 месяца назад +3

      ያንሰዋል

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 3 месяца назад +1

      Awo

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 3 месяца назад

      የምር ያንሰዋል ሸለምጥማጥ ነው ስግብግብ ነው።።

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 3 месяца назад

      ቴዲ ጉራጌን አይወክልም አማራ አማራ አፄ አፄ ሲልላቸው ነበር ዛሬ ተቃወሙት😂😂😂 እኛ ጉራጌዎች አይሞቀን አይደቀን

    • @VIP-n1z
      @VIP-n1z 3 месяца назад

      ቴዲ አሁን በሰራው ስራ በጣም አዝኛለሁ ጉራጌም አማራም ነው ማንም በዘሩ ሊሰድበው አይችልም ግን ወገኑ አማራ እየታረደ ይህን ፕሮግራም ላይ ባይሳተፍ ጥሩ ነበር።እሮሞን የምትባይ እድሜ ልክሽን አር አር የሚል የምትናገሬው የምትሰሪው ሁሉ የሚሸት አንቺም ቴዲን የተሳደቡትም አማራንና ጉራጌን አትወክሉም አንቺ የለየልሽ ሸርሙጣ ነሽ እድሜ የማያስተምርሽ አክ ቱ ወራዳ)

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 3 месяца назад +29

    ደሞ ብላቹ ብላቹ ወደቴዲ መጣቹ ምቀኞች ምንያርጋቹ ቴዲዬ አላህ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብ ጋር❤❤❤❤❤

  • @Sebat24
    @Sebat24 3 месяца назад +28

    አማራ አይቃወምም ቴዲ ስራ አይስራ አይባልም። አውቀው ነው። አማራ ቴዲ አፍሮን ይወዳል። አውቀው አማራን ለማስጠላት ነው👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤

  • @mohammedaliquran843
    @mohammedaliquran843 3 месяца назад +45

    ብሄርን እያነሳችሁ የምትሳደቡ ሁሉ ጥንቦች ናችሁ

  • @Mule0411
    @Mule0411 3 месяца назад +5

    ቴዲ ኢትዮጵያዊ ነው ። እንደ እድል ሆኖ አገሪቱ መረጋጋት ስላልቻለች ስራ ሳይስራ ይኑር ማለት ድንቁርና ነው። እንደዚያ ከሆነ ሌላውም ሱቁን፣ሆቴሉን መዝጋት አለበት ለምን አንልም? He is a legend

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 3 месяца назад +53

    ቴዲ ማለት ኢትዮጵያዊ ማለት ነው።

    • @Mesh0313
      @Mesh0313 3 месяца назад

      በምን መስፈርት ባዝማሪነት

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 3 месяца назад +1

      ብርሃኑ ነጋ የፖለቲካ ነጋዴ ቴዲ እየዘፈነ የሚነግድ ነው ሁለቱ አታላዬች ናቸው

    • @Andargye
      @Andargye 3 месяца назад

      እርባከሽ አስቃባጭ

    • @zinet3501
      @zinet3501 3 месяца назад

      ውሸታም ቴዲ ፋኖ ነው።

  • @AbebaberihunKinde
    @AbebaberihunKinde 3 месяца назад +21

    አፍሽን ዝግ ቴዲ በአንቺ አይነት ክፍታፍ አይዘለፍም

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 3 месяца назад

      አዝማሪ አምላኪ ሸርሙጣ እምስሽን ቂጥሽን አፍሽን ብትሰጭው አይበዳሽም ቆንጆ ሚስት አለችው ውሻ ይብዳሽ.

  • @MaryAlemaiho
    @MaryAlemaiho 3 месяца назад +18

    በጣም፣ታሳዝናላችሁ፣ለምን፣ትስዳደባላችሁ፣አሁን፣አገራችን፣ፀሎት፣ነው፣ሚያስፈልጋት፣ጌታይቅር፣ይበላችሁ፣እረ፣መስዳደብ ፣ይብቃን

  • @sofiaengida6534
    @sofiaengida6534 3 месяца назад +12

    እኔ እኮ የሚደንቁኝ ዘፋኞች እኮ የሚኖሩት ዘፍነው ነው ። ማነው ኢትዮጵያ እልቂት ስለ አለ ሥራ የማይሰራ አለ ? እዝህ ላይ የምታወሩት እኮ ምን ፍለጋ ነው $$$$

  • @alemteffera
    @alemteffera 3 месяца назад +14

    እግዚአብሄር ምህረቱን ያውርድልን አንደበቶችን ይጠብቅ::

  • @dont464
    @dont464 3 месяца назад +1

    ቴዲ ዘፈኖቹ ብቻቸውን የቡዙ እውነተኛ ታጋዮችን ትግል ይወክላል። ቴዲ ባይዘፍን ነው የሚገርመው የቴዲ ዘፈን ህይወታችን፣እውነታችን፣ገበናችን፣ኑሮአችን፣ትግላችን፣ተላንታችን፣ዛሬአችን፣ነጋችንን ማያችን እንጅ እንትንህ እንትንሽ እየተባባልን የምንሸነጋገልበት፣አበድሁልሽ አበድሁልህ ተባብለን የግል ስሜታችን መገላለጫ ተራ ሆይሆይታ ሳይሆን ተሰንዶ እንደተዘጋጀ ጠቃሚ መፅሀፍ ለንግግሮች ማጣቀሻ የሚሆን እኛነታችን፣አንድነታችን፣ኢትዮጵያዊነታችን ከፍ ሲልም አፍሪካዊነታችን እንጅ ዝም ብሎ ጊዜ ማሳለፊያ ሳይሆን ለመደመጥ እራሱን የቻለ የአይምሮ ዝግጂትና የአስተሳሰብ ልዕልና የሚጠይቅ ነው። ለዚህ ነው የተቃወምሽ ሁሉ
    እርግጠኛ ነኝ ነገ ታምራዊው የቴዲ ዘፈኖች ከኮንሰርቱ በኋላ በአገራችን ላይ ምትሀታዊ የአስሳሰብ ለውጥ አምጥቶ በጠበበው የአስተሳሰብ ደረጃሽ የቴዲ አድናቂና አክባሪ ሆነሽ በመጀመሪያው ረድፍላይ ለመቆም ስትሽቀዳደሚ ለማየት ጊዜው አጭር እንደሆነ እምነቴ ከማንኛውም እርግጠኛ ከምሆንባቸው ነገሮችሁሉ የቀደመ ነው።

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 3 месяца назад +25

    ቴዲ እኮ የአዲስ አበባ ልጅ ነው ወደ ኅጥ አትሳቡት

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 3 месяца назад +2

      እውነት ነው፡፡ብሔር ተገቢ አይደለም፡፡ግን እነዚህ የአማራ ልጆችን አይወክሉም፡😢

    • @Wasim-k3l
      @Wasim-k3l 3 месяца назад +2

      @@dani-ik2sw አዎ አይወክሉም በስሜት ነው
      የሚያወሩት

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 3 месяца назад

      Yeadis abeba hezeb Amara becha new ende? ​@@dani-ik2sw

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 месяца назад +3

    ሞጣ ሰዉ ሁነህ ቴዲሻን ወጥ እረገጣችሁ ዲያስፎራ ደቆሮወች እጭ ቴዲዬ እረጅም እድሜ💚💛❤

  • @SalehuDessie
    @SalehuDessie 3 месяца назад +13

    ቴዴ እንወድሐለን

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ፣ለመቀኛ፣የሰራውንይሰጣቸው
    ቴዲ፣የምድርየስማይ፣ጌታየጠብቅሀል!!!!

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 3 месяца назад +7

    እባክሽ የእኔ እህት የተወሰኑ ልጆች ቢያጠፉ ብዙ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው አማራ አለ ጨዋ ሰውን የሚያከብር ኩሩ ኢትዮጵያዊ ፍቅር የሆኑ አማራዎች አሉ አማርኛ ተናጋሪ ባለጌዎችን በድፍን አማራ አትሳደቢ አንቺ በዕድሜ ትልቅ ሰው ነሽ ካንቺ የሚጠበቅ ትውልድን በፍቅር መመለስ መምከር እንጅ አብረሽ በሚዲያ ወጥተሽ እኩል ከተሳደብሽ ከነሱ በምን ትለያለሽ ጉራጌም ሆነ ሌላው ብሔር የአማራ ወንድሙና እህቱ ነው እባክሽ ዕድሜ ለመምከሪያ ለማስተማሪያ ለማስታረቂያ ነው።

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 3 месяца назад +3

    ቴዲን በጣም እንወደዎለሁ

  • @user-hc3qj9bb8v
    @user-hc3qj9bb8v 3 месяца назад +2

    አንደ ቴዲ ኢትዮጵያዊ ሰው የለም

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 3 месяца назад +4

    ይህቺ ፍርድ ሽንትቤት ማጠብ ትታ ፖለቲከኛ የሆኑት ቴዲ እኮ ገቢው ለተፈናቀሉት ነው

  • @Sebat24
    @Sebat24 3 месяца назад +5

    አማራ እና ጉራጌ የኢትዮጵያ ኩራት ነው እህታችን እውነትሽን ነው። ሌሎች ናቸው አማራ አይደሉም።👍❤👍❤👍❤👍❤❤❤

  • @ንማጀ
    @ንማጀ 3 месяца назад +4

    አቦ እሮሜ እድሜ ይስጥሽ ለማንም ማትፈሪ ጀግና ነሽ እንዳይነካብሽ ጉሬጌ ጉበዝ አንቺ ነሽ ጉራጌን እያስከብርሽ ያለሽዉ

  • @maritakiya5203
    @maritakiya5203 3 месяца назад +2

    በቴዲማ እንዳትመጪብን እኛ አማራዎች ውድድድ ነው የምናረገው❤❤❤❤❤

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 3 месяца назад +5

    ወይ ባሌጌ በላጌ አቤት ምን ዕይነት አስተዳደግ ብታድጉ ይሁሆን

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 3 месяца назад

    እረ ምን ያድርጋቹ ቴዲ የኢትዮጲያን ችግር አንድ ቴዲ አይደለም የሚፈታው ዝም ብላቹ አፍችሁን አትክፈቱ ምድረ ወረኛ ቴዲዬ ሁሌም እንወድካለን ምርጥ የኢትዮጲያዊ ነክ💚💛❤🙏

  • @Universe-ml1lp
    @Universe-ml1lp 3 месяца назад +1

    አማራ መቼም ሰቶ አያውቀም ገሪባ እዬዬ

  • @شمسعلي-ص6ز
    @شمسعلي-ص6ز 3 месяца назад +2

    ምቀኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ያርጋ ለምን ሮምዬ ጉራጌ ሁሉን ንቆ ስራውን እየሰራ ሀገር አሳድጎ እራሱ ስላደገ ስለመነዘረ ቅናት ነው "ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬ ጊዜም ይላቸው" ተብሎ አልቋል

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 3 месяца назад +1

    እናንተ ግን ጤነኞች ናችሁ ማነው ጉራጌ ያደረገው አዲስ ተወለደ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 3 месяца назад +1

    ይሄ አዝማሪ የምትደግፉ ኦርቶዶክሶች ግን ከስራቹ ተቆጠቡ ይህ ሰው ንስሃ እንዲገባ ፀልዩለት እንጂ ከዘፈን አለም ውጡ

  • @ef6079
    @ef6079 3 месяца назад +2

    ህዝቡ ምን ነካው ቴዲን ለቀቅ ከብሄር ጋር አታገናኙት ምን ወፈፌፌ ብቻ ሀሜት ምንም አይሰራም ቴዲ ንጉስ ነው ከዘር የፀዳ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 3 месяца назад

    የኮንሰርቱን ገንዘብ ምናልባት ለአማራ ፋኖ ለመርዳት ቢሆንስ 👍👉🏽🥰🤷🏻

  • @astersirak8209
    @astersirak8209 3 месяца назад +3

    Teddye fiker new....hiwet new ende noug zeit yenetere nitsuh Ethiopiawi new❤❤

  • @Senayetyetayew
    @Senayetyetayew 3 месяца назад +1

    አሆን በዚህ እድሚሽ መሳደብ ወደቤተ ክርስቴያን ህጅና ፀልይ ያስጠላብሻል በዚህ እድሜሽ እዉነት ያሳፍራል

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 3 месяца назад +1

    ቴዲን ተውት የቤተሰብ ሀላፊነት አለበት ሰለዚህ መሰራት አለበት

  • @EnatWorkneh
    @EnatWorkneh 3 месяца назад +1

    እባካቹ ቴዲ ጀግና ነው ተውት

  • @sartt3754
    @sartt3754 3 месяца назад +1

    ቴዲ የሚያከብረዉ አማራ ነበር በትግራይ ጦርነት ኮሰርት. ሰርዞ አማራእየተገደለ።ኮሰርት ሰራ በአማራ ደም እደታጠበ ይቁጠረዉ በአማራ።እሬሳ ተራማጂሆነ

  • @EtaguGeberemariam
    @EtaguGeberemariam 3 месяца назад +1

    ይሄ ሰውዬ ለመኖር መስራት አለበት ሥራው ደግሞ ዘፋኝነት ነው እና እጁን አጣጥፎ ቁጭ ይበል እንዴ? ምነው ብየ ምሽት ቤቱ የሚዘፍኑ አሉ አይደል እንዴ ?ወይስ እንደ እናንተ አገር እያዋጋችሁእንደምታገኙት ብር ይስራላችሁ እናንተ የሚጠቅም ነገር ብታደርግ ወይም ብትሠሩበት አገር ባልተተራመሰ ነበር ደግሞ ለአንደበታችሁ ገደብ አብጁለት

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 3 месяца назад

    ቴዲ አፍሮ ጀግና ነው 2ሚሊየን ትግሬ እና አማራ አስጨፍጭፎ አሁንም ይገዙለታል!

  • @MdAhmad-hr3my
    @MdAhmad-hr3my 3 месяца назад +1

    የምራ በዚሕ ሰአት አማራ እየሞተ። አማራ እየሞተ ለምን አይቲዲአፍሮ ምነካው ግን አማራ እያለቀ ዘፈንአወጣ

  • @tadelebekeleyifru7981
    @tadelebekeleyifru7981 3 месяца назад +9

    እባካችሁ የሱን 1, 100ኛ ያህል ሰርታችሁ የማታውቁ ፣ ለምን ከላዩ ላይ ውረዱ።

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 3 месяца назад +1

    እብድ በዛ በየተራ አድርጉት እባካችሁ ።

  • @JerrySemi
    @JerrySemi 3 месяца назад +1

    መጀመሪያ ስገጤ አማራን አትወኪይም ላማራ ካዘንሽ ከሱዶንጋር በየአዝማሪ ቢት አትዞሪም ቴዲዬላይ የእግሩ እጣቢ አትኦኝም አማራ የተማረ ስልጡን እብረተስብ ነው አንቺም አማራ ነኝ ቲያለሽ ቦአቃ

  • @hirutbekele7003
    @hirutbekele7003 3 месяца назад +2

    ቴዲ የሀገር ሀብት ነው ሰው ምን ነካው ውለታቢሶች ቴዲ ይዘፍናል አጨብጫቢ ዳር ይቀራል

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 3 месяца назад +1

    ምድረባለጌ የስውልክ እማታውቁ ቴዲ እውነተኝ የኢትዮጵያ ልጅነው የዲስእባልጅ ሰፈርንጂ ብሄርየለውም መጀመሪያ። አማርኝሽንእስተካክሊ ቴዲያለቀቅ ምድረሰገጤ።

  • @weineshethaileselassie9359
    @weineshethaileselassie9359 3 месяца назад +1

    ቴዲዘረኛእነሰንተም እራሳችሁ ፀረኞች አሳፋራዋች. አነንድ ኢትዮጵያ ብቻ
    💚💛❤️አገር ከሌለ ዘር የለምና💚💛❤️

  • @fatt360
    @fatt360 3 месяца назад +2

    የለማኝ ልጅ ነች ስለሷ መረጃ ሚፈልግ ካለ ደቆሮ የምትለዋን

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 3 месяца назад

    ቀጭ ያጣሽ መረን ቴዲ የአፄወቹ የባላባት ልጅነው እድሜሽን አይመጥንም የጠነባሽ የኮባስር ስትበየ የኖርሽ ስድ

  • @fatt360
    @fatt360 3 месяца назад +2

    እኛም እሰራለን በፍቃዱ ማንም ስለሸፈተ ስራ እናቁም እንዴ ስሩ አትለምኑ

  • @OktadyOkcheru
    @OktadyOkcheru 3 месяца назад +3

    አሽቃባጮች የትግራይዘፋኖችበጡርነት ወቅትሱዳን ኮንሰርት ሲያዘጋጁ ያኔ ሰዉ አልነበረም ዛሬ በቴዲ ኮንሰርት ተገኘ ማለት ነዉ ወይ ስራ ፈት ሁሉ 😂

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 3 месяца назад

    Teddy king 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @SolomonTesfaye-m5n
    @SolomonTesfaye-m5n 3 месяца назад +5

    አይ ዩቱብ.... ስንቱን አሳየኸን። ቆይ ያልገባኝ ነገር ቴዲ አፍሮ ጉራጌ ነኝ አለ እንዴ?

    • @tigist9810
      @tigist9810 3 месяца назад +3

      ቢሆንስ ሰዉ ብሔር መርጦ አልተፈጠረ ወይ ዘንድሮ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 месяца назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔enja ooh

  • @Amare-p9s
    @Amare-p9s 3 месяца назад +1

    ባለጌና ሁላ ለሀገርህና ለራሳችሁ ጸሎት እንማድረግ በዘር ተባድናችሁ ትባላላቹ ማፈሪያ ሁላ

  • @Miki-d2w
    @Miki-d2w 3 месяца назад

    ሊያነቃን ቢሆንስ መልክት ሊያስተላልፍ ምን ግዜም ኢትዮጵያዊ ነው መድረክ ላይ ደሞ ያነቃንቅሀል ያነቃሀል

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 3 месяца назад +1

    ቴድ፣እውነት፣ተናጋሪ፣ለእውነት፣የቆመ፣እንቂሰው

  • @helenabate1703
    @helenabate1703 3 месяца назад +1

    አረ አሁንስ አበዛችሁ እንጀራው እኳ ነው ጦርነት ስላለ አርቲስት መብላት ያቆል እንዴ ወይስ ስራ እቁመው ይለምኑ

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee 3 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂 የደደብ ጥርቅም።ቴዲ አፍሮ ዛሬም ነገም ሁሌም በኢትዪጲያ ህዝብ ልብ ውስጥ ነው ። ኑሮ እና ጭንቀት ያሳበደው ዲያስፖራ ምን አወራ አይባልም 😂😂😂

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 3 месяца назад

    ቴዲ አፍሮን የነካ የለውም በረካ

  • @NbarNb-ob2zr
    @NbarNb-ob2zr 3 месяца назад +1

    እንደው ሮሚየ አኔ አማራ ነኝ ግን እነዚህ እነዚህ ምንልበልሽ ይቅርብኝ እንደው ስድብ በኔ አያምርም ግን በጉራጌ አይምጡብኝ ተይኝ እማ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 месяца назад

    እናንተ ስራ ፈቶች በእይናችን አትምጡብን! ቴዲ በሙዚቃው ስለሀገር የሚያስተላልፍ እጅግ ብዙ የሚለፍ መልካም ስው ነው! ተውት😡

  • @EliasMesfne
    @EliasMesfne 3 месяца назад +1

    ለምን ህጻን ትሆናላችሁ? መቼ ነዉ የምታድጉት? ሁሌ ህጻን? ኸረ ኢትዮጵያን አታወርዷት

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde 3 месяца назад +1

    ቴዲን እንወደዋለን

  • @woinshetyeneneh
    @woinshetyeneneh 3 месяца назад +9

    ምን አባሽ እገባሽ ገረድ እሱን መናገር አትቺም

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 3 месяца назад +1

    ምድረ ቆርቆሮ ምን ታቃላችሁ?ቴድን የነካ ሰው እኛ የአማራ ልጆች እመኑኝ አንለቀውም፡፡የአህያ ልጆች፡ቆይ😢

  • @fezekirezekur4392
    @fezekirezekur4392 3 месяца назад +1

    በየትኛው ችሎታቹ ነው የኢትዮጵያን ተምሳሌት የህዝብ ልጅ ቴዲን የመናገር ድፍረት ያመጣችሁት ኢትዮጵያ ስም ከፍ የሚያደርግ ዜማ ነው ክፍት አፍ ዘረኞች ባንዳ የአብይ ተላላኪዎች ቴዲ ጀግና ነው

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 3 месяца назад +1

    ቴዲዬ የማንንም ላሀጫም እንዳሠማ መብትህ ነው

  • @mohammedatazo1811
    @mohammedatazo1811 3 месяца назад +5

    ቴዳ በአባቱ ጉራጌ በእናቱ አማራ ነዉ

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 3 месяца назад

      እና ምን ይጠበስ ገደል ይግባ አማራ እየተራበ እሱ ዳንኪራ ያስጨፊራል እቺ ደሞ አሮጊት ሮማን የተባልሽ ቦርኮ ከአማራ ላይ ውረጂ

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat9727 3 месяца назад +1

    ለቢዝነሳቸው ብለው ቴዲን !

  • @healthyfoodsanddrinks316
    @healthyfoodsanddrinks316 3 месяца назад +1

    I love teddy afro ♥️

  • @gizachewkebede7984
    @gizachewkebede7984 3 месяца назад +1

    ወቸ ጉድ!!! ኢትዮጵያዊነት ማለት አማራነት ነውንዴ?

  • @Tata-mn7fm
    @Tata-mn7fm 3 месяца назад +7

    እሺ ሁላችንም ወደ ጦርነት እንግባ ስራ ይቁም ሁሉም እየሰራ. አደል እንደየሙያው ሰርተን መደገፍ አይሻልም፣

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 3 месяца назад +2

    እኔ ሀበሻ የሚገርመኝ ቲክቶክ ላይ ተብተብ አንድ አበባ ሲል እየዋለ ዘፈኝ መጣ ጦርነት እያለ ይላሉ ምዝረ ከብት

  • @ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ
    @ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ 3 месяца назад

    አፍፍ ፍቅር አና ጾሎት ኣርጉ ኢትዮጵያውያን ሰላም አና ፍቅር ከአግዛቢሄር ይጠብቃቹ

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 3 месяца назад

    ማነው ኢትዮጵያ ያረገው እሱ ለ እንጀራውና ማፋጀት ነው የስራውን ይስጠው

  • @tensayhailu188
    @tensayhailu188 3 месяца назад +1

    Who are you?

  • @HeatherRìck-e9t
    @HeatherRìck-e9t 3 месяца назад +1

    Anchi ebid setyo 10:57 11:02

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 3 месяца назад +2

    Tenant tigiray xorenet beneberebet gize Dubay adelem Adiss Abeba lay sent consert tezegajetoal? Ye Amara dem yeleyal? Men malet new? Kexorenet gares lemen tagenagnutalachehu? Seraw new genzeb magegnaw new selezi serawen new yeseraw

  • @yostitube3077
    @yostitube3077 3 месяца назад +2

    እንደ አማራኮ መሀይም የለም

  • @nejatmohamedamin9206
    @nejatmohamedamin9206 3 месяца назад +1

    ዘፈን ሀራም ነው ግን አዳሜ ቲክቶኳን ከፍታ እየጨፈረች ስትሸቅል ውላ ቴዲን ስሰድብ ይገርማል ዘረኝነታቸው ልክ አጣ

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 3 месяца назад +2

    እዉነት ነዉ በዚህ ሰዓት የሙዚቃ ድግስ ይደብራል።

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 3 месяца назад +1

    አማራ ሚባሉ እንዴት እደዘጉን ዘድሮ ቅረናት

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 месяца назад

    20 ዓም ጦርነት አለ እና አይብላ ነፃነትህን እራስህ አስከብር ኪኒያን ሕዝብ ተመልከት አንቺ ደግም ማነሽ ፀልይ

  • @mentwabafrassa6713
    @mentwabafrassa6713 3 месяца назад +1

    እናንተ እነማናችሁ ምን አገባችሁ ቴዲ ቤዘፍን ስንት የተቸገረ እየረረዳ ነውስርታችሁ ለመኖር አደለም እናት ቆጭ ብላችሁ ከምታስደቡ በዚህ እደሜያችሁ እርፋችሁ ብትቀመጡ በእደሜያችሁ ብትሆኑ ይሻላችሗል😊

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ 3 месяца назад +1

    እር ቀስ በይ ተንጣጣሽ የቴድን ያህል ማድርግ ቀርቶ በህልምሽ አታልሚም ባለገ በዚያ ላይ ጉራጌ ምን ያርግሽ 😮😮😮😮

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 3 месяца назад

    የጉራጌ ጦስ ውሰዱ ቴዲ አፍሮ ምን ያድርጋቹ ኮንሰርቱ ቀረም ቀረበም የኢትዮ ጦርነት እድሜ ልኩ አይቆምም ስለዚህ ስራው ይስራበት

  • @fezekirezekur4392
    @fezekirezekur4392 3 месяца назад +1

    ሱለይማንን ለማሲያዝ የኩተኑ የሌንጮ ተላላኪዎች በቴዲ ላይ ተነሱ

  • @Sebat24
    @Sebat24 3 месяца назад +1

    ዋን አማራ የሚለው ልጅ። አማራ አይደለም አውቆ ነው። አማራን አስጠላ አጣላ ተብሎ ነው። ይህ ልጅ አስቸግሮል። የአማራ ልጆች እነደባብ ቀጥቅጣችሁ ግደሉት🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Abshice
    @Abshice 3 месяца назад

    We dont say Tedi is bad we say way now we oll have to fight for freedom

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon 3 месяца назад +1

    ብላችሁ ደግሞ ቴዲ ላይ ዘመታችሁ ? የዚህ ምድር ዕንቆቅልሾች

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 3 месяца назад +1

    ቴዲና አምሳልባለቤቱ ከምንም ነገር የፀዱ ናቸው ጎራጌ ቴዲም ባለቤቱም ሁሉም ኢትዮጵያን ነው ቴዲ በዘር በሃይማኖት በመከፋፈል አያምንንም ለቲዲ ማንም ቢናገር የኢትዮጵያ ዊነቱ ይኮራል ሁሉም አላህ የፈጠረው ሰው አንድ ነው ሰንምት ባዶ ሰንሸኝ ባዶ ቴዲና አምሳል ለሰንቱ ደሃ ጥሩ የሰሩ ናቸው ለልጆቻቸው ይጠብቃቸው ሁሉ ኢትዮጵያን የኬኒያን ያየ ከመለያየት በሰላም መወያየት ነው የደሃ ልጅ ለምን ያልቃል ውጭ ያለው ሃሃ ይላል ይጠቀማል ደሃው ዳቦ የሚበላው የለም ጦርነት ይብቃ ሰላም ለኢትዮጵያ ቴዲና አምሳል ሁሌም የጀግና ልጆች ናቸው አሁን እሱ ዘፈኖ በሰላም ሃገሩ ይገባል ብዙ ሰው በደሰታ ተቀብሎታል ምንም ተቃውም አልቀረበትም እሱና ሚሰቱ ሁሌም ትልቅ ክብር አላቸው የደሃ አባትና እናት ናቸው ሰለሱ ከማውራት ሰርቶ መብላት እንደሱ ቴዲ ባለቤቱም ሰለሰው አያወሩም ሁሉ የሚታየው ሰም ለማጥፋት ነው ማንም ኢትዮጵያን አያምንም ቴዲና አምሳል ሁሌም ወደፊት የኢትዮጵያ ህዝብ ይወዳችሁዋል አምሳል ሰለአንቺ ሁሌም በጥሩነትሸ ሁሉም ያነሳሻል በርቱ በሰላም ግቡ

  • @EluamareworkuEluAmareworku
    @EluamareworkuEluAmareworku 3 месяца назад +2

    Yikir ይበላቹህ ስራ ፈት ሁሉ ስራዉን ይስራበት ስራው ነው አህን ሰርቶ ነው ምረዳው አኮ tedi እንደሌላው ሆድ ader አደለም ተዉት ምድረ ወሬ

  • @MekdesMolla-ws4ru
    @MekdesMolla-ws4ru 3 месяца назад

    ምናለ እንደ ተልባ ባትጫጩ በሌላ መንገድ የራሳችሁን እንጀራ ብታበስሉ😮

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 3 месяца назад +1

    ጉራጌ የሚባል የለም እርሞ ነው በኦርሙማ ተሰልቅጧል።

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 месяца назад

    እውነትም ባላገርንእግዛብሔት ይስጥትሽ እዲ ንገርልኝ

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 3 месяца назад +1

    Is teddy afro gurage!!! Oh.....now I understand why he is making money on ethiopian blood😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 3 месяца назад

    ምድረ ገገማ ሰገጤ ውላ በዚህ ሰዓት የ ተኛውን ኢትዮጵያውያንን ያስነሳዋል ብታውቁ ።

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 3 месяца назад +2

    Hulum ethiopiawi yelet telet sirawin eysera new ena Tedy tadya sirawin lemin yakomal.

  • @zinashteshome4851
    @zinashteshome4851 3 месяца назад +1

    Teddy y Ethiopia hezboch demsh nw enwedehaln❤❤❤

  • @healthyfoodsanddrinks316
    @healthyfoodsanddrinks316 3 месяца назад +1

    Teddy number one

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 3 месяца назад +1

    እዚህ ላይ የምታወሩ ሀላችሁም ቦርኮዎች ናችሁ

  • @ElssaElssa-wn9tw
    @ElssaElssa-wn9tw 3 месяца назад

    ማን ሰላም የለም ብሎ ስራውን ትቶ የተቀመጠ አለ እሱም ስራው ነዉ ለቀቅ አደርጉት

  • @kaleabtariku4303
    @kaleabtariku4303 3 месяца назад +1

    ቴዲን ለቀቅከርሳም የአማራ ባለስልጣን ጋር ተሳደቢ ቴዲን በመስደብ የአማራ ህዝብ የሚጠቀም ከመሰለሽ ተሳሰተሻል ከፋኖ የሚዋጋው የአማራ ሚሊሺያናአድማ በታኝ አስቁሚ ወናፍ