LABSA. 270 birr per liter SLES . 220 birr per liter Color 600 birr 1/4 liter Perfume 600 birr 2/4 lite So 12L of SLES 2640 bir 7L LABSA 1960 Perfume and color 1200 C. Soda and salt 300 bir Total costs to make 100L of liquid detergent is 6100 with out transportation. 52 b liter irasu indet new yemiyawaxaw? I need answer
በጣም አመሠግናለው
እኔም አመሠግናለሁ
Mashaallah dink tmhrt new bemigerm akerareb....
በጣም ነዉ እማመሰግንህ!
Enam amesegnalew
That is right bro
Thanks brather
Enamesegnalen
Thanks
እጅግ እናመሠግናለን
እኔም አመሠግናለሁ
በጣም በጣም እናመሰግናለን
ቤተሰብ ስለሆኑ ስለሚከታተሉ በአስተያየት፣ ጥያቄና ጥቆማ ስለሚያስተምሩኝ አመሠግናለሁ
1, Poaming booster
Alamanoru saamunachin arafa ayaxam?
2, sodium silicate alamanoru saamunachin zigt ( Rust) yaslqiqal inde?
As wr wb! dire dawa yalen sew endet enanten magignet ychalal chemicalochin endet kenante megzat ychalal?
ድሬደዋ ለጊዜው አቁመናል ሰው እስክናመቻች ከአድስ አበባ ነው የምንልከው
Thanks a lot
👍👍👍👍
Bring me the idea of this and their pdf
ማሻላህ በርታ ደስ የሚል ትምህርት ነው
❤❤
Aman amesegnalehu
Pls would tell me about amount of silicate and pouring process during making liquid detergent
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ።0911916814/0989898906
በጣም እናመሠግናለን ቀጥሉበትትት በርታልን ደሤ አላችሁ ወይሥ አድሥ አበባ ብቻ ናችሁ እኔ እፈልጋለሁ ከናተጋ መገናኘት
ስለሚከታተሉኝ ሰለሚያበረታቱኝ አመሠግናለሁ
09-89-89-89-06/011-471-12-26 የቢሮ ስልኮቻቸን ናቸው።
ቴሌግራም 09-12-24-29-79 ያገኙናል
LABSA. 270 birr per liter
SLES . 220 birr per liter
Color 600 birr 1/4 liter
Perfume 600 birr 2/4 lite
So 12L of SLES 2640 bir
7L LABSA 1960
Perfume and color 1200
C. Soda and salt 300 bir
Total costs to make 100L of liquid detergent is 6100 with out transportation.
52 b liter irasu indet new yemiyawaxaw?
I need answer
ከ38 እሰከ 52 ይጨርሳል። እንደአካባቢው የገቢያ ሁኔታ መጠቀም ወይንም ጥራቱ ቀነሰ ያለ ዋጋውም የቀነሰ ፎርሙላ መጠቀም
Big up bro keep it coming.
And ph value of acid is 0-7 .
Thank you for being family, your comments will teach me. Thank you again for watching the video and answering the question.
ኬሚካሉ ተቀላቅሎ ነው የሚሸጠው እናም ጥሩ ማዛ እንዴት ነው የሚመጣው
ኬሚካል ተቀላቅሎ አይሸጥም
መቶ ሊተር ስንት ያስፈለገው ኬሜልለቸ
Very strong acid PH ranges 1_ 3.
Generally PH of acid less than 7
You are correct. I sincerely thank you for being a family that follows
mehamed amsgnalhu betam
Gin endyhut kehon ye chemichal waga betam kenswal befit
Sles 1 kg 255 nber ahun gin 220
Labsa 1L 300 nber ahun gin 260
Lelchum chemicals betam kenswal
Enante ga betly nw yeknsew weys endhager nw yeknsew?
እኔም አመሠግናለሁ ከቦታው ቀንሷል።
@@menhal5588
Betam amsgnalhu yeunt melkam sew nh
Alha yemlkamnthen yekflh
አሚን አመሠግናለሁ
Material meshecha botachu yet nw?
መርካቶ፣ ሀይሌ ጋርመንት፣ ሰፈራ
የ መቶ ሊትር ፎርሙላ ላይ የውሃ መጠኑን ቪድዮ ላይ አላስቀመጥክም እና ብታስቀምጥልን በጣም እናመሰግናለን።
እሽ አስምጣለሁ
Costu albezam esuk lay lemasrekeb?
ለማስረከብ ከሆነ ሌላ የሚቀንስ ፎርሙላ መጠቀም ይቻላል
ይህ ጥራቱ የተሻለ ዋጋው ከፍ የሚል ነው
ስልጠና ለመውሰድ ፈልጌ ነበር ስልክ ቁጥር ማግኘት እችላለሁ?
0911916814/0989898906
የት ነዉ ማግኘት የምንችለው
ምን ? ኬሚካል ከሆነ 0989898906 ይደውሉ።
የትነው የሚሰጠ
አድስ አበባ ሳሪስ ፣ሀና ቀለበት
አድራሻ ስልክ ቁጥር ስልጠና ለመውሰድ የሚቻል ከሆነ
0911916814
0989898906 ይደውሉ።
acid ph less than 7,nuetural 7, base greater than 7
Adrashachu yet new
አድስ አበባ። 0989898906 ይደውሉ
b/dar litter 40 birr new
sinti cemikale yefjale
ይህ export formula ነው የሚቀነሰ አለ ያንን ይሰልጥኑ
ሌላቦታ ሰልጥኜ ሰርቻለሁኝ የአንተ ትምርት ለጀማሪም ለሰራም ጥሩነው መጥተን ማቴሪያል መግዛት ይቻላል በዛውም አናተጋ ልቀላቀል ፍቃድ ከሆነ
መጥተው ኬሚካል መግዛት ዮችላሉ። ግን የኛ ተማሪ ካልሆኑ መሞከር፣ መስራት ባሉበት ሆነው ኬሚካል ማዘዝ አይችሉም ደ
ፎርሙላ ላይ የውሃ መጠኑን ቪድዮ ላይ አላስቀመጥክም እና ብታስቀምጥልን በጣም እናመሰግናለን።
ተቀምጧል በደንብ ተብራርቶ ተከታታይ ስለሆነ ከኋላ ያለውንም ይመልከቱ ። ከ6 በላይ ደረጃ ስለሚወጣለት በድምፅ ነው የተገለፀው
በቀጣይ እገልፃለሁ
Siltenah tiru new, chemical keyet new yeminagegnehu, tikikilegna chemical yemigegnibetin bota ahununu lititekumegn tichilaleh
በየአካቤቢው ይኖራል። በቅድሚያ የሚኖሩበት አካባቢ ይፈልጉ። ከሌለ ከኛ ማገኘት ይችላሉ።
wagawu gin 0-6 ph nw
ላደረከልን ገለጻ በጣም ነው የማመሰነው፤የአሲድ የፒ ኤች ዋጋ 1% ነው ትናንት ባዳመጥኩት ቪዶ መሰረት፡፡ አሁን ላይ በብዛት ገበያው ላይ ያለው የፈሳሽ ሳሙና ዋጋ በጣም የወረደ ስለሆነ ስው ጥራትን የሚለካበት ግንዛቤ ካልተለወጠ ጥራት ያለው ሳሙና አቅርቦ ትርፋማ መሆን አዳጋች እንደሚሆን ነው፡፡
ቤተሰብ ሰለሆኑ ሰለሚከታተሉ ከልብ አመሠግናለሁ። ለገንቢ አስተያየትና ጥያቄውት ጭምር ክብር ይስጥልኝ። ግንዛቤ መሰራት አለበት የሚደገፍ ሀሳብ ነው። በዚህ ዙሪያ በቅርቡ አድስ ነገር ይኖራል ከመንሃል ይጠብቁ
መማር እፈልግ ነበር እንደት ነው መማር የምችለው@@menhal5588
ለምንድን ነው የሚቀጥነው
በርቀት፣ በኦላይን በመደበኛ መርሃ ግብር መርጠው መማር ይችላሉ። 0911916814 ይደውሉ
ሊቀጥን የሚችልባቸው መንገዶች ብዙ ናቸው ከዚህ ቪድዮ ቀድመው የነበሩትን ቪድዮዎች ይመልከቱ
0-6pH value
የአሲድ የፒኤች ዋጋ ---from 0-6
7
10Q
ከ0_7
አሲድ ፒቸ ዋ ጋ 1-6 ነው
Yet nw adresot
አድስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ሀና ቀለበት
0989898906 ይደውሉ
❤❤❤❤ሁሊት መቶ ሌተር
Ye 100:10 ena te 1 leter testtol bentfelgut meten mabazat tchilalachu
ስንት ቀን ነው ትምህርቱ የሚፈጀዉ ደርቅ ሳሙና እና ፈሳሺ ሳሙና ለመስልጠን ከሩቅ ለምንመጣዉ
ሊመረት የታሰበበት አየር ንብረት፣ የደንበኛ ሁኔታ፣ የውሃ አይነት፣ ያለን የመነሻ ካፒታል እና ሌሎችንም መሰረታዊ ነጥቦች አይተን ተወያይተን ነው መወሰን የምንችለው። ግን በቂ መመህራኖች ስላሉ ማፋጠንም ማስረዘምም ይቻላል
0989898906 ላይ ይደውሉ።
እጅግ እናመሰግናለን
0-6pH value
I need your phone number