የባንኮች ግብይት የሚቆጣጠር ፖሊሲ ወጣ!// ዘንባባዎች የገጩ 300 ሺ ብር ተቀጡ// ኢትዮ ቴሌኮም 93.7 ቢልዮን ብር አተረፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 24

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 2 месяца назад +14

    በትክክል አትክልት የሚገጩ የሚቆርጡ ቆሻሻ የሚጥሉ ሰዎች የግረኛ መንገድ ተሰርቶለት በመኪና መንገድ የሚሄድ ትክክለኛ እርምጃ ነው መጠናከር አለበት❤❤❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 Месяц назад

      Wow! Awesome!!👍 that need to be very serious in every corner of the city!!

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 месяца назад +7

    ዘንባባ የገጨውን የ #ፀረ ልማት ጀግና ሙዝየም አስገብቶ ማስጎብኘት ነው በሚገኘው ገቢ ......🌾💚🕊😊

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 2 месяца назад +10

    አዎ ትከከለኛ ቅጣት ይገባቸዋል እነዚህ ለማጥፋት ስለሆነ ቅጣቱ መጨመር አለበት

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 месяца назад +9

    ገንዘብ ብቻ አይደለም እነዚህ ማነታቸውም ይጣራልን ይሄ 🌲 መጣል ብቻ ተብሎ መታለፍ የለበትም በጭራሽ!!???

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 месяца назад +11

    አዎን ይሄን ከንቱ ህዝብ በተተከለው ላይም ሽንቱን የሚሽናና ቁሻሻ የሚጥልን በደንብ አድርጎ መቅጣት ::

    • @deehope9477
      @deehope9477 Месяц назад

      Amen on that ...🙏 😊

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад +3

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ቃኘው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 месяца назад +9

    ውጪ ሀግር አንድ ዘንባባ ለመትክል ስንት እንደሁ ያውቃሉ????
    አዎን እንደሌላውም ሀገር እግርኛም መቀጣት አለበት ይሄ ክፉ ገገማ ህዝብ እንዴት ለራሱ ይቀናል ቱ ከንቱ

    • @deehope9477
      @deehope9477 Месяц назад

      Hope everyone can contribute something to keep their city clean & there is a challenge to adjust the clean environment lifestyle!! Let us "make Addis Abeba clean again"👍😊❤

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 месяца назад +7

    300 000 ሺ ቅጣት በቂ አይደለም የሦስት ዓመት እስር ካልታከለበት። ሌላው ገጪው ሽብርተኛ ተልዕኮ ያለው የጠላተ አጀንዳ አስፈፃሚ ሊሆን ይችላል። ለሽንፈታቸው ብስጭት የማይሆኑት አይኖርምና ። እና ቅጣቱ ጠንከር ማለት አለበት

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Месяц назад +3

    እሰይ፣ ሸንቆጥ የሚያደርግ ቅጣት በጣም አስፈላጊ ነው።ዱላ የሚጠላው ሸክላ ብቻ ነው። ቅጣቱ ያዝ ለቀቅ እንዳይሆን አደራ።

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Месяц назад

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mulunehyeethiopia2459
    @mulunehyeethiopia2459 2 месяца назад +2

    HA KOCH,
    KUTER ENDET NEOW YEMETANBUT?
    ASTEKAKLU THIS IS VERY IMPORTANT!

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi Месяц назад +4

    በደቢ መቀጠት አለባቻው እነዝህ ፀረልመት /ፅዳት ሰዎች ለሐገርም ለሕዝብም ዕቅፋቶች ነቻው። ሕጉ ጠበቅ ማለት አለበት !!ለአትክልቱ ብቻ ሰይሆን በየመሥራቤቱ የሉትን የፀዳት መጠቂሚያ/ሺት ቤት በየግርግዳው ላይ ቆሻሸቻውን የምፀዳዱትንም ጭምር ፡በሕዝብ ኒብረት የምቀልዱትን ጠበቅ ያለ ሕግ ያስፈልጋል😮!!

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Месяц назад +1

    ቅጣቱ በጣም በጣም ትንሽ ነው እስራትንም መጨመር አለበት ምስላቸውንም ለህዝብ ማሳየት ነው

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 2 месяца назад +3

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 2 месяца назад +3

    ❤🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌷🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 2 месяца назад +1

    Jegna yehone qitat naw, leinzelal egregnawm yasfelgal

  • @YoudetGemechu
    @YoudetGemechu 2 месяца назад +2

    ብራቦ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 месяца назад

    ይቅርታ በድሮው ነው የምጠራው ኢቲዮ ቴሌኮም በጣም ጅብ ነው ካለሰው ፍላጎት አፕ ይጭኑና ያስከፍላሉ እስከዛሬ አተረፍን ገቢ አገባን የሚሉት እጅጉን ያላግባብ ያስከፍላሉ : በስረአቱ ቢሆን ለሀገራችን ነው ግና ሌብነትም አለ ::

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 месяца назад

    ይቅርታ በድሮው ነው የምጠራው ኢቲዮ ቴሌኮም በጣም ጅብ ነው ካለሰው ፍላጎት አፕ ይጭኑና ያስከፍላሉ እስከዛሬ አተረፍን ገቢ አገባን የሚሉት እጅጉን ያላግባብ ያስከፍላሉ : በስረአቱ ቢሆን ለሀገራችን ነው ግና ሌብነትም አለ ::