ቆይታ ከሁለት ጥንድ መንታዎች ጋር... Abugida Entertainment | donkey tube ድንቅ ልጆች
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- ቆይታ ከአራት ጥንድ መንታዎች ጋር...
Subscribe kira and sura's channel
@kirasuratwins3474
Follow us on
IG - ...
Tiktok - vm.tiktok.com/...
ዶንኪ ቲዩብ,ዶንኪ ቲዩብ ድንቅ ልጆች,donkey youtube,donkey youtube ድንቅ ልጆች new,donkey youtube ድንቅ ልጆች,dink lijoch,abugida entertainment,sura kira twins,ebs tv,ebs drama,besentu,በስንቱ
ድምፅ ካስቸገራቹ ወታቹ እንዳዲስ ግቡ
በጣም ነው እማደቅህ በርታ እመብርሀን እንኳን አተርፈችህ
Waqayyoo siif haa kenu
አብሮይስጠን የኔም ምኞትነዉ
የነሱን ሊንክ ኮሜንት ላይ ፒን አድርጉ ሁሉም እንዲያይ
ፈጣሪ ይፍቀድልሽ
ሲያምሩ❤ መታ መውለድ ምኞቴ ነው እስኪ ያስጥሽ በሉኝ🙏❤❤❤
Ystsh enat enam betam new yemwedew menta lj
ይስጥህ
Lehulachinm ysten
ሀያቲ ከባድ ነው አንድም ማሳደግ ግን እኛ የመዳን ቅመሞች ጊዜያችንን ስላቃጠልን ነውጅ ብቻ አልሀምዱሊላህ
Ysten
ዋውው ደስ ሲሉ መንታ መውልደ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ብፍቅድ ከስደት መልስ ትዳር ስንይዝ የመዳም ቅመሞችዬ 😊
ይሄማ የሁላችንም እቅድ ነው ከስደት መልስ አላህ ይስጠን
ምኞቴ መንታዎች መዉለድ ነዉ ይስጥሽ በሉኝ
Yeseteshi
ተዳየ ዋዉ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በርታ
አላህ መንታ ልጅ ይስጠኝ ስወድ
አሚን❤❤❤
እውይ ሲያምሩ ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ ምርጦችየ እወዳቹሀለሁ
ወይኔ ሴቶቹ እርጋታቸዉ ደስ ሲል እር ብትጋቡም ትሳሳታላችሁ ምንም አትለያዩም እኮ
እንኮን ተረፍክ የኔ መልካም ሲያምሩ አገራችንን ሰለም ያርግልን
ሲያምሩ መንታ መታደል ነው🥰❤️🥰❤️♥️♥️♥️♥️
እሰይ ደሰ ሰለዋ መታ መወለድ ምኞቴ ነው እሰኪ ያሰጥሸ በሉኝ ውድች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Allah yesetesh lenem yesetgg❤
Yeseteshi
ይገርማል የእግዚአብሔር ሥራ በእውነት ! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ። ነገር ግን የትዳር ጓደኛ አንዳችሁ አንዷን ካገባችሁ አንዷን ማግባት አትችሉም በሀይማኖት ስለማይፈቀድ። በተረፈ ግን ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👏👏💗🥰
Lemndenwe ye maychelwe.
@@meazahailu4710 የባል/የሚስት ሲጋቡ ቤተሰቦቻቸውም ይዛመዳሉ በመከራም በደስታም አይለያዩም። በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ፍቶሀ ነገስት አንቀጽ 24" ላይ ስለ ጋብቻ አባቶቻችን የቀመሩን አለ እና የቅርብ አባቶችን ጠይቁ ፍትሀ ነገስት አንቀጽ 24" ያለችውን ያንብቡላችሀለ ። የኔ ትልቅ እህቴ ያገባችው የባሏ ቤተሰቦች ለኛ ተዛምደናል። ድጋሜ ለትዳር አንጠያዬቅም።
በጣም ነው ደስ የሚሉት 🥰🥰🥰🥰
I am a twin my self it a blessing to have that person who nows u and understand you and no matter what happens you always have each other back so you guys are lucky 👍
እኔ ቅንብር መስሎኝ ነበር ደጋግሜ ነው ያየሁት ውይ ደስ ሲሉ
ቢያሥትዋዉቁንም አናቃቸዉም ይምታታብኛል መቼም አለያቸዉም
እርጋታቸው እዴት ደስ እደሚል ሁላቸዉም በተጋቡ
ከኔ በቤተሰቦች ሰድሰት አሉ መትየወች ማሻአሏህ መልሳቸው ተመሳሳይነው
Wowwwwwww setameru enem meneta wendemoce alugne ❤❤❤❤
ሠላም ሠላም ወንድሜ እንደት ነክ ተናፍቀካል ብሮ እ
እግዚአብሔር ይመስገን ዋው ስታምሩ ❤❤❤
እኔ ግን አይጋቡ ነው የምል ምክንያቱም ከባድ ነው ሚስቱ መሥለው ከእቷ ባሏ መሥሏት ከወንድሙ አረ ከባድ ነው ጓደኝነት ይሻላል
ምንችግር አለው ወንድሙነው የሣም እህታናት😂😂😂😂
ሲምሩ ተጋቡ ግን እንዳትሳሳቱ ምልክት ታደረጋላችሁ🤣
Tegabu ke ortodox aytebkem
@@keneanaberash4774 ማለት ?
@@ስለአደረክልኝምስለአላደረማለትማ አዱ ካገባት ወድሟ እህቷን ማግባት አያፈቀድም ነዉ
የኔ ልጆች ግን አይመሣሠሉም የተለያየ መልክ ነዉ ያላቸዉ
በጣም ነዉ የምታምሩት
በጣም ታምራላችሁ😍😍😍
ግን ተጋቡ ለሚለው ሁለት እህት ትማማች ሁለት ወንድም ተማማችን ሃይማኖታችን አይፈቅድም! አንዱ አንዷን ካገባ ሊላው ቤተሰብ ያው አንድ ቤተሰብ ማለት ነው ሰለዚያ ድጋሚ ሊላ መጥቶ ከእነዚያ ቤት ማግባት አይቻልም!
ማሽአላህ ሁሉምመቲነው
የመዳም ሸቃላ ያየችውን ሁላ ይጋቡ እዳለች
በጣም ደስ ይላሉ
ቢጋቡ ደስ ይለኛል ግን አራት መንታ እንዳይወልዱ እንጂ
በክርስትና ሃይማኖት ሁለት እህታማማቾች ለሁለት ወንድሞች መጋባት አይቻልም አንዳቸው ሊጋቡ ይችላሉ🙏
@@zenebugebrekidan ትክክል ነው ደስስስስ አይልም አንዳቸው ችግር የለውም 🌻🕊
😃😄😄
@@zenebugebrekidan ትክክል
@@zenebugebrekidan በየትኛው ጥቅሥ መሠረት?
Wow nachu yemr ❤❤❤❤
ሰታሙሩ💋💋💋💋
Betam yamiralu Desi sitilu
ዋው ዋው
ሲያምሩ እስኪ ይጋብ የሚል
Er tey
እነዚ ሸቃላዎች ያዩትን ወንድ እና ሴት ይጋቡ ይውለዱ ነው የሚሉት
@@embatekalamedia6832 አንተ አትሠራም ሸቃላ ሥዲብ መሠለህደ ሠገጤ
ወንድማማቾች እህትማማቾችን ማግባት የሚቻል አይመስለኝም
ተጋቡ እኮ ድጋሚይ ይጋቡ
ውይ ቴዲዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም ተጨንቄ ነበር የኔ ልጅ እንኳን አተረፈህ የማማ ዝናሽ 2ኛ ልጅ
🙏🙏🙏
ሠላም ሠላም ብያለሁ አቡጊ እንደት አለህልኝ ብሮዬ ሁሉ ሠላም ሁሉ አማን ነው እኔ ደህና ነኝ ሥልኬ ነው ምንድን ነው ድምፁ መቸም ከአንተ ይሆናል ብየ አላሥብም እ ሀሀሀሀሀሀ የኛ ወገሻ
ድምፅ ካስቸገራቹ ወታቹ እንዳዲስ ግቡ
እውነት ሲያምሩ የሚገርም ግጥጥም ይጋቡ እሰከ🙄
betam tamralachu enem ye menta lejoch enat negn menta bereket ne fetari menta lejoch yestachu
እግዚአብሔር ሆይ መንታ ስጠኝ ❤❤
ቴድሮስ የእማማዝናሺ ልጅ ነወይ
አረ ወይኔ አድ አይነት😂😂
ማሻአላህደስሲሉ
Tedisha great content
ጌዲ
ማሼአላሕ
ታምራላችሁ
የሆኑ አፍሪካዊያኖችም አሉ ልክ እንደናንተ እነሡግን ፍቅረኛሞች ሆነዋል ዩቲዩባቸውም በጣም ትልቅ ቻናል ነው
🥰🥰🥰enym mantyeya seyte lijoche weljialew 👍🥰🥰
እኔምለው እራሤሥ ቢጠፍኝ ማን እደሆኩ እርግጥ ሥሜ አይጠፍኝም ተላውጨሥ ቢሆን እህቴጋ መቸም ምን ለማለት እደፈለኩ ግልፅነው
ማሻአላህ ደስ ሲሉ ያርቢ
Yhe gabcha lihon aychlm ykrta argulgn endet yfekedal eht ye ehtuwan bal wendm magbat aychalm beteseb teyku
ኮሜታተሮች ሽማግሌ ልከን ማጋባትነው የቀረነ
ayichalim
Wawwwww siyamru gin manta betam wedalew
ዋው አብርው. ጥዶች. ይሁኑ. ይጋቡ. የምትሉ
ayichalim eko wude
ወየኔ ሲምሩ
Des silu, emama zinashe gar yizehachew hede😅
Ÿyy❤❤❤❤❤❤❤❤
endet magabat yichlalu aseredugni
😅😅😅😅😅
ማሻ አላህ❤❤❤❤
አንተ ቴድሮስ እማማዝናሽ ናፍቀህዎል እረባክል ሄደው እያቸው እኔ ፎሎ ያረኩህ ለሳቸው ብየ ነው
Eshi
Sewdchu inem bata eihta anchyii
ያረብአተወፍቀኝ
💥💥💥💥
Wow kayn yawtachu
❤❤❤❤
Wow kirubel 😊
ቴዲ ይሄህን መልክት ለሱራና ኪራ አድርስልኝ አርት ላይ ከሚሰሩት ነገር የሁለት ሃይማኖት ስዕል ይሰራሉ ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም በማያምኑት ነገር ለገንዘብ ብቻ የማይሆን ነገር ማድረግ ጣኦትና ታቦትን አብሮ ማስቀጠል አይቻልም።የልብስ ነጋዴ ይመስል በደባለቅ ሀጢያት ነው
የኛ ጌታ ፎቶ የለውም
አስተካክለዋል
@@abugidaentertainment አመሰግናለሁ ካሁን በፊትም በተለያየ ሚዲያ ሲቀርቡ ኮመንት እፅፍ ነበር በማስተካከላቸው በጣም ደስ ብሎኛል😍
@@wehegered8116 ከንቱ መናፍቅ
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍
Mash al
በመደሐኒይለም ሲቶቹን በማይት ዓይኔ ተጠናገረ ክክክክ የሚለይ ምልክት ለማግኘት ብይ በዚለይ ቆንጅይዎች ወንዶቹም አንድ አይነት ሲቶቹ ግን ዓይኔን ፈተኑት ተባረኩ የኔ ምርጦች
በፍቅር ያኑራችሁ
Ww❤❤❤❤❤❤❤
No sura engas 😭😭😭😭
ሲምሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯
ማሻአላህ ስታምሩ
እነዚህ ሁለት ጥንዶች እንጂ አራት ጥንዶች አይደሉም ጥንድ ማለት ሁለት ማለት ነው
Menta wedeje Ale Teddy Afro
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ይሰማል ድምጹ ኮሜንቶች ደህናናችሁ ግን ሀሀሀ
ሰው የመከራ ወሬ በዝቶበት ጥሩ ወሬ ለመስላት ተቸግረናል
ክክክክበጣም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
enem menta neg ena tolo nw yemenadedew
🥰🥰🥰🥰
Eimama zenash gar atetefa yenafekukal
Ok
Setochu yileyalu saron fituwa wefram new
እኔም መንታነኝ የመጣላቱ ነገር እውነት ነው ተጣልተን ወዲያው ስናወራ እንዴ ተጣልታቹአነበር ሁላ ተብለን ይገርማቸዋል
እኔ ለሷ ስራ ሁላ የተመዘኩላት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mak 🥰😍🥰😍🥰😍🥰💞😍🥰💞💓🥰😍💞😍🥰😍
አረ ድምፅ የለም 🤔🤔
አይሰማም
ድምፅ ካስቸገራቹ ወታቹ እንዳዲስ ግቡ
እረ ማርያምን ይስማል 😳🙏
Lichachew talkedw
Wow swedachu maryemn♥️
ማሻአላህ ያምራሉ ግርም የሚለኝ ኮመንታሮችእዛም እዚህም ይጋቡ ብላችሁ ትችሉታላችሁ ከሆነም ወጭው በኮመንታሮች ክክክክክክ
ፍቅረኛሞች ናቸው እንዴ
ይስጥሽ
ደምርኝ እስክ
ነይ ማር
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤