እባካቹ ተዋት ነፍሷ ትረፍ! የአርቲስት ዘነቡ መታሰቢያ ላይ ልጇ በመጨረሻው ሰዓት የሆነውን ተናገረች!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 687

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +32

    ዜድዬ ነፍስሽን በገነት ያኑረው 🙏🏽 ለልጆቿ ለቤተሰቦቿ ለስራ ባልደረቦቿና ለወዳጅ ዘመድ በሙሉ መጽናናትን እመኛለሁ::

  • @user-cc7yv5jt3l
    @user-cc7yv5jt3l 2 года назад +32

    እፍፍፍ እናትን ማጣት እንዴት ይከብዳል ፈጣሪ ያፅናችሁ 😭😭😭

  • @hayemanottube
    @hayemanottube 2 года назад +74

    ነፍስ ይማር ከአብረሀም ከይሳቅ ጎን ያሳርፍሽ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 2 года назад +56

    ነብስ ይማር ዘንዬ ሁሌም በልባችን ትኖሪያለሽ 😭💔🙏

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 года назад +24

    ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ዘኑዬ😪
    ልቦና ይስጠን ለሁላችንም እግዚኦ ነው🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😘😥

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      አሜን እኛ እኮ ምንም ማስተዋል የሚባለው ነገር ጭራሽ ትቶናል
      ደምሩኝ ውዶችዩ ስወዳችሁ

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      @@mahi141
      እሽ አንቺም ደምሪኝ ውድ እመልሳለሁ?

  • @user-fw9pc3cp3l
    @user-fw9pc3cp3l 2 года назад +15

    ለሰው ሞትን የሚመኙ ሰዎች ይገርሙኛል ምን አይነት ህሊና ቢኖራቸው ነው ነፍስ ይማር ዘንዬ ለልጅዋ ፈጣሪ ያፅናት

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +5

    ዝንዬ እግዚአብሔር ነፍስሽን በገነት ያኑረው እማ😭😭😭😭ሁላቹም እግዚአብሔር ያፅናቹ ወገኖቼ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 года назад +59

    የኔ እህት መድሃኒያለም ብርታቱን ይስጣችሁ!
    😭😭😭
    እናትን ማጣት አውቀዋለሁ እያደር አዲስ ነው።
    ነፍሷ በመላዕክት እቅፍ ትረፍ!
    🙏🙏🙏

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад +1

      😭😭😭😭😭😭

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 2 года назад +1

      😭😭😭😭

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 2 года назад +1

      በጣም

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      ስወድሽ ሰብስ....አርጊኝ😥😥🙏😘😥

  • @ALiALi-vd3rs
    @ALiALi-vd3rs 2 года назад +57

    ነፍሷን ይማረው ሁላችንም ወደዛው ነን ለመላው ቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልን 😥😥😥😥😥😥🥰🥰🥰🥰

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад +49

    የኔ እናቴ ዘኑዬ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን ለክፉወችም ልቦና ይስጥቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ababedebla7998
      @ababedebla7998 2 года назад

      ነፍስሽን በገነት ያኑርልን የኔ እናቴ

    • @crmobaile5791
      @crmobaile5791 2 года назад

      Faxarii name himarii masatsananatun iminyi lachalo

  • @JustYdidia
    @JustYdidia 2 года назад +8

    ነፈሶን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ለዘመድ ወዳጆቾ መፅናናትን ተመኘሁ።

  • @asterworku8404
    @asterworku8404 2 года назад +26

    የኔ ቆንጆ እናት ፈጣሪ ነፍስሽን ሁሌም በአጸደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏እወድሻለው ሁሌም 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +38

    ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭ያያ አንተ የምትችለውን ሑሉ አድርገሐል ተባረክ ልጆቿ የልጅ ልጆቿ እደዛ የምትሳሳላችሑ ምን ትሖኑ ስታጧት ኦፍፍፍ ፅናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      ደምሪኝ እመልሳለው

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      @@alemtube1150
      እኔንም ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ ውዶች

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 2 года назад +15

    ዘንዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ነፍስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ፣ ነፍስ ይማር ልጆቹዋን ፣ ቤተሰቦቹዋን ፣ ጓደኞቹዋን ፣ ወዳጆቹዋን በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናቹ። ሌላው እባካችሁን እባካችሁን የውሸት ዜና የሚሰሩ ሚዲያዎችን ተከታትላቹ አዘጉባቸው አሀንማ ብሶባቸዋል ምክኒያቱም ምንም እርምጃ ስላልተወሰደ።

  • @user-gj5yi3ok3b
    @user-gj5yi3ok3b 2 года назад +13

    ነፍስ ይማር እግዚአቤሔር ያፅናቹ

  • @jerryshege9841
    @jerryshege9841 2 года назад +5

    ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቿም ወዳጆቿም መፅናናትን ይሰጥልን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 года назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ የእናታችንን ነፍስ በአፅደ ገነት ያኑርው ለቤተሰቦቾ ለወዳጅ ዘመዶቾ መፅናናትን ይስጥልን ፈጣሪ እናታችን ሁሌም በልባችን ትኖሪያለሽ ዘንዬ 😭😭😭😭😭

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 года назад +24

    ነብስ ይማር የኛ ፍልቅልቅ በተለይ ልጆቿ አላህ ያፅናችሁ አደለም ለናተ ለኛም የምንወዳት ልባችን ተሰብሯል አቦ😭😭😭የሰውን ደባሪ ወሬ ለፈጣሪ አስረክቡ ያያ ወድማችን ትለያለህ ✍️

    • @hayatsaad23
      @hayatsaad23 2 года назад +5

      ከቱ መጀመሪያ እወቂ እሰሊምናሸን

    • @rahmaboge9268
      @rahmaboge9268 2 года назад +1

      አሽቃባጭ የካፊር አድናቂ መቃጠሏ አይቀር እማንም ጋር እየተላላሰች ፊልም ስሰራ ኑራ

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg 2 года назад

      @@rahmaboge9268 አንቺ የገነት በር ቁልፍ ያዢ እባክሽን ከመሞትሽ በፊት ለኛም ቦታ ያዥልን ገነት 😏 ወሬኛ መንደርተኛ ሀሜተኛ አሁን አንቺ ነሽ ገናት እና ሲኦልን የምትነግሪን 🤨 ወሬኞች ውይ ስታስጠሉ ጭልፋ ፊት ነገር ነሽ ተልካሻ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 2 года назад +1

      @@rahmaboge9268 አቤት አንቺን ማን ፈራጅ አደረገሽ ሰዉ ላይ ስትፈርጂ ባንቺም ፍርድ አለብሽ። ልጆች እንዳላት እያወቅሽ ትቃጠላለች ብለሽ ትያለሽ ልቦና ይስጥሽ።

    • @Lenaebrahim8583
      @Lenaebrahim8583 2 года назад

      @@ethiopialove2463 የኔ ቆንጆ ከወረደ ሰው ጋር መውረድ ያወርዳል የነዚህ አይነት መሀይሞች ናቸው ሀገር ያከሰሩት ✍️

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 года назад +5

    ነብስ ይማር የኔ ናት እወድሽ ነበር አሁንም እወድሻለው ነብስሽን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን መፅናናትን ይስጥልን ለመላበተሰቡ

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 2 года назад +2

    የኔ እናት ዘንዬ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ምትክ ማስታወሻ ልጆችሽንና የምቶጃቸውን የልጅ ልጆችሽን ባርኮ ያሳድግልሽ መቼም አንረሳሽም

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 года назад +5

    የኔ እናት ጀግና እናት ነበረች ጠንካራ አመስጋኝ ልጆችዋን ጌታ ከክፋ ይጠብቅ

  • @abiy541
    @abiy541 2 года назад +1

    በጣም የምወዳት ግልፅ ሰው ናት ዘነቡ የማትጠገብ አርቲስት ናት ነብስሽን ይማረው በዚህ ከንቱ የሆነ ዘመን ወደ እግዚአብሔር መሔድሽ ስለወደደሽም ነው።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 года назад +5

    አቤት ሰው አቤት ሰው እረ ምን ይሻለናል ልቦና ይስጣቸው በእውነት

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w 2 года назад +7

    ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቧ እመብርሀን መፅናናት ይስጣችሁ ሰው ለሰአታትም ድኖ ድኛለሁ ብሎ መስክሮ መሞትም ትልቅ መታደል ነው
    የራሳችንን ጄርባ ዞረን ማየት የማንችል በሰው ውስጥ ያለውን እናወራለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @wintab9571
    @wintab9571 2 года назад +8

    አምላክ ነፍሳን በአፀደገነት ያሳርፍት ለልጆቻ ለመላው ቤተሰቦቻ መፅናናት ይስጣቹ

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 года назад +37

    ሞት ባይኖር ጥሩ ነበር😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር እናታችን መልካም እርፍት😭😭😭😭

    • @ledea1236
      @ledea1236 2 года назад

      በጣም

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 2 года назад +3

      እንኳንም ኖረ በስመ አብ ሞት ባይኖር ኖሮ በምን እንጽናና ነበር በተለይ በዚህ ዘመን ባይሆን እግዚአብሔር ነፍሳችን በ አጸደ ገነት እንዲያደርገን መጸለይ ነው

    • @omaoman3048
      @omaoman3048 2 года назад

      ኧረ እንኳንም ኖረ

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y 2 года назад +8

    ነፍሥ ይማር😭😭😭😭😭 የኔ ፍልቅል❣️ ድንግል ወዳጅ👌❣️🙏

  • @kalkidanseleshiseleshi4413
    @kalkidanseleshiseleshi4413 2 года назад +8

    ነብስ ይማር የኔ እናት 😥 ሁሌም በልባችን ትኖሪያለሽ .ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸው መፀናናትን ይስትልን

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 года назад +2

    ዘነብ እናቴ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ ለልጅሽ ግን በጣም ጥልቅ አዘን ነው እመቤቴ ታፅናናት

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስሽ!! 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ለቤተሰቦቿ መጽናናትን እመኛለሁ!!!

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዋን በገነት ያሳርፈው ለልጁዎቹዋ መጽናናቱን የድንግል ልጅ ይቀፋችሁ አሜን ።

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 2 года назад +4

    ቆንጆዋ ዘንዬ ስወዳት የነበረ ፊቷን ማድያት አበላሽቷት ሳይ አዝን ነበር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ነፍስ ይማር

  • @nancykallas6783
    @nancykallas6783 2 года назад

    በእውነት አመሠግናለሁ በደንብ ንገራቸው ይሔን የሚያወራው መናፍቆች ናቸው ይልቅ በቁማቸው ለሞቱት ለነሡ አዝናለሑ ዘኑ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኛ ምርጥ

  • @wessenbegna4854
    @wessenbegna4854 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ። ሁሉም ባወራው የእጁን ያገኛል።እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጣቸው።

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 года назад +20

    እሷን ፈጣሪ ነብሷን በጥሩ ቦታ ያሳርፋት እናተንም ያፅናችሁ 🙏🙏🙏💔💔

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

    እመቤቴ አዎ ትፈውሳለች 💝💝ፀበል ያድናል እንጂ ዘላለም ከሞት ያስቀራል ማለት አይደለም 🙏

  • @user-qn6sh2so4z
    @user-qn6sh2so4z 2 года назад +4

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ለልጆቹዋም ለቤተሰቦቿም መጽናናትን የስጥልን

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 2 года назад +6

    ፈጣሪ ነፍሷ በገፀደ ገነት ያኑረው

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 2 года назад +8

    በ ዉሽት የሚያዉሩትን ሚዲያዎችን ተባብርን ብንዘጋባቸዉ በጣም በዛ እኳ ሞት ለማንም አይቀርም እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን ሄደች በቃ መፀናናቱን ይሰጥሽ እህቴ

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i 2 года назад

      ርእስን እያየው እየተናድኩት

  • @brtukanabebe3869
    @brtukanabebe3869 2 года назад +1

    ነፍሷን ይማረው አለመቀደም ነው በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ይባላላል ወንድም ትክክል ነህ እባካችሁ የሆነ ያልሆነ ነገር የምትፖስቱ ተጠንቀቁ እንኳን ዝምብለን ተቀደን አቀርቅረን አልተለመነንም ስለዝህ እባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @frey2383
    @frey2383 2 года назад +11

    ለእናታችንነፍስ ይማር ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን አይዟችሁ ለሚዲያው ማስተዋሉን ይስጣቸዉ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 2 года назад +1

    ዘንዬ ሙሉ ኢትዮጵያውያን እንወድሻለን የልጆች እናት ውስጤ በጣም ነው ያዘነው !!!

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 2 года назад +15

    የጉአጉችላቸው የልጅ ልጆችን በማገዝ ህልሙአን እናሳካ😥😥😥

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +27

    ሁላችንም ወደዛው ነን ቀናችንን ነው የምንጠብቀው እንጂ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረው እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 2 года назад +16

    ነፍስ ይማር ዘንዬ😭

    • @user-zf4we6hf7s
      @user-zf4we6hf7s Год назад

      እንደዋዛ አምስት ወር ሆናት ስንቱ ተከተላት😢😢😢😢

  • @webak242
    @webak242 2 года назад +3

    ነብስ ይማር ለመላዉ ቤተሰቦች እንዲሁም ለወዳጆቿ እግዚአብሔር ያፅናችሁ አሜን።🙌🙏👍

  • @abametyub501
    @abametyub501 2 года назад +10

    ዮሐ ወ ፫፥፫ "ሰው ከውሃና ከመንፋሥ ዳግም ካልተወለደ የእግዚአብሔር መንግሥት አይወርስም" ማንም ተናገረ ብላችሁ አትዘኑ ሰው የሚጠመቀው ከስጋ ደዌ ለመዳን ብቻ ሳይሆን ለመንፈስ መዳኒትም ሥለሆነ ነው ሥለዚህ ለማያምኑት ምንም ቢሉ ሊደንቅ አይገባም

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 года назад +40

    እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ያብዛላቹ😭 ሰውማ አውሬ ሆኗል ዘንድሮ😢 ለገንዘብ ብሎ በሞተ ሰውም አልተኘም😢 እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያብዛልን🙌🙏

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 года назад +3

    ነብሰ ይማርልን ዘነዬ እመቤቴን እንደጠራች በቀኗ ነው ያረፈችው ማንም ከተወሰነለት ቀን አያልፍም ያልሆነ ወሬ የምታወሩ እግዚአብሔር የስራችሁን ይሰጣቹ !!¡!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 года назад +5

    በሕይወት እያለች ይሕንን ሑላ ብታደርጉላት ድና በተነሳች ነበረች ሐበሻ ከሞተ በሐላ ዋይ ዋይ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 года назад +3

      በደንብ ተረዳለች እሷም መስክራለች አፈር ልብላ ግን አልዳነችም

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 года назад

      በጣም

  • @my2973
    @my2973 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ ሁላችንም ወደዛው ነን ::💔💔💔😭😭😭

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q 2 года назад +9

    ስው ካልሞተና ካልሄደ አይመስገንም😢ዛሬ ስለሞተች ጥሩነቷ ተወራ ነብስሽን በገነት ያኑርልን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 года назад +5

    ነፍስሽ በሰላም ትረፍ !
    ሚዲያው ለተማሩ ለሚያውቁ ሰዎች መማማሪያ በጎ ነገር መስሪያ ነው ።
    ለተራ ሰዎች ግን በሰው ሃዘን ይሳለቃሉ የነገር ካንሰር የያዛቸው ናቸው ።
    እሷስ በመአረግ በልጆቿ በጓደኞቿ ተከባ ወደማይቀርበት ነው የሔደችው ።

  • @ka8782
    @ka8782 2 года назад +9

    የኛ ሀገር ሰው ሰውሲሞት ሽርጉድ የሚሉት ነገር😢

  • @asqwjerry3410
    @asqwjerry3410 2 года назад +1

    ፈጣሪ እንደዉ እዬን ይቱዩብ በሆነ ምክያት ዝጋሁ በተለይ ለኢትዮጲያ ሰወች ገንዘብ ወዳዶች ደደቦች አፈር ያስበላችሁ አቦ ዘንዬ እማ ነብስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያድርግልን ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን እመኛለሁ😢😢😢

  • @user-un5vu5hd5e
    @user-un5vu5hd5e 2 года назад +4

    😭 😭 😭 😭 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
    እውነት ሁሌም በልባችን
    ትኖራለች ነብስ ይማር

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 2 года назад

    ያህያዬ እውነትህን ነው እውነተኛ አማኝ ተባረክ ያህያ

  • @habitamtakele1517
    @habitamtakele1517 2 года назад +1

    የኔናት በጣም ነው የማከብርሽ ሁሊም ውስጤነሽ ነፍስሽን ዬማር ለቤተሰቧችሽ መጽናናትን ዬስጣቸው ዘነንየ ያማል አችን ማጣት

  • @user-hx4zg3wn1c
    @user-hx4zg3wn1c 2 года назад +6

    ነብሷን በገነት ያሳርፍልን😭😭😭

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 2 года назад +1

    ያያዬ እውነትህን ነው ለማንኛውም ነፍስ ይማር

  • @user-qg2sg6uf1z
    @user-qg2sg6uf1z 2 года назад +8

    ነፍስ ይማር የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 2 года назад +24

    አሁንስ ከሞተው ሠው በቁማቸው የሞቱት ያሳዝኑኛል እውነቱን ገልብጠው ነው የሚያወሩት

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 года назад +1

    የኔ እናት ነፍስሽን ይማረው 😥😥😥😥
    ለመላዎ ቤተሰቦችሽ መፂናናቱን ይድላቸው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +9

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ነፍስ ይማር በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ በሰላም ላገራችን ያብቃችሁ

  • @rihanamohamed5016
    @rihanamohamed5016 2 года назад

    ዘኒዬ እኖድሻለን ነፍስሽን በጀነት ያኑርልሽ ለቤተሠቦችሽ መፅናናት እመኛለው

  • @maryamhusine689
    @maryamhusine689 2 года назад +2

    አላህ ብርታቱን ይስጣት ልጅቷ እናቴ አሟት ድናልኝ ደስ ብሎኝ ደውላለሁ ኢሞሽን ክፈች ጧት ብላኝ ጎደኛየ ስራ ቦታየ እናትሽ ሞታለች አለችኝ የማይወጣ ሀዘን በስደት

  • @kalkidanmulu5980
    @kalkidanmulu5980 2 года назад +1

    እቤት የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ሚዲያ ላይ የምትሰሩ በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቹ ምን አይነት አይምሮ ነው ያላቹህ ነፍስ ይማር

  • @user-hs2lw5sp3u
    @user-hs2lw5sp3u 2 года назад +12

    እንቁጣጣሽ ሚዲያን. ለህግ የሚያቀርብ. አካል ጠፋ. አንዱ እሱ ነዉ. አራጋቢ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 года назад

      Iko yihe wushetam betam zim bilew yizebarikalu

  • @Belle-jv8nm
    @Belle-jv8nm 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ነብሷን በገነት ያኑረት ጎበዝ አክተርስ ነበረች

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c 2 года назад +5

    ፈጣሪ ነፍሷን በገነት ያኑርልን አንዳንድ ስግብግብ ዩቱበሮች እባካችሁ በሰውልጅ ላይ የምታረጉትን የግፍ ግፍ ሰው ሳይሞት ሞተ እያላችሁ ለምታወሩ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ

  • @rahe698
    @rahe698 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ነብስሽን ይማረው ቤተስቡን መፅናናት ይስጣችሁ

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 2 года назад

    እኛ አበሾች በጣም ፈጣሪ መፉራት ትተናል ለብር ልቦና ይስጣችሁ ፈጣሪ ፈጣሪ ያፀነሽ😭😭እህቴ ህመሙን የሚያቀው የደረሰበት ነው

  • @maximaxi1259
    @maximaxi1259 2 года назад

    በትክክል ፈጣሪ ነብሷን ይማረው በጣም ያማል ማስተዋሉን ይስጠን

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 2 года назад +1

    ከቅዱሳን አባቶቻችን ከአብርሃም፣ከይሳቅ፣ከያቆብ ጎን ነብሶን ያስቀምጥልን።

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t 2 года назад +4

    ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 2 года назад +10

    WHAT IS GOING ON IN THIS WORLD 🌎 OMG PLEASE LEAVE THEM ALONE SO THAT THEY CAN grief for the loved ones . May God comfort for the whole family

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ነፍሷን በቀኙ ያኑረው።

  • @marataebra8582
    @marataebra8582 2 года назад +2

    ዘንዬ ፈጣሪ ሰራ አፈርሰ ፈጠር ወሰደ ነው እናት በጣም ያሳዝናል ሌላ ምን ልበል ፈጣሪ አፈሩን ያቅልልሸ ነብሰሸ በሰላም ትርፍ😭😭😭😭🙏

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ 2 года назад +10

    የኔ እናት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😢💔

  • @mytab1102
    @mytab1102 2 года назад

    የኔ እናት ዘኒየ ነፍስሽን በቅዱሳን መላእክት አጠገብ ያኑርልን ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ፅናት እና ብርታቱን ይስጣቹ አይዟቹ ይሄ ሚዲያማ እእእ ብለው ከሰሙት ብዙ ነገር ነው ሚሰማው
    እኔን እንኴን ከሳምንት በፌት ሞተች ብለውኝ እስከ ጔደኞቼ ቦስተውኝ ጉድ ብያለው አለ ው ብየ ብናገር እንኳን ኮመንቶች እውነት ነው እያሉ ሱሉ ገርሞኛ
    እግዚአብሔር ልብ ይስጥልኝ ብየ አለፍኩ ምን ልበል

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 2 года назад

    ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተስቦችሽ እና ለአድናቂዎችሽ በሙሉ መፅናናትን ይስጥልን

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 года назад

    ወይኔ የምወዳት አሪትስት ናት ያሳስናል አይዟቹ ፅናቱ ይስጣቹ እናት ማጣት ከባድ ነው

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Год назад

    ዘንዬ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔ ደግ 😢😢😢

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +1

    ዘኒዬ ነፍስሽን በአጸደገነት ያኑረው ቴዳ ሮበርት ቲና ኤዱ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣቹ 😭😭😭😭😭uk

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад +2

    💚💛❤😭😭😭😭😭አይዞአችሑ ውዶቼ አትሥሙ ሰው ሠው ከቱነው እናታችሑ ትረፍበት ጌታ በአፀደገነት ያሳርፍት ብርታቱን ፅናቱን ይሥጣችሑ ልጆችዋ ዘመዶችዋ ጓደኝችዋ የምትወዷት እንደኛ 😭😭😭😭

  • @stepha8391
    @stepha8391 2 года назад

    የኔ እናት ዘንዬ ነብስሽን በገነት ያኑርልን 😢😢ለቤተሰቦችሺ ለወዳጅ ዘመዶችሺ መጽናናትን ይስጥልን ❤ዘንዬ ሃይማኖትሽንና ሀገርሺን እንደወደድሽ ከዚህ ከሚያልፍ ዓለም ወደ ማያልፈው ዓለም ሂድሽ 😢len

  • @askaldesalegn2215
    @askaldesalegn2215 2 года назад +1

    "ምርጧን ተዋናይት ነው ያጣነው" እባካችሁ ነግበኔ በሉ፡፡ ነፍስ ይማር

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 года назад +1

    ነፍስ ይማር

  • @user-oo4hx8rc3t
    @user-oo4hx8rc3t 2 года назад

    ዘንዬ ነብስሺን በገነት ያኑርልን። በእውነት ልቤ ስብር ነው ያለው። የኔ እናት ሁሌ ሳያት እናቴን ታስታውሰኝ ነበር። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ ሁሉ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tgtiruneh9524
    @tgtiruneh9524 2 года назад

    እግዚአብሔር ፈጠረ እግዚአብሔር ወሰደ የዚች ዓለም ነገር ከንቱ ናት ሁላችንንም ልቦና ይስጠን ለእናታችንም ነፋሷን በአፀደ ገነት ያኑራት 🧚🧚🧚

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 года назад +1

    ልጆቿ ፅናቱን ይስጣችሁ
    ምን ይባላል እንግዲህ የሰው ልጅ ክፋቱ በዝቷል 💔💔💔
    ነፍሷን በ አፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን 😭😭😭

  • @aasdfzaa5679
    @aasdfzaa5679 2 года назад

    ነብስ ይማር ዘነቡዬ ነብስሽን አፀደ ገነት የኑራት ለሞላ ቤተሠቦቿ መፅናናትን ያድልልን እግዚአብሄር

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 2 года назад

    እህትዬ አይዟቹህ ኢትዬጵያ ውስጥ ብዙ ደጎች እንዳሉ ሰይጣን የሚጫዎትባቸው ብዙ ባለጌዎች እንዳሉ በማሰብ መተው ነው ባለጌን ሲንቁት እንጅ እንዳጀንዳ ሲቆጥሯቸው መስተዳደሪያቸው ስሙኒ መልቀም ስለሆነ አትፍረዱባቸው መናቅ ነው እናትሽን ነብሷን ፈጣሪ በደጋጎች ጎን ያኑር እናተንም መፅናናቱን ይስጣቹህ

  • @berhanugebre8045
    @berhanugebre8045 2 года назад +3

    እዉነቱ ይህ ነው ነብስዋ በገነት ያኑሪልን

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q 2 года назад +1

    እግዚያብሔር ነብስዋን ይማር ብርታት መፅናናቱን ሁሉ ለልጆችዋም ለዘመዶች ወዳጆችዋ ይስጥልን

  • @user-nb1yj7hs8z
    @user-nb1yj7hs8z 2 года назад

    ሚስኪና ለቤተሰብ መፅናናት እመኛለሁ ያረብ አሟሟቴን አሳምርልን ቀናችን እስኪደርስ እንጅ ኩሉ ነፍስ ዛኢቀቱል ሞውት ዘነቡ ከልብ አዝኔለሁ ለወዳጆችሽ ለቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 2 года назад +6

    ነፍስ ይማር 😥😥😥

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 2 года назад

    ነፍስዋን ይማረው በጣም ምወዳት አርቲስት ነበረች😢 እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ🙏

  • @tirsetmekonen204
    @tirsetmekonen204 2 года назад +2

    ነፍስ ይማር ቸሩ መድሐንያለም በቀኙ ያኑርልን ለመላዉ ቤተሰብ መፅናናትን የስጥልን አሜን።