#Zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 86

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  9 дней назад

    Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c 9 дней назад +4

    ጅግና ሰራዊትና ዝሃብኩምዎ መግለፂ ህዝቢ ደስ ኢሉዎ አሎ

  • @Chidane-r5y
    @Chidane-r5y 9 дней назад +7

    ግዝያዊ ግዝይዊ እዩ ስርሑ ክሳብ ዘይሰርሐ ድማ ክግለፍ ኣለዎ

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 6 дней назад

    Thank you for your very thoughtful response to unresponsible Ethiopian Gevernment !

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад +3

    Ethiopia must be like Yugoslavia! Let the people choose their destiny

  • @RuachGatluak-u1i
    @RuachGatluak-u1i 8 дней назад

    It's really touching. He spoke for every Ethiopian. It's true.

  • @SolomenkatyeblBalchaw
    @SolomenkatyeblBalchaw 9 дней назад +2

    ጀግና ሚዲያ

  • @Gimakel2016
    @Gimakel2016 9 дней назад

    ሰላም የተከበርክ ወንድማችን ያዕቆብ

  • @girmayhailu6075
    @girmayhailu6075 9 дней назад +1

    ሰላም እስታሊን በአፋርና ትግራይ አዋሳኝ አከባቢ ድብቅ ወታደራዊ ስልጠና አለ ይባላል ምናልባትም እንደ የተከዜ ዘብ አይነት ሊሆን ይችላል እና መረጃውን ብትደርስበትና በሚድያ መተንተን ይጠቅማል ብየ አስባለሁ ።

  • @YonasYonas-q9w
    @YonasYonas-q9w 9 дней назад +1

    TDF has 34% in the Tigrai government so they have the right to involve in Tigrai's politics

  • @berihunweldu2544
    @berihunweldu2544 8 дней назад

    ጀግናነህ

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w 9 дней назад

    የአማራ ሀይሎች አትበል ስታሊን የብልፅግና ሀይል በል።

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 9 дней назад +1

    ስታሊን፣ የትምክህት ሚዲያ የቱ ነው? ትምክህትን በምን ተረጎምከው? ለማን ስም አድርገህ ሰጠኸው? እጅግ የተሳሳተ ፍረጃ ነው። ፍረጃህ ጥላቻህን ወይም ንዴትህን ለመወጣት የተጠቀምክበት ይመስላል። አስተካክል። ከዚያ ውጪ እነመሳይ መኮንን እና መሰሎቹ የጌታቸው/ጻድቃን ቡድንን በመደገፍ ዲስኩር ለምን እንደሚያሰሙ አልገባኝም። የጌታቸው ቡድን ከአብይ ጲጲ ጋር ቢወግን የትግራይ ህዝብ ይጠቀማል ብለው አስበው ነው? አይመስለኝም። ይልቅስ የሚያስጨንቃቸው መጥፎ ነገር በትግራይ መምጣቱ ሳይሆን የጓጉት በዚህ አጋጣሚ ከባለፈው ጦርነት የተረፈው ህወሀት እንዲጠፋ ስለሚፈልጉ የነጌታቸውን ቡድን በመደገፍ ለመቆም ከመፈለግ የተነሳ ነው። እኔ በግሌ ህወሓትን አልወደውም። ቢጠፋ ከሚመኙ ሰዎች አንዱ ነኝ። ህወሀት ለትግራይም፣ ለኢትዮጵያም፣ ለራሱም፣ ለኤርትራም ያልሆነ የተረገመ ቡድን ነው ብዬ አምናለሁ። ነገር ግን አሁን ባለው ሰው ፈጅ የኢትዮጵያ ብልፅግና መንግስት የተነሳ ለትግራይ ህዝብ ህልውና አማራጭ የሌለው ቡድን ህወሓት ነው። መሳይ መኮንን ዛሬ በሰራው ዜና 12 ጀነራሎች ውሳኔ ያሳለፉት የጀነራሎቹን ስብሰባ ረግጠው ወጡ ሲል ቀደዳውን አሰምቷል። ያለው መረጃ ግን የተጠቀሰው ቁጥር በስብሰባው ያልተሳተፉ ናቸው። ሌላው ገራሚ ነገር ቴዎድሮስ ፀጋዬ፣ አሉላ ሰለሞን፣ ዳዊት ከበደ፣ ዳንኤል ብርሃኔ ወዘተ የመሳሳሉት ህወሀትን የሚከሱበትና የጌታቸውን ቡድን የሚደግፉበት ሎጂክ በጭራሽ አልገባኝም። የአብይ መንግስት በትግራይ ላይ ዘር አጥፊ ጭፍጨፋ አልፈፀመም ነው? ቢሆንም ከሱ ጋር ተስማምተን፣ ለጥ ብለን እንኑር ነው? ወይስ አብይ ይራራልናል፣ ያዝንልናል ብለው ነው። በጭራሽ አልገባኝም። ፒፒ ለትግራይ የፖለቲካና ማህበራዊ ኢኮኖሚ የተሻለ አሳቢ ነው? ይጨነቃል? ሌላው የትግራይ ተቃዋሚ ደናቁርት ፓርቲዎች መግለጫ ጨፍጫፊውን አብይ ትተው ኢሳያስን ሲያወግዙ የዋሉት ምን ለማግኘት ነው? ህወሓት ብዙ ስህተትና ፖለቲካዊ ውድቀት ያስከተለ ፓርቲ ቢሆንም አሁን ባለው ቅርፅና ቁመና የትግራይ ህዝብ መቆም ያለበት ከህወሓት ጋር ነው። ያለበለዚያ ትጠፋለህ። ምርጫህ ትግራይን ፒፒ እንዲያስተዳድር መፍቀድ ወይም ከህወሀት ጋር ቆሞ አዲስ ስርአት በትግራይ መመስረት ነው። የቱ ይሻልሃል?

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 9 дней назад +2

    ከማል #ገልቱ #እበት ነው

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 9 дней назад

    ኤርሚያስን አቅርበህ ከተጋሩ ጋር ላግባባህበት ስታሊን ይቅርታ ጠይቅ !!!

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 9 дней назад

    ተመስገን ከ ዘሪሁን ተሾመ ጋር አብረው እየሰሩ ነው !!!

  • @BrhaneGebrekiros
    @BrhaneGebrekiros 9 дней назад +1

    ከመይ ስታልን የፕሪቶርያ ሰምምነት እንድፈፀም የምፈልግ ከትግራይ ህዝብ በላይ ማንም የለም ነገር ግን ከዝህ አንፃር የተሰማራ ሀይል አለ ለምሳሌ መከላከልያ ሰራዊት የተከዜ ዘብ ብሎ በየግዜው እያስመረቀ ፀድቅ ወይም ፕሪቶርያ አስፈፃሚ በትግይ ሰራዊት ይፈፀም ሰባል አፍራሽ የምባል የለም።

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 9 дней назад

    ዘሪሁን ተሾመ አዲስ ሚድያ ለመክፈት ዱብ ዱብ እያለ ነው !!!!

  • @tekeaHagos-g3z
    @tekeaHagos-g3z 9 дней назад

    ትግራይ ብዙሓት ሓቂ ዝሓዙ ዝፈልጡ ዘፍረት ዓዲ እያ እቲ ዘሕዝን ግን ሓዳር ምስ ወፁ ግን ....

  • @mulugetakinfu4626
    @mulugetakinfu4626 9 дней назад

    ሰታሊን ሓወይ ንግምት ብትግርኛ ወኣጌፃ ዝብል ሽም ኣወፂአሎም አለኹ ካብ ሎማልቲ።ትኸይዶ?

  • @lemlemwoldegerima3598
    @lemlemwoldegerima3598 9 дней назад

    ❤❤❤

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 9 дней назад

    የእስክንድር ምክትል ።። ስንታየሁ ቸኮል የት ነው ????

  • @nebilasnake888
    @nebilasnake888 9 дней назад +1

    እስታሊን አንተ አስተዋይ ነህ በእትጋታ ነገሮችን የህዝብ ድምጽ ነህ የትግራይ ህዝብ ላይ ሁለተኛ ዙር የአአብይ ሴራ ቀለበት ውስጥ እየገባ ነው በህውሀት ሀላፊዋች በግዜያዊ አስተዳደር እና TDF አመራሮች ጥንቃቄ እና ብስለት የበፊቱን ስህተት የማይደግም እንቅስቃሴ የተሻለ ይመስለኛል

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 9 дней назад

    The time of need for this media is now come!!!!

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    The constitution must be respected! Welkait and and tigray land must be respected as constitution said

  • @melakugebruworku2427
    @melakugebruworku2427 9 дней назад

    ክልሎች በህገ መንግስቱ ውስጥ ካርታቸው በሌለበት ሁኔታ ህግ መንግስታዊ ግዛት ብሎ መጠየቅ ምን የሚሉት ጅልነት ነው ። ሰርተፌኬት ምን ያደርጋል ብሎ የሚናገርን ደደብ ጋብዞ መጨወቻ መሆን ይገርማል።

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 9 дней назад

    እነሱ ለተባለው ሁሉ ማጨብጨብ እንጂ የሰሙትን ማገናዘብ የት ያውቃሉ!

  • @dawitabyew2463
    @dawitabyew2463 9 дней назад

    እናተንናእኛን አንድ ሚያደርገነ ወልቃት እራያ ካላላችሁ የትግራይ ህዝብ የኛ ህዝብ ነው

    • @TMan-u2i
      @TMan-u2i 9 дней назад

      😂😂😂😂😂j͟ l͟o͟ c͟h͟,e͟n͟d͟e͟d͟r͟o͟ ,m͟e͟t͟a͟z͟e͟l͟,y͟e͟l͟e͟m͟😂😂😂😂😂t͟e͟h͟a͟z͟e͟l͟t͟i͟😂😂😂😂😂

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад +2

    Oromo will get rid of abiy like Gaddafi

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 9 дней назад

      How Oromoma get rid of another Oromoma. OLA is the Abyie back up Oromoma

  • @user-op7yt
    @user-op7yt 9 дней назад +1

    የወልቃይትን ጉደይ ትግራይና አማረ በንግግር ፍቱ ለማለት ነው ኮሌኔሉ።

  • @yilmalemma2083
    @yilmalemma2083 8 дней назад

    Yaecob the same critics works for Stalin too but I saw some changes on him. Both deacons got slup from devil while they were in Bethlehem on church service

  • @teklayYewhans-q2n
    @teklayYewhans-q2n 9 дней назад

    እወ አቲ ጂግና ሰራዊትና ንህዝቡ ዝወጸ ሰለ ዝኽነ ናይ ሁዝቡ ውግንና ዱማ አሪኢና አሎ

  • @YonasYonas-q9w
    @YonasYonas-q9w 9 дней назад

    Yakob needs to dig up some history book and read because he failed to know that Western and Southern Tigrai was taken away by Minilik and Hileselasi and was given to Amhara so you need to check ur fact

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Say finfine !

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    The problem of Ethiopia is abiy! This criminal must be arrested or must face justice.

  • @AekzaAekza-h3u
    @AekzaAekza-h3u 9 дней назад

    ጋን ብቻ ኣይደለም ሳኣጥናኤ ነው

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Leave everything for tigray people! They know better

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    If the constitution not respected Ethiopia is not a country

  • @user-op7yt
    @user-op7yt 9 дней назад

    no more pretoria. Talk with fano

  • @Abiyalemu-n3n
    @Abiyalemu-n3n 8 дней назад

    Anta Donkoro !!! Sere Hezbi Gerede Weyane

  • @SolomenkatyeblBalchaw
    @SolomenkatyeblBalchaw 9 дней назад

    ውጋጋን ባንክ አካውንት ላኩልኘኝ

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Oromo is not abiy! Tigray people have the right to thier destiny. No one can tell them what they choose

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    God help oromo mothers who are still killed by opdo

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    90 percent of oromo people don't know what is going in the country in their name

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Isayas is done! Abiy is done

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Abiy playing games with Pretoria Agreement. Oromo got enough of abiy for genocide

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Criminals always use innocent people

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Feudal sons were helping abiy to kill tigray mothers! When it comes to their mothers they felt what was going! Every mothers are my mothers

  • @FilmonnuguseGebrekidan
    @FilmonnuguseGebrekidan 9 дней назад

    tdf

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Abiy will be kicked out of oromo land!

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    If abiy killed this general, oromo will burn his palace

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Oromo already disowned by Oromo people! Kemal is criminal

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Stalin some times say finfine

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Let's stay out of this fiction! Ethiopian defense forces killed tigray mothers, oromo mothers, Amara mothers etc! Abiy started to kill oromo and Amara elites are the culprit for genocide

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 9 дней назад +1

    I do not understand why the Tigray diaspora did not understand. Which part you do not understand?
    The Pretoria agreement clearly said there is no western Tigray, there is conteste area that will be solve by referendum.

    • @User2535-n1m
      @User2535-n1m 9 дней назад +2

      the fact that you are not #ተጋሩ ❗

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    The is no Ethiopian defense forces, abiy forces who are gangsters

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Kemal is not oromo!

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 9 дней назад

    By the way we Tigrian from INDERTA, Raya, ADIGRATE and TEMBEN are tired of the ADOWANIAN TPLF domination.50’years of ADOWANIAN TPLF domination no’s enough.

    • @User2535-n1m
      @User2535-n1m 9 дней назад +2

      the fact that you are not #ተጋሩ ❗

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Kemal gentu is not oromo

  • @rametoawol14
    @rametoawol14 9 дней назад

    ትግራይ በወያኔ ወተደራዊ አገዛዝ ወደቀች ከበሮ ምታ

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 9 дней назад

    የሰራዊት ኣዛዥ ነኝ ባይ TDFን የሚወክል አይደለም
    የነ ደብረፅዮንን interest reflect አድርገዋል
    ይሁንና TDFን መወከል ግን አይችሉም

  • @عليمحمد-ز4ع8ص
    @عليمحمد-ز4ع8ص 9 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    If abiy killed this general, oromo will burn his palace

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 9 дней назад

    Kemal gentu is not oromo