የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 7 ምልክቶች| የኩላሊት በሽታ መንስኤዎች| የኩላሊት ኢንፌክሽን| 7 Warning early sign of kidney disease
HTML-код
- Опубликовано: 17 ноя 2024
- #youtube #kidneydisease #የኩላሊትበሽታ @RUclips@healtheducation2 @DoctorYohanes
የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ ምልክቶች| Early signs of kidney disease
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
/ @doctoryohanes
° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
• የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
• ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedown...
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
እባክህ ዶክተር መልስልኝ እግሬ 3 ዓመት በላይ ነው ያበተጠው ቁረጭምጭሚቴ ጋ ቀኙ ሙሉ ዙሪያወን ግራዬ ደሞ ወደውስጥ እንድ ዲፕል ስምጥ አለ ወገቤን አልፎ ትከሻዬን እና ያፍጠርን ሽት ሽት ሚል አለው ስድት ነኝ መላ በለኝ መታከም አልችልም
CCafeeraamis
Caferamismjdiyya 3:20
Omn
ከዝህ በሺታ ያረብ ጠብቀን የዱንያ ሙሢባ ጠብቀን ዱንያችንን አሂራችንን ያረብ አሣምረልን ያአላህ ያህዩም ያቅዩም ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
ዶክተረ እድሜና ጤና ይሥጥህ አላህ ሂህድክ እናመሠግናለን. ሣላዳምጥ ነው ቶሎ ላይክ የማረግህ
❤
ዶክተር betam ግራ kulaliten betam ywegagnl
ኸሪኔ ተሰቃየሁ መቆምም መቀመጥ መተኛት አልቻልኩም እባካችሁ ማሰታገሻ የምታቁ 😢😢😢
ያረቢ አንተ ጠብቀኝ 🤲
ዶክ ከ ተዘረዘሩት ውስጥ እኔጋ የሌለው እብጠት ብቻ ነው እሚገርመው ሲቲስካንም ታይቼ ሰላም ነው የሚሉት ተቸግሬላው ሽንት ምርመራ ንፁህ ነው ውሃ እየጠጣው ቶሎቶሎ ስሸና ብቻ ነው ጥሩ ስሜት እሚስማኝ ትንሽ ሽንት ከያዝኩ አለቀ ያንቀኛል
ዶክተር ግራ ጎኔን ያቃጥለኛል ምን ላድርግ Please መልስልኝ
Doctor kashinte gara dami yatkalkal kahon mafte mindnow 2:26
ኩላሊት ሺት ሳይሰጡ በደም ምርመራ ይውጣሎይ መልስልኝ ደጉተር
ሁሉምያልከውነገርአለብኝ ወንድም በተለይ ከቀኝጎኔ ስጨብጠውዝምይለኛል ስለቀውያመኛል
❤ዶ፣ር፣እኔንም
ሰላም ዶክተር ኩላሊት ካጀመረኝ ዓመታት አስቆጥርኩ ethiopia ብዙ ጊዜ ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር ግን ኢንፌክሽን ነው ብለው መዳኒት ሰጥተው አልተሻለኝም አሁን አረባህጎሮ ነው ያለህ ብዙ አልቆየሁም ግን በጣም እያመመኝ ነው እዚህ ከመጣሁ ሀኪም አልሄድኩም ብዙ ቋንቋም ስለማልችል ግን ግራጎኔ እግሬ ኢደነዝዛል ያብቃል በጣም ይሰማኛል ምን እንደማደርግም አላቅም በጣም ጨንቆኛል
ከአሰሪዎችሽ ጋ አትሄጅም እንዴ?
ያረቢአንተጠብቀን
amen❤
እግዚአብሔር ሆይአንተ ጠብቀኝ😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
Selamthankyou❤❤❤❤
ሰላም ዶክተር እንኩዋን ደህና መጣህ አዳምጬው እመለሳለሁ❤
ene betam eyamemegn new hakimbet mahed alchalkum andet yishalegnal 😭
Abish afiltesh wuhawun techi ena besu newu yeteshelagn
ሽንትሽንትይለኛልዳግምደሞ አንገተሥር ጥቁርጥቁርነገርአፍሶብኛል
ሠላም ዶክተር ጥያቄ ለምን አመልስም
የኩላሊት ኢፊክሸን ከታመምሁ 10 አመት በላይ ሆነኝ ሁሉ ቸከ አረጋለሁ ደህናነወ ይሉኛል በጣም ያመኛል ወገቤ ያቃጥለኛል ሺቴ አዳደየ የበቆሎ እሸት የሚሸት ሺታ ይሸታል እና ወሀ ከጠጣሁ በየሰከዱነወ ሺቴ የሚመጣው
Hulum alebgn malet echilalew fetari keni ga yihun
ዶክተር አሁን 1,እሰከ7የተዘርዘሩት ምልክቶች እኔ ላይ አሉ በተለይ እቁረጨመጪመትላይ በጣም እብጠት አለኝ እና በተጨማሪ ጎሮሮየላይ የሆን ሰሚት አለኝ በቃ ያለሆት በሰደትነው እምኖርው ኑሮ አደለም በጨቀት ልሞትነው
የት አገር ነው ያለሽው?
@@yonathaneshetie1862 ኳተረነው
እኔፊቴሳይቀርያሳክከኛ ል
ደምሩኝ የዶክተር አድናቂወች
🏃🏃🏃🏃
❤🙏
ሰላም ዶክተር ከዘረዘርካቸው 7 ምልክቶች በእኔ ላይ ይታያሉ ሽንት ስሸና ሽንቴ አረፋ ነው አንዳንዴ ፊቴ ላይ እብጠት ይታያል ፊቴ የሚያብጠው ድፍን ምስር ስበላ ነው ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ አብጦ የማገኘው ሀኪም ሄጄ ነበር ዶክተሬ ከፍተኛ የጨው ክምችት ነው ያለብህ እና ስጋና ምስር እንዲሁም ፉል ነገር አቁም ማንጎና ብርትኳንም አትብላ አለኝ መብላት ያለበህ ዳቦ ሙዝ ቅቅል ዶሮ ነው መመገብ ያለብህ አለኝ አሮስቶ ዶሮ እንኳን እንዳትመገብ ነው ያለኝ እኔ ደግሞ ከከለከለኝ ነገር ብዙም አራቅኩም አልፌ አለፌ በመጠኑ እመገባለሁ እና ሽንቴ ደግሞ አረፋነቱ እየጨመረ ነው ስሸናም የማቃጠል ስሜት አለው ሽንቴም ከቢጫነት እያለፈ ነው ምን ይሻለኛል? ዶክተሬም ህንዳዊ ናት በቋንቋም ልንግባባ አልቻልም እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁ እሷ ዶክተሬ ማለቴ ነው አረበኛ ብዙም አይደለችም እኔ ደግሞ እንግሊዘኛ አልችልም የሚሰማኝን የህመም ስሜት እንዴት እንደማስረዳት ግራ ገባኝ።
ልቤንይደክመኛል በጣምወገቤንያመኛልሆደንምጭምር
ሁላችንንም ነው የስራብሳትነው እህት
hi❤❤❤
ሰላም ገሊላ
@@healtheducation2ሁሉም አለብኝ ምን ላድርግ ዶክተር 😭 ስድት ነኝ መታከም አልችልም