ዲያቆን አቤል ካሳሁን፤"መንፈሳዊነት ምንድነው?"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 34

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን እጅግ መካሪ ትምህርት ነው።የሰማነውን በልባችን ይሳልብን አሜን ! 🙏

  • @Ngstitu
    @Ngstitu 3 года назад +3

    በእውነት በጣም ደስ የሚያሰኝ ትምህርት ነው
    መምህር ትምህርቶችህ በጣም ጥሩ ይዘት ያላቸው ,ለመማርም እጅግ አመቺ በሆነ ሁኔታ የሚቀርቡ ናቸው እና እባክህ በርታልን እና በደንብ አስተምረን!! ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያጰማልን

  • @mekedestekeste7019
    @mekedestekeste7019 3 года назад +1

    Kale heyewet yasemalen Dn. Abel Kassahun. Eregem tena ke tebareke yagelegelot zemen gar temegnehulehe🙏🙏🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲🤲🤲

  • @tigisttiti8811
    @tigisttiti8811 3 года назад +2

    ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ እራሳቸሁን እያሣታችሁ የምትሠሙ አትሁኑ። አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለእኛም የሠማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @TesfayeGetu-qq7be
    @TesfayeGetu-qq7be 5 месяцев назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Год назад

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማል

  • @hannagetnet614
    @hannagetnet614 2 года назад

    Love this thanks 🙏🏽 ❤

  • @robataye8339
    @robataye8339 2 года назад

    egziabher yisitililgn

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 года назад

    🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 года назад +1

    Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln

  • @متعبالمري-م9ذ
    @متعبالمري-م9ذ 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም ክርስቲያን መሳይ ነኝ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይርዳን እንደ ቃሉ ለመኖር

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 года назад +1

    Qal hiywet yasmalen Deacon Abel Kassahun tsegawon yabzalek

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 года назад +1

    Thanks for sharing

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ አምላከ ቅዱሳን ክርስትያን እንሆን ዘንድ ይርዳን በምህረቱ ያስበን አሜን ፫

  • @atakltglife7691
    @atakltglife7691 3 года назад

    አሜን
    መምህር ቃለ ሒይወት ያሰማልን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 года назад

    የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @salometamene1808
    @salometamene1808 3 года назад

    kale hiwot yasemaln

  • @dawit5817
    @dawit5817 3 года назад

    ጥሩ ትምህርት ነው። እድሜ ይስጥልን, የአገልግሎት ጊዜዎን ያርዝምልን።

    • @antenehanja2955
      @antenehanja2955 3 года назад

      መ.ር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋህን ያብዛል

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @robeldinberu1006
    @robeldinberu1006 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 года назад

    ፀጋውን ያብዛልህ💕

  • @arsemamasresha4171
    @arsemamasresha4171 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 года назад

    👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን : ያሰባችሁት ይሳካልን እያልን
    🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡
    ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
    አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል
    ቤተሰብ ለምትሆኑን በቅንነት እንመልሳለን="

  • @YosephMekasha
    @YosephMekasha 3 года назад

    መግቢያው መውጫው ክራሩ አልተስማማኝም

  • @BirtukanTsega-n4i
    @BirtukanTsega-n4i Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-kr8tm1kn5d
    @user-kr8tm1kn5d 3 года назад

    Kale hiwot yasemaln

  • @yonatansolomon9323
    @yonatansolomon9323 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን