Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህርዬ የኛ ትሁት እንቁ መምህራችን በቃላት ሊኒገልፅ አንችልም እንኳን ለዚ ለተቀደስ ቀን በቃ እማ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከቅዱስ ልጃ ጋር ተገኝታ ጋብቻቹን ትባርክላችሁ በጣም እጅግ ደስ ይላል ❤❤❤✝️
አሜን በእውነት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ
በእውነት በዓለም ያሉ ውድና ድንቅ ብርቅርቅ ነገር አያስቀናኝም እንደነዚህ ያሉ መንፈሳዊ መምህሮች ግን ያስቀኑኛል ዲ/ን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ትዳራችሁንም
እንኳን ደስ አለህ እንኴን ለዚህ አበቃህ መምራችን እናት እና ልጅ ጋብቻቹህን ይባርኩት. አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ የባረካት የተመረጠች እሴት ናት የመምህሬ ሚስት የምትሆነውየሱን ስብከት ትምህርት ሰምቶ ማንም አይጠግብም ጌታሆይ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ❤❤❤
እሰይ ተመስገን ጌታዬየተዋህዶ ቤተሰቦች እንኩዋን ደስ አለንዘራችሁ ይርባ ይብዛ
የኔ ውድ መምህሬ የኔ እንቁ እንዴት ደስ እንዳለኝ ስወድክ ከአፋክ እማትጠፋ እመቤቴ ዘመንህን ትባርክልህ ❤💒❤💒❤💒
አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር የህይወት ዘመንክን ይባርክ እንኳን ደስ አለክ🌹🌹🌹🌹እኖድካለን
በጣም የማከብረው የምወድመው ታነናሽ ወንድሜ ያህል ይሰማኛል ኑርልኝ ዠኔ ውድ ኢትዮጳዊ መሆንህን ፈጣሪን አመሰግናለሁ በቅርበት ባይህ ደስ ይለኛል
እንቁ መምሕራችን እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሐም ና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
በእዉነትመምህራችንባለትደርነበርየማድረገዉ ስለልጅችአስተዳዳግ ሲያስተምረን ቃሉየመጽሀፍቅዱስቢሆንም ዉድእንቁየተዋህዶ መምህራችን እንኳንለዚህለተቀደስጋብች አደርስእንኳንደስ አለህአላችሁአለን እመብርሀን የተቀደስትዳርታድረግልህ ዉድእንቁመምህራችንየምናከብርህ
መምህራችን እኳን ደስ አለህ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ አሜን ❤💕
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
Amen kalehiwotn yasemaln, yabrhamna yesara gabcha lememhr Henok🙏
እንቁ እና ትሁት መምህራችን እንኳን አደረሰክ መልኳም ጋብቻ ይሁንላቹህ 🤲🤲🤲❤❤❤
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥህ መምህራችን እንወድካለን
ዋውውውውው እንደት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ መምህራችን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰 አንተን ያገባች ምንኛ የታደለች ነች ቅዳሜ እስከሚደርስ በጣም ነው የቸኮልኩት🥰
አሜን
የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹህ 💞💞💞🙏🙏
ቸሩ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ሰላበቃህ ደስታችን ቃላት የለንምበጣም በጣም የምንወድህ ትምህርትህም ክማር የበለጠ ይሚጣፍጥ ነው ጋብቻችሁም የእብርሐም የሥራ ይሁንላችሁ::🙏🏽💐💞
እኩዋን ደስ አለክ አለን የድግል ልጅ መዳኒአለም የሞቀ እና የተቀደሰ ይሁንልክ እዳንተ ያሉ እንቁ ተተኪዎች ይፍለቁበት ሔኖክ አሜን አሜን አሜን
መልካም ጋብቻ መምህራችን እንዳይናንችን ብሌን የምንሳሳልህ ያብረሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
እግዚአብሄር ይመስገን እንቁ የተዋህዶ ልጂ እግዚአብሄር አምላክ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ
የአብርሃምና.የሳራ.ጋብቻ.ይሁን.በጣም.ደስይላል
እንዴት ደስስስ እዳለኝ እማቀው እኔና አምላኬ ነን መምህሬ እንኳን ደስስስ አለህ ❤❤❤❤በጣም ደስስስ ብሎናል በእዎነት
የኔ ውድ መምህራችን በጣም ደስ ይላል እንኳን አስ አለክ የእኛ እንቁ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
እንቁ መምህራችን እንኳን ደስ አለህ ምርጥዋ ባለቤትህ የምትታለብ ላም የምትጠመድ በሬ ሚስት ያርግልህ :: ብዙ በጣም ብዙ ስራ አለብህ ቤተክርስቲያን በእጅጉ ትፈልግህ አለች መእመኑም እንዴሁ ትምህርትህ የብዙ ወጣት ሂወት የቀየረ ነው ይህ በእንዲህ እያለ ትዳር አክለህበታል እግዚአብሔር ሃይሉን ጥበቡን እንዲጨምርልህ ፀሎቴ ነው ::በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ !
በስስት የሚጠራት እምዬማርያም ትዳሩን ትባርከው
ውድ የተዋሕዶ እንቂ እንኳን ለዚህ ሰአት አደረሰክ መልካም ጋብቻ ውድመምእራችን
ዋውውው መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ
Wod nemehrachen egziabeher yemesgen enekuan des alachehu yabereham yesara gabecha yaregelachehu. Amen amen amen☝🙏
እንቁ መምህራችን እድሜ ማቱሳላ ያድልህ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግልህ አቅራቢው በጣም ደስ ትላለህ 👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እንኳን ደሥ አለህ በጣም ደሥ ይላል የአብረሀም የሳራራ ያድርግላቹህ
iko.laze.abaqat.mamahar yabaraman.yesara.gabacha yaregalachu.ima .💐💐💐💐💐⛪⛪🙌🙌
ፈጣሪይ ይባርካችሁ መምኽር ዬ አብርሃም ዬሳራ ጋብቻ ያርግልን🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ አምላክ የታበረካ ትዳር ያድርግልህ መምህራችን የምቶደት እማ ፍቅር ትበርክ መልካም ጋብቻ ሰናይ ጌዜ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መምህራችን
Aaname aname ❤❤❤❤❤💒✝️💒✝️🤲🤲
አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍
የአብረሀም እና የሣራ ያድርግላቸው የኛ እቁ እኳን ደስ አለህ🌻🌻🌻
መምህራችን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እመቤቴ ከናንተ ትሁን አንተ መልካም ሰዉ በእዉነት ደስ ነዉ ያለኝ
የተዋህዶ እንቁ ምርጥ መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ እንኳን ደስ አላችሁ! ትዳራችሁ ይባረክ!
እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላንን😘😘
በጣም ደሰ የሜልነው የእውነት አፍሰችው እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹው ❤❤❤🙏🙏🙏
እልልልልል በእውነት በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ🙏🙏🙏
ፈጣሪ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘
እንኳን እግዚአብሔር ለዚ አበቃቹ 🙏
መልካም ጋብቻ አብርሃም እና ሳራ ጋብቻ
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህራችን ለዚች እለት ስላደረሰህ እግዚአብሔር ይመስገን ትዳርህ የሰላም የፍቅር ይሁንልህ እጅግ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እናመሰግናለን እህታችን በርቱ
Temesgen 🙏 🙏 🙏
እኳን ደስ አለህ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ💞💞💞🙏🙏🙏
Amen. Amen. Amen
እንኳን ደስስስስ አላችሁ ፈጣሪ በሰርጋችሁ ቀን ይገኝ
Egezabre ymsgne selulmengre 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
መልካም ጋብቻ ውድ መምህራችን ❤❤❤❤
ደተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ለራሱ ያዘጋጀህ መምህራችን በዶኪማስ ሰርግ ላይ የተገኙት አናትና ልጅ ተገኝተው አብዝተው የባረክልን አሜን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርመልካም ጋብቻይሆንልህየአብርሀም የሳራ ጋብቻቅድስትድንግል ማሬያም ከልጅጋር ከቅድሳን አባቶች የተቀደ ሰርግ ያርግልህ።እንቁመምህር
እግዚአብሔር ሠርግህን እና ዘመንህን ይባርክ
AmenAmenAmen Elelelelelelele ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
መልካም ቅዱድ ጋብቻ ለመምህራችን ኤኖክ አይሌ አሜን አሜን አሜን ➕🕯
መምህራችን እንኳን ለዚህ አበቃህ።
እንኳን ለዚች ለተባረከች ቀን አደረሠሕ እቁ መምሕራችን 💒🙏🙏
Amen Amen Amen 💒💝
ምን የታደለቸዋ ትሆን ያገኘችው ይህን የተዋህዶ እንቁ።
ዉድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን የብሃም የሳራ ትዳር ይሁንልክ እመብርሃን ትዳርህን ትባርክልክ መምህር
እንኳን ደስ አለህ መምህርችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ እንኳን አብሮ ደስ አለን
የታደለች ቀማችኝ የስራ የአብርአም ይሁንልክ ወንድሜ
ያብረሀምና የሳራ ያድርግላቹ🥰🥰🥰🥰#🙏
amen
እንኩአን ለዚች ቀን አደረሰህ ብያለሁ ::
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ በስመ ስላሴ ደስታየ ወደር የለውም ውድ መምህራችን መልካም ጋብቻ ይሁንልህ የእኔ ውድ መምህር
የምትወደድ መምህራችን እንኳን ደሰ አለህ!!!
ከአፋክ እማትጠፋ እመቤቴ ዘመንህን ትባርክልህ
አሜን🙏 መልካም ጋብቻ
Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏 💐
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
እኳን ለዚ ቀን እግዚአብሔር አበቃክ
ውዱ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የአብረሐምወሳራ ጋብቻ ያድርግልህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ 💒🙏🙏🙏
🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲
አሜንአሜንአሜን
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ
አፈሰች የታደለች ሴት እደኔ ባል ሄኖክም ሸጋ ልጅ ነው መልካም ጋብቻ የአብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ አሜን🙏
Kale hiwet yaesemalin ehitachin
እንኳን ደስ አለችሁ💓💕
Egzaber Ymsgen Enkan Lzii Qen Abqak Wdmachin Mlkam Gabcha Yhunk Ameen 🤲🤲🤲☝️🙏
እንቁ መምህራችን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Mimemihirachin wendimachin eniwedihelen ❤💕
እንቁ መምህራችን ለክብሩ ያብቃህ
😍😍
የአብርሀምና የሳራን ትዳር ያዲርግላችሁ
Ellillll belenal......., God bless your marriage
Metadel new🥰🥰🥰🥰🥰🥰
💚💛❤💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏
Memihr melkam Gabicha yabirham ena yesara yhun Gabichachu
የዘማሪ እከሌ ባል የሰባኪ እከሌ ሚስት ልጅ እንዲህ ሆነች ሊያገባ ነው አይነት ወሬ ለአንድ ምእመን ምኑ ነው? የአርቲስቶች ወይም የሰሌብሪቲ አይነይ አስተሳሰብን በቅድስት ቤተክርስቲያን አታስገቡብን። ቅድስት ቤተክርስቲያን የቅዱሳን ተጋድሎ ፍኖት እንጂ የታዋቂ ሰባኪ ወንጌልን ትዳር መያዝ ለመንፈሳዊ ተጋድሎ ምንም የሚያደርገው አስተዋፅኦ የለም እንዳውም የጥፋት መንገድ ነው።በነገራችን ላይ ሰባኪ ወንጌል ዲያቆን ሀይሌ የቅድስት ቤተክርስቲያን እውነተኛ ልጅነት ጥያቄ ውስጥ አስገብቼው አይደለም።
ለእናትና ለአባቶቻችሁም እንኳን ደስአላችሁ እንላለን
መልካም ደስ ይላል
Essay elelellllll memhirye melkam gabcha Egzihabhir Amilak rejim edmi ke tena gare yestachu
ዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ ስስታችን ደስታክ ደስታችን ነው፤ ለሰርግክ የሚሰጠው እልታችንም ከልባችን ነው፤ እንቁ መምህራችን እመቤቴ በማያልቀው በልጇ ፍቅር በረድሄቷ በጣዕሟ ታትረፍርፋችሁ፤ የተባረከ ፍሬንም ታስታቅፋችሁ፡፡
💚💚💛💛❤️❤️🤲🤲🙏🙏🌹🌹🌹🌹
😍😍መልካም የትዳር ዘ መንመ ምራችንህር
Betam huly lemen Eyaleku Asebe neber Egziabehiren Yemesegen Dese yemile zena newe wendemachin lezan qen yabeqalen
Egzabher yimesegn des blonal
መምህርዬ የኛ ትሁት እንቁ መምህራችን በቃላት ሊኒገልፅ አንችልም እንኳን ለዚ ለተቀደስ ቀን በቃ እማ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከቅዱስ ልጃ ጋር ተገኝታ ጋብቻቹን ትባርክላችሁ በጣም እጅግ ደስ ይላል ❤❤❤✝️
አሜን በእውነት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ
በእውነት በዓለም ያሉ ውድና ድንቅ ብርቅርቅ ነገር አያስቀናኝም እንደነዚህ ያሉ መንፈሳዊ መምህሮች ግን ያስቀኑኛል ዲ/ን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ትዳራችሁንም
እንኳን ደስ አለህ እንኴን ለዚህ አበቃህ መምራችን እናት እና ልጅ ጋብቻቹህን ይባርኩት. አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ የባረካት የተመረጠች እሴት ናት
የመምህሬ ሚስት የምትሆነው
የሱን ስብከት ትምህርት ሰምቶ ማንም አይጠግብም ጌታሆይ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ❤❤❤
እሰይ ተመስገን ጌታዬ
የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኩዋን ደስ አለን
ዘራችሁ ይርባ ይብዛ
የኔ ውድ መምህሬ የኔ እንቁ እንዴት ደስ እንዳለኝ ስወድክ ከአፋክ እማትጠፋ እመቤቴ ዘመንህን ትባርክልህ ❤💒❤💒❤💒
አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር የህይወት ዘመንክን ይባርክ እንኳን ደስ አለክ🌹🌹🌹🌹እኖድካለን
በጣም የማከብረው የምወድመው ታነናሽ ወንድሜ ያህል ይሰማኛል ኑርልኝ ዠኔ ውድ ኢትዮጳዊ መሆንህን ፈጣሪን አመሰግናለሁ በቅርበት ባይህ ደስ ይለኛል
እንቁ መምሕራችን እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሐም ና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
በእዉነትመምህራችንባለትደርነበርየማድረገዉ ስለልጅችአስተዳዳግ ሲያስተምረን ቃሉየመጽሀፍቅዱስቢሆንም ዉድእንቁየተዋህዶ መምህራችን እንኳንለዚህለተቀደስጋብች አደርስእንኳንደስ አለህአላችሁአለን እመብርሀን የተቀደስትዳርታድረግልህ ዉድእንቁመምህራችንየምናከብርህ
መምህራችን እኳን ደስ አለህ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ አሜን ❤💕
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
Amen kalehiwotn yasemaln, yabrhamna yesara gabcha lememhr Henok🙏
እንቁ እና ትሁት መምህራችን እንኳን አደረሰክ መልኳም ጋብቻ ይሁንላቹህ 🤲🤲🤲❤❤❤
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥህ መምህራችን እንወድካለን
ዋውውውውው እንደት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ መምህራችን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰 አንተን ያገባች ምንኛ የታደለች ነች ቅዳሜ እስከሚደርስ በጣም ነው የቸኮልኩት🥰
አሜን
የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹህ 💞💞💞🙏🙏
ቸሩ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ሰላበቃህ ደስታችን ቃላት የለንምበጣም በጣም የምንወድህ ትምህርትህም ክማር የበለጠ ይሚጣፍጥ ነው ጋብቻችሁም የእብርሐም የሥራ ይሁንላችሁ::🙏🏽💐💞
እኩዋን ደስ አለክ አለን የድግል ልጅ መዳኒአለም የሞቀ እና የተቀደሰ ይሁንልክ እዳንተ ያሉ እንቁ ተተኪዎች ይፍለቁበት ሔኖክ አሜን አሜን አሜን
መልካም ጋብቻ መምህራችን እንዳይናንችን ብሌን የምንሳሳልህ ያብረሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
እግዚአብሄር ይመስገን እንቁ የተዋህዶ ልጂ እግዚአብሄር አምላክ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ
የአብርሃምና.የሳራ.ጋብቻ.ይሁን.በጣም.ደስይላል
እንዴት ደስስስ እዳለኝ እማቀው እኔና አምላኬ ነን መምህሬ እንኳን ደስስስ አለህ ❤❤❤❤በጣም ደስስስ ብሎናል በእዎነት
የኔ ውድ መምህራችን በጣም ደስ ይላል እንኳን አስ አለክ የእኛ እንቁ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
እንቁ መምህራችን እንኳን ደስ አለህ ምርጥዋ ባለቤትህ የምትታለብ ላም የምትጠመድ በሬ ሚስት ያርግልህ :: ብዙ በጣም ብዙ ስራ አለብህ ቤተክርስቲያን በእጅጉ ትፈልግህ አለች መእመኑም እንዴሁ ትምህርትህ የብዙ ወጣት ሂወት የቀየረ ነው ይህ በእንዲህ እያለ ትዳር አክለህበታል እግዚአብሔር ሃይሉን ጥበቡን እንዲጨምርልህ ፀሎቴ ነው ::
በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ !
በስስት የሚጠራት እምዬማርያም ትዳሩን ትባርከው
ውድ የተዋሕዶ እንቂ እንኳን ለዚህ ሰአት አደረሰክ መልካም ጋብቻ ውድመምእራችን
ዋውውው መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ
Wod nemehrachen egziabeher yemesgen enekuan des alachehu yabereham yesara gabecha yaregelachehu. Amen amen amen☝🙏
እንቁ መምህራችን እድሜ ማቱሳላ ያድልህ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግልህ አቅራቢው በጣም ደስ ትላለህ 👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እንኳን ደሥ አለህ በጣም ደሥ ይላል የአብረሀም የሳራራ ያድርግላቹህ
iko.laze.abaqat.mamahar yabaraman.yesara.gabacha yaregalachu.ima .💐💐💐💐💐⛪⛪🙌🙌
ፈጣሪይ ይባርካችሁ መምኽር ዬ አብርሃም ዬሳራ ጋብቻ ያርግልን🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ አምላክ የታበረካ ትዳር ያድርግልህ መምህራችን የምቶደት እማ ፍቅር ትበርክ መልካም ጋብቻ ሰናይ ጌዜ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መምህራችን
Aaname aname ❤❤❤❤❤💒✝️💒✝️🤲🤲
አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍
የአብረሀም እና የሣራ ያድርግላቸው የኛ እቁ እኳን ደስ አለህ🌻🌻🌻
መምህራችን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እመቤቴ ከናንተ ትሁን አንተ መልካም ሰዉ በእዉነት ደስ ነዉ ያለኝ
የተዋህዶ እንቁ ምርጥ መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ እንኳን ደስ አላችሁ! ትዳራችሁ ይባረክ!
እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላንን😘😘
በጣም ደሰ የሜልነው የእውነት አፍሰችው እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹው ❤❤❤🙏🙏🙏
እልልልልል በእውነት በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ
🙏🙏🙏
ፈጣሪ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘
እንኳን እግዚአብሔር ለዚ አበቃቹ 🙏
መልካም ጋብቻ አብርሃም እና ሳራ ጋብቻ
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህራችን ለዚች እለት ስላደረሰህ እግዚአብሔር ይመስገን ትዳርህ የሰላም የፍቅር ይሁንልህ እጅግ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እናመሰግናለን እህታችን በርቱ
Temesgen 🙏 🙏 🙏
እኳን ደስ አለህ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ💞💞💞🙏🙏🙏
Amen. Amen. Amen
እንኳን ደስስስስ አላችሁ ፈጣሪ በሰርጋችሁ ቀን ይገኝ
Egezabre ymsgne selulmengre 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
መልካም ጋብቻ ውድ መምህራችን ❤❤❤❤
ደተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ለራሱ ያዘጋጀህ መምህራችን በዶኪማስ ሰርግ ላይ የተገኙት አናትና ልጅ ተገኝተው አብዝተው የባረክልን አሜን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርመልካም ጋብቻይሆንልህየአብርሀም የሳራ ጋብቻቅድስትድንግል ማሬያም ከልጅጋር ከቅድሳን አባቶች የተቀደ ሰርግ ያርግልህ።እንቁመምህር
እግዚአብሔር ሠርግህን እና ዘመንህን ይባርክ
AmenAmenAmen Elelelelelelele ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
መልካም ቅዱድ ጋብቻ ለመምህራችን ኤኖክ አይሌ አሜን አሜን አሜን ➕🕯
መምህራችን እንኳን ለዚህ አበቃህ።
እንኳን ለዚች ለተባረከች ቀን አደረሠሕ እቁ መምሕራችን 💒🙏🙏
Amen Amen Amen 💒💝
ምን የታደለቸዋ ትሆን ያገኘችው ይህን የተዋህዶ እንቁ።
ዉድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን የብሃም የሳራ ትዳር ይሁንልክ እመብርሃን ትዳርህን ትባርክልክ መምህር
እንኳን ደስ አለህ መምህርችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ እንኳን አብሮ ደስ አለን
የታደለች ቀማችኝ የስራ የአብርአም ይሁንልክ ወንድሜ
ያብረሀምና የሳራ ያድርግላቹ🥰🥰🥰🥰#🙏
amen
እንኩአን ለዚች ቀን አደረሰህ ብያለሁ ::
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው በጣም ነው ደስስስስስ ያለኝ በስመ ስላሴ ደስታየ ወደር የለውም ውድ መምህራችን መልካም ጋብቻ ይሁንልህ የእኔ ውድ መምህር
የምትወደድ መምህራችን እንኳን ደሰ አለህ!!!
ከአፋክ እማትጠፋ እመቤቴ ዘመንህን ትባርክልህ
አሜን🙏 መልካም ጋብቻ
Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏 💐
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
እኳን ለዚ ቀን እግዚአብሔር አበቃክ
ውዱ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የአብረሐምወሳራ ጋብቻ ያድርግልህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ 💒🙏🙏🙏
🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲
አሜንአሜንአሜን
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ
አፈሰች የታደለች ሴት እደኔ ባል ሄኖክም ሸጋ ልጅ ነው መልካም ጋብቻ የአብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ አሜን🙏
Kale hiwet yaesemalin ehitachin
እንኳን ደስ አለችሁ💓💕
Egzaber Ymsgen Enkan Lzii Qen Abqak Wdmachin Mlkam Gabcha Yhunk Ameen 🤲🤲🤲☝️🙏
እንቁ መምህራችን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Mimemihirachin wendimachin eniwedihelen ❤💕
አሜን አሜን አሜን
እንቁ መምህራችን ለክብሩ ያብቃህ
😍😍
የአብርሀምና የሳራን ትዳር ያዲርግላችሁ
Ellillll belenal......., God bless your marriage
Metadel new🥰🥰🥰🥰🥰🥰
💚💛❤💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏
Memihr melkam Gabicha yabirham ena yesara yhun Gabichachu
የዘማሪ እከሌ ባል የሰባኪ እከሌ ሚስት ልጅ እንዲህ ሆነች ሊያገባ ነው አይነት ወሬ ለአንድ ምእመን ምኑ ነው? የአርቲስቶች ወይም የሰሌብሪቲ አይነይ አስተሳሰብን በቅድስት ቤተክርስቲያን አታስገቡብን። ቅድስት ቤተክርስቲያን የቅዱሳን ተጋድሎ ፍኖት እንጂ የታዋቂ ሰባኪ ወንጌልን ትዳር መያዝ ለመንፈሳዊ ተጋድሎ ምንም የሚያደርገው አስተዋፅኦ የለም እንዳውም የጥፋት መንገድ ነው።
በነገራችን ላይ ሰባኪ ወንጌል ዲያቆን ሀይሌ የቅድስት ቤተክርስቲያን እውነተኛ ልጅነት ጥያቄ ውስጥ አስገብቼው አይደለም።