ቡና ጥቅሙ ብዙ ነው ለደረቅ ለወዛም ቆዳ ይሆናል።።exfoliating our skin..we can use as a scrub..ፊት ፈካ ያረጋል በሜካፕ በቅባት በአቧራ የተደፈነውን ቆዳ ይከፋፍታል።።thank u 4 sharing with us💕💕💕much love
@@ethioelsylifestyle9486 thank you for sharing all the beauty secrets dear,. As I can't wait to try this relaxing look treatment can use the one I brought from my country Eritrea roasted flaxseed or I should order from Amazon the raw one please help beautiful.
Else next time try Black seed for face After doing that, just add 1 tablespoon of black seeds powder with 1 tablespoon of milk(adding milk to your bath). Mix them nicely and apply the paste over your skin. Then leave it on for 15 minutes and rinse with cold water.
Am kenyan and I love your channel I don't understand the language but your action I understand I will definitely try this remedy I do coffee scrub alone without flaxseed but I have learned new remedy thank you girl. Love you♥︎
Thank you ur video is so amazing the word that come out ur mouth is fact the videos are very helpful this is the second video I’m watching and I’m oredy convinced ur are very wise keep up the good work ❤
ቡና ጥቅሙ ብዙ ነው ለደረቅ ለወዛም ቆዳ ይሆናል።።exfoliating our skin..we can use as a scrub..ፊት ፈካ ያረጋል በሜካፕ በቅባት በአቧራ የተደፈነውን ቆዳ ይከፋፍታል።።thank u 4 sharing with us💕💕💕much love
Wow elsu
Ruthye thank you for your confirmation 🙏 በተለይ እየደጋገምን ስንቀባው የበለጠ ውጤቱን እናያለን ወገኖቼ እመኑኝ ምንም ሳትጨምሩ 👉ቡና በተቀቀለ ተልባ ተቀብታችሁ ከ 30 ደቂቃ እስከ 1 ሰአት ብትጠብቁት በፉታችሁም ላይ በገላችሁም ላይ ትልቅ ለውጥ ነው የምታዩት‼️ሌላው ብዙዎቻችሁ ባኞውን አይደፍንብንም ወይም ለማፅዳት አያስቸግርም ወይ ላላችሁኝ 👉👉በጭራሽ ተልባ እንደቅቤ ልድፍ የሚል ወይንም ሽታ ያለው ነገር አይደለም በሞቀ ውሀ ጥርግር ብሎ ይሄዳል ውዶችዬ🙏♥️🙏
ቪዲዩ ስሪ በአማርኛ የተሰራ የለም
@@ethioelsylifestyle9486 ውዴ ስለ Mactha tea
@@ethioelsylifestyle9486 thank you for sharing all the beauty secrets dear,. As I can't wait to try this relaxing look treatment can use the one I brought from my country Eritrea roasted flaxseed or I should order from Amazon the raw one please help beautiful.
ኤልሲ ሳትቀቢም ሳትቀባቢም እንደዚሁ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ
ቆንጆ ውብነሽ, ስታወሪ ስታስረጂ ሁሉ ነገርሽ ስታምሪ
እግዚኣብሄር ጤናና እድሜ ይስጥሽ ሌላ ምንም አልልሽም
የኔ ቆንጆ ምክርሸን ለሴቶች ያለሽን ቅንነት በጣም አደንቃለሁ።እኔም ያየሁትን የቀመስኩትን የዘላለም ህይወት ፣እረፍት እና ሰላም የሆነውን ክርስቶስን የህይወትሽ ጌታና አዳኝ አድርገሽ ተቀበይ። ጌታ ሊመጣ ቅርብ ነው !!!!
በጣም ጥሩ ነው እኔ አለሁ በ24አመቴን ማንም አምነኝም ሰላሳ ነው የሚመስለው እናም እናመስግናለን ሰቶች ለራሳችሁ ጊዜ ስጡ እውነት እኔ በጣም እንደዚህ አልነብሩኩም ራስን ስጥል ነው የተቀይሩኩት ስትበሳቆሉ ደግሞ መመለስ አትችሉም ሰው ደግሞ አይሪፍም ምን ሆነሽ ነው አፈቀሪሽ ለምን አትበለም ለምን ታስብያለሽ እያሉ በበለጠ ይጨምሪላችኃል እናም ራሳችሁን ጠብቁ።
ተልባ አልሞከርኩም ቡናና ማር ተጠቅሜ እሚገርም ለውጥ አይቻለው ቆዳችን አፀባራቂና ልስልስ ያለ ይሆናል በዛላይ ጥርት ፍክት ያረጋል ተልባውንም ጨምሬ እሞክረዋለሁ ተጠቀሙት ሴቶች እራስን መንከባከብ ደስተኛ ያረጋል ኮፊደንስ እድኖረን ይረዳል ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ እዳየሁሽም ሰብስክራብ አርጌሻለሁ በተረፈ በስደት የምትኖሩ እህቶቼ እራሳችሁን ተንከባከቡ አረብ አገር እምትኖሩ እህቶቼ እናተ በጣም ጀግና ናችሁ አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን 😍😍😍😍😘😚😘
ነይማ ስሞትልሽ መልሽልኝ በፈጠረሽ የኔ ውድ እህት ምንም ፊት የለኝም እዴት አርጌ ልጠቀመዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እህቴ ጋሀዋ ቱረኪ ጥቁሩው ይሆነልደ
የኔ ውብ የሴት ልክ አንች ነሽ እግዛብሄር ፅድት ያለ ኑሮ ይስጥሽ
እውነት ሴት 1000%ኤልሲ
እራቁቷንስለመጣይነው. ሴትልይአደብአላት. ቆጅናተሰትሮነውማንምወድአይፈግም. ሀይማኖትምአይፈቅድም
እናመሰግናለን ዘመንሽን ከነ ሙሉ ውበትሽ ከረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!
ኤልስዬ እውነትሽን ነው እየበረታን ዝም ብለን እንኑር 💖💖💖እግዚአብሔር ያውቃል ሌላውን
ምርጧ! በጣም ኦናመሰግናለን😘
ይገርምሻል እንዳቺ ያለች ጨዋ እና የጨዋልጅ ባለሞያ ራሷን የምጠብቅ ደርባባ ሴት ውስጤ ናት! እና በርችልን ጎበዝ ሴት ነሽ።
እንደ አንቺ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቅን ደግና አስተዋይ ብንሆን የት በደረስን ሀገራችን ኢትዮጵያም ሰላሟ በበዛ ነበር ሳትሰስች የምታውቂውን ስለምታካፍይን እመብርሀን የህይወት ዘመንሽን ብርሃን ታድርግልሽ ከጎንሽ አትለይሽ ተባረኪ🙏🙏🙏
በጣም አናመሰግናለን አንቺ ግን በተፈጥሮሽም በጣም የሚያምር ማንነት ነው ያለሽ ከውስጥም ከውጨም
ዋው የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን ከሚገርምሽ ሰሙኑን የቡናን ውህድ ለገላየ ለማድረግ እያሰብኩ ነበር ግን በስራ ምክንያት ሀሳብ ብቻ ሆኖ ቀረ ለማንኛውም አንቺ ትለያለሽ አድናቂሽ ነኝ ነሽ ሰለ ሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን ኘሊስ ቀጥይበት
የኔ ውድ ሁሉ ነገርሽ ነው ደስ የሚለው እኔ የሰራሽውን ውህድ እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ ነገር ግን ምንም አይነት ነገር ተጠቅሜ አላውቅም እናም እስቲ ያንችን ውህድ ሞክሬ ውጤቱን እነግርሻለሁ ተባረኪ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግንሽ በምታደርጊያቸው ነገሮች ውሎሽ ይባረክ
እውነት በጣም ጠቃሚና በቀላሉ የሚዘጋጅ ውህድ ነው ተባረኪ የኔ ጎበዝ አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ባለፈው የባህል ልብስ አለባበስ ስታሳይን ጫማዎች ምን ከምን እንደሚሄድ ማለት ከጥለቱ ጋር በጣም ወድጄዋለሁ ጥያቄዬ ግን አንድ ወጥ ጥለት ለምሳሌ ቢጫ ብቻ ሊሆን ወይንም ሌላ ከለር እሱን ብትችዪ ኤልሲዬ ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ
White black brown beige and yellow that’s what I know
እህት በቅንነት ደምሪኝ❤
Yemisrachye ክሬም ከለር ቦርሳ እናጫማ የመጨረሻ ኤለጋንት ነው ጥለቱ ደማቅ ከሆነ እንደየጥለቱ ግን ይለያያል ቢጫ ከሆነ ጎልደን ቀይ ጥለት ከሆነ ነጭ በጣም ያስውበዋል ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 በጣም አመሰግናለሁ ኤልስዬ የኔ ትሁት
@@alganeshbahre8598 thank you.
ኤልሱዬ እንዴት እንደምታነቃቂ እኮ ሰውን በጣም ታነቃቂያለሽ ተባረኪ
ኤልስዬ እኔ ቡናውን ከማር ጋር ለፊቴ እጠቀመዋለሁ አሁን በተልባ ተጠቅሜ ለውጡን እፅፍልሻለሁ ተባረኪ❤️😘
እናመሰግናለን ኤሊሲ እኔ ደግሞ ቡና በማር በጣ በጣም ነው የተስማማኝ ፊቴን ፅድት ነው ያረገልኝ
ኤልስዬ እኛን ሴቶች እህቶሽን እንዲህ ስለምታነቃቂን ማለቴ ለራሳችን ዋጋ እንዲኖረን ስለምታደርጊን እናመሰግናለን በተለይ ያገባን የወለድን ሴቶች ካንቺ ብዙ እንማራለን ተባረኪ
>ii
በጣም ትክክል ነሽ አመሰግንሻሁ ግን ስለነፍስሽም አስቢ አደራ ስጋ መሬት ይቀራል የዘለአለም ህይወት እንዳለሽ ቆም ብለሽ አስቢ ድነሻል ? ዳግም ተወልደሻል ? የዘለአለም ህይወት አለሽ? ይህ ህይወት ደግሞ ክርስቶስ እየሱስን ነው ወልድ ያለው ህይወት አለው ወልድ የሌለው ህይወት የለውም ጌታ ይወድሻል ልብሽን ስጪው ጌታ በቃሉ በልብሽ ይወለድ
ከጥበብ የጎደለ ሞስክርነት
ወሬኞች ቀንታችሁ ነው
አሜን ትክክል ነሽ እህቴ መዋብ ጥሩ ቢሆንም ምንም ቢያምር ነገ መበስበሱ አይቀርም ዘላለማዊውን ነው ማሰብ ኢየሱስ ያድናል ተባረኪ❤ መዋ
@@selammic4377ጥበብ ምድር ላይ ቀሪ ነው አትሞኙ ዘላለማዊው ኢየሱስ ይበልጣል ለሚበሰብስ ምድራዊ ለሆነው ነገር የበለጠ ከማሰብ ለህይወታችሁም አስቡ
ምንያገናኘዋል ከሷ ስራጋ
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ሞክሬው ደግሞ ለውጤን እነግርሻለሁ።
እናመሰግናለን ኤልሳ እና ደግሞ ለጠቆረ ሰዉናት እኩል እንዲሆን በተለይ እኛ ሴቶች ዉሃ መጠጣት አለብን እኔ ለዉጡን አይቸዉ አለሁ በዶ ር አዲስ እና በኤልሳ ምክር ዉሃ በጣም ወሳኝ ነዉ ለቆዳችን በተለይ ሴቶች 25 አመት ያለናዉ ለስላሳ መጠጦችና ጣፍጭ ምግቦችን ካቆምናን በጣም ነዉ ሰዉናታችን ለዉጥ ያለዉ
Only two ingredients
1 flaxseed gal
Coffee powder
Than well mixed
ለዚህ ሳመር እንግዲህ በዚህ ውህድ ፏ ብልጭ እንላለን thank you for sharing elsaye ❤️😘
Else next time try Black seed for face
After doing that, just add 1 tablespoon of black seeds powder with 1 tablespoon of milk(adding milk to your bath). Mix them nicely and apply the paste over your skin. Then leave it on for 15 minutes and rinse with cold water.
Thank you ማሬ I will definitely try it and I will let you know 🙏♥️🙏
በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆኖጆ ከስራሽ ምክርሽ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ
Am kenyan and I love your channel I don't understand the language but your action I understand I will definitely try this remedy I do coffee scrub alone without flaxseed but I have learned new remedy thank you girl.
Love you♥︎
በጣም ነው የምወድሽና ለፀጉሬ ካች ምክር በጣም አግቻሉሁ ፀጉሬ ረጅም ነው ግን ይበጣጠሥ ነበረ ያችን ውህደት አይቸ ለውጥ አግቻለሁ ወላሂ ቡናውንም ሞክሬው በጣም ለውጥ አለው ኑሪልኝ ሠአዳ ከጆርዳን ኢሢያ
ሰላም
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ለተሸበሸበ ግንባርና አንገት ለማድያት ጨምሮ ምን ትመክሪኛለሽ
#ኤልስዬ 💖እኔም እምጠቀመው ምርጥ ተፈጥሯዊ ስክራፕ ነው በጣም አሪፍ እኔ ደግሞ #ቡና #ስኳር አንድ ላይ ፈጭቼ #በኦሊብ #ኦይል በጥብጪ በ15 ቀን አንዴ እንደጉድ ቤተስቤ ሁሉ እንጠቀመዋለን ሞክሪው ይሄንንም እኔም #በተልባ እሞክረዋለሁ 🙏🙏🙏👌👌👌
እናትዬ አንቺ ያልሽውም በጣም ቆንጆ ነው ከስኳሩ ይልቅ ማር አርጊበት ስኳር ሰውነት ይፍቃል ይሄ የተልባው ደግሞ ሰውነት ሲያለሰልስ በተለይ እየደጋገምሽ ስትቀቢው የልጅነት የሚያንፀባርቀው ወዝ በዛ ላይ ፍክት ነው የሚያረገው ልነግርሽ አልችልም 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 no ኤልስዬ ስኳርበጣም አሪው exfoliater ነው ፈጭተሽ ነው እምትጠቀሚው እኮ አይፍቅም ለእጅሽ ራሱ ከኮከናት ኦይል ጋር ፈጭተሽ ከተጠቀምሽው የሌለ ነው ማር ግን ደግሞ እኔ ብዙ አይመቸኝም እንደልብ ለማሸት አያስችልም
ቡና በማር ተጠቅሜ ባአንድ ቀን ፍክት አደረገኝ ግን ሠነፍ ነኝ አልደጋገሙክትም የመዳም ስራ አሠነፈኝ
ተልባ ከቦቶክስ ይበልጣል እጅግ ምርጡ ነው ቡናም እንዲሁ ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ💕👍👏
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ
የኔ ማር ሁሉ ነገርሽ ያሥደሥታል በጣም እናመሠግናለን 🙏💖❤💓
ከምር በጣም አደንቅሻለሁ እራስን እሚከባከብ እራሱን እሚወድ ሰው ደስ ይለኛል የኔ ቅምም ስወድሽ❤❤❤❤ በረች
I will try it, I'm interested & thanks
I will definitely try it👍🏾 Thanks Elsy for the tip, …as usual !!!🙏🏾😍
በእውነት እህታችን በጣም ነው እምናመሰግነው ሞክሬው እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤❤❤አመሰግናለሁ ገላዬ እየደረቀ አስቸግሮኝ ነበር ሴቶችዬ ተጠቀሙት
ወይ ኤልሲ 😅😅እኔ ምን ጉድ ነው እስክል ቆዳዬ ከለሩ ዝብርቅርቅ ያለ ነው
ለስንት ደቂቃ ተቀብተነው እንደሚቆይ አልነገርሽንም ኮመንት መስጫው ላይ ብታስቀምጭልን አሪፍ ነው።
ኤልሰዬ በጣም ጥሩ ምክር ነው እህቴ እናመሰግናለን ተባረኪ!!
Bethelemye አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
የኔ ቁንጆ አነጋገርሽ በጣም ደስ የሚለው
ተባረኪልን ሁሌ ትጋትሽ ለሰው ለመጥቀም የምትሰሪአቸው ቪዲዮዎች ሳላመሰግንሽ አላልፍም አይወሰድብሽ በርቺ መስታወታችን ነሽ ራሳችንን እንድንመለከት ታረጊናለሽ ብርክ በይ
you are classic modern and cultural Thanks❤
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
በጣም አድንቄሻለሁ በተፈጥሮ ላይ ያለሽ አመለካከት ጥሩ ሰለሆነ ከኬሚካል የፀዳ
ይዘሽ የምትመጫቸውን ሀሳቦች የምትሰሪያቸ ነገሮች ድንቅ ናቸው ተባረኪ ጥያቄዬ ከታጠብሽ በሃላ ፊትሽንም ገላሽንም ምን ተቀባሽ
ፊቴን መውጣት ስለነበረብኝ ሰንስክሪን ገላዬን ምንም አልተቀባሁም ልስልስ ስላለ ስለነበረ ማሬ 🙏♥️🙏
እናመሰግናለን የሀገረችን እህት እኔ ሰልሞክሪም አይቃርም አሁንም በይሆን ሌለጊዜ Thank you so much.❤️👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾
Elsy thanks 🙏 for your help
እሽ ኤልስየ በጣም እናመሰግናለን ውድ እህታችን 🙏🙏🙏
ኤልሲ ለልጆች ቆዳ እባክሽን ምክርሽን
ኤልሲየ በጣም ነው ማመሰግንሽ ሁሌ ነው ምከታተልሽ በጣም ነው ሙራሌ ምታነሳሽው ከልብ ነው ማመሰግንሽ🙏🏽❤️❤️❤️
I love your energy
በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን እህቴ በዚሁ ቀጥይበት ሌላም ብዙ ነገሮችን ከአንቺ እንጠብቃለን በርቺ፡፡
ኤልስዬ እባክሽ ካወቅሽ እና ካጋጠመሽ ላስቸግርሽ ብቻ የሆነ ነገር በይኝ ፡እግሬ በጣም ይደርቃል ተረከዜ ከልጅነቴ ጀምሮ ደረቅ ነው እስቲ የሆነ ችግር ይኖርብኝ ይሁን እስካሁን ያወኩት የቫይታሚን ቢ 12 ችግር አለብኝ አይረንም ግን የተረከዜ ነገር ተይ
Elsiye betam des yemil new ene etekemalew gin telba alagebabetim neber,kezare gemiro promise telba asgeboche etekemalew tebareki yene wed😍❣️👍🏽
Judye ትገረሚያለሽ እንዴት ሰውነት እንደሚያስውብ 🙏♥️🙏
ቆንጆ ምን ትያለሽ አሁን ደግሞ በህምነት መተውብናል አንዱን ስንለው አንዱን የአሁኑ ፖለቲካ ደግሞ በማይመጣው መጣ አይደል ብቻ አላህ ያውቃል አሁንም አንድ ከሆንን ይህንንም ማሸነፍ አያቅተንም ባይ ነኝ
በእውነት ስወድሽ:: ምክርሽ የእውነት ከልብ ነው:: እናመሰግናለን:: 🥰🥰💕💕
ወይኔ ስወድሽ እኮ ከምር።የሴት እመቤት ነሽ ስርአት ያለሽ ምክሮችሽ ጠቃሚዎች።❤🥰🥰🥰
የሀገራችን ነገርማ አይወራ እመብርሃን ሰላም ታሰጠን ከልጇ እንጅ አስጨናቂ ነው በጣም ለእርድ እየታሰቡ በአህዛብ ምን ውበት ይታሰባል ብለሽ።😌😌🥺🥺
እጂሽ ይባረክ የምር ለብዙ ግዜ መፍትሄ ያጣሁለትን በአድ ቀን ቀላገልሽኝ
God bless you and your family. Gobez. I like your show. I join at the end of 2022. This is my first one. I have never try Ethiopian show.
Thank you sweetie, I'll try it... betam honest sow nesh! God bless you !
Betye ማሬ 🙏♥️🙏
Yogurt and coffee mix is the best too for skin.
Thank you ማሬ i will try it 🙏♥️🙏
Thanks so much❣️ I will definitely try it, can you please tell me what kind of face moisturizer is good
I really like some time I use coffee with honey for my face it's very smooth and clear 😌 👌
Kalkidanye ማሬ exactly 🙏♥️🙏
Ewenetshne new Elesye Yenatye leje new metemeseyegn. “ hulune behode chlew new Ezi yaderesune Kebere lebetsbochachne!🙏 Thank you I learn new things 🥰
ተባረኪ እህቴ ማር ነሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
Eshi seblye yena konjio ♥️ emok erwalehuge betam gen amerobeshal seblye ena gen betam senef nege Egziabehar yiredage amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
ቡና ቤት ውስጥ ቆልተን ፈጭተን መጠቀም እንችላለን ወይ? ከሌላንስ ነስካፌ ብንጠቀምስ
Awo betsh koltesh metekem tchyalesh
ለመጀመሪያ ጊዜ ስከታተልሽ ማሻ አላህ ግልፅ በሆነ መልኩ ነው እምታስረጅው እኔ ቡና እጠቀም ነበር ጥሩ ውጤት አለው
አንቺ ምንም ባታደርጊም ታምሪያለች የኔ ቆንጆ
ዋው በጣም ደስ ይመስላል እኔ እሞክረዋለወለ በጣም እና መሰግናለን
እኔም እቀባዋለሁ ኤልሲ በጣም ቆንጆ ነዉ
አስነግሪኝ እስከዛሬ ማሬ 🙏♥️🙏
You are so lovely you made me to look after my self for real. Thank you my sister
.ታዳ ቡና እኳን እምንቀባዉ እምንጠጣዉም ተወዶብናል ዉዴ የድሀ መዋቢያ አሳይነ
😂ተልባ ተቀቢ
የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ እና የማከብርሽ ጌታ ይባርክሽ የኔ አነቃቂ ።
አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
እንዴት እንደምወድሽ እኮ በቃ አንቺን ሳይ ጠንካራ ያደርገኛል ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ውድ🥰🥰
የገባሁት በተዎደደ ቡና እንዴት ሙሉ ሰዉነታችንን እንቀባለን ልል ነበር ቅንጦት አይደለም ስላልሽ ትቸዋለሁ።
እንደ አጋጣሚ ገብቼ ተመስጫ ቀረው በውነት እናመሰግናለን ውዷ
I try coffee, honey & half spoon of lemon 🍋 it really works. I will try this too thanks 🙏
አቤት ኤልሲየ የጨመርሽው ቡና ስንት ጎረቤት ያጠጣ ነበር 😃😃😃
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
ክክክክክክ ነይ እኔጋ ሌፍላልሽ ዛሬ ቆልቻለሁ
የኔ ማር 🤣🤣🤣🤣🤣 ልክ ነሽ ከልቤ አሳቅሽኝ 🙏♥️🙏
እኮ ለቡጭቃ ይሄንእየትጋቱቡጭቃ😂😂😂
i have tried zis scrub knw its so amazing i love it thanks for sharing dear
ተባረኪ እህቴ እባክሽ ማዲያት አጠፋም ?መፍትሄ የለም
Erd Ena Mar satselechi tekebi
የኔ ቆንጆ በጣም ውብ ነሽ...... በጣም አሪፍ ነ ው እ ናመሰግ ናለን
ስሜ ተዋቡ ነው ኤልስዬ ስሜ ይበቃኛል 🤣🤣 ግን ስላወኩሺ ደስ ብሎኛል
እንዲህ አበባ እሚያስመስል ከሆነ አሁኑኑ እቀባለሁ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹እናመሰግናለን
Roseye በጣም ነው የሚያሳምረው ቆዳ በተለይ ደጋግመሽ ስትቀቢው ማሬ 🙏♥️🙏
እናመሰግናለን እህት
thank you Elsiye i will definetly try it this week end . Tebareki yene konjo
Plz Ninaye 🙏♥️🙏
የሰውነት አላስፈላጊ ጸጉር ነው ምርር ያለኝ ውዴ
Much appreciation 💛 great job I'm definitely trying this, thank you
እኔ አሁን የመጣውት ልከስሺ እንደወሰንኩ ልነግርሽ ነው እሞክረዋለሁ በአልኩት መሰረት አሁን ሞክሬ ቀጥታ አንቺን ፍለጋ መጣው የሞከርኩትም የወይራ ዘይት ጨምሬበት ልክ አንቺ እዳረግሽው ነው የሞከርኩት ግን ትንሽ አስቀመጥኩት ልታጠብ ስል ሴትዮየ መታብኝ በስማም በስራ ግርጂፍ ያለው ሰውነት ወይኔ ልጂነቴን ነው የመለስኩት በአንድ ጊዜ ለ30ደይቃ ማሳጂ አረኩት በውህዱ ከዛ በውሃ ብቻ ታጠብኩ ምንም አልልሽም ክሴ ለምን እስከዛሬ አላሳየሽንም ውብ ሁኘልሻለው እመብርሃን ትስጥሺ እጂሽ ይባረክ😍😍😍😍😘😘😘🙏
ሂወት ተኸስተ ቡን ዝትወቕጠ አቲሓደ ኸኣ እንጣጢዕ እዩ ትብሎ ዘላ
ትክክል መአረይ Thanks you
ቡናውንና ተልባውን ከተቀባሽ በሃላ ምን ያህል ትቁያለሽ ለብ ያለ ውሀ የምትጣተቢው
እግዚአብሔር ይባርክሽ እሞክረዋለሁ ተባረኪ ኤልሱ
አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
የኔ ውብ ጌታ ይባርክሽ።
የተልባዉን እስኪ እሞክረዋለዉ። ኮኮስ በቡናዉ ያሳየሽንን ተጠቅሜ ወድጀዋለዉ። በብዙ ተባረኪ እህቴ
Thanks Eliasina 🍇🫒🇪🇷🇪🇷🇪🇹😍
አትፈትጉ ቆዳ ስትዪ አሳቅሽኝ እናመሰግናለን ኤልሲ
Tgye ማሬ በጣም ብዙ ሰው በቀን በቀን እየተፈተገ ቆዳውን ያበላሻል 🙏♥️🙏
አትጃጃሉ ጥሩ ሕይወት ኖሮሽ ሁሌም ደስተኛ ከሆንሽ ምንም መቀባት ሳይጠበቅብሽ ብርቱካን መስለሽ ትታያለሽ
ያለዛ ግን አኑዋኑርሽን ሳታስተካክይ የተበላሸ ቆዳሽን ለማስተካከል ብትሞክሪ ትርፍሽ ድካም ነው ሰምተሻል እያንዳንድሽ!!!
ትክክል
It doesnt make any sense what r you talking about sorry sis‼️
አትሸወጂ እራሱን የጣለሰውና የተከባከበ እኩል. አይደለም ስራ እኮ መስራትኮ ጥሩ ነው
Thank you ur video is so amazing the word that come out ur mouth is fact the videos are very helpful this is the second video I’m watching and I’m oredy convinced ur are very wise keep up the good work ❤
ውደ ለቤትሽ እንግዳ ነኝ በላይክ ተቀበሉኝ
ግን ገላችን ላይ ስንት ደቅቃ ነው ምናቆየው? ?????
Thank you so much for sharing 🥰🌹