🔴የEBSTVዉን ዳንኤል ከሚስቱ ለመቀማት የመጣችዉ ሴት እና የሳሮን አየልኝ ይድረሱልኝ ጥሪ | Dallol Entertainment
HTML-код
- Опубликовано: 21 сен 2024
- ዳሎል ገበያ - dallolgebeya.com
0946418242
🔴የሞዴል ሳሮን አየልኝ ይድረሱልኝ ጥሪ እና የEBSTVዉን ዳንኤል ያፈቀረችዉ ሴት | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ልሸለም❤
በነካ እጃችሁ እኔንም ...👍👍😀
በሱስም መነገድ ምን አስፈለገ ላይ አርጉኝ ብትል ይህ የዋህ ህዝብ ላይክ ያረግህ ነበር አሸ እናውቀዋለን😅
,መልሱ እኮ ነው 😂😂@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
ትክክል ብዙ ሽልማት ይገባሃል❤❤❤
ትክክል ብዙ ሽልማት ይገባሃል❤❤❤
እሸቱ መለሰ
በናታቹ ላይክ አርጉልኝ ትምህርት ቤት ልክፈል
ልላክልሽ አካወንት ላክልኝ ልረሽ
@@user-fe9nw2wj2z fetari yakbrelegn
#ይህ ልጅ በጣም ነው የሚገርመኝ
አመዛዛኝና አስተዋይ ሰው እንድዚህ ልጅ አይቼ አላውቅም
ቀጥልበት ወንድማለም
ዶከተር🥰👌
@SaraTobe-qb9tjኖ አልደምርሺም።
ሲቀጥል ደምረኝ ሳይሆን ደምሪኝ በይኝ ሴት ነኝና🙄
@@ZEthiopia-ng2oe አናልክነች አኩ ደምሪኝ ነው ያለችው ገገማ
@SaraTube-qb9tjደምሪኙ ደመርኩሽ
@@mimi-cs4xzዉዱቼ ደምሪኙ
@@mimi-cs4xzለወሬ ቸሉካ ማንበብ አቃታት ክክክክክክ
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ልሸለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሰሉ የተባልሽው ድምፃዊት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልሽ እናቴ
አንደበታችን ለመልካም ቃላት ይታዘዝልን እግዚአብሄር ይቅር ይበላቸው
ኮሜዲያን እሸቱ ነዉ የቤተሰብ ጨዋታ ❤🎉
Eshetu new
Men techet kerbobet neber?
ስለ እናትና አባትሽ ሞት የተመኘላቸው ሰዉ በቅናት አንጀቱ ያረረ የቤተሰብ ፍቅር አይቶ ያላደገ ምንም አይነት ክብር ለቤተሰብ የሌለዉ ዉስጡ ባዶ መራራ የሆነ ሰዉ ነዉ
ከህፃን እስክ አዋቂ በፍቅር እሚወዱት የዶንኪትዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ❤❤❤
እግዚአብሔር ለወላጆችሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ እህቴ
አዋቂ እና አስተዋይ የሆንክ ልጅ ነህ ሁሉም እንደ አንተ ቢሆን መልካም ነው ❤❤❤
ሳሮን ወደአገርሽ ተመለሺ ፀበል ተጠመቂ ንሰሀ ግቢ አይዞሽ ሁላችንም እንደሀጢያታችን የሆነ ፈተና እናልፋለን ግን አንቺ አገርሽ መመለስ ተሰቺያለሽ
እኛ ሀገር ከ ጥቃት ነፃ እንደሆነ ፐ ምን ስቃይ አይታ ከሀገር እንደወጣች ታውቂያለሽ ስንቶቻችን ነን በሴት ልጅ ጥቃት ተማረው ሀገር የለቀቁት ያለሽበት ሆነሽ መፀለይ ይቻላል እኮ
ere ezaw temut... atasefelegm
የዶንኬይ ዩቲዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ
#ይህ ልጅ በጣም ነው የሚገርመኝ
አመዛዛኝና አስተዋይ ሰው እንድዚህ ልጅ አይቼ አላውቅም
ቀጥልበት ወንድማለም
ዶከተር
ይሙቱብሽ ? በእየሱስ ስም ጌታ ይገስፃቸው ክፉዎች ቀድሞ የሚሞተውን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ግን ልቦና ይስጣቸው አህቴ አንቺ ማን ምን አለ ትኩረት አትስጫቸው ምቀኞች ናቸው ወላጆችሽን ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የማያልቅበት አምላክ ሁሉን ይሰጣል አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
የሴቶች ጥቃት በተመለከተ እዉነት ነው እነሱ
የሚያቁንና እኛ የማናቃቸዉ ድምፃቸዉ ብቻ የተለመዱ ብዙ የሚዝቱና የሚያስ ፈራሩ ሰዎች አሉ እራሳቸዉንም የሚቀይሩ ይመስለኛል እኔ ግን መቼም አልፈራቹሁም
አላህ መመኬያዬ ነው
በእውነት የአእምሮ መዘጋት ክፉ በሽታ ነው ።ይሙቱብሽ የተባልሽው ልጅ ወላጆችሽ እረጅም እድሜ እንደሚኖሩ እወቂ ።ስራው የእግዚአብሔር ነው። የሚገርመው በሌላ የቪዲዮ አንዲት የ3 ልጆች እናት በጣም ወጣት ነች እራሷ ደስ የሚሉ ልጆች የውጭ ዜጋ ባለቤት ያላት ከትልቊ ልጇ ጋር ወድ ሱቅ ሄደው ምግብ በልተው ለተከታዮቿ ፍቅሯን ገልፃ እግዚአብሔር አመስግና ብቻ ደስ የሚል መልክት አስተላልፋ ብዙ ቆንጆ ኮሜንቶች ተሰቷት አንድ ኮሜንት ግን ልጅ ይንሳሽ የሚል አየሁ በጣም ያማል 😢 እና እባካችሁ ጥሩ ማለት ቢያቅተን በዝምታ እንተባበር ።
Thank You. ❤
ለምን ይሙቱ አሰተያየት ባሰጡ ምን አለ እናትና አባትሽን እድሜ ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉
አሜን
አንተ ልጅ ግን አስተሳሰብክን እና አስተያየትክ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው የምር በቃ ከአንድ ወገን ይዞ አስተያየት አይሰጥም❤❤❤👍👍
ሳሮን ግን የሆነ ችግር ውስጥ እንደሆነች ታስታውቅ ነበር መሣቅ ሁሉ አቁማለች እኮ
😅😅😅😅
እሸቱ መለሰ❤ እናመሰግናለን ዳሎል ኢንተርቴመንት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እግዚኦ ለረዥም ዘመን ያቆይልሽ እህቴ
በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
አንተ ግን ሁል ጊዜ ሰላም ስትል አግዚአብሔር ይመስገን ለምን አትልም ይመስገን ፈጣሪ ትላለህ እኔ አግዚአብሔር ይመስገን በል ፕልስ
bro.1982 ነዉ አ.አ የማውቃት ዘነበ ወርቅ ት/ቤት
እንዳው እግዛብሄር ደጉ ፍቱ ይመለስልን እንጂ አሁን የመንሰማዉ ያለ ሁሉ በጣም ያሳዝናል 14 ዓመት ወጣት ለዛዉም ሴት ልጅ ለ ወንድም ከባድ ነዉ ከይቅርታ
pls ለእናቶች ለቤተሰብ ኪብር ይኖረን::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል ነህ ሰውንመርዳት ይቀድማል፡፡
እኔ ከማከብረውና ከማደንቀው አንደኛ ቦታ የምሰጥህ ልጅ ነህ በርታልኝ
የዶንኪቲዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሸቱ መለስ ምርጥ የናዝሬት ልጅ ፣ፈጣሪ በፀጋው የባረከው 1000 አመት ኑርልኝ
ለዚህ ቤት አድስ ነኚ ኮመንት ለመፃፍ እና ዛሬ ካየሁት ቪደወ እናትና አባቷ የረገሙባት ይሙቱብሽ ያሏት በጣም ያሳዝናል እድሜና ጤና ይስጥልን አሏህ በሂወት ላሉ ወላጆቻችንን
ኮሜዲያን እሸቱ መለስ ...እሼ ምርጥ ሰው❤
በጣም ከባድ ነው ይቅር እነዚ ትላልቅ እህቶቻችን ህፃናትንኳን እየተደፈሩ ነው የእህቴ ልጅ ናት 12ኣመትዋ ተደፈረችብኝ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸውና ፍትህ ሳያገኙንኳን ተፈቱ ብር ስላላቸው በብር ወጡ እስከ መቼ ነው ግን የሃገራችን በሴቶች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት 😢😢😢😢
የዶንኬይ ዩቲዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ🎉🎉
እህቶች ሆይ የሰዉ ገላ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነዉ በተለይ ከሗላችሁ ትርፍ ገላ የተሸከማችሁ እሱኑ ለማሳየት ስት ገላለጡ ያ የተመካችሁበት ገላ ለህየወታችሁ መጥፊያ ሊሆን የሚችልበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል ለምን ቢባል ለማሳየት የፈጠናችሁትን ያህል ለመከላከል ከሚመጣዉ መዘዝ ዝግጅ ስለአልሆናችሁ ትጠቃላችሁ መሞትም አለ አስተዉሉ
ሳሮን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😢
የኔ ወንድም ጎበዝ ልጅ ነህ ይህ እንዴት ጠፋህ ሳሮን ፊቷ አይታይም ፓስት ያደረገችው የሌላ ሰው ቪዲዮ ሊሆን ይችላል ልጅቷ Normal ልጅ አይደለችም
ኑቲ በጣም አስተዋይና አመዛዛኝ ሰው ነህ ቀጥልበት
ኑቲ ጀግና በርታልን የልጅ አዋቂ ነህ ❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅ 🎉🎉🎉🎉
ዳንኤልን ኤክሱ ናት የላከቺበት 😂😂😂😂😅ሌላው ቲኔጀሮቺ የሚጠፉት ቤት ውስጥ ደስ የማይል ነገር ስላለ ነው እሱን ቼክ አድርጉ ወደ ሳሮንጉዳይ ስሄድ ወንድ ልጂ ሴት ልጂ ጠባቂ እንደሌላት በራሷ እንደምትጥር ካወቀ የፈለገውን ማድረግ እንደሚችል ነው የሚያስበው💯
የዶንኬይ ዩቲዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ🎉
እዳትጠቤቄ በትክክል መልሰሻዋል✅✅✅
የዶንኪ ቲዩብ ባለቤት ኮመዲያን እሸቱ መለሰ ❤❤❤
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የቤተሰብ ጨዋታ.......................... እሼ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤
eshetu melse
ስለ ሳሮን ባቢ ምን እንደሚል ብሰማ ደስ ይለኛል
😂😂
ባቢ ምርጥ
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ❤❤❤
የሳሮን ነገር እውነት ነው በጣም ነው የምታሳዝነኛ
በምን አወቃችሁ
የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም አሪፍ ናቸው
የነፃነት ቦታ ተክቶት የነበረው ጀግናው comedian እሸቱ መለሰ🎉🎉🎉
😂😂😂😂 ዶ/ር መጨረሻ ያሳየኽን ቪዲዮና የተናገርከው በጣም አሳቀኝ ?
መኪናዋ ዳይላሲስ ላይ ናት ያልከው ነው ፈታ ያደረገኝ ?
በስመአብ ምን አጠፋ እግዚአብሔር ራጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ተወዳጁ፣ ቁምነገረኛው፣ የልጅ አዋቂው ኮሜዲያን "እሸቱ መለሰ"
ሁላችንም ፈራጅ ለመሆን መቸኮላችን ያሳዝነኛል
ትክክል
I appreciate your fairness. Thank you.
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የቤተሰብ ጨዋታ.......................... እሼ ምርጥ ሰው የሼ አድናቂዎች like 🤙🤙🤙❤❤❤❤
Comedian esetu melese
እረ ሸልመኝ 🥺❤
ኮሞዲያን እሸቱ መለሰ የአዳማ ናዝሬት ልጅ ነው❤❤❤
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የቤተሰብ ጨዋታ🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ነው ::👍👍👍
Yes አንደኛ ነኝ
መልሱ እሸቱ መለስ
ሰላም ወድሜ ሰላም ላተይሁን እባክህ ላስቸግርህ አድወድማችን በካሰር እየተሰቃየ ይገኛል እባክህ መልካም ፈቃድህ ከሆነ ሰለወድሜ ዘውዱ ቪዲዮ ስራልን በጣም ከትልቅ ትህትናጋር እዲሁም ከይቅርታጋር እባክህ እንላለን ቤሩት ያሉተከታዮችህ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
የነፃነት ቦታ ተክቶት የነበረው ጀግናው comedian እሸቱ መለሰ
እሸቱ መለሰ ነው ❤❤❤❤
Comedian eshetu meles❤❤❤
ዳሎል የልጅ አስተዋይ😍
ማንም የለም፤
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ይመስላል፤ ግን ከጥያቄው ሂንት አንፃር እሸቱ መለሰ ተክቷ የሰራው ነፃነት ወርቅነህን ነበር፤ ነፃነት ደግሞ ጋዜጠኛ አይደለም፤
ከእቢኤሥ የወጣው ተወዳጂነትን ያተረፈው ኮሜድያን እሸቱ መለሰ ❤❤
ኧረ በስመአብ እናትና አባትማ ዘላለም ይኑሩ ኡፍፍፍ አይዞሽ እህቴ መርዘኞችን እርሻቸው
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ😍
comedian Eshatu meles ❤❤❤❤❤❤
bro.1982 ነዉ አ.አ
እንዳው እግዛብሄር ደጉ ፍቱ ይመለስልን እንጂ አሁን የመንሰማዉ ያለ ሁሉ በጣም ያሳዝናል 14 ዓመት ወጣት ለዛዉም ሴት ልጅ ለ ወንድም ከባድ ነዉ ከይቅርታ
pls ለእናቶች ለቤተሰብ ኪብር ይኖረን::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሥተዋል እንኳን ሥፎግርነው እኔም ሤትነኝ ግን የሧን አላምንም
comedian Eshetu Malese
Comediyan Eshetu
ቆይ ለኔ ብቻ ነው እጣው የማይወጣው 🤔🤔
ኮሜዲያን እሸቱ መለስ የቤተሰብ ጨዋታ 😂❤
Eshetu melese 🎉 የቤተሰብ ጨዋታ
Comediyan eshetu🎉🎉🎉🎉🎉
ድምፅ ብቻ ምን ያደርጋል በጣም እኮ እራሷን እያወረደች ነው እኔ እንዴት እደምሸማቀቅ እሷ እንዲ ለምትሆነው ይብላኝ ለልጆቿ አሳዘኑኝ
የ ዶንኪ ቱዩብ ባለቤት እሸቱ መለሰ ነው 🎉🎉🎉🎉
Welcome back Doc. COMEDIAN ESHETU MELESE
ብዙ ጊዜ ዩትዩብህን እከተላለሁ። የማየው ዛሬ ግን ታስቃኛ 😂ሳቅ❤😂😂😂
የምታቀርበው ነገር በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጠል😊
እና ተገረፈን ተቆንጥጠን ነው ያደግነው የዘመኑ ልጆች ቀበጡ ልጆቻቸውን በምግረገብ ብታሳድጉ ጡሩ ነው
Rakeb Alemayehu
የአንቨርሳሪ ኮመንት የሰጠው ሰዉ በጣም አስደንጋጭ ሰው ነው!!! ሞን አይነት ኮመንት ነው ግን???? አሳፋሪ!!!
የዶንኬይ ቲዩብ ባለቤት ኮሜዲያን እሽቱ መለሰ
Comedian Eshetu
እኔ የም ልህ ሰለ ሳሮን ያልከው እራሷ መፃፏ እርግጠኛ ነህ ለምን እንደሆን ባላውቅም ብዙ ሰዎቾ ሰለ እሷ የሆ ኔጌትፍ ማውራት ይወዳሉ ሰለዚህ አጣራ አንተ ሰለሌሎቹ አርቲሰት መልካም እንደምታወራ መልካም ባታወራ እንኳን ተዋት እንዲኖሩ ፍቀዱላቸው
ይገርማል እንድህ ያሳሰበህ ነገር ባያገባኝም እንዲህ ካሳሰበህ ለምን ሂደህ መርዳት ይቀላል እርዳት ብሎ ከመመጽደቅ ይቅርታ አርግልኝ እንጂ ለህዝብ ንቀት ያላቸው ስዳደግ ቆሸዊች እየገደሎ ብያጸዳቸው ደስ ባለኝ
Comedian eshetu melese❤❤❤
ይማርዎት መድኃኒት ቤት ከአጠና ተራ ወደ ጦርኃይሎች ስሄድ ነው ያየሁት፡፡ በጣም በጣም ነው ያሳቀኝ፡፡ የገዛቸው ሰው ሁሉ እንደ ዳነ አምኖ ነው የሚገዛቸው፡፡ የሚርም ሳይኮሎጂ ነው!!
Eshetu melese❤❤❤❤
የኔ መደገጥ ውይ በስመአም እመቤቴን ቆሎዬ ነው የተገፈፈው ይቅር ይበላቹ 😢😢😢😢
እሸቱ መለሰ 👍👍👍👍👍👍👍
Comedian eshetu melese❤🙏
Eshetu melese❤❤❤🎉🎉
የዘመኔ ጀግና#እሸቱመለሰ ነዋ
ishatu
ኮሜዲያ እሸቱ መለሰ❤❤❤❤❤
መስሉ ምን አረገችህ አድናቂዋ ፍቅሩን ገለፀላት እንጂ እስዋን አያስተችም ትጫወት
እረተው ማስተዋልን አምነካት ባልሆነ ለመሆኑ የመጀመርያ የነበረውን የሰማክ አይመስለኝም ምክንያቱም ሰውዬውን ፈልጋ በማታ እንዴት 8ፎቅላይ በማታ እንዴት ትሄዳለች አስገድዶት ይዞት ሄደ ሲቀጥል ሰውዬው ባለትዳር ሆኖ እንዴት ነው ወቶ ከዚች ጋጠወጥ ሴት አሰዳቢጋር እሽኮለሌ የሚለው ይቺስ ሳሮን የተባለች ባለጌ ጥቃት ደረሰብኝ ምናምን በመጀመርያደረጃ የኢትዬጵያዊ ባህልና ወግ የሌላትን ጋጠወጥ ትተን በየገጠሩ በየክፍለሀገሩ ጥቃት ስለሚደርስባቸው ሴቶች ድምፅ ብንሆንና አይዞችሁ ብንላቸው ነው የሚያምርብን እነዚህማ ምን ከእብድ ይለያሉ ለገንዘብ ያበዱ ስለሆኑ ብንረሳቸው ይሻለናል
ይመችህ❤❤