ብዙዎችን ያስቆጣው ፈረንጅ ያገባችው ልጅ ጉዳይ አነጋጋሪው ሳሮን አየልኝ አሞኝ ነው / Seifu ON EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 114

  • @mama-if2to
    @mama-if2to Месяц назад +26

    ፍትህ ለሄቨን😢

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ Месяц назад +9

    አሴር፡በጣም፡አስተዋይ፡ነህ፡ቅንነትህን፡እንዳታስነካ፡በርታ፡

  • @CakewaCakewa
    @CakewaCakewa Месяц назад +7

    የሆነ ልዮ ነገር አለህ 🥰🥰🥰 ታምራለህ ❤❤❤❤

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f Месяц назад +58

    ይህንን comment ያያችሁ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ❤

  • @RoahamaAshenaf
    @RoahamaAshenaf Месяц назад +10

    ሰላም ስለ ልጅ ፌበን ምንድነው ዝም ያላችሁት ምን ደረጃ ላይ ደረሰ ማወቅ እንፈልጋለን ንገሩን ፍትህ ለፌበን😢😢😢

  • @eyerusalemamesalu
    @eyerusalemamesalu Месяц назад

    ሁሌም አደኛ በርታ ፈጣሪ ባለህበት ሁሌም ሰላምህ ይብዛ

  • @hana-f2c
    @hana-f2c Месяц назад +10

    ውድ ኢትዮጵያ የሳጥናኤ ጉል በኢትዮጵያ የሚለው ትረካ ወይም መፀሀፍ አዳምጡት ወይም አንብብት ትጠቀሙበታላችሁ

  • @zewditumamecha2246
    @zewditumamecha2246 Месяц назад +2

    አሲርዬ ይመችህ በርታ ወንድሜ ቆንጆ ነው የምታቀርበው ❤❤❤❤❤

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 Месяц назад +2

    Thank you astr manem yefalghun magebat yechilal😢😢

  • @HanaHabtamu1998
    @HanaHabtamu1998 Месяц назад +3

    ጎበዝ በዚሁ ቀጥልበት ❤❤

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Месяц назад +3

    ዮኒ ማኛ ወይም እሱን መሰሎች ይህን ቃላት መናገራቸው በእግዚአብሄር ስራ መግባት ነውና ይቅር ይበላችሁ ነገር ግን ይህች ልጅ ከማንም ትበልጣለች ባለቤትዋን አክብራ እየተረዳዳች የምትኖር እንስት ሴት ናት ነህ በኔ በሉ እህቴ በርቺ እስከ ህይወት ፍፃሜያችሁ አይለያችሁ በሰው ቃላት እንዳትሰበሪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Месяц назад +9

    ተቀድማቹዋል like 🤣🤣❤️🥰🥰🤣

  • @gelilat5379
    @gelilat5379 Месяц назад +4

    ዮኒ ማኛ የአይምሮ በሽተኛ ስለሆነ በቁም ነገር መስማት አያስፈልግም። ፈጣሪ ፈውሱን ይስጠው። ለሙሽሮች መልካም ትዳር።

  • @EthioPrism
    @EthioPrism Месяц назад +2

    እንዛመድ ወገን🙏

  • @زهرهمحمد-ن7ن
    @زهرهمحمد-ن7ن Месяц назад +1

    ኢኒሊላሂሱባሀንአላህአይየኛነገርስታሳዝን😢😢😢😢😢😢

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Месяц назад +1

    አቤት እኛ በጣም የሞቀበት የምንጣድ ወሬኞች ነን ፍትህ በልጂነቷ በብዙ ስቃይና መከራ ሂወቷን ላጣችው ፌቨን ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @ትናፍቀኛለህ
    @ትናፍቀኛለህ Месяц назад +2

    በቀን ሁለቴ ሶስቴ ምናምን ብትለቅ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምትናፍቀኝ ❤❤❤

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ

    እየበላዉ ስለነገርከኝ አመሰግናለሁ ቪዲዮዉን አቁሜ ምግቤን ጨረስኩ ይልመድብህ ግን የሳሮን ቪዲዮ በጣም የቆየ ነዉ በጦርነቱ ጊዜ ስለጦርነቱ ነዉ ያወራችዉ ቆርጠዉት ነዉ ❤❤❤❤

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be Месяц назад

    ጭቃው ላይ መንሸራተት the best childhood in Ethiopia

  • @MAl-w3u
    @MAl-w3u Месяц назад +1

    Berta bero

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv Месяц назад +1

    ዋው ይመችህልኩን ነገርከው❤❤❤❤❤

  • @marifa-f7m
    @marifa-f7m Месяц назад

    ኧረአሲሮ እየወፈርክነዉ❤❤❤👌👌👌በዚሁከቀጠልክኳ መተን ማቀሳቀሳችንኮነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 Месяц назад +3

    ሰው ለማየት እሚቀፈውን እናንተ ሳትጠየፉ እግዚአብሔር ይስጣቹሁ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Месяц назад +2

    ልክ ብለሃል ወንድሜ ወንድ ሆኖ ቁጭ ብሎ ወሬ ይቅር ይበልህ አረ መስመር አለፈ ምን አገባውና ነው "ባለጌን ከወለደ የገደለ ፀደቀ " 💔 🙄☹️🤭😳

  • @marifa-f7m
    @marifa-f7m Месяц назад

    ወላሂ ሰቀቀኝ የልጂቱ ይባርካችሁ ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fetyo987
    @Fetyo987 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 Месяц назад +1

    Serteti yemichawtut ljochi tadlew ljochachin bentsanet yemiborkubet heger fetari yaderglen

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Месяц назад +2

    ካርታው አራት ነው ግን አንደኛ ደብል ፌስ ነው

  • @truth7844
    @truth7844 Месяц назад +1

    አማርኛ ቋንቋ የተቀደሰ ለምስጋና የተፈጠረ ሆኖ ሳለ እንደ ዮኒ አይነቱ የርጎ ዝምቦች ጥሩ ሰዎችን ለመርገምና ለመዝለፍ ይጠቅሙበታል።

  • @Teshome-rh1rv
    @Teshome-rh1rv Месяц назад +2

    ይመችህ አባቴ

  • @marytigst4052
    @marytigst4052 Месяц назад +2

    ሰላም ሰላም ❤❤❤❤

  • @EB_troll
    @EB_troll Месяц назад +2

    yeheaven enem tazbiyalew

  • @WizTemu-ib7qh
    @WizTemu-ib7qh Месяц назад +2

    ATR gn meche nw gift metsetnge 😔 helu like Ena comment endarkulke nw

  • @HelenPolite
    @HelenPolite Месяц назад

    yesewu leji felego edezi ayehoneme dedebe yechkelate deha new yoni yemibalehu

  • @AbesniyEthiopia
    @AbesniyEthiopia Месяц назад

    እይይይይ ከዚህ ኑሮ አንገት የሌለው ቢሆን እንኮ አገባለው ሸክሙ ለኔ ምን አገባቸው

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Месяц назад

    አሁን ሴትዮዋ ጭንቅላቷ ላይ የነበሩት አኗኗሪዎቿ ሲለዩዋት በጣም ነው ባዶነት ብቸኝነት የሚሰማት ያጠባችሁዋት ግን ክበሩልንሰው ለሰው መድሀኒቱ ነው

  • @Yenaalem-r1e
    @Yenaalem-r1e Месяц назад +1

    ❤❤❤❤ስትገባ ሙዚቃ እየዘፍንክ ግባ ያምርብሀል ደሞ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን በጣም ነው የምትናፈቀው❤❤😘😘😘

  • @MmmmYyyy-tt4ez
    @MmmmYyyy-tt4ez Месяц назад +2

    ኦ እኔ ዛሬ መጀመሪያነኝ ላይክ አድርጉ ❤❤❤

    • @አባወድሀለው
      @አባወድሀለው Месяц назад

      አንደኛ ነኝ እያላችው ላይክ ምትለምኑ ኮንዶሚንየም የደረሳችው መሰላችው እንዴ 😂😂😂

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq Месяц назад

    ዪናስ አላህ ምላስህን ይቁረጠው ባለጌ

  • @Hana-rf2iz
    @Hana-rf2iz Месяц назад +1

    አሲር ማኛ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tmsgen
    @Tmsgen Месяц назад +1

    በጉጉት ስጠብቅህ ነበር❤❤❤❤

  • @RetaaRettas
    @RetaaRettas Месяц назад

    አረገናል ❤❤❤❤

  • @atinsJaber
    @atinsJaber Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @mesy6975
    @mesy6975 Месяц назад +1

    አቦ ስት ጌዜየ ሰብስክራይብ ካረኩህ ዝብለህ ተበጥረቅ 😀ለጨዋታ ነው

  • @mimim8831
    @mimim8831 Месяц назад

    መቡቷ ነዉ ዬፈለገችዉን ማግባት ዬእትዮጲያ ወዲ ሢታይ ዎዲ ይመሢላሊ ግን ሠት ነዉ ቡር ሚጠይቅ ዎዲ ነዉ አሑን ሚን አገባቹ

  • @Natitube463.
    @Natitube463. Месяц назад +1

    😅😅😅 😂😂

  • @HundeTsegaye-mp6mt
    @HundeTsegaye-mp6mt Месяц назад +3

    Aser the goat greatest of all time

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Месяц назад

    ምን ሁልግዜ ነው መኪና የመኪና ጎማ ሰልክ ሁሉ ነገር የሚሰረቀው አሜሪካ ምን አዲስ ነገር መሆኑ ነው

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Месяц назад

    በጣም ነው የማሳፍረው ሚዲያ ላይ ካሉ ቆሻሻ ሰውች የሱ መቆመጥ ክብር አለው እኔ ልጅታ ጀግና ናት ክብር አለኝ ለሳ እናተ እኮ ጭቅላታቹሁ ተቆምጣል አላወቃቹሁም እንጂ እናተ ምንም ሞራል የላቹሁም ሰው ለመተቸት Sham on you😅

  • @Ddlope10
    @Ddlope10 Месяц назад +2

    6:18
    Shekira 😂😂😂😂 goma 😂😂😂😂😂 ere wegen 😅

  • @BellaHachem
    @BellaHachem Месяц назад

    😍😍😍😍😍

  • @girmafisha260
    @girmafisha260 Месяц назад

    እስኪ ላይኩን እንሞክረዉ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Месяц назад

    እውነት መሳቅ ሳልፈልግ አሳከኝ አሴር 😂

  • @natiinfo-ln7jc
    @natiinfo-ln7jc Месяц назад

    aser is back

  • @BarakatAndualam-ke4dl
    @BarakatAndualam-ke4dl Месяц назад +1

    yoni egzaber lib yestek yesewun sebina atekaa lijta nat yemitnorew nurowan egzaber besa bekul balwan liksew yehonal esan kegonu yeskemtat selzi bezu anweraaa yesanim moral ankaaa bay negn

  • @EthioPrism
    @EthioPrism Месяц назад

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዙ ባለጌ ትውልድ እንዳፈራ ዮኒ ማኛ የተባለ እበት ምሥክር ነው። ሰርቶ እንኳን አይበላሞ። በልጁ ደርሶ ያሳዬዋል☝️

  • @Nati_Mes
    @Nati_Mes Месяц назад +1

    ኧረ አሴር ቪዲዮ ስትጀምር hook አሳይ ቪዲዮክ ስለምን እንደሆነ እንኳን ሳላውቅ አላይም ኧረ አንተ እስከ መጀመሪያው 40second ሰላም ሰላም ምናምን ትላለ አትጀምርም እንደዛ ስታደርግ ተመልካች ቪዲዮውን ጥሎ ይወጣል ለዛ ነው ሁሉም ቪዲዮክ ትንሽ ቪው ያላቸው እስኪ የጓደኞችህን የነ ale ,abrelo video የመጀመሪያ 15-40second ተመልከት እንዳንተ አይደለም የነሱ hook አሪፍ ነው። ጨርሰ ስላነብክ አመሰግናለው ብዙ ጊዜ ልነግርህ የምፈልገው ነገር ነበረ።

  • @BurtukanBut
    @BurtukanBut Месяц назад

    😂😂😂😂😂❤

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Месяц назад

    ሲጀመር መኪናው 50 ሽህ ዶላር አያወጣም ሲቀጥል ......?

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Месяц назад

    እናቴን ታኩርን የሜክል ግን እስከዛሬ አላየሁም

  • @N33Natty
    @N33Natty Месяц назад +1

    ሻኪራ ተመቸኝ 😅😅😅

  • @zeinabanagesso5971
    @zeinabanagesso5971 Месяц назад

    disability is the reality for me possiblity for all Helen Keller

  • @Mimi-fp1dc
    @Mimi-fp1dc Месяц назад +1

    Ate aletzbkegime eskzare zebye new yemayeke

  • @حياةنور-ظ3ت
    @حياةنور-ظ3ت Месяц назад

    አሲሮ አሞሀል እንዴ በሠላም ነው ፊትክ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Месяц назад

    ስታየን ዳቦ ጋጋሪ እመስላለሁ 😂😂😂😂

  • @truth7844
    @truth7844 Месяц назад

    ከማን ጋር እንዲተኙና እንዳይተኙ ሴቶችን አማካሪ ሰውዬ ፕሮፌሽናል ነው ወይስ ኮሜዲያን ነው አልገባኝም።

  • @muluf7616
    @muluf7616 Месяц назад

    You write my brother any Ethiopia a lot of young kids I need to say kids they taken somebody has one for money. That’s so disgusting nasty you know he married the kids why you mess up Mery that’s so nasty. Disgusting. Go look for single man. Thank you, my brother you see like I see.❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @LinaSameson
    @LinaSameson Месяц назад

    ዮኒ ማኛና ሞጣ እና ሌሎችም ባለጌ ቲክቶከሮች ፈጣሪ እንደሰው ስላልሆነ ታግሱአቸዋል

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Месяц назад

    መጥፎ ነገር ሣይ ያመኛል በጭቀት ምን ማርግ አለብኝ በቪድዮ ካየሁ እራሱ ያመኛል ውርር ያረገኛል በተለይ በአሁኑ ዑፍፍፍፍ

  • @DagiDi-h6l
    @DagiDi-h6l Месяц назад

    አረ በልጅቷ አትቀልዱ የሳሮን tiktok አካውንት ሌላ ነው ገብታቹ እዬ ሌላ ሰው ነው በፊት ላይቭ ገብታ ስትናገር የነበረውን የፓሰተው

  • @daveandlidu
    @daveandlidu Месяц назад

    አሴሮ እንወድሀለን

  • @Ambassel
    @Ambassel Месяц назад +1

    ለሰዎች መልካም ነገር ማድረጉ ጥሩ ነገር ሆኖ ሳለ በሚዲያ ላይ ወጥቶ የሴትዮዋን ቆሻሻ ማሳየት አግባብ አይደለም::

  • @etalem3581
    @etalem3581 Месяц назад

    እሱ ዛሬ ከቤት ሲወጣ ምን እደሚገጥመው አላወቀም ይሄ ደንቆሮ

  • @azsx6046
    @azsx6046 Месяц назад

    😂😂😂

  • @GOLDENNIGHT000
    @GOLDENNIGHT000 Месяц назад +1

    first comment and first view

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Месяц назад

    ካርታውማ አስማት ነው አሴርዬ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Месяц назад

    እንደው አንዳ አንዴ በጣም ነው የማፍረው
    ዊታ ልትከሰስ ነው ለአቅማዳም አልደረሰችም Are you serious ለምን ተደፈርኩ ብላ ስትመጣ ደፋሪውን አልከሰሳቹሁም አቤት ስታወሩ ፈላጭ ቆራጭ ነው የምትመስሉት ከማውራት በዘለለ ምንም የሌላቹሁ ባዶዎች 🤣🤣ዊታ ልትከሰስ ነው Really🤣🤣🤣😊

  • @SandroSandro-fk5fq
    @SandroSandro-fk5fq Месяц назад

    Ferenja yagebachew .yedro gadenawa new tenama neber accident getmot new .genzeb felga adelm .

  • @TembitTembit
    @TembitTembit Месяц назад

    😂😂😂😂😂 selamik ybeza ymecheh

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Месяц назад

    ዮን እራሱ ያገባው የውጭ ዜጋ አደል ያገባው

  • @etalem3581
    @etalem3581 Месяц назад

    እሱ ያገባው ፊሊፕን ነች መናጢ ደሀ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Месяц назад

    ይሄ ቪድዮ ከሶስት ወይ ከአራት አመት አካባቢ ወለጋ ላይ በተገደሉ አማሮች ምክኒያት ነው እኔ ቪድዮውን አይቸዋለሁ በወቅቱ

  • @Abigia-i5v
    @Abigia-i5v Месяц назад

    Zare demo enkilifihin sachers new ede yemetahew

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 Месяц назад

    ሁሉም ሰው ዮኒ ማኛ ለይ ፈርዶል። ነገር ግን ሁላችንም ለ30 ሰከንድ ቁጭ ብለን ብናስበው ይህቺ ሴት ሁላችንንም ልታስኳንን ነው የመጣችው ሀጥያት ውስጥ ልትከተን ምነው እንደተደበቀች ወዳ ከሆነ ህይወቶን በኖረች። ይህን ስል ዮኒ እንዳለው ከግዜ በኃላ የመጣበት አደጋ ሳይሆን ከዘር ዘር የተላለፈ ነው ይህ ደሞ እሷም የምትወልደው ልጅ ይህ እንደሚከሰትበት ታውቃለች ተከስቶባታልም። ወደኛ ሀገር ልመልሳቹ በኛ ሀገር የሚኖሩ በአካላቸው ላይ እንዲህ የሆኑ መጠጋት አደለም የማን ዘር ናቸው ዘራቸው እስከ 7ቤት ይጣራ ተብሎ ይጋባሉ። እሷ ብትሆን ያገባታል? ብቻ ምንም ማለት አልችልም ግን ለምን ወደሚዲያ ይዛው መጣች ሁላችንንም በፈጣሪ ዘንድ ልታሷቅሰን ነው።

  • @EyuLema
    @EyuLema Месяц назад

    Aser ebakhn erdatkn felge nber

  • @Sara-c1e6r
    @Sara-c1e6r Месяц назад

    ዮኒ የወንድ አልጫ አንተ አለህ አይደል ጪቅላተ ቆራጣ!!! ምን አለበት ያልበላህን ባታክ!!! እከክ!!!

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be Месяц назад

    😂😂😂😂 50,000 dollar ነው ትላለህ እነዴ?
    በብድር የተገዛን መኪና?
    አይ ዉሸት ። ተዉ ይህን ማሀይም ህዝብ አትጫወቱበት

  • @NatiMan-g8o
    @NatiMan-g8o Месяц назад

    Maryamn ante azegahegn mnale batasayn erebesimam

  • @ZenashAlelegn
    @ZenashAlelegn Месяц назад

    Joroyen amemgn emokralhu by

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 Месяц назад

    Yony, you upset because her husband is insulting Ethiopian people should tell him what to say and he insulting the people that’s why he make second video

  • @muluf7616
    @muluf7616 Месяц назад

    She can marry whatever she want to now you put down our brother and sister. They don’t have legs. They don’t have a hand they blind you talking about them too it’s none of your business please be careful how speak about people you don’t know what will happen to you tomorrow 😭😭😭😭😭😭😭

  • @selomiemeretuselomie4072
    @selomiemeretuselomie4072 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤

  • @FelekeChiksa
    @FelekeChiksa Месяц назад

    😂😂😂

  • @NanatAser
    @NanatAser Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @redetdesalegen
    @redetdesalegen Месяц назад

    ❤❤❤❤