Yes! We have to have sustainable income for everything always expecting a donation is not reliable resource. I have questions about orphanage or other helping organizations. We have to have systems that will generate income to support and fair distribution. Religion organization doesn’t pay tax so if they serve communities like opening schools , helping farmers, drinking water supplies for neighboring communities will be such a huge problem solver. This is my opinion. I’m always proud to be your subscriber!
ማስሬ እ/ር ይባርክ! ትክክል ነህ የቤ/ክ ን ክብር ተጠብቆ ሥርዓት አበጅቶ መሠራት አለበት!!!
የእግዚአብሔርን ስም ለመጥራት ጊዜ ካጠረህ አትፃፍ ምንድነው እ/ር ?
እውነትህን ነው ማስሬ ሐሳብህን እጋራለሁ ። ትንሽ ከከተማ ወጣ ስንል ታዛቢ የሌላቸው ስንት ቤተክርስትያኖች በገንዘብ እጥረት ጧፍና ዕጣን አጥተው፣ አገልጋዮች ቤተሠባቸውን እንኳን ማስተዳደር የማይችሉበት ደረጃ ደርሠው ከተማ ውስጥ ግን የሚደረገውን እያየን ነው ። ከመዕምኑ ችግር ሣይሆን ከቤተክርስትያን መሪዎች ነው። የሚሠጥ ሣይጠፋ የአስተዳደር ችግር ነው ። አሁን አሁንማ የምንሠማው እውነት መንፈሣዊ አባቶች ናቸው ?ያሠኛል እግዚአብሔር ይድረስልን
ትክክል ነህ❤❤❤❤
ማስሬ የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው : እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን አሜን
ማስሬ እግዚአብሔር ይባርክ
ማስሬ ስንቱ ሚስጢር መሰለህ ተዳፍኖ የቀረ። ይሄ አይወራም እየተባለ የደሃውን ገንዘብ ሀጢያት ማስፋፊያ የሆነው ። በየእምነት ተቋሞች ያለውን ማን አውጥቶ ይናገር ። ማስሬ ያየነውን እንዳንናገር አይምሮዋችን በመንፈሳዊ ቋንቋ አስረውታል ። ምዕመኑ ደህይቶ እነሱ ግን ሀጢአትን ያስፋፉበታል። እንግዲህ ቤቱን የሚያጣራው ፈጣሪ እስኪመጣ የማይባሉትን ይሰብስቡ። ማስሬ አንተ ግን ፅና በርታ እውነት ነፃ ያወጣል ።
, በጣም በጣም ትክክል ነህ 101% ልቦና ይሰጠን
ዝም አይባልም ተናግሮ ሰሚ በተገኘ በርታ ወንድማችን
ማስርዬ ተባረክልን 🙏🙏🙏አሜሪካም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያኖች በየግዜው ልመና ነው ስልች....ት ነው የሚለው ካህናቶች እስከ $3000.00 ዶላር በላይ በሳምንት አንድ ቀን ለማገልገል እየተከፈላቸው በነፃ ነው ፈልሰስ ብለው እየኖሩ ኢትዮጵያ ፎቅ ያሰራሉ ምርመናን የቤት ክራይ መክፈል አቅቶን ሁለት ሶስት ቦታ እንሰራለን ስንከሩታት እንውላለን አያሳዝንም😢😢😢
Fact
ልክ ነህ በጣም በጣም የሁላችንም ጥያቄ ነው 100 ፕርሰት ትክክል ነህ ተባረክ ፈጣሪ ይህን የጭለማ ሰአት ይግፈፍልን እናቶች ከመቀነታቸው እየተራቡ እየሰጡ እነሱ ቤተክርቲያንዋን. ገፈው ገፈው ባዶዋን አስቀራት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው በቃ ይበለን 🎉ማስረሻ እትም እውነት ስለተናገርክ ቡፈጣሪ ዘድ መልካም ዋጋህን ይክፈልህ ተባረክ
ተባረክ ማስሬ
እኔ የምኖርበት ክፍለ ሀገር ብዙ እሚያሳዝኑ ቤተክርስቲያኖች አሉ ጧፍ ይቅርና ከወር እስከወር ሳይቀደስባቸው የተዘጉ ቤተክርስቲያኖች ይበዛሉ
እርግጠኛ ሁኘ ልገርህ ለገጠር ቤተክርስቲያን አይሰጡም
አስፓልትላይ ልመና እኛ እያፈርን ነው
በትክክል ብለሓል ወንድሜ,
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሜካኤል ይጠብቅህ ምእመኑ መሮታል የኔ ሀሳብ ስለአነሳሀው ተባረክልኝ።
ትክክል ወንድም የቤተክርስቲያን ጉዳይ እህህህህ ከማላት ምን እናድርግ
You are so right 🙏🙏🙏🙏
የስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅን አስይዘው የተበደሩት እኮ ለግል ጥቅማቸው ነው ካልመለሱ ይሸጡታል ባንኩ ይወስደዋል በሀራጅ ይሸጠዋል አዋረዱን ሲኖዶሱ ሳያቅ የተወሰኑ ጳጳሳት ብቻ ተበደሩበት መነጋገር አለብን ህዝቡ መጠየቅ ወጥሮ መያዝ መጮህ አለበት ዝም ከተባለ ካቴድራሉን ይሸጡታል ቤተክርስቲያን ገቢ አላት ህዝቡ ይሰጣል የሚበሉት እነሱ ናቸው ከተማ ያሉት ሁሉም ገቢ አላቸው የሚቆጣጠር የለም በዘመድ እየዘረፉዋት ነው 😢
ትክክል ነህ🙏🙏🙏
ማስሬ ምርጥ እይታክን አለማድነቅ ❤አይቻልም
አንተ ሚዛናዊ ኢትዪፕያዊ ነህ🎉🎉🎉በርታልን
Masre hasabh ejg betam betam tekekl new. Abatochachn be gebzb fkr termdewal . Sinodosm ke Abune Matias ansto yehn kelet zem yalut lemn yehon? Lezawm ye berkrstianen karta asizo mebdr ere seyaf Sera new. Sewyew kejrbachew 1 ayzot yalachew akal endal yetaygal
ትክክል ❤❤❤
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።
እውነት ነው የምእመናኑን ለእምነቱ ያለውን ቀናነት ተገንዝበው እየተጫወቱት ያሉት በፓለቲካ መጠቀሚያ ዝርፍያ የሚፈፀምበት ግለሰቦች ቡድኖች መጠቀሚያ እያደረጉ ነው ከፍተኛ ዘርኝነት ያለበት ነው ንፍቅና ያለበት ነው
አይ የዘመኑ ሰው የማይታመን ሆኖአል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ... እግዚአብሔር ይቅረበን ይቅር ይበለን .... እግዚኦ ...🙏🙏🙏😔
❓ማስሬ፦ ጥያቄዬን መልስልኝ፤
🤔እያንዳንዱ ጳጳስ በራሱ ስም ቤተክርስቲያን አሰራ መባልን ፈልገው ነው❓ወይስ፦ ለሚገለገለው ህዝብ በቂ ስላልሆነ/ምንም ስለሌለ ነው❓ ይህን ከሚዛን አስገብተው ነው ወይስ ስማቸውን ለመገንባት❓
Thank you
ትክክል
ማስሬ በዚህ ስራ አልስማማም በየፊናው ሁሉም ከተወሱኑ ግለሰቦች ጋር በተለያዩ የአድባራት ግንባታ እያሉ ዎናው ሲኖዶስ ሳያውቅ ሳያሳውቁም ብር እየሰበሰቡ በኮሚሽን ይሰራሉ ስረአት ባለህ መንገድ ቢሰራ ጥሩነው አለበረዚያ ጥሩ አይደለም ማስሬ በዚነገርላይ በትክክል ስራ🎉❤
ትክክል ነው
ማስሪ ማንንም አትስማ ትክክል ነህ ለ ቤተክርስቴያን የለመናል ለመስጊድ የለመናል ምስኪኑ የኢትዪ ህዝብ መድረሻ ጠፍቶታል መሆን ያለበት ቤተክርስትያኑ መስድ ህዝብን መርዳት ያለበት
👍👍👍👍❤❤❤❤
እውነት ነው
Egziabehr Ybarkeh.
የኔ ጊዮርጊስ ተቸግሮ አዲስ አበባ በሚልዮን ይዘረፋል😢😢😢
ብድሩማ የከፋ ነው ሰምተነው እንድ ግለሰብ ይህንን የህል ውሳኔ የመእመናንን ንብረት ላይ
❤❤☝️🇪🇹❤️❤️❤️
ትክክል ነው ሁሉም እግዚአብሔር ቤት ነው ቤቴን የመነገጃ አረጋችሁ በተለይ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ያሉቤተክርስቲያናት ቢታሰብ 😂😂
Bro no worries it can be a learning experience for other religions follower too
ዛሬ የተናገርከው የልቤን ነው ልመና መቆም አለበት።
Selam selam
አይየኮርቶዶክስ አባቶች የማይረቡት አለማዊ ሆነው ቁጭ አሉ ያሳዝናል😢😢
ልመናው በዛ ይቅር ይበለን ህዝቡ ኑሮ መሮታል የሚያሳዝነው ህዝቡ ነው ትክክል ብለሀል መታረም አለበት ክርስትና ምን ላይ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም ወዳጀ
Meketel Yelebetm mekenyatum hager yemiyastedader genzeb alat gen wanawu asetedaderu yemeslegnal.
አገላለፁ ትችላለህ በጣም ነው የምትደ ነቅነህ።
Ewnet belhal berta👌
100% በሀሳብህ እስማማለሁ ልመና ብቻ ሆነ
እሳቸው የወሰዱት ብር ሳይመለስ ከቀረ ባንኩ ቢወስደው እዝብን ጥቁር ልበሱ ቤተክርስቲያን ተደፈረች ብለው ይጮሃሉ ከንቱ ህዝብ
Errrrr betami liki nehi beza betami
ሲጀመር ቤተክርስቲያን መች ገንዘብ አጣች ከህዝብ የሚሰበሰበው የእግዚአብሔር ቃል አትስረቅ ይላል ስርቆቱ ያለው እነሱ ጋ ነው ማፈሪየዎች።
በደዲያስፖራ ብሶበታል!!!
የልመናው ጥበብ በጣም በተቀናጀ ሁኔታ እየተካሄደ ነው!!!
excetlly masire
ቤተክርስቲያን የሕዝብ ክርስያኑ ነው ታድያ አባይ ባንክ የቤተክርስቲያኑን ካርታ ምን ለማድረግ ነው ??ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ።አጋዚ በርታ 🕊🕊🌻🌻👍
ይሄ እኮ የቆየ እውነታ ነው። የሚገርመኝ የምዕመኑ ድንዛዜ ነው።
እሼ እግዚአብሔር ይባርከው ግን እሱ በቅንነት ልቡ እየደረቀ ገንዘብ ይሰበስባል በግራ የቤተክርስቲያን ወንበዴዎች ይግጧታል
አይይ ለሃጢያን የመጣ ለፃድቃን ይተርፍል እንደሚባለው በሀይማኖት ስም በጣም እግዚአብሔር ክብር የመዳፈር ስራ እየታየ ነው።
Yes! We have to have sustainable income for everything always expecting a donation is not reliable resource. I have questions about orphanage or other helping organizations. We have to have systems that will generate income to support and fair distribution. Religion organization doesn’t pay tax so if they serve communities like opening schools , helping farmers, drinking water supplies for neighboring communities will be such a huge problem solver. This is my opinion. I’m always proud to be your subscriber!
ቤተክርስቲያናችን ውስጥ በጣም ሰርገው የገቡ ራስ ወዳዶች አሉ ገንዘቧን ልቅም አርገው ኪሳቸውን የሚያደልቡ ለዛ ነው ሁልጊዜ የሚለመነው ባይሆን ኖሮ ክርስቲያን ሁሉ አስራት በኩራቱን በጊዜ ቢያወጣ ቢሰጥ ለዚህ ልመና አንበቃም ነበር
Ye 1 million birr mekina 1 papas eyeyazu endete yehonal?
አለመሸጣቸው እራሱ ጥሩ ነው መበደሩስ ባልከፋ ግን የት ነው የሚገባው ሁሉም አንድ አይነቶች እንዲህ የሚያደርጉት ብትል ይተዋውቃሉ አንድ ናቸው 👈👈👈
ተባርክ አንተ ልጅ ደፍረህ እንድዝህ አይነት ነገር ስለምታነሳ
ብሩን ምን ልያደርጉት ነው ይህን ያህልብርየተበደሩት ?
እንደ ኦርቶዶክስ ሀብታም የለ ም እኮ ቤቴ ክርስትያንዋን ለምን ደሀ እንዳደረጉት አላውቅም
አሁንስ ይሄ ሁሉ ቁጣ በሀገራችን የሚወርድብን በዘረኞች እና በቤተክርስቲያን አባቶች ነው አሁንስ በየኤፍኤሙ ሬድዬ ለቤተክርስቲያን አና ለገድልማት ልመና አሳፈረን ፤ ሲኖዶሱ በብዙ ቢሊየን የሚያወጣ ህንፃ ይገነባል እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ አስተካክሉት። ገንዘብ ስትሰበስቡ ምፅአት እንዳይመጣባችሁ
የሚለምኑት እኮ ከተሰበሰበው 20% ፐርሰንት ይወስዳሉ በነፃ አይደለም የሚሰሩት ለነሱ ትልቅ የገቢ ምንጭ ኘው።
ይሄ ሌብነት ነው እንዴት ቤተክርስትያን ካርታ ያያዛል ይሄ መሳሬያ መግዣ እንጅ በጤና ነው ።ደግሞ ሌሎችን እያስፈቀዱ መሆን ነበረበት።አባ ይጋንጊሰተር ስራ እትስሩ ይቀጡበታል።
Egzio.......!
Maren!
ዘመናዊ የስርቆት፡ የዝሪፊያ ዜዴ መሆኑ ነው በሃይማኖት ስም። ሲጀመር ሃይማኖት ራሱ ሥሪቱ ለንደዚህ ዓይነቱ የድብብቆሽና የሥውር ሤራ አመቺ ሆኖ የተሰራ ነገር ነው። አብዛኛው ሰው እውነተኛ ነገር ነው ብሎ ሰለሚከተል ከበስተጀርባ ያለውን ምሥጥር አሻግሮ ማየት ይሳነዋል።
🙏⛪️🙏💒🙏⛪️
Egzihabehir firedun yiset
ንገርልን የት እደሚያሰቡት ትክክል
ስቻት በር ቅዱስ ሚካኤል በተክርስቲያን ቄስ የለም ደሞዝ ስለሌለ
ደሞ ማርያም እዛው ቦታ ታቦቷ እደጅ ወቶ እስካሁን5/6/7አመት ከወጣች እንፃዋ ሚጨርሰው ሰው ጠፍቶ ገበሬው እህል እየሸጠ ያቁን እያረገ ያለ ነው እና ማስሬ ተባረክ🎉
ማስሬ ሲኖዶሱእኮ ከተናቀ ቆዬ እያዳዱ ደብር በግለሰቦችነው እየተመራያለው በጣም ያሳዝናል
Churches never audited In history, never taxed , no responsibility, no accountability, highly questionable
ግራ የሚገባ ነው
በቤተክርስቴያን ስም የሚለመነው ሁሎ ለድሀ አይውልም ለሊብች ነው ። እሸቱ ግንሳያውቀው የማፍያ ቡድን እጅ ወድቆል ።ስንት ምእምናን የቸገረ ኦርቶዶክስ አንድ አይረድም ማስሪ በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ የጠብቅህ
የሐይማኖት ቁንጮ መሪዎቻችንን እኮ ምን አይነት ስብእና እንዳላቸው ባለፉት አመታት ከሆነው ተማርን። ለምንድነው የውጭ ኦዲተር ገብቶ እንዲመረምር የማይደረገው? ገጠር ቤተክርስቲያናት እንዲህ ተቸግረው የአዲስ አበባዎቹ በተሻለ ሁኔታ ሲኖሩ (አንዳንዱም በቅንጦት) ለመተሳሰብ ያልቻሉበትን ሁኔታ እያንዳንዱ የ አ/አበባ ቤ/ክርስቲያን መሪ ሊያብራራልን ይገባል።
ከተጠየቀ ወደሆላ አንልም እዳልከዉ ችግሩ ውሰጥ ያሉት ናቸዉ አዲሰ አበባ ዉስጥ ያሉት ቤተክርስቲያን ለሊላዉ ይተርፈል ችግሩ እኒ ልብላ እኒ ልብላ ሆነ እግዚአብሔር ልቡና ይሰጠን
ዛሬ ገና እውነት ተናገርክ። ኢትዮጲያ ውስጥ እንደ ቤተ ክረስቲያን ሀብታም የለም። በጣም በሚሊያርድ የሚቆጠር ገንዘብ አለ። ግን ሰማይ ምድር የ እሱ የሆነውን አምላ ቅዱስ ስሙን መነገጃ አድርገውታል። ከ እሱ ምንም የማይደበቅ አምላክ ስለ ክብሩ ይፍረድባቸው። ጌታ ያለው፧ ርቦኝ መግባችሁኛል? ታርዤ አልብሳችሁኛል? ታስሬ ጠይቃችሁኛል? ነው ያ ማለት ለድሆቼ እርዱ እንጂ በስሜ ደሀውን ዝረፋ አላለም።
ለሽብር የሚሠበሠብ እንዳይሆን??
ማስሬ ሚሰማ አካል ጠፋእኮ ብዙጊዜ አስታየትን በኮሜንት እንፅፋለን አሰራራቸው ትክክል አይደለም
መጀመሪያ የሕዝብ ዕምነት ተቋማትን ካርታ ይዞ ብድር የሰጠው ባንክ ላይ ነው ችግሩ
ስማ ስማ
🌺እውነት ነው የሚለመን አምላክ እንጂ የሚለምን አይደለም🌺
ስማ ስማ
መለመን ያስፈልጋል
ለምን መሰለህ እላይ ያሉት አንዳንድ የቤተክርስቲያን አገልጋዬች ቤተክርስቲያን እንዲሰራ አይፈልጉም
ቤተክርስቲያን እንስራ ካሉማ የነሱ ደሞዝ ይቀንሳል ግለኝነትና አለማዊ ፍላጎታቸው ስለሚቀንስ ቤተክርስቲያን አይሰሩም
ስለዚህ መለመን አለበት በቲክቶኩ በዮቲዮብ በሌሎችም መለመን አለበት ምዕመኑ ካልሰራ ማን ይስራ ????
እንጂማ ስንት ቤተክርስቲያን በሰሩ ነበር ስለዚህ ምዕመኑ ትንሽም ሰጥቷ አንድ እንጨት ካላቆመ ማን ያቁም ወንድሜ
አይተትክክል ነህ ግን ሰሚየለም
ፓውንድ ነው የተሰበሰበው ።
ዶላር ወይም ብር አይደለም የተሰበሰበው።
መብረቅ ወርዶ ካልገላገለን በስተቀር ምንም መፍትሔ የለም
ማስረሻ ለብድር ማስያዣ የተያዘው የቅድስት ስላሴን ህንፃ ነው የተያዘው።
መንፈስ ቅዱሥ በኢየሡሥ በኩል ነው እዛ የለም
ንፍጥ
Selme Selme Agazei
ግን ለአምላክ ብር መለመን ምን አይነት ነገር ነዉ ?
እንዴት የምለምነው አምላክ ይለመንለታል? ኸረ ሐይማኖተኞች እፈሩ አምላካችሁ ጣኦት ካልሆነ በቀር ህያው ከሆነ ለራሱ አያንስም
Shame on religious leaders who ever
Christian or Muslim
Banku metayet alebet
ስራቸው መተዳደርያቸው በቤተክርስትየን ስም ግለሰቦች ብልዮነር መሆን ነው
የእግዚአብሔር ትግስቱ 😂😂😂
ለምንድን ነው ቅዱስ ሲኖዶስ ሳያውቅ በቤተክርስቲያን ካርታ የሚበደሩት እረ የእግዚአብሔር ቤት ይከበር ተው ፍርዱ ከባድ ነው በኋላ
አሜሪካ የተገኘው ገዳም በማን ስም ነው የተገኘው? እስቲ አጣራ።
Lek nak masera
የሚገርመው ኢትዮ ውስጥ ለፈጣሪም የለመናል ለሰውም የለመናል
እግዚአሔር ይባርክህ:: እሸቱ የሚባል ሰውየ የሚመክረው ሰው ጠፋ::
ማስረሻ ይሄን ካነሳህ ስለ ይርጋለም ቅድስት አርሴማ ሳሙና ፋብሪካ መስሪያ ብድሩ ምን አስዘው ነው?????ጠይቅ ጠይቅ!!!!!!!
እውነትህን ነው አቡነ ፍልጶስ 1.4 ቢሊየን ብር ከባንክ ተበድራዋል? ቡስካን ሙሴ ፃሊም ገደምን ወደ ኢንዱስትሪ ቀያርነው ፤ለእርሻ ኢንቨስትመንት ከመንግሥት መሬት ወሰድን የተባለው በዚህ ነው?
ማርስ ንገራቸው ቢሠሙህ ትክከል ነህ
የሚሰሩት ያዉቃሉ ዝም በል