Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦቼ !! የቁርአንን ጥቅም ና ክብር በእኔ አቅም ተገልፆ የሚያልቅ ሁሉ አይደለም በጣም የላቀ ነው።ነገር ግን ትልቁ መልእክቴ ካለንምበት ገፍላ ወተን ልባችንን ወደቁርአን እንመልሰው ጊዜ እንስጠው፣ቦታ እንስጠውከዚያም ይገባናል። ለማለትና አይገባኝም እያልን እራሳችንን እያታለልን መሆኑን ለማስታወስ ነው ። እስኪ ይህን ያህል አድሜያችንን በአሉቧልታ አሳለፍን አሁን እንኳ ይብቃን እንስከን !!እወዳችሁአለሁ💓💓💓💓💓💓
Walikum selam worehmitulahi wobirekatuo Aehlin, Wolahi ena Alhamdu'LAllah, , biwor 30 juz ekiralihug , biken 1 juz ekiralihug ,,
እህቴ እስቲ ጥሩጓደኛሁኚኚ ከአላህበታችሁነሽ አጠናክሪኚ በቁረአበሀደስ የኔእህትአላህይጠብቅሽለአላህብየእወድሻለሁ ቁጥርሽንእስቲአስሸምጭልኚ ፍቃደኛተሆሽእንተዋወቅ
@@bintebrahimmylordincreasem5812 ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን 💓💓 ምንኛ ያማረ መታደል ነው በርችልኝ ውዷ እህቴ
@@ራህማወሎየዋ-ቐ1ሠ ቁጥርሺን አስቀምጪልኝ
@@firdows3971 እህቴ ትምህርት ቆንጆ ነው ግን ከጎን ያለዉን ድምፅ አጥፊዉ መስማት ለተሳናቸዉ ችግር ነዉ እኔም በመስምያ ነዉ የምሰማዉ ያለበለዚያ መስማት አልችልም
ወላሂ እንደቁርአን ቀላል የለም ዋናው ነገር ትልቅ ቦታ መስጠት ነው እኔ የክርስቲያን ሰለምቲ ነኝ ግን ቁርአን የጀመርኩት 2012 ጥቅምት ላይ ነበር አልቃዒዳ እስከ ሮመዳን ድረስ 3ተየ አከተምኩ እሮመዳን ውስጥ ቁርአን ጀመርኩ አሁን ሱረቱል ሙሃመድ ደርሻለሁ አልሃምዱሊላህ አላህ ቁርአን ሃፊዝ ያርገን ያረቢ
ማሽ አላህ አላህ ያግራልን ያርብ
ማሻአላህ አላህያግራልን ለኛም
ማሸአላህ ተባረከላህ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሪኝ
ማሻአላህ ትክክል አላህ ይጨምርልሽ ውድ
እኔም 5 አመቴ ከሠለምኩ ግን አልችልም ገና ግን የኔው ችግር ነው አላህ ያግራልን ሂድያ ይሥጠን በድናችን እምንጠነክር ያድርገን ያረብብብ يارب
3
ግን አንድ ጥያቄ አዳም ከገነት እንደወጣ እንጂ እንደተመለሰ አይነግረንም? ደሞ ነብዩ መሀመድ በሲኦል ወይስ በገነት ነው ያሉት ? በማስረጃ
እር ማማየ እኔ 10 አመት ቁረአን በጣም አሁንም እለፈለሁ ጎደኙች አከተሙ እኔ ገን ለቅሱ ብቻ ሁኖብኝል እህት ዱአ አርገልኝ በሚቻለሺ መፈትህ እረጀኛ ቃይዳን ጨረሻለሁ እና ቁርአን ሰሩቱን እፈጣረ ነኝ ወላሂ እህተዋየ ልቁረጥ ነው አሁንሰ ታደለሺ ማሻአላህ
አለሀምዱሊላ አመት ሳይሞላኝ ቁረአን ላከትም 4ሱራ ነዉ የቀረኝ አለሀምዱሊላ ደግሞ ሰለምቲምነኝ ቁረአን ስቀራ በዉል እራሤን አያመኝም አይደክመኝም ግን ግን ወሬ ካወራሁ ልቤ ቀጥነዉ የሚለዉ ሱበሀናላህ ወሬ ልብ ያደርቃል የሚባለዉ ኡነትነዉ ስለዚህ 1/ቁረአን ለመቅራት መልካም ጓደኛ መያዝ 2/አሉባልታ ወሬ ማቆም3/ ጨዋታ ዛዛታ አለማብዛት4/ዋናዉና አስፈላጊዉ ደግሞ መታገልነዉ ወላሒ ቁረአኑን ይዤ አለቅስ ነበር !5/ በየቀኑ መከታተል በየቀኑ መቅራት በየቀኑ ሙራጀአ ማድረግ6/ሚድያወችን መቀነስ ነዉ
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን በርችልኝ የኔ እህት 0581537912 አናግሪኝ
@@firdows3971 እረ እኔንም እረጁኝ😭
ማሻአላህ
@@firdows3971 እኔም ምንም አይነት ጓድኞ የለኝም ብዉጥ አዋሪኝ እህቴ አብረታቸኝ
ለእኔ ዱአ እድርግልኝ
ጀዛኩም አላህ ኸይር ዉድ እህቴ አላህ ቁርአንን ያግራልን ያረብ
አልሀምዱሊላ ቁርአን ልብ ያረጋጋል አይገባንም ካልን መቸም አይገባንም ሞክሩ ይገባል ገር ነው ሀቂቃ ቃኢዳ ነው ዋናው ቃኢዳን ከደጋገምን ቁርአን በጣም ገር ነው አልሀምዱሊላ ሳልቀራ ከዋልኩ ጭንቅ ነው የሚለኝ ስቀራ ያአላህ ልቤ በደስታ ይሞላል
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትባበሪኝ
ማሻአላህ እህት ሁለት ደቂቃአ በማየት ደምሩኝ አድስ ዩቱበሩነኝ
ውዶ እህቴ ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ያግራልን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ እኔምሰለምቴ ነኝ አላህ እዳገራልኝ ዱአ አርጉልነኝ
ጀዛኪሏህ ኸይር ውዴ እህቴ አሏህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድረገን ያ ረብ ከነብስያችን መጥፎ ጉጉት አሏህ ይጠብቀን ያ ረብ
ማሻአላህ ምክሮችሽ ደስ ይለኛል እህቴ እስኪ ለሁላችንም አላህ ያግራልን ያርብ
አሚን
@@hiyatyoutube5254 እሽ
Amin 🤲🤲🤲☝️🙏
እህቴምክርሺንወደጀዋለሁ ቀጥይበት ያጠነክራል ተስፊይሰጣል የምንጠቀምበት ያድርገን ያአላህ❤❤❤
ጀዛከላኸይር ኢንሻአላህ 😢🤲አላህ ሆይ ኸይር ነገር ወፍቀን ያረብ
ትክክል ወላሂ እኔ በድን ለሚበልጡኝ እህቶቸ እቀናለሁ ጀዛ ከላህ ኸይር
ጀዛ ከላህ የኔ ውድ አላህ ይጨምርሺ እኛንም አላህ ያግራልን ያርብ
እኔ ወላሂ ገና ዛሬ ነው ያገኝውሽ ውዶዋ እህቴ አላሀ ይጠብቅሽ
አላህያግራልን እህትየ ጀዛኩምከይረን
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እስኪ ያጀመአ እኔም ቁራአን እንድገራልኝ በዱአችሁ እገዙኝ ያረብ 😥😥😥😥
ወላሂ ትክክል ቁራአን ማለት የልብ ብርሀን ነው
እንሻኣላህ
ጀዛኪላህ ኸይር ኡክቲ እረ እህቶቸ ቁርአን አይገባኝም አትበሉ ቢያንስ በቀን አንድ ስአት ስጡትና እስኪ ሞክሩት ቃኢደቱን ኑራንያ ደገግማችሁ ቅሩ
ያረብ አላህያግራልሽበሉኝእህቶቸ ያረብ
ጀዛኩምላ ኸይረ አላህኸይሩን ነገር ወፍቀን እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህት በጣም ትክክል ነሺ አወ
😭😭የአላህ ወላሂ እኔም አሁንሥ እኔም አልቀይዳልይ ነኝ እራሤነው የሚያመኝየአላህ እስኪ በአላህ ዱአአርጉልኝ ያዱኛችሁን ሠብቶ ልቤን ቢከፉትልኝ
ማሻአላህ የኔውድ ቀጥይበት. ለኛም አአላህ የልባችንን ብርሀንይክፈትልን
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ መሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀያቲ በርች የኔ ቅመም ደስ ስትይ አላህ ያግራልን ያረብ
ዉዴ በትክክል ነዉ አላህ ይዝንልን ያረብ ሱበሀን አላህ
ማማየ ጀዛከአላህ ኸይር ኡክታ
የኔ ዉድ እህት አላህ ያጠክራሺ አብሺሪልኚ አላህ ያግራልሺ ዉዴ
አላህ ይጨምርልሽ እኛንም በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብብብ እስቲ በዉስጥ ግቢልኝ በአላህ
ልኔም ዱአ አርጉልኝ እኔ አሚን ልበል ውዶች
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትበበሪኝ
እኔም አላህ ያግራልኝ
@@seadatube42 ትፈሴሩ ቁራአንን ቃልበቃሌየሚያሰረዲ የተነወ የሚገኘ ሀቢበቴ
ስለሏሁ አለይሂ ወሰለምሳህ ማማዬቁረአን የልብ ብርሀንየልብ መድሀኒት ነውየአላህ ቃል በቀራ ቢቀራ ሁሌ አይጠገብምወሏሂ እዚች ምድር ላይ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው ወላኪን ቁረአን ከዱኒያ እስከ የውመል ቂያማ ድረስ ነው የሚያገለግለንጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡኽቲ
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔ ውድ ልክ ነሽ እኮ ሡበሀን አላህ አሁን እኔ ጊዜ እያለኝ መዘናጋቴ ኡፍፍፍ
አላህ ይጨምርልሽ ውዴ ለዱአሽ አላሆም አሚንንንንንን ሰምቶ ተጠቃሚ ያድርገን ቁርአን ልባችን ውስጥ እዴገባልን አላህ. ያግራልን አግሪው እሱ ነው ያረቢ.
ውድ የአኼራ እህታችን ጀዛክአሏህ ኸይርን አሏህ ያግራልን ትክክልነው አሏህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን
ማሻ አላህ ጀዛከላሁኸይርአላህ ያግራልን ያረብ
መሽአላህ እህቴ ትክክልነሽ ወላሒ
ማሽ አሏህ አሏህ ይጨምርልሽ አይገበኚም ከሚሉት አዷ ነኚ አሏህ ያግራልኚ ያግራልን አነባለሁ ሁሉንም ሀረካት አዉቃቸዋለሁ ነገር ግን ሀቁን ጠብቄ አልቀራዉም እና እኔ አልገባን ያለበት ምክንያት የራሳችን ወጀል ነዉ ብየ ነዉ የመስብ ብቻ አሏህ ያግራልን ያረብ
አሏህ ይጨምርልሺ እህት አሏህ ያግረሰልን ያረብብብብብበብብ በዱአ አትርሱኝ ይችን የምታነቡ
ጀዛከላሁመ ኸይር የኔዉድእህት ጀዛሽንአላህይክፈለዉ
ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ጀዛኪላህ ኸይር ለምክርሽ
ለአላህ ብላችሁ እኔም ቁረአን አልገባኝም ዱአ አረጉለኝ በአላህ😥😥😥
ከቲክቶክ እራቂ
😢😢😢
ወላሂ እኔም
ውዴ ሰሀ በቲኪኪኪኪል በለሸለ አላህ ቀለም ይሰጠን ቀጢዪበተ
💝 አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ መብሩክ አላህ ይባርክሽ
ጀዛከላህ ለያለሽ በርች❤እንኛንም ያግራልን ያረብ
ሀቢበቲ አላህ ጀዛሺን ይክፈልሺ ያረብ አላህ ያግራልሽ በሉኝ ዉዷ እህቴ በዱአሽ አግዢኝ በአላህ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ እህት ዱአ አርግልኝ አላህ የሱን ቃል ያግራልኝ ያረብብብ
ማሻአላህ ሀቅ ተናገርሺ ጀዛከአላህ ኸይረን እህቴ
ማሻ አላህ እህቴ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ አንዳንድ ሰወች አይገባንም ይላሉ ግን እንደቁርአን ቶሎ የሚገባ የለም ቦታ ከሰጠነው ያረብ አላህ ቀርተው ከተጠቀሙት ያድርገን
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ አብሽሪ ውደ አሏህ ቁራአንን ገር ያዲርግልን አብሽሪ ተሥፋ እዳትቆርጭ ቤተሠብ ሁኛለሁ አችም እትፈደሊ ወደቤቴ
ማሻአላህ መሻአላህ የኔ ምርጥእህት አላህ ይጠብቅሽ የኔሬሬሬሬሬ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትባበሩኝ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል ማሻ አላህ አለይሽ ጀዛኪ አላህ ኸይር ቁርአን በጣም ቀላል ነው ዋናው ንያነው ለከበዳችሁ አላህ ያግራላችሁ
አህለን ኢሂታችን ጅዘከለ ከይር ትክክል ነሽ አለህ ዝድእልምች👍👍👍👍💪💪💪
አሰላሙአለይኩ ወረሕመቱላሂወበረካትሁ ፊርዶስየ ጀዛከላሁኸይርን አሏህ ይጨምርልሽ ውድ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሱለሏህ አለይሂ ወሠለም ሀቅ ነው የተናገርሽው እኔደሞ የሚሠማኝ ሥውር አጣሁ እህቴ በራሴው እየቀራሁ ነበር ከተባበርሽኝ አናግሪኝ ኡክቲ ምክርን ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቂው ወድጀልሻለሁ ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ
ጀዛከላህ ኸይር ውዷ ሀቂቃ ሁላችንም ጋር ያለ ንግግር ነው የተናገርሹ አላህ ይጨምርልሽ እህቶችችች ሼርርርር አድርጉትት በሌላ ሚዲያዎችች
ማሻአላህእህቴ
ማሻአላ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ
ያአሏህ ፍርዱዬ ቁጥርሽን አሰቀመጭልኝ
ጀዛሽ አላህ እንሻአላ ተስፍ አንቆርጥም ግን እኔ ሁለት አመቴ ነዉ ስደት ላይ ግን አርበኛ እራሱ ምንም አላቅም አብሶ መናገርማ መልስ የለም አሁን እየሞከርኩ ነዉ ቁርአን አላህ ያግራልሽ በሉኝሲ በአላህ
ماشا الله አላህይጨምርልሽ ሀያቲ
ትክክል ነሽ የኛ የሚሆነው ሥራችን ብቻ ነው በሠማነው የምንተገበር ያድርገን ጀዛኪላህ ኸይር እንዳች አይነቶቹን አላህ ያብዛልን ውድ እህቶቸ ጠክርን እንማር አይገባኝም የሚለውን ወደ ኋላ እንተወው
ማሽአላህ
ምክርሽ እልቤ ገባ ሀቂቃ ቁርአን የልቤ ቁልፍ ነው ሳልቀራ ከዋልኩኝ ያመኛል እራሤን ወላሂ ነው የምላችሁ አልሃምዱሊላህ
ለቤትሽም አድስ ነኝ
ማሻአላህ ታድለሸ
ፋፊ እስኪአስቀሪኝ ማማየ አላሕጀዛሽን ሊገፍልሽ
ፋፊ እስኪአስቀሪኝ ማማየ አላሕጀዛሽን ሊከፍልሽ
@@fafibintseid4601 ፋፊ እስኪአስቀሪኝ ማማየ አላሕጀዛሽን ሊከፍልሽ
ትክክል አላህ የስትክክልኝ የሪቢ እሚንን
ማሻላህ ሁቢ አላህ ይጨምርልሽ እኔ 1 አመት አልሞላኝም አልሀምዱሊላህ አሳምሬ እቀራለው እንደ ዘንድሮም ሂወት እንደብርሀን በርታልኝ አላውቅም አዉ ወላሂ ጥቅሙ ስላልገባን ነው የማይገባን
አላህ ይጨምርልሽ
lubaba biyn አሚን ለሁላችንም ሁቢ
አሠለሙአለይኩም የአላህ ለኔም ዱአ አርጉልኘ አሚን ልበል እሲከ አንድት ጎደኛ በዱኒያም በአከሪም እምኮን ነይ ወድኔ ቁረአን ላሰቀርሽ እምትይኘ በዛዉም እህት ተሆንኝ አለሽ እህት የለኘም😭
ነይ😊❤ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሠላመ አለይኩም ወራህ መቲላሂ ወበረካትሁ ወዷእህት መሺአላህ አላህ በወቅት ላይ የወፈቅሺ ማማማይይይ ጀዛከላህረን አላህ የገዘን ወድእህት ወድሞች
መሻአላተባረክ አላ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
ማሻአላህ ተባረከላህ ወዷ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ያረብ
ማሸአላህ አላህይጨምርልሺ ጀዛከልኸይር እህት
የኔውዴ አላህ ባልሽብት ይጠብቅሽ በዙ ትምርት ያዝኩኝ ብርችልን
ዋለይኩም እሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ትክክል ወላሂ ቦታና ጊዜ ከሰጠነው ቁርአን በጣም ቀላል ነው አላህ ይጨምርልሽ
ዋለይኩምሠላም ወራህማቱላሂ ወበራካቱሁ እህት ፍርዶስ ጀዘከላህ ኸይርንንን እኔም ግን እቃራላዉ መሀፋዝ ነዉ የዳጋመኝ ምክር አለሽ ምከሪኝ ማሚ
ጀዛኩም አላህ ሀቢበቲ ዱዋ አርጊልኝ እቢ አለኝ ቁርአን አይገባኝ አለ
አለሃምዱልለህ ቃእደ 1 ወር ነው ያአከታምኩት ቃእደን ከቃራቹ ቁራአንን ማንበብ አይከብድም💓ለሁለችንም አለህ ያግራልን
አቅራኝ ዉደ ቁጥር ልላክልሺ
ማሻ አላህ ታደለሽ ያረብ ያገግራልኝ ለኔም
@@zuzuyoutube9800 🌷
ለአላህ ብሎ የሚያቀራኝ ማነዉ
አሚንንን ያረብ
ጀዛክላ ሀይረን በሰመናው ተጠቃሚ ያድርገን
መሽአለህ አላህይጨምሪሊሺ በትክክል ህሽአለህ ለሁላቺንም። አላሀ ህፊዛሊቁሪአኒ ያሪገን ያርቢ
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢሻአላህ ትክክል ነው ያረቢ ያገራልን ያረቢ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኡህቴ
እንደዚህ ጠቃሚ ነገር መስማት ማድነቅ አለመደብንም እኛ ኢትዩጵያውን አሁን ወሬ ቀልድ ቢሄንኮ ብዙ ላይክ ባገኘሺ ሁሉም ጋር ታዋቂ ትሆኒ ነበር ግን ምን ስራ ፈች ምቀኛ በተወደደበት ዘመን ቁም ነገር ማን ያደንቃል እስኪ እህቶች ስሙ ወደራሳችሁ ተመለሱ ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ በርችልኝ ልዩዬ
ወአለይኩሙሠላሙ ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙላህ ሀይር አላህ ይጨምርልሽ እህቴ አቺም በተናገርሺው እኛም በሠማንው ተጠቃሚ ያድርገን
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሩኝ
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለይ ወበረከቱ አራ ወለሂ እኔም ቀይደ ከጀማርኩ ግን 3አመቴ ነዉ ዱአ አርጉልኝ
ጀዛኪላኸይ አሚን ያረብ ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ያአላህእህቴቸ ዱአአርጉልኚ ስጀምረዉ ጭንቅይለኛል ያረብ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ዉዴ አላህ ያግራልን ያረብ
እሺ ዉዴ
አሰላሙ ወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁዉድ የአዱኒያ ያሄራ እህቶቼ እሲቲ ሁላቹም ደዋ አደረጉልኝ እኔ አላህ ቁራአን አገርቶልኝ ግን የተጠቀኩበት አይደለም ቁራአን ከጀመርኩት አምስት አመቴ ነዉ ግን እስካሁን አል ፉስሊት ነዉ በዚ ሁሉ ዘመኔ መከራቹ እና ደዋቹ አይለየል ሀባይብ ለአላህ ☝️☝️በላቹ ሁላቹም በደዋቹ እንዳትረሱኝ🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህት አላህ ይጨምረልሺ. እኛም. በሰማነዉ. ተጠቃሚ. ያረገን
ማሻ አላህ አይገባንም የምንለው የራሳቺን ድካም ነው አላህ ይጨምርልሽ
ኧረ አስርአመቴ ስደትከወጣሁጀምሬ ቁርአን ለመቅራት እታገላለሁ እንደምንም ሙከርኩ አሁን ዱአአርጎልኝ በደብ እዳነበው እድርዳው ያረብ ለሁላችንም ያግራልን በዱአችሁ አትርሱኝ
ምርጥ ምክር,ማሻአላህ,አላህ ቀልብ ይስጠን ያረብ
አላህ ይጨምርልሽ እህትዋየ ጀዛኪአላህ ኽይርን ውነትሽንነ እኛእራቸን ሒማ አላደረግንበትም እናነው አላህ ይመልሠን
ያረብአላህያቅልልንእኔቃኢዳ መቅራትበጀመርኩኝበ2ወሬማንበብ ጀመርኩ አሁንላይመቅራትምችያለሁአልሀምዱሊላ ከቁርአንበላይቀላልየለም ልባችንን ንፁህማድረግ ብቻነው❤❤❤
የኔዉድጀዛሺንአላህይክፈልሺ❤
አሚን ያርብ አላህ ያግራልን አላህ ይጨምርልሽ እህቴዋ
አለሁመ አሚን ያረብል አለሚን ጀዘኩሙለሁ ኸይረን
ትክክልነሽ ገልቢ እኔምአይገባኝምስልኖሬ አሁንግን አልሀምዱሊላህ አመት ሆነኝ ከጀመርኩኝ በጣሜለውጥላይነኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የኔ ዉድ እህት አላህ ዱኒያ ወል አኼራ ሚንዳሺን ይክፈልሸ
አለህ ይጫምርልሽ እህቴ❤
Woalykum selam worahmtulahe wobrkathu ehit jezakmuliha keyr yarb kuranen yagraln
በትክክል ሰላልሁ አለይሂ ወሰለም እኔም እስክ ዘሬ ቦተ ሰለሰጥዉ ቆይቼ አሁን ግን ስሰጥዉ የገባኝ ነዉ
ጀዛከላህ ኸይር ያኡምሪ
ለኔም ዱአ አረጉልኝ😢😢ቁረአን ልቀራሰል እንቅልፌነዉየሚመጣዉ😢😢😢☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭💔💔
ወዓለይኩምሰላም. ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዳ እህቴ ማሻ. አላህ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛኪላህ ኸይር ትክክል ነሽ ሁቢ
😢😢😢እኔምእየቀረሁነዉአንዱጁዘ ደረሻለሁ አላህምዱሉላህ😢😢😢እጨረሳለሁኢሻአላህ
ውድ ቤተሰቦቼ !! የቁርአንን ጥቅም ና ክብር በእኔ አቅም ተገልፆ የሚያልቅ ሁሉ አይደለም በጣም የላቀ ነው።
ነገር ግን ትልቁ መልእክቴ ካለንምበት ገፍላ ወተን ልባችንን ወደቁርአን እንመልሰው ጊዜ እንስጠው፣ቦታ እንስጠው
ከዚያም ይገባናል። ለማለትና አይገባኝም እያልን እራሳችንን እያታለልን መሆኑን ለማስታወስ ነው ።
እስኪ ይህን ያህል አድሜያችንን በአሉቧልታ አሳለፍን አሁን እንኳ ይብቃን እንስከን !!
እወዳችሁአለሁ💓💓💓💓💓💓
Walikum selam worehmitulahi wobirekatuo Aehlin,
Wolahi ena Alhamdu'LAllah, , biwor 30 juz ekiralihug , biken 1 juz ekiralihug ,,
እህቴ እስቲ ጥሩጓደኛሁኚኚ ከአላህበታችሁነሽ አጠናክሪኚ በቁረአበሀደስ የኔእህትአላህይጠብቅሽለአላህብየእወድሻለሁ ቁጥርሽንእስቲአስሸምጭልኚ ፍቃደኛተሆሽእንተዋወቅ
@@bintebrahimmylordincreasem5812 ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን 💓💓 ምንኛ ያማረ መታደል ነው በርችልኝ ውዷ እህቴ
@@ራህማወሎየዋ-ቐ1ሠ ቁጥርሺን አስቀምጪልኝ
@@firdows3971 እህቴ ትምህርት ቆንጆ ነው ግን ከጎን ያለዉን ድምፅ አጥፊዉ መስማት ለተሳናቸዉ ችግር ነዉ እኔም በመስምያ ነዉ የምሰማዉ ያለበለዚያ መስማት አልችልም
ወላሂ እንደቁርአን ቀላል የለም ዋናው ነገር ትልቅ ቦታ መስጠት ነው እኔ የክርስቲያን ሰለምቲ ነኝ ግን ቁርአን የጀመርኩት 2012 ጥቅምት ላይ ነበር አልቃዒዳ እስከ ሮመዳን ድረስ 3ተየ አከተምኩ እሮመዳን ውስጥ ቁርአን ጀመርኩ አሁን ሱረቱል ሙሃመድ ደርሻለሁ አልሃምዱሊላህ አላህ ቁርአን ሃፊዝ ያርገን ያረቢ
ማሽ አላህ አላህ ያግራልን ያርብ
ማሻአላህ አላህያግራልን ለኛም
ማሸአላህ ተባረከላህ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሪኝ
ማሻአላህ ትክክል አላህ ይጨምርልሽ ውድ
እኔም 5 አመቴ ከሠለምኩ ግን አልችልም ገና ግን የኔው ችግር ነው አላህ ያግራልን ሂድያ ይሥጠን በድናችን እምንጠነክር ያድርገን ያረብብብ يارب
3
3
3
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሪኝ
ግን አንድ ጥያቄ አዳም ከገነት እንደወጣ እንጂ እንደተመለሰ አይነግረንም? ደሞ ነብዩ መሀመድ በሲኦል ወይስ በገነት ነው ያሉት ? በማስረጃ
እር ማማየ እኔ 10 አመት ቁረአን በጣም አሁንም እለፈለሁ ጎደኙች አከተሙ እኔ ገን ለቅሱ ብቻ ሁኖብኝል እህት ዱአ አርገልኝ በሚቻለሺ መፈትህ እረጀኛ ቃይዳን ጨረሻለሁ እና ቁርአን ሰሩቱን እፈጣረ ነኝ ወላሂ እህተዋየ ልቁረጥ ነው አሁንሰ ታደለሺ ማሻአላህ
አለሀምዱሊላ አመት ሳይሞላኝ ቁረአን ላከትም 4ሱራ ነዉ የቀረኝ አለሀምዱሊላ ደግሞ ሰለምቲምነኝ ቁረአን ስቀራ በዉል እራሤን አያመኝም አይደክመኝም ግን ግን ወሬ ካወራሁ ልቤ ቀጥነዉ የሚለዉ ሱበሀናላህ ወሬ ልብ ያደርቃል የሚባለዉ ኡነትነዉ ስለዚህ 1/
ቁረአን ለመቅራት መልካም ጓደኛ መያዝ
2/አሉባልታ ወሬ ማቆም
3/ ጨዋታ ዛዛታ አለማብዛት
4/ዋናዉና አስፈላጊዉ ደግሞ መታገልነዉ ወላሒ ቁረአኑን ይዤ አለቅስ ነበር !
5/ በየቀኑ መከታተል በየቀኑ መቅራት በየቀኑ ሙራጀአ ማድረግ
6/ሚድያወችን መቀነስ ነዉ
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን በርችልኝ የኔ እህት 0581537912
አናግሪኝ
@@firdows3971 እረ እኔንም እረጁኝ😭
ማሻአላህ
@@firdows3971 እኔም ምንም አይነት ጓድኞ የለኝም ብዉጥ አዋሪኝ እህቴ አብረታቸኝ
ለእኔ ዱአ እድርግልኝ
ጀዛኩም አላህ ኸይር ዉድ እህቴ አላህ ቁርአንን ያግራልን ያረብ
አልሀምዱሊላ ቁርአን ልብ ያረጋጋል አይገባንም ካልን መቸም አይገባንም ሞክሩ ይገባል ገር ነው ሀቂቃ ቃኢዳ ነው ዋናው ቃኢዳን ከደጋገምን ቁርአን በጣም ገር ነው አልሀምዱሊላ ሳልቀራ ከዋልኩ ጭንቅ ነው የሚለኝ ስቀራ ያአላህ ልቤ በደስታ ይሞላል
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትባበሪኝ
ማሻአላህ እህት ሁለት ደቂቃአ በማየት ደምሩኝ አድስ ዩቱበሩነኝ
ውዶ እህቴ ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ያግራልን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ እኔምሰለምቴ ነኝ አላህ እዳገራልኝ ዱአ አርጉልነኝ
ጀዛኪሏህ ኸይር ውዴ እህቴ አሏህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድረገን ያ ረብ ከነብስያችን መጥፎ ጉጉት አሏህ ይጠብቀን ያ ረብ
ማሻአላህ ምክሮችሽ ደስ ይለኛል እህቴ እስኪ ለሁላችንም አላህ ያግራልን ያርብ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሪኝ
አሚን
@@hiyatyoutube5254 እሽ
Amin 🤲🤲🤲☝️🙏
እህቴምክርሺንወደጀዋለሁ ቀጥይበት ያጠነክራል ተስፊይሰጣል የምንጠቀምበት ያድርገን ያአላህ❤❤❤
ጀዛከላኸይር ኢንሻአላህ 😢🤲አላህ ሆይ ኸይር ነገር ወፍቀን ያረብ
ትክክል ወላሂ እኔ በድን ለሚበልጡኝ እህቶቸ እቀናለሁ ጀዛ ከላህ ኸይር
ጀዛ ከላህ የኔ ውድ አላህ ይጨምርሺ እኛንም አላህ ያግራልን ያርብ
እኔ ወላሂ ገና ዛሬ ነው ያገኝውሽ ውዶዋ እህቴ አላሀ ይጠብቅሽ
አላህያግራልን እህትየ ጀዛኩምከይረን
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እስኪ ያጀመአ እኔም ቁራአን እንድገራልኝ በዱአችሁ እገዙኝ ያረብ 😥😥😥😥
ወላሂ ትክክል ቁራአን ማለት የልብ ብርሀን ነው
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትባበሪኝ
እንሻኣላህ
ጀዛኪላህ ኸይር ኡክቲ እረ እህቶቸ ቁርአን አይገባኝም አትበሉ ቢያንስ በቀን አንድ ስአት ስጡትና እስኪ ሞክሩት ቃኢደቱን ኑራንያ ደገግማችሁ ቅሩ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሪኝ
ያረብ አላህያግራልሽበሉኝእህቶቸ ያረብ
ጀዛኩምላ ኸይረ አላህኸይሩን ነገር ወፍቀን እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህት በጣም ትክክል ነሺ አወ
😭😭የአላህ ወላሂ እኔም አሁንሥ እኔም አልቀይዳልይ ነኝ እራሤነው የሚያመኝየአላህ እስኪ በአላህ ዱአአርጉልኝ ያዱኛችሁን ሠብቶ ልቤን ቢከፉትልኝ
ማሻአላህ የኔውድ ቀጥይበት. ለኛም አአላህ የልባችንን ብርሀንይክፈትልን
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ መሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀያቲ በርች የኔ ቅመም ደስ ስትይ አላህ ያግራልን ያረብ
ዉዴ በትክክል ነዉ አላህ ይዝንልን ያረብ ሱበሀን አላህ
ማማየ ጀዛከአላህ ኸይር ኡክታ
የኔ ዉድ እህት አላህ ያጠክራሺ አብሺሪልኚ አላህ ያግራልሺ ዉዴ
አላህ ይጨምርልሽ እኛንም በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብብብ እስቲ በዉስጥ ግቢልኝ በአላህ
ልኔም ዱአ አርጉልኝ እኔ አሚን ልበል ውዶች
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትበበሪኝ
እኔም አላህ ያግራልኝ
@@seadatube42 ትፈሴሩ ቁራአንን ቃልበቃሌየሚያሰረዲ የተነወ የሚገኘ ሀቢበቴ
ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሳህ ማማዬ
ቁረአን የልብ ብርሀን
የልብ መድሀኒት ነው
የአላህ ቃል በቀራ ቢቀራ ሁሌ አይጠገብም
ወሏሂ
እዚች ምድር ላይ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው
ወላኪን ቁረአን ከዱኒያ እስከ የውመል ቂያማ ድረስ ነው የሚያገለግለን
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡኽቲ
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔ ውድ ልክ ነሽ እኮ ሡበሀን አላህ አሁን እኔ ጊዜ እያለኝ መዘናጋቴ ኡፍፍፍ
አላህ ይጨምርልሽ ውዴ ለዱአሽ አላሆም አሚንንንንንን ሰምቶ ተጠቃሚ ያድርገን ቁርአን ልባችን ውስጥ እዴገባልን አላህ. ያግራልን አግሪው እሱ ነው ያረቢ.
ውድ የአኼራ እህታችን ጀዛክአሏህ ኸይርን አሏህ ያግራልን ትክክልነው አሏህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን
ማሻ አላህ ጀዛከላሁኸይር
አላህ ያግራልን ያረብ
መሽአላህ እህቴ ትክክልነሽ ወላሒ
ማሽ አሏህ አሏህ ይጨምርልሽ አይገበኚም ከሚሉት አዷ ነኚ አሏህ ያግራልኚ ያግራልን አነባለሁ ሁሉንም ሀረካት አዉቃቸዋለሁ ነገር ግን ሀቁን ጠብቄ አልቀራዉም እና እኔ አልገባን ያለበት ምክንያት የራሳችን ወጀል ነዉ ብየ ነዉ የመስብ ብቻ አሏህ ያግራልን ያረብ
አሏህ ይጨምርልሺ እህት አሏህ ያግረሰልን ያረብብብብብበብብ በዱአ አትርሱኝ ይችን የምታነቡ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሪኝ
ጀዛከላሁመ ኸይር የኔዉድእህት ጀዛሽንአላህይክፈለዉ
ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ጀዛኪላህ ኸይር ለምክርሽ
ለአላህ ብላችሁ እኔም ቁረአን አልገባኝም ዱአ አረጉለኝ በአላህ😥😥😥
ከቲክቶክ እራቂ
😢😢😢
ወላሂ እኔም
ውዴ ሰሀ በቲኪኪኪኪል በለሸለ አላህ ቀለም ይሰጠን ቀጢዪበተ
💝 አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ መብሩክ አላህ ይባርክሽ
ጀዛከላህ ለያለሽ በርች❤እንኛንም ያግራልን ያረብ
ሀቢበቲ አላህ ጀዛሺን ይክፈልሺ ያረብ አላህ ያግራልሽ በሉኝ ዉዷ እህቴ በዱአሽ አግዢኝ በአላህ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ እህት ዱአ አርግልኝ አላህ የሱን ቃል ያግራልኝ ያረብብብ
ማሻአላህ ሀቅ ተናገርሺ ጀዛከአላህ ኸይረን እህቴ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትባበሪኝ
ማሻ አላህ እህቴ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ አንዳንድ ሰወች አይገባንም ይላሉ ግን እንደቁርአን ቶሎ የሚገባ የለም ቦታ ከሰጠነው ያረብ አላህ ቀርተው ከተጠቀሙት ያድርገን
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ አብሽሪ ውደ አሏህ ቁራአንን ገር ያዲርግልን አብሽሪ ተሥፋ እዳትቆርጭ ቤተሠብ ሁኛለሁ አችም እትፈደሊ ወደቤቴ
ማሻአላህ መሻአላህ የኔ ምርጥእህት አላህ ይጠብቅሽ የኔሬሬሬሬሬ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትባበሩኝ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል ማሻ አላህ አለይሽ ጀዛኪ አላህ ኸይር ቁርአን በጣም ቀላል ነው ዋናው ንያነው ለከበዳችሁ አላህ ያግራላችሁ
አህለን ኢሂታችን ጅዘከለ ከይር ትክክል ነሽ አለህ ዝድእልምች👍👍👍👍💪💪💪
አሰላሙአለይኩ ወረሕመቱላሂ
ወበረካትሁ ፊርዶስየ ጀዛከላሁ
ኸይርን አሏህ ይጨምርልሽ ውድ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትባበሪኝ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሱለሏህ አለይሂ ወሠለም ሀቅ ነው የተናገርሽው እኔደሞ የሚሠማኝ ሥውር አጣሁ እህቴ በራሴው እየቀራሁ ነበር ከተባበርሽኝ አናግሪኝ ኡክቲ ምክርን ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቂው ወድጀልሻለሁ ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ
ጀዛከላህ ኸይር ውዷ ሀቂቃ ሁላችንም ጋር ያለ ንግግር ነው የተናገርሹ አላህ ይጨምርልሽ እህቶችችች ሼርርርር አድርጉትት በሌላ ሚዲያዎችች
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሪኝ
ማሻአላህእህቴ
ማሻአላ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ
ያአሏህ ፍርዱዬ ቁጥርሽን አሰቀመጭልኝ
ጀዛሽ አላህ እንሻአላ ተስፍ አንቆርጥም ግን እኔ ሁለት አመቴ ነዉ ስደት ላይ ግን አርበኛ እራሱ ምንም አላቅም አብሶ መናገርማ መልስ የለም አሁን እየሞከርኩ ነዉ ቁርአን አላህ ያግራልሽ በሉኝሲ በአላህ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሪኝ
ماشا الله አላህይጨምርልሽ ሀያቲ
ትክክል ነሽ የኛ የሚሆነው ሥራችን ብቻ ነው በሠማነው የምንተገበር ያድርገን ጀዛኪላህ ኸይር እንዳች አይነቶቹን አላህ ያብዛልን ውድ እህቶቸ ጠክርን እንማር አይገባኝም የሚለውን ወደ ኋላ እንተወው
ማሽአላህ
ምክርሽ እልቤ ገባ ሀቂቃ ቁርአን የልቤ ቁልፍ ነው ሳልቀራ ከዋልኩኝ ያመኛል እራሤን ወላሂ ነው የምላችሁ አልሃምዱሊላህ
ለቤትሽም አድስ ነኝ
ማሻአላህ ታድለሸ
ፋፊ እስኪአስቀሪኝ ማማየ አላሕጀዛሽን ሊገፍልሽ
ፋፊ እስኪአስቀሪኝ ማማየ አላሕጀዛሽን ሊከፍልሽ
@@fafibintseid4601 ፋፊ እስኪአስቀሪኝ ማማየ አላሕጀዛሽን ሊከፍልሽ
ትክክል አላህ የስትክክልኝ የሪቢ እሚንን
ማሻላህ ሁቢ አላህ ይጨምርልሽ እኔ 1 አመት አልሞላኝም አልሀምዱሊላህ አሳምሬ እቀራለው እንደ ዘንድሮም ሂወት እንደብርሀን በርታልኝ አላውቅም አዉ ወላሂ ጥቅሙ ስላልገባን ነው የማይገባን
አላህ ይጨምርልሽ
lubaba biyn አሚን ለሁላችንም ሁቢ
አሠለሙአለይኩም የአላህ ለኔም ዱአ አርጉልኘ አሚን ልበል እሲከ አንድት ጎደኛ በዱኒያም በአከሪም እምኮን ነይ ወድኔ ቁረአን ላሰቀርሽ እምትይኘ በዛዉም እህት ተሆንኝ አለሽ እህት የለኘም😭
ነይ😊❤ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሠላመ አለይኩም ወራህ መቲላሂ ወበረካትሁ ወዷእህት መሺአላህ አላህ በወቅት ላይ የወፈቅሺ ማማማይይይ
ጀዛከላህረን አላህ የገዘን ወድእህት ወድሞች
መሻአላተባረክ አላ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
ማሻአላህ ተባረከላህ ወዷ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ያረብ
ማሸአላህ አላህይጨምርልሺ ጀዛከልኸይር እህት
የኔውዴ አላህ ባልሽብት ይጠብቅሽ በዙ ትምርት ያዝኩኝ ብርችልን
ዋለይኩም እሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ
አህለን እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ትክክል ወላሂ ቦታና ጊዜ ከሰጠነው ቁርአን በጣም ቀላል ነው አላህ ይጨምርልሽ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትባበሪኝ
ዋለይኩምሠላም ወራህማቱላሂ ወበራካቱሁ እህት ፍርዶስ ጀዘከላህ ኸይርንንን እኔም ግን እቃራላዉ መሀፋዝ ነዉ የዳጋመኝ ምክር አለሽ ምከሪኝ ማሚ
ጀዛኩም አላህ ሀቢበቲ ዱዋ አርጊልኝ እቢ አለኝ ቁርአን አይገባኝ አለ
አለሃምዱልለህ ቃእደ 1 ወር ነው ያአከታምኩት ቃእደን ከቃራቹ ቁራአንን ማንበብ አይከብድም💓ለሁለችንም አለህ ያግራልን
አቅራኝ ዉደ ቁጥር ልላክልሺ
ማሻ አላህ ታደለሽ ያረብ ያገግራልኝ ለኔም
@@zuzuyoutube9800 🌷
ለአላህ ብሎ የሚያቀራኝ ማነዉ
አሚንንን ያረብ
ጀዛክላ ሀይረን በሰመናው ተጠቃሚ ያድርገን
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትባበሪኝ
መሽአለህ አላህይጨምሪሊሺ በትክክል ህሽአለህ ለሁላቺንም። አላሀ ህፊዛሊቁሪአኒ ያሪገን ያርቢ
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢሻአላህ ትክክል ነው ያረቢ ያገራልን ያረቢ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኡህቴ
እንደዚህ ጠቃሚ ነገር መስማት ማድነቅ አለመደብንም እኛ ኢትዩጵያውን አሁን ወሬ ቀልድ ቢሄንኮ ብዙ ላይክ ባገኘሺ ሁሉም ጋር ታዋቂ ትሆኒ ነበር ግን ምን
ስራ ፈች ምቀኛ በተወደደበት ዘመን ቁም ነገር ማን ያደንቃል
እስኪ እህቶች ስሙ ወደራሳችሁ ተመለሱ ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ
በርችልኝ ልዩዬ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሪኝ
ወአለይኩሙሠላሙ ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙላህ ሀይር አላህ ይጨምርልሽ እህቴ አቺም በተናገርሺው እኛም በሠማንው ተጠቃሚ ያድርገን
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ተባበሩኝ
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለይ ወበረከቱ አራ ወለሂ እኔም ቀይደ ከጀማርኩ ግን 3አመቴ ነዉ ዱአ አርጉልኝ
ጀዛኪላኸይ አሚን ያረብ ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ያአላህእህቴቸ ዱአአርጉልኚ ስጀምረዉ ጭንቅይለኛል ያረብ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ዉዴ አላህ ያግራልን ያረብ
እህቴ ቪዲዮውን ለሁለት ደቂቃ አይተሽ ስብስክራይብ ላይክ ሼር ትባበሪኝ
እሺ ዉዴ
አሰላሙ ወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ዉድ የአዱኒያ ያሄራ እህቶቼ እሲቲ ሁላቹም ደዋ አደረጉልኝ እኔ አላህ ቁራአን አገርቶልኝ ግን የተጠቀኩበት አይደለም ቁራአን ከጀመርኩት አምስት አመቴ ነዉ ግን እስካሁን አል ፉስሊት ነዉ በዚ ሁሉ ዘመኔ መከራቹ እና ደዋቹ አይለየል ሀባይብ ለአላህ ☝️☝️በላቹ ሁላቹም በደዋቹ እንዳትረሱኝ🤲🏻🤲🏻🤲🏻