Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማነው እዴኔ ቁርአንን ለማክተም ጉጉት ያለው ያአሏህቁርአን የልብ ብርሃን ነው يارب ياالله
አሰላም አለይኩም እህት አላህ ይጨምርልሽ ወላሂ ካንች ምክሮች ብዙ ተምሬ አለሁ ትናት ላይ ያን ለመኖር ያስጠላኝ ሂወቴ 💔አልሀምዱሪላህ ዛሬላይ ግን ከአላህ በታች ኡስታዞቸ አንች ስበብ ሆናችሁኝ አሁንም ምክርሽን አፈልጋለሁ ያጠነክረኛል
سح يرب
እኔ ለመቅራት እወስንና ደግሞኮ ይገባኛል ቁረአን ግን እሚይዘኝ ነገር አለ ያረቢ የሸፈነብን ብረሀን ይግለጥልነ
@@Aaaaaaaaaaaaaaaa-j9n ቃኢዳን ቅሪ መጀመሪያ ግዜ ሰጥተን ባንቀራው እንጂ ቁርአን ገር ነው አይገባንም እያልን አንዳከም አብሽሪ አሏህ ያግራልንإن شاءالله
ወላሂ እኔ ግን አልገባኝ አለ ኡፍፍ ያረቢ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
ያረቢቢቢቢ አሰኪ ይችን ፁሁፍ የምታዩ ሁሉ አላህ ቁረአንን የመግራልሽ በሉኝ በጣም ከፍት ብሎኛል እየከበደኝ አላህያግራልሽ ያግራልኝ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ ሙስሌም እህታችሁነኝ
አላህ ያግራልኝዉድ እኔም እደዛዉ
አላህ ያግራ ልንእህት
አላህ ያግራልን ለሁላችንም በዱአ አንረሣሣ
አላህ ያግራልሽ
አላህ ለሁላችንም ያግራልን
አድሰ ሰለምቴነኝ ድአ አርጉልኝ ያጀማአ ቁራአንን ያገራለኝ ያረብ 😭😭😭😭😭💔💔💔☝️😭በድአቹህ አሰብኝ
የኔውድአላህያግራልንያርብ
እኔም ሰለምቴ ነኝ ያረብ አግራልኝ
አብሽሩ አላህያግራልንእህቶቸ
ማሻአላህ እኩዋን አላል ወደ ቀጥተኛዉ መገድ መራችሁ በዲናችሁ የምትፀኑ አላህ ያድርጋችሁ አላል ያግራላችሁ አብሽሩ ቁረአን ገር ነዉ ባላችሁ ግዜ ትኩረጥ ከሠጣችሁት ይገራላችሁዋል
Abshrie enamie edzawAllah yagrlnie yarabe❤❤
አስላማሊኩም እህት ጂዛሽ አላህ ክይር እኔም አልግባኝ ብሎል ግን በዱአ አግዙኛ ወላሂ የአላህ ቃል ብቻ ይክፋትልሽ ብሎኝ ዱኒያ ከቱ ነች
ወላሂ እኔ አልግባኝ ብሎል በዱአ አግዙኛ ወላሂ
ኧረ እህቴ እኔምነኝ ያረብ አላህ ይረዳን
እኔም አልገባኝ😭😭😭
አላህ ያግራልን ያልብ
@@user-xw3jb3kl5m አሚን
😭😭 ወላሂ እኔም አልገባኝ ብሎል እስኪ በዱአ እርዱኝ እህቴ ጀዛካላሁ ከይር
አላህ ያግራልሽ እህቴ
አሠላም ዋለይኩም ቁራን ቶሎ ቶሎ ይግባኝ አላሁም አሚን 👍👍👍👍👍 100 አላህ የመጀመሪያ ያርገኝ ( L .K)
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ምክርሽ በጣም ነዉ የሚመቸኝ ይሄዉ አሊፍን አስተካክየ አልቀራም ነበር አሁን ግን አኽትሚያለሁ አላህ ደሞ ሀፊዘል ቁርአን እንዲያረገኝ የሁለየ ዱአየ ነዉ ዱአ አርጉልኝ🌺🌺
መሻአለህ
ማሻ አላህ😢😢ውድለኔም ዱአ ረጉልኝ😢😢 ቃይዳየቅራሁነው😢
እህቴ ቁርአን መቅራት እፈልጋለሁ ግን ዕኔ ሳኡዱ ነውያለሁት እዴት መቅራት እችላለሁ ብዙ ቁርአን በቃሌ ሀፈጇ ለሁ ማንበብ ግን አልችልም ለአላህ ስትይ መልሺልኝ እህቴ
ወላሂ እኔ አሊፍን እንኳን አሥተካክየ መቅራት አልችልም ምንም አልገባኝ አለ ኢላሂ ወገኖቸ እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ
እኔንፕኝአላህያግዘንን
ወላሂ እኔም እደቺው ነበርኩ ግን በሁለት ወር ነው ቃኢደ ያፈዝኩት ሙሉ ልብሽን ስጪው ቁርአን ገር ነው❤❤❤❤
አሰቀሩኝ ላላህ እሆናችሁ አለሁ መቅራት በጣም ጉጉት አለኝ ፍቃደኛ ካለ ኢማራት ነኝ ቁጥሬን አሰቀምጣለሁ
@@ፊርዶሰብንትኡመርነይ የኔ እህት
@@ፊርዶሰብንትኡመርነይ ግሩፕ ላሥገባሺ የኔት ክፍያ አለዉጅ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የእኛ ውድ እህት ምክርሽ ከልብ ደስ የሚል ነው የአላህ. ጀዛኪላሁ ኸይራ እኔ በፊት እንድህ ስሰማ አለቅስ ነበር የሌለ !!! አልሀምዱሊላህ አላህ አልተወኝም ባምፀውም ከሱ በጭራሽ አርቅም ነበር ካለሁበት እንዳወጣኝ ቁርዓንን እንዳሳውቀኝ አልቅሸ ሁለየ እለምነው ነበር አላህ ሰሚም ተመልካችም የሆነ ጌታ ነው ሰማኝ አሊፍ በየ ጀመርኩ አሁን አልሀምዱሊላህ እየቀራሁ ነው ማክተሙና ሀፊዝ መሆኔ መመኘቱ እንዳለ ሆኖ አሁን ስቀራ ሁለየ ሙሉ በሙሉ ተፊሲሩ ቢገኝ ብየ አስባለሁ ማሰብ ብቻ አይደለም አለቅሳሁ አላህ ለሁላችንም ከፍቅሩ ጋ ቁርዓንን ያግራልን አልሀምዱሊሊላህ ሰበብ ሁነውኝ እዚህ ላደረሱኝ ለጅናወቹ ኡስታዞቸ አላህ መልካም ስራቸውን ይወደድላችው በኸይር ያስታውሳቸው ያረብ
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን ደስስስስ ይላል ሁላችንንንም አላህ ያግራልን
አብሽሪዪእህቴዬበርቺዪ
@@firdows3971 አሚን ያረብ በዱዓሽ አትርሽኝ እህቴ
@@ዜድናኝያናቴናፋቂስልጤዋ አላህ ያበርሽ እህቴ በዱዓሽ አትርሽኝ
@@firdows3971 ማአሻአላህ እህቴ እኔ ክርስቲያን ነበርኩኝ አልአምድላለሚን አሁን ግን ወደትክክለኛ እምነቴ መጥቻለው ግን ብዙ ይቀረኛል ቁርአን ማንበብ አልችልም ወላሂ ቁርአን ስስማ እንባዬ ይመጣል እኔም ማወቅ እፈልጋለው እህቶቼ በዱሀ አትርሱኝ
ወላሂ ዱአ አርጉልኝ አላህ ያግራልሽ በሉኝ እዳታልፉኝ አልገባኝ አለ ዱአ አርጉልኝ ያጀማአ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አብሽሪ አላህያግራልን እህት እኔምእቢአለኝ 😭😭😭😭😭
አላህ ያግራልሽ ልዩ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ያረቢ
አላህያግራልሽ
እኔም😢😢😢😢
ያአላሀ ለውላቸንም ያግራልን ያርቢ እኒም እምቢ አለኝ በቃ ዶሀ እንደራርግ ኢንሻ አላሀ ይገባናል ያርቢ አይቀርም ግን በአላሀ ዶሀ አድርጉልኝ
የአላህ ዱአ አድርጉልኝ አድስ ሰለምቴነኝ በጣም ፍላጎቱ አለኝ 😢😢😢😢😢
❤🎉
አላህ ያግራልሽ እህት
ነይ አብረን እንቅራ ኡኽቲ
ኢኢንሻ አላህ እህቴ አላህ ካቺ ጋር ይሁን አብሽሪ
አላህያግራልሽ በርች እልህ ወዶሻል
እህቴ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ እኔ በጣም ተቸግሬለዉ ዱአ አርልኝ በጣም ማወቅ እፈልጋለዉ ያአላህ ያግራልሽ በሉኝ
ጀዛ ከአላህ እህታችን ጥሩ ማሰረጃ ነው ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን ልባችንን አላህ በቁርአን ይወሱሳት
ከሙዚቃሥ እርቄነበር እህት ያሩብ ሣልሞት በአይኔ እይቼ በልሣኔ ተናግሬ በልቤ ሁፍዤ በአይምሮየ ሀፍዤ የምሞቶ ያዲርገኝ ያረብ
አላህ ይጨምልሸ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን አላህ ያግራልን ያረብ
አላህ ይጨምርልሽ
ወሌኩም ሰለም ወረሀመቱለሂ ወበረከቱ እህቴ ሽክራን ጀዘከለሁ ኸይራን በሰመነዉ ተጠቀሚ የድርገን
አላህ ያበርታሽአላህ ያግዝሽአላህ በሰራሽዉ ኸይር ስራ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ለኛም አላህ ሰምተንም አይተንም የምንጠቀም አላህ ያረገንያረብብብብብኢላሒ ልባችንን ብርሐን አርግልን ኢላሒ አስበን ያከሪም
አለህምዲሊላህ እያሙክርኩኝ ነዉ ትሰፍ እደትቆርጭ እህቴ ወለሂ ቁረአን ገር ነዉ አብሽሩ
ኢንሸአላህ ምክርሽ በጣም ነዉ የተመቸኝ ከተመቸሽ ብቃቀሪኝ አላህ ይጨምርልሽ 👍👏
አልሀምዱሉላ ወለከል ሀምድ እንደ ቁርአን የሚጥም፣የሚገራ ፣የሚያረጋጋ ምንም አላየሁ🎉ኡኽቲ ባረከሏሁ ለኪ🎉🎉
ያረቢ አንተ አግዘኝ ያአላህ በእዝነትህ ያከሪሙ
ያረብ አላህ ያግራልን ሁላችንንንም ያረቢ አለሚን
ትክክል ነሸ እህቴ በዱአ አትርሱን አሏህ ከሚያገራላቸው ያርገን
ኢንሻላህ አላህ ሁላችንም ወደ ቁርአንን የያግራልኝ 😢😢😢😢
ሽኩራን ትክክል ነሽ ያሮሂ የሀቦይቢ *በዱአችሁ አትርሱኝ እዴያገራልኝ*
በሰማን፡ተጠቃሚ፡ያድርገን
ደምሪኝ
ለሁላችንም አላህ ያግራልን ሀቢብቲ
@@mdvip3327 አሜን አሜን ያረብ
👍
ሱብሀን አላህ ሽኩረን ጀዛ ከላ ያ ኡህቲ አላህ ልባችንን በቁርአን ውደታ ክንፍ ያድርግልን ያረብ ያአላህ
ጀዛኪላሁ ከይራ ውድ እህቴ ትክክል ነሽ የኛው መዘንጋት ትኩረት አለመስጠት ነው ምክንያት እዚያው ነን
❤😭
አልሀምዱሊላህ እኔማ ስቃራ ደስይለኛል አፍዘዉና ረሳዋለዉ ከዛም እራሴን ጠላለዉ 😢😢ያአላህ አንተ አግራልን
ያረቢ አላህዋ የቁረአን ፍቅር ስጠኝ 😢😢😢😢🤲🤲
ማሻአላህ እህቴ ወላሂ እኔ ጀምሬ የሚያስተወኝ ነገር በጣም ተቸግሬአለሁ እናም ከአሁን በኋላ አንድናአንድ ባለችኝ ጊዜ ቁርአን ላይ ብቻ ነው ትኩረት የማደርገው ኢንሸአላህ እኔን መሰሎች አላህ ያግራልን እኛም ከቁርአናችንጋ እንታገል አይገባኝም እሚለውን ከውስጣችን እናውጣ መቸም ብዞዎቻችን ስደት ላይነን ብየ አስባለሁ ስለዚህ መዳም እምታዘንን እንደምንም ይሁን ታግለን እናውቃለን ምክናየቱም ወይ ከስራታባርረናለች/ትጮህብናለች ስንል የአሄራችንስ ጉዳይ የመጨረሻው ከምንም ከማንም በላይ አላህ ፊት ስንቆምስ በደንብ እናስብ ከራሴ ጀምሮ እህታችን ጀዛኪላሁ ህይራ❤
ኑ ወደኔ ቲዩብ ቁረአንን ከአደርሱል አወል ጀምሮ ቅሩ
እሺ
ሀይ
ኢንደመር ደማርኩሽ
አሁን ይቻላል ያረቢ አልገባኝ አለ በድዋችሁ አትርሱኝ
@@mariilove1211 ነይ እኔ ግቢ ቅሪ
ማሸአላህ እህቴ ጥሩ ምክርነዉ እኔ አረበኛ አነባለሁ እፅፋለሁም ቁረአኑን እቀራዉና እረሳዋለሁ
አቁርአን ፍቅር በልባችን ያድርገው በርቺ ጠንክሪ
ያረብ ቁራዓን ለማክተምበጣምጉጉት አለኝ አላህያግራልሽ በሉኝ እህቴአላህየጨምርልሽ
ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በትክክል እህቲ እኔ መቸም የማውቅ አይምስለኘም ነበረ ግን አለሀምዱሊላሂ 🙂 አሁን በተሻለ ሁኔታ እየቀራሁ ነው አሁን አላህን የምለምነው ሙሉበሙሉ በጭቅላቲ መሀፈዝ እና አንድበአንድ ተፈሲሩንም እንዳውቀው ነው ያርብ አግራልን ኢላሂ 😥 ሽኩረን ማማዬ
ወአለይኩም አሰላም ውራህመቱላሂ ውበረካቱ አህለን ትክክል ውዴ አላህ ይጠቅሽ አው ቦታ ብንስጣ ይገባል እኔ ሁሌም እለምናለሁ ሀፊዝ እንድሆን ምኜቴ ነው የራብ የልብ የቁርአን ፍቅር ይስጠን እኔ ስራ ሰራ ቁርአን እከፍት ነበር አብሮ ምቀራ እቀጥለለሁ
ወላሂ ትክክል የኔ ነገር እንድህ ነኝ እጀምራለሁ መልሸ እተዋለሁ አረ ዱአ አድርጉልኝ እኔጋ የጀመሩ ጨርሰው ኪታብ ጀምረው እኔ ገና ነኝ 😭😭
እርእኔምነኝያርቢ
እረ እኔም ያረብ አላህ ያግራልን ጀምሬትውት ደሞ እጀምራለሁ😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭@@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
አሠላሙአለይኩም እህቴ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አኔ በጣም ነዉ የወደድኩት ምክርሽን አላህ ይጨምርልሽ እኔም አልገባኝ ብሏል ወላሂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ድምጽሽን ትንሽ ከፍ አድርጊው ውዴ አላህ ያግራራልን ያረብ ያረብ ለሁላችንም
ትክክክልነሽእህቴ። ሁሉምነገርእውነትሽነው።ግንዱአድርጉልኝያረብ ቁርአንንእንዳገራልኝ።እኔየቁርአንጉጉትበጣምአለኝሀፍዠ ለሰወችእዉቀቴንለማሳወቅ።ግንሳነሳውእንቅልፍይልክብኛል።ግንምምእደማደርግግራገባኝ።እንደዚህእየተዘፈዘፈብኝምአልተወውም።እዛውእታገላለሁ።
ማሻ አላህ ውዴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ እኝንም ሀፊዝ ያድርገን በዱአሽ አትርሺኝ ቁራን እዲያገራለኝ ሙስልም እህትሽ ነኝ
ደምሪኝ በቅንነት
ያረብ ሁላችንንም አላህያግራልን ያጀማአ ድአ እንዳረግ አላህ ጀዛውን ይክፈልሽ እህቴ
ትክክል ነሺ እህቴ አላህ ይጨምርልሺ በዱአ አትርሱኝ ቁርአን ያግራልኝ
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኡኽቲ አላህ ያግራልን ያረብ
ፍርዶስዬ ጀዘከለሁ ኸይረን የኔ ልዩ አላህ የግረልን የአረብ በትክክል አላህ ብቻ ይዘንልን 😭
ኢሻላ ያርብ አላህ ያግራልን
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ አላህ ያግሪልን ትክክልነሽ ጀዛኸሏሁ አይረን
እኔማ አልገባኝ አለ ጀምሩ ጀምሩ ማቆም ሁነብኝ አላህ ያግራልኝ ቢያስ አራት አመት ሁነኝ አዩ እድልየ
ተስፋ አትቁረጪ
ልክእደኔያአላህአላህያግራልን
وقالله تالا لا تقنط من رحمتلله😙😙😙
አይዞሺ የኔውድ ሑሉም በሶብር ነው
አላህ ያግራልን እህቴ
ማሻአላ እህቴ አሏህ ይጨምርልሽ የኔም ዱአአድርጊልኝ ቁርአን እድገባኝ❤
እኔም አይገባኝም ወላሂ አገዝኝ በዱአችሁ በአላህ😥😥😥
ጀዛኩሙላኩ ኸይር ወላሂ በጣም ተገነዘብኩኝ ዛሬ ችግሩን ሁሉ አወኩት 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ዋሊኩም ሰላም ወሪህመቱላሂ ወበረኪትሁ ለዚህ ቤት አድሰ ነኝ ሰብሰክሪይብ አዲረጌሻለሁ
አለህ ባራከ ያርግሽ እኔ ምንም አልጋባም ብሎኝ ብቻ አለቅም ዱወ አርጊልኝ
ወአለይኩምሠላም እህቴ ቁርአን አልገባኝብሏል ልቀራስሞክር እቅልፎይመጣል ስተወዉ ባደየ ይለቀኛል እረ ዱአአድርጉልኝ ወላሂ አላህ ያግራልን ለሁላችንም ያአላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን እህቴ ጀዛኩመላህ ኸይር🤲🤲😭😭
አብሽሪ አላህ ያግራልሽ😢😢😢እኔም እታገላለሁ ግን አብዶኝል አላህ ያግራልን😢😢😢😢😢
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ እህት ጀዛከላኽይርን ሁቢ አላህ ያግራልን ቁራአኑንም በሰማነውም እምንተገብርያርገን
ያርብለኔምአላህያግራልኝ፣❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ዉላሂ ትክክል ነሽ ውድ እህቴ አላህ ይጠቢቃሽ አላህ ይጨምርልሽ
ትክክልነሽ እህቲ ጀዛኩሙላእኛንም በዱአአትርሱን ካገሪላቸው አላህ ዪድርገን😢😢😢😢
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላህ እረ እኔም አል ግብ ብሎኛል እስቲ ድር ትግል🙏😭
Wa as wr wb እህቴ ጀዛከለሁ ከይረን በጣም ትክክል ነሽ ወላሂ በጣም ነው ያሰለቀሰኛ ወላሂ በጣም ቁረአን መቅራት እፈልጋለው ግን ምንም አልያዝ ብሎኛል ለአላህ ብለሽ ድእዋ አርጊልኝ🙏🙏
አላህ ይጨምርልሽ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
አሚንን
ያረቢ
አላሕ ያግራልን ያረብ
ውድ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ምክርሽ ደስስስ ይላል አላህ ቀጥተኛ መገድ ይምራን ያረብ አተ አግራራልኝ
ትክክል እህቴ ጀዛኩምላህ ኸይር ❤
እኔም. አልገባኝ አለ. ጀምሬ መተው. የአላህ. እስኪ ዱአ አርጉልኝ. እህቶቼ😭😭😭😭😭😭
አሚን በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ያረብ አንተ አግራልኝ ልቤን ምራልኝ ያረሂም
አሰላምዋለይክም ነበር ማሬ
አሠላሙዋአሌኩምወራህመቱላሂወበረካቱ እህት ጀዛከላከይርን
ማሻ አላህ ጀዛኪላ ኸይርአላህ ያግራል ያረብ
አሚንንን
امين
😢ውአሊኩም ሰላም ሁቢ እኔም አልገባኚብላል ትክክል ሁልግዜ ከሁለትና ከሶስት ጁዝ አላልፍም አቋርጠዋለሁ
የአላህ ልቤን ክፈትልኝ እህት ወድሞቸ ዶአ አድርጉልኝ ቁርአን እቢ አለኝ በቃ ምን ላድርግ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ማሻ አሏህ እህት አሏህ ይጨምርልሽእስኪ ቁርአን ግሩፕ አስገቡኝ
ያአላህ ለማክተም ያለኝ ጉጉት እያደር ይጨምራር ግን አልገባኝ እያለ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 😢😢😢😢😢😢
የኔ ቢጤ
ያረቢ እኔራሱ አልገባኝ ብሎል የአላህ አላህ ገረ ያድረግልን
ግን የአለህ እኔ አንድ ቀን ቁሩሀን ይገበኝ ይሆነል ወለህ ፍለጎቱ ከምገልፅለቹ በለይ አለኝ ግን ሁለት አመት ደረስ ቀኢደተል ኑረኒየ ሞከርኩ ግን ፍደሎቹን እየወኩ የው ለግዜው ቀርቼ አሰመና ነበረ አልፍም ነበረ ግን ቁሩሀን ሙሉ ለመቅረት አረብኛው ፍደል እጅግ በጠም የወዘግበኝና ተስፈ የስቆርጠኛል በቃ አይገበኝም ብዬ ተስፈ እቆርጠለሁ ግን ወለህ ቁሩሀን አደምጠለው ደገግሜ ከደመጥኩት ቶሎ በምሮዬ የመየዝ ችሎተም አለኝ ግን እንደቴ ልቅረ የአለህ አግረለኝ እበከቹ እህቶቼ ከልበቹ ዱወ አድርጉልኝ የንደቹሁን አለህ ሰምቶ ይገበኝ ይሆናል የረቢ አግረልን ወለህ ምንም ብከፈኝ እረሱ ቁሩሀን በመርኛ ተፍስር ሰነብና ሰደምጥ እንዴት ደስ ይለኛል መሰለቹ አሁን አረብኛ ለመወቅ ቁሩሀንን ለመቅረት አቤት ምኞቴ የአለህ የረቢ የግረለን ዱወ አድርጉልኝ እንደዘ እየመረኝ እንደልሞት
አብሽር እህት ይገበሸል ቁርአን አንድ ነገር በጣም ቱክረት ይፈልገል ቁርአን ስትቀር አሁን አይጋበኝም እየልሽ ውስጥሽን አተጫናንቅ ውስጥሽን ረገሀ አርግው ሰይጣን ለቁርአን ጣለት እንደሆነ ለነፍስሽም ጠለትነው ቁርአን ስንጫነናቅ እንድንተው የደርገነል እንደኔ ከሆ ማታ 2 ሰአት 3 ሰአት አከበብ ቅር ቀን ቀን ደገግሜም ብቀረ አይገበኝም ነበር እስክጋበሽ ድራስ ማታ ማታ መቅረት አብዢ እኔም እንደንች ነበርኩ አለህ የግረልሽ አብሽር
@@hjiyj5930 አሚን የረብ አሚን እንሻ አለህ
አብሽሪሀያቲተጠናከሪጠናንብለሽአትተይው
@@momo4419 በሸርከለሁ ብል ጀና እንሻ አለህ
አ😭😭😭እንደዉ ወላሂ እኔብቻ ነኝ ብየ ነበር የሚወዛገብብኝ ያረብ እኔም በዱአችሁ ተቸግሪያለሁ ከዉስጤ ያለዉ ፍለጎት ቁርአን ገልጦ ለመቅራት ያረብ ያለኝ ደስታ ነገር ግን ይጋርድብኛል ኸረ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ ❤❤❤❤ያረብ አግራልኝ የቁርአን በሮችን ግለፅልኝ ኢለሂ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውአለይኩም ሰላም ውራህመቱላሂ ውበርካቱ ማሻአላህ ተባርከላህ ጡሩትምርትነው ጀዛኩምላህ ክይር ጠክሪት እህት
ወላሂ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል እባካችሁ ዱዓ አድርጉልኝ 💔💔
አብሽሪሁቢ
አብሽሪአትከፊ
ማሻአላህ ጀዛከላህ ሃይር አላህ ይጨምርልሺ አህታችን አላህ ሂዳይስጠን ያረብ
ጀዛከአላህ ኸይር ውድ እህቴ
አላህ በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን አረ እኔ ቁራአን መቅራት እፈልጋለው ግን አልገባኝ አለ እስኪ ዱአ አትርሽኝ በርች እህቴ
አላህ በቁርአን ከሚመሩት የድርገን የራህመን
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እህታችን ሳህ ትክክል ነሽ ለሁላችንም ቁርአንን ያግራልን ያርብ
አሏህ ያግራልን ሁላችንንም
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ያግራልን
ተክክክል
ማአሻላህ
ጀዛካላህ ኸይር እህት ለኔም ኑአ አረጉልኝ ቁርአን እንዲገባኝ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ያረብአላህለሁላችንምያገራልንአሚንአላሁሙአሚንንንን.
ያረቢ አላህዋቁረአን አግራልኚ እህቶቸ በዱአ አትርሱኚ
ዱአ አርጉልኝ እህቶቸ
ዱአ አርጉልኝ እህቶቸ እህት አላህ ይጨምረሸ
እኔም ነኝ ወላሂ ትክክልነሽ አላህ ይጨምርልሽ የኔውድ ማሻአላህ ተባረካላ እኛንም ልባችንን በአላህ ፍቅር ይሙላልን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭
እኔ ስደት የመጣሁት በቅርብ ጊዜ ነው ግን በግሩፕ ቅሪ ሲሉኝ እፈራ ነበር አሁን ግን እልህ ሲመራኝ መስመሬን ሁሉ ቀይሬ እንደ ሰው አያውቀውም ብዙ አቅሪዎች በተለያየ መልኩ እያቀሩኝ ነው አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ
ጠክሪይ
ለኔም ዱአርጉልኝ
ማሸ አለህ እህት እሥኪ እኔንም አሥገቢኝ ያቁራን ጉሩፕ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁጀዛኩሙላ ኸይር ሁቢ አላህ ያግራልን ያረቢ
ማሸ አላህ እህት በዱአቺሁ አትሪሱኘ ወላሂ ቁረአን አልገባኘ አለኘ የአላህ
ነይ እኔ ቤት ግን አልገባኝ አለ ሚለውን ቃል እዛው ትተሽ ነይ ቅሪ
@@mamilatube3842 እሺ ማር በምን አገኘሻለሁ ?????
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ እኔ male ነኝ ሲቀጥል መጀመሪያ subscribe አደርጊ ከዛ በኮሚንት ጠይቂኝ የሴት አቅሪ በዋትሳፕ አስገብሻለው
@@mamilatube3842 እሺ
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ ነይ አሁን ከonline ሳልወጣ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል እህቴ ጀዛከሏህ ኸይረን ከምንም በላይ ለቁርዓን ጀማሪወች ቃዒዳ ቅሩ መጀመሪያ እሱን ካወቃችሁ ከጨረሳችሁ ለመቅራት ቀላል ነው ትኩረትም ይፈልጋል አኔም ስደት ላይ ነው የቀራሁት አልሀምዱሊላህ
እኔ ቃኢዳ አልቀራሁም ግን ቁረአን እቀራለሁ
ጭቅላቴን ምን ላርገዉ ሰለምቴነኝ ነይ አስተምሪኝ ባላህ
ነይ ማማየ አድራሻሽን አስቀምጭ??
@@ኡኽትኑረድን እሲእህቴ እኔንም እቅሩኝ ላላህስትሉ
ዘሪቱ
በአላህ እህቴ አቅሪኝ ልቤ እቢ አለኝ ከብዙ ጉርቦች እየወጣሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማሻ አላህ እህቴ ልክ ነሽ ወላሂ ራሳችንነን አላህ ይጨምርልሽሽሽ ❤❤❤ለምክርሽ ጀዛ ኪላህ❤❤❤❤
እውነትሽን። ነው። ውዳ እህቴ። በድዋሽ። አትርሽኝ
Beallah. Kuran mekirat efelig alhu gerub asgebuy
እህቴ ጀዛኩም አሏህ ኸይር እኔም አልገባኝም ግን ወላሂ ቀርተው ባከተሙት እቀናለሁ ያረብ እኔንም ቁርአን ሀፊዝ አርገኝ ቃኢዳንም አልቀራሁ እቀራለሁ ስል ሸይጧን ይይዘኛል የተለያዩ ሜዳወችም አልጠቀም ግን ዱአ አርጉልኝ😢
Mash Allah teberk Allah keep going sister🌷
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እህቴጀዛኪላሁ ኽይር ውደ አላህተክፉነገር አላህይጠብቅሽ እያንም አላህያግራልን ያረቢቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚን
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለምምክርሽ ጀዛኪላ ኸይር ትክክል ነሽ አላህ ያግራልን
ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ ሱመዩች ጉራ ብሉ አብርታቱኝ ስውዳችሁ ኢትዮጵያን ልጆች አላህ የጠብቃችሁ ጀዛኪ አላህ ኽይር አላህ ሂፈዚንም ስራውንም ውጤቱንም ሽፈአውን አላህ የስጠን አላህ ስመራ ነው አሊፍን አለቀም ግን ለሻው ለፈለገው አላህ የስሀፈዛል ለሁሉም ስበብ ነው አላህምዱሊላሂ አላህምዱሊላሂوَأَنفِقُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا تُلْقُوا بِأَيْدِيكُمْ إِلَى التَّهْلُكَةِ ۛ وَأَحْسِنُوا ۛ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَበአላህም መንገድ ለግሱ፡፡ በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ፡፡ በጎ ሥራንም ሥሩ፤ አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳልና፡፡
باراك الله فيك حببتي وجزاك الله خيرا
መሸአሏህ ሁቡ ትክክል ነሽ በጣም አመሠግናለሁ
ማሸአላህ የኔጀግና በርች በላይክ አበረታቱልኝ ለአላህ በየ እወድሻለሁ የኔውድ ብሰማሽ ብሰማሽ የማይጠገብ ምክርሽ አላህ ይብቅሽ
እህቴ ድሜፁን አጥፊው ይረብሻል
ማነው እዴኔ ቁርአንን ለማክተም ጉጉት ያለው ያአሏህ
ቁርአን የልብ ብርሃን ነው
يارب ياالله
አሰላም አለይኩም እህት አላህ ይጨምርልሽ ወላሂ ካንች ምክሮች ብዙ ተምሬ አለሁ ትናት ላይ ያን ለመኖር ያስጠላኝ ሂወቴ 💔አልሀምዱሪላህ ዛሬላይ ግን ከአላህ በታች ኡስታዞቸ አንች ስበብ ሆናችሁኝ አሁንም ምክርሽን አፈልጋለሁ ያጠነክረኛል
سح يرب
እኔ ለመቅራት እወስንና ደግሞኮ ይገባኛል ቁረአን ግን እሚይዘኝ ነገር አለ ያረቢ የሸፈነብን ብረሀን ይግለጥልነ
@@Aaaaaaaaaaaaaaaa-j9n ቃኢዳን ቅሪ መጀመሪያ
ግዜ ሰጥተን ባንቀራው እንጂ ቁርአን ገር ነው አይገባንም እያልን አንዳከም አብሽሪ አሏህ ያግራልን
إن شاءالله
ወላሂ እኔ ግን አልገባኝ አለ ኡፍፍ ያረቢ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
ያረቢቢቢቢ አሰኪ ይችን ፁሁፍ የምታዩ ሁሉ አላህ ቁረአንን የመግራልሽ በሉኝ በጣም ከፍት ብሎኛል እየከበደኝ አላህያግራልሽ ያግራልኝ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ ሙስሌም እህታችሁነኝ
አላህ ያግራልኝዉድ እኔም እደዛዉ
አላህ ያግራ ልንእህት
አላህ ያግራልን ለሁላችንም በዱአ አንረሣሣ
አላህ ያግራልሽ
አላህ ለሁላችንም ያግራልን
አድሰ ሰለምቴነኝ ድአ አርጉልኝ ያጀማአ ቁራአንን ያገራለኝ ያረብ 😭😭😭😭😭💔💔💔☝️😭በድአቹህ አሰብኝ
የኔውድአላህያግራልንያርብ
እኔም ሰለምቴ ነኝ ያረብ አግራልኝ
አብሽሩ አላህያግራልንእህቶቸ
ማሻአላህ እኩዋን አላል ወደ ቀጥተኛዉ መገድ መራችሁ በዲናችሁ የምትፀኑ አላህ ያድርጋችሁ አላል ያግራላችሁ አብሽሩ ቁረአን ገር ነዉ ባላችሁ ግዜ ትኩረጥ ከሠጣችሁት ይገራላችሁዋል
Abshrie enamie edzaw
Allah yagrlnie yarabe❤❤
አስላማሊኩም እህት ጂዛሽ አላህ ክይር እኔም አልግባኝ ብሎል ግን በዱአ አግዙኛ ወላሂ የአላህ ቃል ብቻ ይክፋትልሽ ብሎኝ ዱኒያ ከቱ ነች
ወላሂ እኔ አልግባኝ ብሎል በዱአ አግዙኛ ወላሂ
ኧረ እህቴ እኔምነኝ ያረብ አላህ ይረዳን
እኔም አልገባኝ😭😭😭
አላህ ያግራልን ያልብ
@@user-xw3jb3kl5m አሚን
😭😭 ወላሂ እኔም አልገባኝ ብሎል እስኪ በዱአ እርዱኝ እህቴ ጀዛካላሁ ከይር
አላህ ያግራልሽ እህቴ
አሠላም ዋለይኩም ቁራን ቶሎ ቶሎ ይግባኝ አላሁም አሚን 👍👍👍👍👍 100 አላህ የመጀመሪያ ያርገኝ ( L .K)
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ምክርሽ በጣም ነዉ የሚመቸኝ ይሄዉ አሊፍን አስተካክየ አልቀራም ነበር አሁን ግን አኽትሚያለሁ አላህ ደሞ ሀፊዘል ቁርአን እንዲያረገኝ የሁለየ ዱአየ ነዉ ዱአ አርጉልኝ🌺🌺
መሻአለህ
ማሻ አላህ😢😢ውድለኔም ዱአ ረጉልኝ😢😢 ቃይዳየቅራሁነው😢
እህቴ ቁርአን መቅራት እፈልጋለሁ ግን ዕኔ ሳኡዱ ነውያለሁት እዴት መቅራት እችላለሁ ብዙ ቁርአን በቃሌ ሀፈጇ ለሁ ማንበብ ግን አልችልም ለአላህ ስትይ መልሺልኝ እህቴ
ወላሂ እኔ አሊፍን እንኳን አሥተካክየ መቅራት አልችልም ምንም አልገባኝ አለ ኢላሂ ወገኖቸ እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ
እኔንፕኝአላህያግዘንን
ወላሂ እኔም እደቺው ነበርኩ ግን በሁለት ወር ነው ቃኢደ ያፈዝኩት ሙሉ ልብሽን ስጪው ቁርአን ገር ነው❤❤❤❤
አሰቀሩኝ ላላህ እሆናችሁ አለሁ መቅራት በጣም ጉጉት አለኝ ፍቃደኛ ካለ ኢማራት ነኝ ቁጥሬን አሰቀምጣለሁ
@@ፊርዶሰብንትኡመርነይ የኔ እህት
@@ፊርዶሰብንትኡመርነይ ግሩፕ ላሥገባሺ የኔት ክፍያ አለዉጅ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የእኛ ውድ እህት ምክርሽ ከልብ ደስ የሚል ነው የአላህ. ጀዛኪላሁ ኸይራ እኔ በፊት እንድህ ስሰማ አለቅስ ነበር የሌለ !!! አልሀምዱሊላህ አላህ አልተወኝም ባምፀውም ከሱ በጭራሽ አርቅም ነበር ካለሁበት እንዳወጣኝ ቁርዓንን እንዳሳውቀኝ አልቅሸ ሁለየ እለምነው ነበር አላህ ሰሚም ተመልካችም የሆነ ጌታ ነው ሰማኝ አሊፍ በየ ጀመርኩ አሁን አልሀምዱሊላህ እየቀራሁ ነው ማክተሙና ሀፊዝ መሆኔ መመኘቱ እንዳለ ሆኖ አሁን ስቀራ ሁለየ ሙሉ በሙሉ ተፊሲሩ ቢገኝ ብየ አስባለሁ ማሰብ ብቻ አይደለም አለቅሳሁ አላህ ለሁላችንም ከፍቅሩ ጋ ቁርዓንን ያግራልን
አልሀምዱሊሊላህ ሰበብ ሁነውኝ እዚህ ላደረሱኝ ለጅናወቹ ኡስታዞቸ አላህ መልካም ስራቸውን ይወደድላችው በኸይር ያስታውሳቸው ያረብ
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን ደስስስስ ይላል ሁላችንንንም አላህ ያግራልን
አብሽሪዪእህቴዬበርቺዪ
@@firdows3971 አሚን ያረብ በዱዓሽ አትርሽኝ እህቴ
@@ዜድናኝያናቴናፋቂስልጤዋ አላህ ያበርሽ እህቴ በዱዓሽ አትርሽኝ
@@firdows3971 ማአሻአላህ እህቴ እኔ ክርስቲያን ነበርኩኝ አልአምድላለሚን አሁን ግን ወደትክክለኛ እምነቴ መጥቻለው ግን ብዙ ይቀረኛል ቁርአን ማንበብ አልችልም ወላሂ ቁርአን ስስማ እንባዬ ይመጣል እኔም ማወቅ እፈልጋለው እህቶቼ በዱሀ አትርሱኝ
ወላሂ ዱአ አርጉልኝ አላህ ያግራልሽ በሉኝ እዳታልፉኝ አልገባኝ አለ ዱአ አርጉልኝ ያጀማአ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አብሽሪ አላህያግራልን እህት እኔምእቢአለኝ 😭😭😭😭😭
አላህ ያግራልሽ ልዩ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ያረቢ
አላህያግራልሽ
እኔም😢😢😢😢
ያአላሀ ለውላቸንም ያግራልን ያርቢ እኒም እምቢ አለኝ በቃ ዶሀ እንደራርግ ኢንሻ አላሀ ይገባናል ያርቢ አይቀርም ግን በአላሀ ዶሀ አድርጉልኝ
የአላህ ዱአ አድርጉልኝ አድስ ሰለምቴነኝ በጣም ፍላጎቱ አለኝ 😢😢😢😢😢
❤🎉
አላህ ያግራልሽ እህት
ነይ አብረን እንቅራ ኡኽቲ
ኢኢንሻ አላህ እህቴ አላህ ካቺ ጋር ይሁን አብሽሪ
አላህያግራልሽ በርች እልህ ወዶሻል
እህቴ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ እኔ በጣም ተቸግሬለዉ ዱአ አርልኝ በጣም ማወቅ እፈልጋለዉ ያአላህ ያግራልሽ በሉኝ
ጀዛ ከአላህ እህታችን ጥሩ ማሰረጃ ነው ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን ልባችንን አላህ በቁርአን ይወሱሳት
ከሙዚቃሥ እርቄነበር እህት ያሩብ ሣልሞት በአይኔ እይቼ በልሣኔ ተናግሬ በልቤ ሁፍዤ በአይምሮየ ሀፍዤ የምሞቶ ያዲርገኝ ያረብ
አላህ ይጨምልሸ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን አላህ ያግራልን ያረብ
አላህ ይጨምርልሽ
ወሌኩም ሰለም ወረሀመቱለሂ ወበረከቱ እህቴ ሽክራን ጀዘከለሁ ኸይራን በሰመነዉ ተጠቀሚ የድርገን
አላህ ያበርታሽ
አላህ ያግዝሽ
አላህ በሰራሽዉ ኸይር ስራ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ለኛም አላህ ሰምተንም አይተንም የምንጠቀም አላህ ያረገን
ያረብብብብብ
ኢላሒ ልባችንን ብርሐን አርግልን ኢላሒ አስበን ያከሪም
አለህምዲሊላህ እያሙክርኩኝ ነዉ ትሰፍ እደትቆርጭ እህቴ ወለሂ ቁረአን ገር ነዉ አብሽሩ
ኢንሸአላህ ምክርሽ በጣም ነዉ የተመቸኝ ከተመቸሽ ብቃቀሪኝ አላህ ይጨምርልሽ 👍👏
አልሀምዱሉላ ወለከል ሀምድ እንደ ቁርአን የሚጥም፣የሚገራ ፣የሚያረጋጋ ምንም አላየሁ🎉ኡኽቲ ባረከሏሁ ለኪ🎉🎉
ያረቢ አንተ አግዘኝ ያአላህ በእዝነትህ ያከሪሙ
ያረብ አላህ ያግራልን ሁላችንንንም ያረቢ አለሚን
ትክክል ነሸ እህቴ በዱአ አትርሱን አሏህ ከሚያገራላቸው ያርገን
ኢንሻላህ አላህ ሁላችንም ወደ ቁርአንን የያግራልኝ
😢😢😢😢
ሽኩራን ትክክል ነሽ ያሮሂ የሀቦይቢ *በዱአችሁ አትርሱኝ እዴያገራልኝ*
በሰማን፡ተጠቃሚ፡ያድርገን
ደምሪኝ
ለሁላችንም አላህ ያግራልን ሀቢብቲ
@@mdvip3327 አሜን አሜን ያረብ
👍
ሱብሀን አላህ ሽኩረን ጀዛ ከላ ያ ኡህቲ አላህ ልባችንን በቁርአን ውደታ ክንፍ ያድርግልን ያረብ ያአላህ
ጀዛኪላሁ ከይራ ውድ እህቴ ትክክል ነሽ የኛው መዘንጋት ትኩረት አለመስጠት ነው ምክንያት እዚያው ነን
❤😭
አልሀምዱሊላህ እኔማ ስቃራ ደስይለኛል አፍዘዉና ረሳዋለዉ ከዛም እራሴን ጠላለዉ 😢😢ያአላህ አንተ አግራልን
ያረቢ አላህዋ የቁረአን ፍቅር ስጠኝ 😢😢😢😢🤲🤲
ማሻአላህ እህቴ ወላሂ እኔ ጀምሬ የሚያስተወኝ ነገር በጣም ተቸግሬአለሁ እናም ከአሁን በኋላ አንድናአንድ ባለችኝ ጊዜ ቁርአን ላይ ብቻ ነው ትኩረት የማደርገው ኢንሸአላህ እኔን መሰሎች አላህ ያግራልን እኛም ከቁርአናችንጋ እንታገል አይገባኝም እሚለውን ከውስጣችን እናውጣ መቸም ብዞዎቻችን ስደት ላይነን ብየ አስባለሁ ስለዚህ መዳም እምታዘንን እንደምንም ይሁን ታግለን እናውቃለን ምክናየቱም ወይ ከስራታባርረናለች/ትጮህብናለች ስንል የአሄራችንስ ጉዳይ የመጨረሻው ከምንም ከማንም በላይ አላህ ፊት ስንቆምስ በደንብ እናስብ ከራሴ ጀምሮ እህታችን ጀዛኪላሁ ህይራ❤
ኑ ወደኔ ቲዩብ ቁረአንን ከአደርሱል አወል ጀምሮ ቅሩ
እሺ
ሀይ
ኢንደመር ደማርኩሽ
አሁን ይቻላል ያረቢ አልገባኝ አለ በድዋችሁ አትርሱኝ
@@mariilove1211 ነይ እኔ ግቢ ቅሪ
ማሸአላህ እህቴ ጥሩ ምክርነዉ እኔ አረበኛ አነባለሁ እፅፋለሁም ቁረአኑን እቀራዉና እረሳዋለሁ
አቁርአን ፍቅር በልባችን ያድርገው በርቺ ጠንክሪ
ያረብ ቁራዓን ለማክተምበጣምጉጉት አለኝ አላህያግራልሽ በሉኝ እህቴአላህየጨምርልሽ
ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በትክክል እህቲ እኔ መቸም የማውቅ አይምስለኘም ነበረ ግን አለሀምዱሊላሂ 🙂 አሁን በተሻለ ሁኔታ እየቀራሁ ነው አሁን አላህን የምለምነው ሙሉበሙሉ በጭቅላቲ መሀፈዝ እና አንድበአንድ ተፈሲሩንም እንዳውቀው ነው ያርብ አግራልን ኢላሂ 😥 ሽኩረን ማማዬ
ደምሪኝ
ወአለይኩም አሰላም ውራህመቱላሂ ውበረካቱ አህለን ትክክል ውዴ አላህ ይጠቅሽ አው ቦታ ብንስጣ ይገባል እኔ ሁሌም እለምናለሁ ሀፊዝ እንድሆን ምኜቴ ነው የራብ የልብ የቁርአን ፍቅር ይስጠን እኔ ስራ ሰራ ቁርአን እከፍት ነበር አብሮ ምቀራ እቀጥለለሁ
ወላሂ ትክክል የኔ ነገር እንድህ ነኝ እጀምራለሁ መልሸ እተዋለሁ አረ ዱአ አድርጉልኝ እኔጋ የጀመሩ ጨርሰው ኪታብ ጀምረው እኔ ገና ነኝ 😭😭
እርእኔምነኝያርቢ
እረ እኔም ያረብ አላህ ያግራልን ጀምሬትውት ደሞ እጀምራለሁ😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭@@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
አሠላሙአለይኩም እህቴ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አኔ በጣም ነዉ የወደድኩት ምክርሽን አላህ ይጨምርልሽ እኔም አልገባኝ ብሏል ወላሂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ድምጽሽን ትንሽ ከፍ አድርጊው ውዴ አላህ ያግራራልን ያረብ ያረብ ለሁላችንም
ትክክክልነሽእህቴ። ሁሉምነገርእውነትሽነው።ግንዱአድርጉልኝያረብ ቁርአንንእንዳገራልኝ።እኔየቁርአንጉጉትበጣምአለኝሀፍዠ ለሰወችእዉቀቴንለማሳወቅ።ግንሳነሳውእንቅልፍይልክብኛል።ግንምምእደማደርግግራገባኝ።እንደዚህእየተዘፈዘፈብኝምአልተወውም።እዛውእታገላለሁ።
ማሻ አላህ ውዴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ እኝንም ሀፊዝ ያድርገን በዱአሽ አትርሺኝ ቁራን እዲያገራለኝ ሙስልም እህትሽ ነኝ
ደምሪኝ በቅንነት
ያረብ ሁላችንንም አላህያግራልን ያጀማአ ድአ እንዳረግ አላህ ጀዛውን ይክፈልሽ እህቴ
ትክክል ነሺ እህቴ አላህ ይጨምርልሺ በዱአ አትርሱኝ ቁርአን ያግራልኝ
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኡኽቲ አላህ ያግራልን ያረብ
ፍርዶስዬ ጀዘከለሁ ኸይረን የኔ ልዩ አላህ የግረልን የአረብ በትክክል አላህ ብቻ ይዘንልን 😭
ኢሻላ ያርብ አላህ ያግራልን
ደምሪኝ
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ አላህ ያግሪልን ትክክልነሽ ጀዛኸሏሁ አይረን
እኔማ አልገባኝ አለ ጀምሩ ጀምሩ ማቆም ሁነብኝ አላህ ያግራልኝ ቢያስ አራት አመት ሁነኝ አዩ እድልየ
ተስፋ አትቁረጪ
ልክእደኔያአላህአላህያግራልን
وقالله تالا لا تقنط من رحمتلله😙😙😙
አይዞሺ የኔውድ ሑሉም በሶብር ነው
አላህ ያግራልን እህቴ
ማሻአላ እህቴ አሏህ ይጨምርልሽ የኔም ዱአአድርጊልኝ ቁርአን እድገባኝ❤
እኔም አይገባኝም ወላሂ አገዝኝ በዱአችሁ በአላህ😥😥😥
ጀዛኩሙላኩ ኸይር ወላሂ በጣም ተገነዘብኩኝ ዛሬ ችግሩን ሁሉ አወኩት 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ዋሊኩም ሰላም ወሪህመቱላሂ ወበረኪትሁ
ለዚህ ቤት አድሰ ነኝ ሰብሰክሪይብ አዲረጌሻለሁ
አለህ ባራከ ያርግሽ እኔ ምንም አልጋባም ብሎኝ ብቻ አለቅም ዱወ አርጊልኝ
ወአለይኩምሠላም እህቴ ቁርአን አልገባኝብሏል ልቀራስሞክር እቅልፎይመጣል ስተወዉ ባደየ ይለቀኛል እረ ዱአአድርጉልኝ ወላሂ አላህ ያግራልን ለሁላችንም ያአላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን እህቴ ጀዛኩመላህ ኸይር🤲🤲😭😭
አብሽሪ አላህ ያግራልሽ😢😢😢እኔም እታገላለሁ ግን አብዶኝል አላህ ያግራልን😢😢😢😢😢
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ እህት ጀዛከላኽይርን ሁቢ አላህ ያግራልን ቁራአኑንም በሰማነውም እምንተገብርያርገን
ያርብለኔምአላህያግራልኝ፣❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ዉላሂ ትክክል ነሽ ውድ እህቴ አላህ ይጠቢቃሽ አላህ ይጨምርልሽ
ትክክልነሽ እህቲ ጀዛኩሙላእኛንም በዱአአትርሱን ካገሪላቸው አላህ ዪድርገን😢😢😢😢
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላህ እረ እኔም አል ግብ ብሎኛል እስቲ ድር ትግል🙏😭
Wa as wr wb እህቴ ጀዛከለሁ ከይረን በጣም ትክክል ነሽ ወላሂ በጣም ነው ያሰለቀሰኛ ወላሂ በጣም ቁረአን መቅራት እፈልጋለው ግን ምንም አልያዝ ብሎኛል ለአላህ ብለሽ ድእዋ አርጊልኝ🙏🙏
አላህ ይጨምርልሽ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
አሚንን
ያረቢ
አላሕ ያግራልን ያረብ
ውድ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ምክርሽ ደስስስ ይላል አላህ ቀጥተኛ መገድ ይምራን ያረብ አተ አግራራልኝ
ትክክል እህቴ ጀዛኩምላህ ኸይር ❤
እኔም. አልገባኝ አለ. ጀምሬ መተው. የአላህ. እስኪ ዱአ አርጉልኝ. እህቶቼ😭😭😭😭😭😭
አሚን በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ያረብ አንተ አግራልኝ ልቤን ምራልኝ ያረሂም
አሰላምዋለይክም ነበር ማሬ
አሠላሙዋአሌኩምወራህመቱላሂወበረካቱ እህት ጀዛከላከይርን
ማሻ አላህ ጀዛኪላ ኸይር
አላህ ያግራል ያረብ
አሚንንን
امين
😢ውአሊኩም ሰላም ሁቢ እኔም አልገባኚብላል ትክክል ሁልግዜ ከሁለትና ከሶስት ጁዝ አላልፍም አቋርጠዋለሁ
የአላህ ልቤን ክፈትልኝ እህት ወድሞቸ ዶአ አድርጉልኝ ቁርአን እቢ አለኝ በቃ ምን ላድርግ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ማሻ አሏህ እህት አሏህ ይጨምርልሽ
እስኪ ቁርአን ግሩፕ አስገቡኝ
ያአላህ ለማክተም ያለኝ ጉጉት እያደር ይጨምራር ግን አልገባኝ እያለ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 😢😢😢😢😢😢
የኔ ቢጤ
ያረቢ እኔራሱ አልገባኝ ብሎል የአላህ አላህ ገረ ያድረግልን
ግን የአለህ እኔ አንድ ቀን ቁሩሀን ይገበኝ ይሆነል ወለህ ፍለጎቱ ከምገልፅለቹ በለይ አለኝ ግን ሁለት አመት ደረስ ቀኢደተል ኑረኒየ ሞከርኩ ግን ፍደሎቹን እየወኩ የው ለግዜው ቀርቼ አሰመና ነበረ አልፍም ነበረ ግን ቁሩሀን ሙሉ ለመቅረት አረብኛው ፍደል እጅግ በጠም የወዘግበኝና ተስፈ የስቆርጠኛል በቃ አይገበኝም ብዬ ተስፈ እቆርጠለሁ ግን ወለህ ቁሩሀን አደምጠለው ደገግሜ ከደመጥኩት ቶሎ በምሮዬ የመየዝ ችሎተም አለኝ ግን እንደቴ ልቅረ የአለህ አግረለኝ እበከቹ እህቶቼ ከልበቹ ዱወ አድርጉልኝ የንደቹሁን አለህ ሰምቶ ይገበኝ ይሆናል የረቢ አግረልን ወለህ ምንም ብከፈኝ እረሱ ቁሩሀን በመርኛ ተፍስር ሰነብና ሰደምጥ እንዴት ደስ ይለኛል መሰለቹ አሁን አረብኛ ለመወቅ ቁሩሀንን ለመቅረት አቤት ምኞቴ የአለህ የረቢ የግረለን ዱወ አድርጉልኝ እንደዘ እየመረኝ እንደልሞት
አብሽር እህት ይገበሸል ቁርአን አንድ ነገር በጣም ቱክረት ይፈልገል ቁርአን ስትቀር አሁን አይጋበኝም እየልሽ ውስጥሽን አተጫናንቅ ውስጥሽን ረገሀ አርግው ሰይጣን ለቁርአን ጣለት እንደሆነ ለነፍስሽም ጠለትነው ቁርአን ስንጫነናቅ እንድንተው የደርገነል እንደኔ ከሆ ማታ 2 ሰአት 3 ሰአት አከበብ ቅር ቀን ቀን ደገግሜም ብቀረ አይገበኝም ነበር እስክጋበሽ ድራስ ማታ ማታ መቅረት አብዢ እኔም እንደንች ነበርኩ አለህ የግረልሽ አብሽር
@@hjiyj5930 አሚን የረብ አሚን እንሻ አለህ
አብሽሪሀያቲተጠናከሪጠናንብለሽአትተይው
@@momo4419 በሸርከለሁ ብል ጀና እንሻ አለህ
አ😭😭😭እንደዉ ወላሂ እኔብቻ ነኝ ብየ ነበር የሚወዛገብብኝ ያረብ እኔም በዱአችሁ ተቸግሪያለሁ ከዉስጤ ያለዉ ፍለጎት ቁርአን ገልጦ ለመቅራት ያረብ ያለኝ ደስታ ነገር ግን ይጋርድብኛል ኸረ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ ❤❤❤❤ያረብ አግራልኝ የቁርአን በሮችን ግለፅልኝ ኢለሂ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውአለይኩም ሰላም ውራህመቱላሂ ውበርካቱ ማሻአላህ ተባርከላህ ጡሩትምርትነው ጀዛኩምላህ ክይር ጠክሪት እህት
ወላሂ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል እባካችሁ ዱዓ አድርጉልኝ 💔💔
አብሽሪሁቢ
አብሽሪአትከፊ
ማሻአላህ ጀዛከላህ ሃይር አላህ ይጨምርልሺ አህታችን አላህ ሂዳይስጠን ያረብ
ጀዛከአላህ ኸይር ውድ እህቴ
ደምሪኝ
አላህ በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን አረ እኔ ቁራአን መቅራት እፈልጋለው ግን አልገባኝ አለ እስኪ ዱአ አትርሽኝ በርች እህቴ
አላህ በቁርአን ከሚመሩት የድርገን የራህመን
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እህታችን ሳህ ትክክል ነሽ ለሁላችንም ቁርአንን ያግራልን ያርብ
አሏህ ያግራልን ሁላችንንም
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ያግራልን
ደምሪኝ
ተክክክል
ማአሻላህ
ጀዛካላህ ኸይር እህት ለኔም ኑአ አረጉልኝ ቁርአን እንዲገባኝ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ያረብአላህለሁላችንምያገራልንአሚንአላሁሙአሚንንንን.
ያረቢ አላህዋቁረአን አግራልኚ እህቶቸ በዱአ አትርሱኚ
ዱአ አርጉልኝ እህቶቸ
ዱአ አርጉልኝ እህቶቸ
እህት አላህ ይጨምረሸ
እኔም ነኝ ወላሂ ትክክልነሽ አላህ ይጨምርልሽ የኔውድ ማሻአላህ ተባረካላ እኛንም ልባችንን በአላህ ፍቅር ይሙላልን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭
እኔ ስደት የመጣሁት በቅርብ ጊዜ ነው ግን በግሩፕ ቅሪ ሲሉኝ እፈራ ነበር አሁን ግን እልህ ሲመራኝ መስመሬን ሁሉ ቀይሬ እንደ ሰው አያውቀውም ብዙ አቅሪዎች በተለያየ መልኩ እያቀሩኝ ነው አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ
ጠክሪይ
አላህ ያግራልሽ
ለኔም ዱአርጉልኝ
ማሸ አለህ እህት እሥኪ እኔንም አሥገቢኝ ያቁራን ጉሩፕ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጀዛኩሙላ ኸይር ሁቢ አላህ ያግራልን ያረቢ
ማሸ አላህ እህት በዱአቺሁ አትሪሱኘ ወላሂ ቁረአን አልገባኘ አለኘ የአላህ
ነይ እኔ ቤት ግን አልገባኝ አለ ሚለውን ቃል እዛው ትተሽ ነይ ቅሪ
@@mamilatube3842 እሺ ማር በምን አገኘሻለሁ ?????
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ እኔ male ነኝ ሲቀጥል መጀመሪያ subscribe አደርጊ ከዛ በኮሚንት ጠይቂኝ የሴት አቅሪ በዋትሳፕ አስገብሻለው
@@mamilatube3842 እሺ
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ ነይ አሁን ከonline ሳልወጣ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል እህቴ ጀዛከሏህ ኸይረን ከምንም በላይ ለቁርዓን ጀማሪወች ቃዒዳ ቅሩ መጀመሪያ እሱን ካወቃችሁ ከጨረሳችሁ ለመቅራት ቀላል ነው ትኩረትም ይፈልጋል አኔም ስደት ላይ ነው የቀራሁት አልሀምዱሊላህ
እኔ ቃኢዳ አልቀራሁም ግን ቁረአን እቀራለሁ
ጭቅላቴን ምን ላርገዉ ሰለምቴነኝ ነይ አስተምሪኝ ባላህ
ነይ ማማየ አድራሻሽን አስቀምጭ??
@@ኡኽትኑረድን እሲእህቴ እኔንም እቅሩኝ ላላህስትሉ
ዘሪቱ
በአላህ እህቴ አቅሪኝ ልቤ እቢ አለኝ ከብዙ ጉርቦች እየወጣሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማሻ አላህ እህቴ ልክ ነሽ ወላሂ ራሳችንነን አላህ ይጨምርልሽሽሽ ❤❤❤ለምክርሽ ጀዛ ኪላህ❤❤❤❤
እውነትሽን። ነው። ውዳ እህቴ። በድዋሽ። አትርሽኝ
Beallah. Kuran mekirat efelig alhu gerub asgebuy
እህቴ ጀዛኩም አሏህ ኸይር እኔም አልገባኝም ግን ወላሂ ቀርተው ባከተሙት እቀናለሁ ያረብ እኔንም ቁርአን ሀፊዝ አርገኝ ቃኢዳንም አልቀራሁ እቀራለሁ ስል ሸይጧን ይይዘኛል የተለያዩ ሜዳወችም አልጠቀም ግን ዱአ አርጉልኝ😢
Mash Allah teberk Allah keep going sister🌷
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እህቴጀዛኪላሁ ኽይር ውደ አላህተክፉነገር አላህይጠብቅሽ እያንም አላህያግራልን ያረቢቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚን
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለምምክርሽ ጀዛኪላ ኸይር ትክክል ነሽ አላህ ያግራልን
ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ ሱመዩች ጉራ ብሉ አብርታቱኝ ስውዳችሁ ኢትዮጵያን ልጆች አላህ የጠብቃችሁ ጀዛኪ አላህ ኽይር አላህ ሂፈዚንም ስራውንም ውጤቱንም ሽፈአውን አላህ የስጠን አላህ ስመራ ነው አሊፍን አለቀም ግን ለሻው ለፈለገው አላህ የስሀፈዛል ለሁሉም ስበብ ነው አላህምዱሊላሂ አላህምዱሊላሂ
وَأَنفِقُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا تُلْقُوا بِأَيْدِيكُمْ إِلَى التَّهْلُكَةِ ۛ وَأَحْسِنُوا ۛ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ
በአላህም መንገድ ለግሱ፡፡ በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ፡፡ በጎ ሥራንም ሥሩ፤ አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳልና፡፡