ቁርአን ስቀራ እንቅልፍ ይመጣብኛል እረ 😲ጉድ🤭 ጂን መቶኝ ፣ሲህር፣የሰው አይን አለብኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 336

  • @ደካማባሪያህነኝ
    @ደካማባሪያህነኝ 3 года назад +50

    እሽእህት جزك الله خيرا ለምክርሽ እኔ በጣምነው እቅልፌ የሚፈታተነኝ ግን ከበፊቱ እሻለላለሁ ግን እዛሥጥለኝ እቅልፌ ምድነው እምለው ሾይጧን እየተፈታተነኝነው በየ የሀይላድ ውሀ አሥቸ እላይቴላይ እደፈበታለሁ ትንሽቆይቸ እደዛውነው
    ትንሽ አሁን ለውጥአለኝ ግን እኔም በዋና እቅልፌ ስአትላይነው ቁረአን እማነሳው ፈጂር እቆማለሁ ለሊት 5&6ስአት ስራእጨረሳለሁ ምንጊዜ አግኝቸ የሚቀራውያረብ ደሞ ተፍሲሩን ብዙም አላውቅው ረዳዱይገባኛን ተስፍ አልቆረጥም ዱረጉልኝ يارب ☝️

    • @ሰብሪየአላህባሪያ
      @ሰብሪየአላህባሪያ 3 года назад +1

      ማሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ

    • @ደካማባሪያህነኝ
      @ደካማባሪያህነኝ 3 года назад

      @@ሰብሪየአላህባሪያ ረእህት ብቻአልሀምዱሊላህ እቅልፍ ይፈታተነኝን ጊዜ አልሠጠምለቁአን ህፃልልጂጋ ሣለቅስ እውላለሁ

    • @Ss-zo6sj
      @Ss-zo6sj 3 года назад

      አህለን ፊርዶስ አህት

    • @bdb6783
      @bdb6783 3 года назад

      ማሻአሏህ እህቴ በርች ምክርሺ ትክክል

    • @እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ
      @እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ 3 года назад +1

      ሀቢበቲ እኔም እደዚህው ነኝ አላህ ያግራልን

  • @sumeyamohammed2869
    @sumeyamohammed2869 3 года назад +21

    ፊርዱዬ ቁርዐን ቅሪልን አቀራርሽን ውድድ ነው ማደርገው ባረክ አላህ ፊይኪ

  • @bintueslam744
    @bintueslam744 3 года назад +46

    እውነት የኔ ችግርን ነው የተናገርሺው ይህ የብዙዎችም ችግር ነው

  • @dawudhussenadem6848
    @dawudhussenadem6848 3 года назад +7

    እህቴ ያለሁበት ስቃይ የአላህ ቁረአን ስቀራ ልክ እድህ ነዉ የሚያደርገኝ ያረብ ባሪያህ ደካማነኝ እገዘኝ እፍፍፍ

  • @taibah1116
    @taibah1116 3 года назад +1

    እረጉድ ዲስላይክ የምታረጉሰወች የጤናችሁጉዳይ ያሳስበኛል ታልፈለጋችሁ ሌሺታያላችሁ

  • @susujamal6595
    @susujamal6595 3 года назад +5

    ደስ የምትይ ልዩ እህት ነሽ ስለቁርአን የምትሰጭኝ መረጃ ምን አለ እንዳች ሁሉም ቁም ነገር ለኡማው የሚጠቅም ቢያስተምሩ

  • @sumeyamohammed2869
    @sumeyamohammed2869 3 года назад +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፊርዱዬ ጀዛኪአላህ ከይር አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን አሚን ያረብ

  • @rhanaahmed98
    @rhanaahmed98 3 года назад +1

    ማሻሏህ እቴ እኔ ጀማሪ ነኝ በዱአሽ አትርሽኝ። ቁረአን ለማሀፈዝ ምኞቴ ነው ያሣከልሽ በሉኝ

  • @asassdads8396
    @asassdads8396 3 года назад +5

    እህቶቼወላሂ ፈጅርንሰግዳችሁቅሩ እኔበራሴ ማታተኝቼ አሳቤ ጣትየምሰግደው የምቀራውአሳብይሆንብኛል አልሀምዱሊላህ አላህገርአርጎልኛል እኔምቀራው በቁርአኑብቻሳይሆን ጀዋሌላይአለኝ ኦዱምሳይኖረኝሲቀር እቀራለሁ እናለሁላችንም አላህያግራልን ወላሂ ከኔምወዳ ገገማ ንያችሁን ለቁርአን ካረጋችሁ ወላሂአላህ የገረዋል 🤲

    • @zuzubintnuru1292
      @zuzubintnuru1292 3 года назад

      አሏህ ያጨምርልሽ እኔ ግን እቅልፍ አይመጣኝም ሀገሬ ስለቀራሁ በተውጁድ መቅራት ትንሽ እቢ ብሎኝል እኔም እቢ ብያዋለሁ👏👏

    • @Sነኝየስስቴታላቅውስጤነሽ
      @Sነኝየስስቴታላቅውስጤነሽ 3 года назад

      እስኪቁጥርሽንላኩልኝ ውድ ያረብ

  • @hirj2602
    @hirj2602 3 года назад +4

    የወስጤን ነው የተናገረሽው በርችልን

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ሠ6ሠ

    ዉድና የተከበራቹ እህቶቼ ምንም ቁራአን ቦታ የለኝም ለአላህ ብላቹ ዱአ አሩጉልኝ

  • @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ

    ماشاءالله
    ماشاءالله
    አሏህ ያግራልን ውዷ እህቴ ጀዛኪላሁ ኸይር ሁቢ🌹

  • @rahaf.8398
    @rahaf.8398 Год назад

    ዋአሌይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ፍርዶስዬ ጀዘከላህ ኸይርን ለምክርሽ ሁቢ

  • @Fቤተሰቦቸንናፋቂ
    @Fቤተሰቦቸንናፋቂ 3 года назад

    ማሻአላህ እህት ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ እኛም በሰማነው የምንተገብር ያድርገን ያረብ ከቻልሽ ብታስቀሪን እደዚህ ጥሩ ምክሮችሽን እየለገሽን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 года назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ ወዷ እህታችን አላህ ከእወቀት ላይ እወቀት ይጨምርልሽ አልሀምዲሊላህ ስቀራስ እንቅልፍ የለኝ ሀፊዝ ነወ ያቃተኝ እጅ ቁርአን እያየሁስ ለሀኸትም ትንሽ ነወ የቀረኝ ቁርአን ትግል ይፈልጋል እሻአላህ እንታገል

  • @ኢክሩቢንትባባ
    @ኢክሩቢንትባባ 3 года назад +1

    መሽ አላህ እህቴ አላህ ይጭምርልሽ በስማነው የምጠቀም ያርገን

  • @zamzamz8246
    @zamzamz8246 3 года назад +11

    ወላሀ፫ አዷእኔነኝ ትላት ሣለቅሥነበር ሠውነቴ ከብዶኝ ቁርአን አልገባአለኝ ቁራን ሚቀራብኝ በአገኝ ይቀለኝ ይቀለኛል ብዬነው መአሥበው ጀዛኪ አላህ ኸይር እህቴ

  • @زوزوكريري-ع4ر
    @زوزوكريري-ع4ر 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ውድ እህቴ ስለ ምክርሽ ጀዛኪላ ኸይር

  • @medinamusa4901
    @medinamusa4901 3 года назад +5

    ያረብ እኔንም የቁርሀን ፍቅር ይወፍቀን ዱአ አድርጉልኝ ቁርሀን እንዲገራልኝ

  • @lpro7113
    @lpro7113 3 года назад +3

    ወላሂ እኔም በቃ ሶላት ሰግጄ ቁረአን ብድግ ሳረግ መጥቶ ይሸከመኛል ወላሂ እቅልፌን ትቼ እስከፈጅር ለመቅራት እሞክራለሁ ግን ጭራሽ እሽ አይለኝም አሏሁ አለም ኢላሂ ይገዘን

  • @titimyre335
    @titimyre335 3 года назад

    እኔም እቅልፍ ይመጣኚ። ጅዛኪላህኽይርማማየ የኔጀግና

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    ያረብ እኔም ቶሎብሎ ነው እንቅልፍ የሚወሥደኝ ለምን እንደሆን አላህነውየሚያቀው

  • @habhab8090
    @habhab8090 3 года назад

    አሰላማለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ኡርአንን አልቀረሁም ዱአ አርጉልኝ እንድቀራ ሱበሀነአላህ

  • @ያረቢሀያትአማንጋር

    ጀዛከላህ ኸይር የኔውድ ይህ ሁሉ ለኔነው ሀያቲ ☝️🕋✅✅✅✅👍

  • @Aነኝየሰለፎችዉድጀቅድምያ

    አሰለም አልይኩሙ ዉራህምቱላህ ዉባራካቱሁ
    እህቴ አንድ ነገረ ለይሰችግሪነዉ ቁራአን ቃኢያድ ጩሪሻሎ ግን ቁራአንን መባቤ አለችለሚ እሰት ብአልህ ግገሪኝ 😢😢

  • @ابريكاابريكا-ذ8ق
    @ابريكاابريكا-ذ8ق 3 года назад

    ወለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበራካቱ ጊዜን እኔምልሽ ቃኢዳ ለይ ምንም አለደካማኝም ኪታብ ስቀራ ዲከማ ዲከማ ይለኝል ቆይ ሚን ማራግ ይሻለኛል ማማዬ።።🌹🌹🌹

  • @sadiyasadi1480
    @sadiyasadi1480 3 года назад +1

    ማሻአላህ እህት ጀዛከላሁ ሀይር ምክርሽ ደስ ይላል አላህ ያግራልን ያርብ

  • @Etekiallah
    @Etekiallah 3 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ ገና ዛሬ እያየሁሽ ነዉ ማሻ አላህ

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 3 года назад +1

    ማሻአላህእህቴጀዛኬሏህኸይርያርብብአላህያግራልን

  • @መርየምነኝየአላህባሪያ

    ቁርአን መቅራት የጀመርኩት በቅርቡ ነው ትርጉሙ ግን እየገባኝ አይደለም አንዳንዱ እንዴት ላድርግ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 года назад

    ማሻአላህ እኔ ቁርአን ስቀራ እንቅልፍ ያስቸግረኛል ዱዎ አርግልኛ በትክክል ነሺ እሻአላ ትምርትሺ ደስለኛል እውንትሺ ነው

  • @Amina-wt2ls
    @Amina-wt2ls 3 года назад +1

    እእኔ ያንቀላፈኛል ያረብ ዱአ አድርጉልኝ ሀቂቃቃኢዳ ሳርም እራሱ በትክክልአላርምም ያሰላም

  • @tututubetututube76
    @tututubetututube76 3 года назад +1

    አህለን ውዴ
    ጄዛክ አላህ ኸይር
    አላህ ሰምተው ከምጠቀውት የድርገን

  • @habibaali8631
    @habibaali8631 3 года назад

    ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሺ ለእኛም አላህ ያግራልንያረብ

  • @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ

    يارب እኔ ወላሂ ገና ጀማሪ ነኝ ግን ልቀራ ስሞክር እንቅልፍ

  • @aaabbb-6877
    @aaabbb-6877 Год назад

    እህቴ ወላሂ እኔም እንቅልፉ የስቻግራኛል ላማቅራት ስጀምሪ ይደክማኛል

  • @ዜዲነኝሥደተኛዋዜዲነኝሥደ

    እህቶቸ በዱቃችሁ አግዙኝ በአላህ ዱቃአርጉልኝ አውቂ ልጆቸን ማሥቀራት ፈልጋለሁ

  • @hafsatube1165
    @hafsatube1165 3 года назад +1

    ትክክል እህቴ
    ማሻአላህ አላህ ይጨምሪልሽ ሀቢቢቲ

  • @oummuhammedtajweed2356
    @oummuhammedtajweed2356 3 года назад +10

    ማሻአሏህ
    ያጀማአ ኑ ቁርአንን ተጂዊድን የአረብኛ ፁሁፍ ነህው ወሰርፍን አብረን እንማማር

  • @aziazi3244
    @aziazi3244 3 года назад

    እኔ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ልቤን ያፍነኛል ይከብደኛል ስቀራም ሆነ ሲቀራም ከሰማሁ ሩቁኡ ያስፈልግሻል ነው ያሉኝ እኔን እህት ምን ትመክሪያለሽ ሁልጌዜም ማታ ልተኛ ስል እና ጡዋት ስነሳ ሱረተል በቀራ አይለየኝም ቢጨንቀኝም እቀራለሁ

  • @sofiyaseid983
    @sofiyaseid983 3 года назад

    አሰላሙአሊኩም እህት ጀዛካላኸይር እስኪ ይሄን ጥያቄ መልሽልኝ እንደትነው ተፍሲር ማወቅ እሚቻለው እኔ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @እሙአብደሏህሀፍሷYoUTube

    አሰላሙ ዋአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአ አላህ ውዷ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ደስ የሚል አስተምሮት ነው እና ውዷየ ቅር ካላለሽ እርም ያለ ስወራ ብትቅሪልን እኔ በጣም ድስ ትይኛለች ካቻልሽ እረዝም ያለስወራ በሱ ባማረ ድምፅሽ ብቀሪልን ይቅራታ በተረፍ አላህ ይጨምርልሽ አላህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 3 года назад

    ማሻአላህእህቴ እኔግንሶላትናቁርአንላይስሆን በጣምይከብደኛል።ግንአልተወውም።ሰውነቴንይዘፈዘፍብኛ።ሱቢህሶላትላይግን አልሀምዱሊላህ ስቀራምስሰግድምነፃነኝ።ለሌላውግንሁላችሁምዱአአድርጉልኝ።መድሀኒቱንንገሩኝ።

  • @ሰአዳ-ቈ3ጠ
    @ሰአዳ-ቈ3ጠ 3 года назад +1

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @zuzubintnuru1292
    @zuzubintnuru1292 3 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ሀቢበቲ በተውጁድ መቅራት በጣም እፈልጋለሁ እየታገልኩት ነው ስቀራ ግን እቅልፍ አይመጣኝም ባረከሏህ ፊክ

  • @amarsahmsuyoutube453
    @amarsahmsuyoutube453 3 года назад

    እንዴት ነዉ ተፍሲር መግዘት እነ መዘዝ እንደምችል በአለህ ሰም አሰዉቁኝ

  • @Etekiallah
    @Etekiallah 3 года назад +1

    ቤተሰብሁኛለሁ አንችም ነይ ሁቢ
    አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ጀዛኪ አላህ ኸይረን ጀዛ

  • @MrRanyy
    @MrRanyy 3 года назад

    ማሻአላህ ሹክረን እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 2 года назад

    አስላማልኩም ወርህመትላህ ወበርክቱ ፊፊ ጀዛኪላው ኽይርን አላህ ይጠብቅሺ የኔቅመም

  • @mamtube3365
    @mamtube3365 3 года назад

    የኔውድገናአገኚሁሺማሻአላህእኔምተቸገርኩዛአጂተፍሲርመቸነውየምረዳው

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 года назад

    ጀዛኪላህ እህት ፌርዲይ እኔም ሾይጦን ያወሳወሠኛል እናም እስኪ እኔ ማአናዉን ማወቅ እፈልጋለሁ ግን እንዴት እደሚገባኝ ምከሪኝ ገና አላከተምኩም ግማሽ ደርሻለሁ ያርብ አስተትኘ የምቀራበት ቀን ናፍቆኛል

  • @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ

    ጀዛኪላሂ ኸይረን አላህ ያበርታን ግን አሻጉሊት አትጠቀሚ

  • @zeinabtube4278
    @zeinabtube4278 3 года назад +1

    ትምርትሽ በጣም ደሥ ይላል አለህ ያግራልኝ ያረብ

  • @العودعنالستجبلكم
    @العودعنالستجبلكم 3 года назад +1

    ጀዛኪ አላሁ ኸይረን ፊዱ በዱአሽ አትርሺኝ ማር

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 года назад

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا
    ما شاء الله تبارك الله
    የኔ ልዩ አላህ ይጨምርልሽ ይሂ የሁላችንም ችግር ነዉ አላህ ይገዘን ለሁላችንም

  • @روادطيبه-خ4م
    @روادطيبه-خ4م 3 года назад +1

    መሻአላህያአላህእዳቺመልካምነገርዪሥጠን

  • @fatmahaulolo1934
    @fatmahaulolo1934 3 года назад +1

    መሻአላህአሁንእዳልሺዉእኔምእያልኩነዉአላህዪጠብቀን

  • @ሞነኝየከተነሽሲዎዲሽየኔቆ

    ስለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @withquran4632
    @withquran4632 3 года назад +1

    በመጀመሪያ አላህ ሱበሃነወ ተዓላ ያግራልን፡
    ሲቀጥል ቁረዓን እንዲገባን የፈለግን በሙሉ እንደ መፍትሄ
    መጀመርያው ውስጣችን ማፅዳት ነው፡
    ልባችንን ንፁህ ማድረግ ከፈሂሻ፡ከሙከራት ፡ነገሮች መራቅ ወደዛም እሚያደርሱ ነገሮችን መራቅ ፡
    ሁለት ጥሩና መጥፍ አንድላይ ልብ አትይዝም ወይ ንፁሁ አሸንፍ ሙሉ ያደርገዋል
    ወይም መጥፍ አሸንፍ ጨለማ ያደርገዋል ያኔ ላይገባን ይችላል፡
    ሁለተኛው መፍትሄ በቁረዓን እደተገለፀው ከለሊትግማሽ ቡሃላ እስከፈጅር ድረስናቡሃላ ማሉት ወቅቶች እጅጉን የተመረጡ ወቅቶች ነቸው
    በሶስተኛ ሳንሰለች መደጋገም
    አራተኛ ንፅህና መጠበቅና ቦታ መምረጥ ፡እነዚህ ከብዙ መፍትሄወች የተወሰኑት ነቸው
    አላሁ አዕለም

  • @mmbh1061
    @mmbh1061 3 года назад

    ማሻአላህ እሀቴ
    ይህየኒቸግረነው። ተክክልነሺ

  • @halimetyimer5829
    @halimetyimer5829 3 года назад

    እህታችንአላህየመልካምስራሚዳሽን።አላህከፍያድርግልሽ።ማሻአላህ።ንግግርሽአይጠገብም።አላህይጨምርልሽ

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
    @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 3 года назад +2

    وعليكلام السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خيرእህቴ ከይቅርታ ጋር ቁጥርሺን እፈልጋለሁ ግን እደት ላግኘው

  • @medniamednia8013
    @medniamednia8013 3 года назад

    እስላም ዋሊኩም ሠላም እህቶቸ. ወዲምቸ እደነችሁ. እህቴ ጀዛኪላህ ህይረን. እኔ. ቁረአንን አነባለሁ አልሀምዱሊላህ. ተፉሢሩ. አልገባኛለ. ደም. እየቀራሁ ቁረአን. እባየ ይረግፉን. እቅልፉ እቅልፉ ይለኛን. አዳደ. ሥልኬ ለራሡ. ከጀዛይ. ይወዲቃን. ምላርግ. አኡዙቢላህ. ሚንሸይጦን እረጂም አላህ ሾይጦንንያሣልን ያረብ.

  • @medinaali3925
    @medinaali3925 3 года назад

    ጀዛካለህይሪ
    ዱአሪጉልኝያጀመአ።አላህቁሪአንንእዳገራልኝ።
    አላህእዳቻነቱንያብዛልን

  • @ZeheraMehemed
    @ZeheraMehemed 3 месяца назад

    ዋሊኩም ሠላም እህቴ ሁላዱአ አርጉልኘ ቁረአን አልገባኘ አለ

  • @userasd5115
    @userasd5115 Год назад

    አሚንንን

  • @Sነኝየስስቴታላቅውስጤነሽ

    ያሠላም. አላህለሁላችንምያግራልን ያአላህለአላህብላችሁ በዱአአድርጉልኝአላህእዳገራልኝ ያረብ

  • @myteub257
    @myteub257 3 года назад +1

    ማሸአለሀ ውዴ አለህ ይጨምርልሽ

  • @zolfa9945
    @zolfa9945 3 года назад +1

    ጀዘ ከአላህ ኸይርን ዉድ እዕቴ

  • @ጦይባአሊ-ነ7ኀ
    @ጦይባአሊ-ነ7ኀ 3 года назад +1

    ማሽአላህ አላህ ያጨምርሽ የኔ ወድ ለኔም ድቃ አድርጉልኝ ያግረልን ያረብ

  • @hirj2602
    @hirj2602 3 года назад +1

    አቤት አቀራርሽ ደስስስስ ሲል ሁልግዜ ቅሪልን በጣም ደስ ይላል

  • @shegarameto706
    @shegarameto706 3 года назад +4

    ወለህ የኔ ነገር ዘሬ ተገለጠ🤣🤣🤣🤣ማቅረት ና ፁፍ ማበብ ስጀምር😢🤣😂እንቅልፍ ይማጠብኘል😢😂🤣

    • @asjshddhhd8480
      @asjshddhhd8480 3 года назад +2

      አረእኔምእዳዛነኝሌላነገረትመለከትእቅልፍየለምቁረአንሳነብአኔንመግለጥኳአችልምምላድረግያረብ

    • @memoaa6147
      @memoaa6147 3 года назад

      🖕🖕👍👍😭😭

    • @shegarameto706
      @shegarameto706 3 года назад

      @@asjshddhhd8480 አይዞሽ እህት

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 2 года назад

      😭😭😭😭

  • @hirj2602
    @hirj2602 3 года назад +1

    በረችልን አላህ ቀልብ ይሰጠን ቆራጥ ያረገን ያረብ

  • @Ss-zo6sj
    @Ss-zo6sj 3 года назад

    ያአ አሏህ አሏህ ያግራልኝ በዱአ አትርሱኝ ይችን የምታነቡሁሉ

  • @محمدالعتيبي-ح2ش4غ
    @محمدالعتيبي-ح2ش4غ Месяц назад

    ማሻ አላህ አለሀ ይጨምሪልሽ🎉🎉🎉

  • @الحمدللهعلنعمتلاسلام

    ይህ የቡዙወቻችን ችግር ነው አሏህ ሂዳያውን ይስጠን ያረብ☝

  • @Sofya-ub1vh
    @Sofya-ub1vh 3 года назад +1

    እህቴ ጀዛካላህ ኸይር

  • @ALMAMIDA-kw4qe
    @ALMAMIDA-kw4qe 3 года назад

    ማሻአላህ እህት ደስስትይ እስቲ እምትማራያችው ትምህርቶች ውስጥ ቀላቅሊኝ ሁቤዋ

  • @ራቢራቢ-በ1ጸ
    @ራቢራቢ-በ1ጸ 3 года назад

    እህቴ ሁለየ ነዉ የማዳምጥሺ ጀዛኪ አላህ ህይረን እን አቺን ማገኛት እፈልጋለሁ እደት ነዉ የማገኚሺ

  • @ኡምቢላልኢሻአላህ
    @ኡምቢላልኢሻአላህ 3 года назад

    ሥህ ወላ የኔ ሠዎች አሠሪዎች ቁርአን ሢቀሩ ያገሥሉ ያለቅሥሉ ያዛረኛል ይላሉ ያሥታውከኛል ይላሉ

  • @murshidahussein314
    @murshidahussein314 3 года назад

    ጀዛኪላህ ኸይር በጣም ትክክል ነሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад

    ጀዛኪላህ ያየኔ ቆንጆ አላህ አጅሩን ያብዛልሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofyabintali8759
    @sofyabintali8759 3 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቢበቲ ጀዛኪላህ ከይር

  • @ኢክረምአልባሳትመሸጫቲዩብ

    የኔ ማር አላህ ይጨምርልሽ የኔ ልእልት ማሻአላህ ወላሂ በትክክል

  • @Fatiha-z2d
    @Fatiha-z2d 4 месяца назад

    ትክክልሽ ነሽ

  • @AsiyakinduYiragueshetuw
    @AsiyakinduYiragueshetuw Год назад

    ዋአለይኩምእሰላምወሪህመቱላሂወበረካቱህ።ትክክልነሽ።ወላሂ ቁረአኑስንይዝ ጫንይለናል።አብዘሀኛወቹሁ ግንትተኘውእንተኛለን።ስራውግንደክሞንእራሱእንሰራለን።አላህይድረስልን።

  • @kioi3517
    @kioi3517 Год назад

    ትለያለሽ አሏህ ይጨምረልሽ

  • @woloywa5729
    @woloywa5729 3 года назад +1

    እኔ እራሱ ሳነሳው እንቅልፌወዳው ይመጣል በሽታ አለብኝ ማለትነውእላለሁ ለራሴ ብዙግዜ የሞከርኩትነገርነው

  • @alhamdulilaa
    @alhamdulilaa 2 года назад

    ወሌኩም አሰላም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ እንሻአላህ ጄዘክ አለህ ኸይር

  • @ቁረአንንእማዳመጥየሐበሻል

    ጀዛ ከላህ ሄር ሆቢ

  • @wlyawelly9137
    @wlyawelly9137 2 года назад

    جزاك الله خير

  • @Amina-wt2ls
    @Amina-wt2ls 3 года назад +1

    የኔዉድጀዛኩመላህኸይራ

  • @samirakatmao5282
    @samirakatmao5282 3 года назад

    መሽአሏህአላህይጨምርልሽእህቴዋየኔጣፋጭ

  • @sameraeasa7102
    @sameraeasa7102 3 года назад

    አላህይጨምርልሽ የኔህት

  • @hawamoustafa6645
    @hawamoustafa6645 3 года назад

    ጂዛኪሏህ ኸይር እህት አሏህ ይጨምርልሽ

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 3 года назад +1

    ጀዛኪላ ኸይር እህቴ

  • @MedinaMohammed-u5v
    @MedinaMohammed-u5v 3 месяца назад

    ትንሺቢገባኝበጣምደስይለኛልቢገባኝመቸምአልስለችነበር❤

  • @shmseashmsea4547
    @shmseashmsea4547 3 года назад +1

    ማሻአላህ

  • @ኡሙአማርእትዮጲያዊትነኝ

    ጀዘከለህ ከይር ፊርደውስዬ

  • @hayath5449
    @hayath5449 3 года назад

    እህቴ አላህ ኸይርጄዛሽ ይከፍልሽ
    እስኪ ጉርፕ ካላቹ አሰገቡኝ