Hi Ebenezer, am not fluent in speaking but I can listen perfectly, so please it’d be amazing if u sing “ bichegnnet aysemagnim “alone, coz it really is Spirit filled when u sang it. God bless your Ministry in Jesus Mighty Name !!!
FaresBUU Hi Ebenezer, am not fluent in speaking but I can listen perfectly, so please it’d be amazing if u sing “ bichegnnet aysemagnim “alone, coz it really is Spirit filled when u sang it. God bless your Ministry in Jesus Mighty Name !!!
ይሄ ልጅ እንዲ እንደሚዘምር አላውቅም ነበር በጣም ነው የተገረምኩት መንፈሱ አዘማመሩ ጌታ ይባርክክ ሌላ ምን እላለሁ
ወንድሜ አቤነዘር ዛሬ በማለዳ ከቤቴ ወጥቸ በባቡር ስሀድ ይህን ዝማሬ ስሰማ የጌታ ፍቅር ልቤን ነካኛ አስለቀሰኛ በእዉነት ጌታ ከዚህ የበለጠ ይጠቀምብህ በእዉነት ይባርክህ ኤደንንም ጌታ ይባርካት
አቤኒ ሁሉ መዝሙሮች ልብን ይነካሉ።
በተለይ መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ🙏🙏 ዘመንህ ይለምልም
ከትላንት ጀምሮ የምሰማው ይሄንን መዝሙር ነው ተባረክ🙏ንካኝ😢
መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዲያስጠላኝ አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ❤❤❤
የእውነት ለመባረክኪ ጉልባት አጌኛለሁ ያንተን መዝሙር ስሳማ ይብዛልህ 😥
ወንድሜ አንቴ እኮ ለመዝሙር የተፈጠርክ ሰው ነህ አውንም ይጨምር በጠም የምገርምህ ነጋር ልንገር ጠለት ሁሌም ብቸህ ነሽ ብሎኝ ይከሴኝ ነበር ኤን መዝሙር መስመት ከጀመርኩ ድምፁ ጠፍ ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ይበርክ !!!!!
Amennnn
የማያልቅ የማያቃርጥ ምጭ በውስጥህ እያፈሰሰ ለሌላው በህልውና እዲረሰርስ ከመንፈስ ቅድስ መነካካት እዲሆን ባተውስጥ ያስቀመጠው የፀጋው ባለቤት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ይውሰድ ተትረፍረፍ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሄ አለም እንድያስጣለኝ ጌታ ሆይ ንካኝ ደግማ ንከኝ😢😢😢🙇♂️🙇♂️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
ዘመንህ ይለምልም ከድካም የበረታሁበት መዝሙር ሆነ ።ተነክቻለሁ ❤❤❤❤ተባረክ
መንፈስህ ቁድስ
ደጋግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዲያጠላኝ አሜን ❤ አሜን ወንድሜ ትችላለህ God bless you ❤ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
"ቆይ እስኪ ምን አለ መንፈስህ ከሌለ
መኖርም ድካም ነው አቤቱ ደስታ ባንተ ነው"
አባቴ ኢየሱስ እውድሃለሁ 😍😍🥰🥰❤❤🔥🔥🙏
I heard zis gospel song more zan 20× , u r so blessed dear .
Can feel z sprit of God ,ybzalh 🇪🇷🇪🇷❤❤
እግዚሐብሄር ይባርክህ አቢኒ ዝማሬዎችህ ልብን ይነካሉ ፍፃሜህን ይሳምርልህ
መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ ይህ ዓለም እንደያሰጠላኝ 🙏🙏🙏😭😭😭
ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ለምልም🙏🥰
በጣም እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ አስተዋይ።
ያ የልጅነቴ አንተን ስናፍቅ የኖርኩበት ግዜ ናፈቀሽ መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ
ይህ ዝማሬ በዚህ ሰዉ ነዉ በጣም የሚያምረዉ
አሜን ይንካኝ ይህ ዓለም እንዲያስጠላ ።ተባረክ
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤
አሜን ጌታ ዘመንህን እንዲህ እንድትል ይርዳህ ይሄን የሚናፍቅ ልብ ይስጠን
ኸረ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ !
እግ/ር አብስቶ ይበርክ ❤
በእውንት ደግምክ ደጋገም ንካኝ ጌታ እየሱሰ አሜን አሜን እልልልልልልል እሰይ
እረሳለው ሁሉን አንተ ጋር ስመጣ አሜን አሜን የኔ እየሱስ
I AM NOT ALONE REALLY GOD IS WITH ME! AMEEEEEEEEEEEEEN!
መንፈስ ቅዱስ❤❤ደግሞህ ንካኝ❤❤መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረክ
Am orthodox gin yehe mezmur ❤❤❤eyesuseye becha suse eyhone new
አሜን አሜን ተባረክ አቤኒ❤❤❤❤
መንፈስ ቅድስ ደግመህ ንካኝ ይሄ አለም እንዲያስጠላኝ.❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መንፈስ ቅዱስ
Amennnnnnñm and Amenn ❤❤😢😢😢😢
አቤኒ ዘመንህ ሁሉ እንዲህ ርግት ያለ ዝማሬ እየዘመርክ ጌታን እያገለገልክ ይለቅ ❤❤❤🙏🙏
Yeteregaga zemari new zemenh yibarek ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😂
በኢየሱስ ስም ተባረክ
😢😢😢ክብር ዝና ቶሎ ለምዳለው ግን ያንተን ቀን ከለሊት የማልለምዲህ ሁሌም የምታፍጠኝ ፍቅሩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኦ የዓለምን ኮተት እንዲያስጠላን የምያደርግ የእግዚአብሔር መንፈስ ደጋግሞ ይንካን ተባረክ ወንድሜ።
አልልልልልልልል አሜን አፅናኜ ንካኝ ሁሌም የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክ።
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰🥰ተበርክ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ
ዛሬም እንደገና ደግመህ ንካኝ
ሃጢያት ፣ አመፅ፣ዓለም፣ እሮጌው ሰው እንዲያስጠላኝ።
አንደበትህ ለዝማሬ የተመረጠ ነው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ
ወንድሜ አቤኑ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ አይወሰድብህ በደሙ ተሸፈን
god bless you and everything god is be with you
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
You're my favorite. God bless you young man.
ማርያምን መዝሙሩ ልቤን አደማው አለቀስኩኝ
የምወድህ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በበለጠ ዘማሬ በቤቱ ይትከልህ ተባረኪ አብ በሪታልን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amenn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn ❤❤
ዘመንክ ይባረክ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ጰጋውን ያብዛልክ
ተባረክ እጅግ ደስ ሚል መዝሙር ነው ብቸኝነት አይሰማኝም ሚለውን ለብቻውም ብትለቀው ለብቻ ስንፈልግ ቶሎ እንድናገኘው እባክህ
ኤቡየ ይህ ኣዘማመርህ በተለይ ብቸኝነት ኣይሰማኝም ልዩ ነው፡ እባክህን በዚ ኣዘማመር ኣርገህ ሙሉዉን ብቸኝነት ኣይሰማኝም ዘምርልን። ልጆቼ ሁሉ ያንተ እና የኤደን ምዝሙር ነው ሚሰሙት ፡ጌታ ይባርካቹ ። ይህን ብቸኝነት ኣይሰማኝም ግን እባክህ ደግመህ ዘምርልን።
Hi Ebenezer, am not fluent in speaking but I can listen perfectly, so please it’d be amazing if u sing “ bichegnnet aysemagnim “alone, coz it really is Spirit filled when u sang it. God bless your Ministry in Jesus Mighty Name !!!
አንተ የዘመኑ ትወልድ ልጄ ጌታዘመንህን ይባረክ እስከመጨረሻው በ ቤቱ ተተክለህ ቅ
Tebarek Abeni. Kezi belay menfes kidus yisrabk 🙏🙏
Abeni zemanihi yibarekii!! Dagagime bisamami makomi alichalikumi yene endet desi indemili azemameru dimitsu yalehewu manifasi betami desi yemili now ine wodehalewu malesagni ine mezmuruni ba eyalekasikugni now yesamawuti tebareki ye abate liji
Am Orthodox but am obsessed with this mezmur👍❤j
ወይ ጌታሆይ እባክ ድረስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
Ebenezer please don't change your worshipping style, may God bless you and your family.
አሜን እየሱስ ደግመህ ንካኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንን በእውነት አብለዝሬ ይጭማር ሊኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ትክክል 😭🎸🎸🎸
Be geta sem mesemat makome yalechalekut mezemur😢😢😢 abeni abet berekitachin neh tebareki🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስታን መንፈስን በውስጤ የሞላልኝ መዝሙር🙏🙏🙏🙏
Aemn aemne nekage aebte❤❤❤❤😢😢😢😢
ተባርክ፡ወንድሜ።ዘመንህ፡በየሱሰቤት፡ይለቅ
Bless you waw love the spirit of God 🙏🙏🙏❤❤
መንፈስ ቅድስ መንፈስ ቅዱስ🙌🙌😍
Im not a Protestant, but i love the way he sang absolutely brilliant 👍🏿
በከበደውቀኔ እየሱስ እያልኩኝ 😍🥰😘😍
ተባረክ ዉስጥ ረሰረሰ
Wow wow eregatak..endit des yellal tebarek
አንተ ሥትዘምር በጣም እነካለሁ ብቸኝነት የምትላትን ዝማሬ ❤❤❤❤❤
AB btm nw mibarakibh wondeme tabarakilgn ❤
Amen Amen medhante❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah Hallelujah 🙏 🙌 👏 ❤️
የቀረዉ ዘመንህ የተባረከ ይሁንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ምሥክሬ ይህ ዝማሬ በአንተ ላይ ነዉ የሚያምረዉ❤❤❤❤❤
አቢ ዘመንህ ይባርክ
አሜን ደግመህ ንካኝ መንፈስ ቅዱስ
Tebarek wandime ❤❤
I can't stop listening this gosple song omg ❤❤❤❤❤❤❤be blessed
Geta Eyesus yibarkih selam aleh... Amleko yekebere mesewaet new kemidir alako semay yemisgeba.
Ameneeeeèeeeeeeeeeeeeeeeeeen❤❤❤🎉🎉🎉 ewnet newe zerke ybarke
እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ እየሱስ ይባርክ የትውልድ መፈወሻ ሰለሆንከ አተም
በእውነት ዘመን በቤቱ ይለቅ ተባረክ
Lene new yetezemrelgn mesrlegn thanks ❤❤❤❤ tebareklgn
Amen Amen Amen god bless you! may the Lord Jesus protect you
tebarik abenezer
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ግን በጣመ የገረመኝ መዘመር ነው ጌታ ዘመን ይባረክ ተባርክ
Amee🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️eeeeeeenameeeeenameeen
Amen Amenn heleluya agzabher ybarkh tebarek
ኡሌም ምፅናናበት ዝማሬ ተባረክ ወነድሜ❤❤❤
ኢየሱስ ዳግመህ ኒካኝ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢 መንፈስ ቅዱስ ደግመክ ንካኝ አባባ እየሱስ 😢😢😢
አቤኑ ዘመንህ ይባረክ። ለብዙዎች መትረፍ ምክንያት ነህ።
😢😢😢😢ኢየሱስ ይባረክ❤
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah uuuuuuuuu ffff getaa iyasus yibarkh tabarkh ❤❤❤
Tebarek wendme ❤❤❤
FaresBUU
Hi Ebenezer, am not fluent in speaking but I can listen perfectly, so please it’d be amazing if u sing “ bichegnnet aysemagnim “alone, coz it really is Spirit filled when u sang it. God bless your Ministry in Jesus Mighty Name !!!