ቤተሰቦቹ ሌጅን ውስደው አልሰጥም አሉኝ || ባለሃብት ሆኖ ባገኘወም አልራራልኝም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ቤተሰቦቹ ሌጅን ውስደው አልሰጥም አሉኝ || ባለሃብት ሆኖ ባገኘወም አልራራልኝም

Комментарии • 40

  • @rohemedia
    @rohemedia  2 года назад +2

    ትግስት ተሠማ
    0921026114
    ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    1000375376656

  • @satnawgonderw21
    @satnawgonderw21 2 года назад +12

    እኔን የኔ ልብ ይሰበር ልብሽን የሰበረውን ዘመኑ ሁሉ የቅዥት ይሁን እኔ አፈር ልብላ ለምን እንደሆነ አላውቅም ሴት ልጅ ስታለቅስ ሰውነቴ እንደ እሳት ይነዳል

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 года назад +2

      መልካም ልብህን አይቀይርብህ ወንድም👍

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Год назад +1

      @@gogogogo742 አሜን

  • @desefikado7006
    @desefikado7006 2 года назад +3

    አፈር ያብላቸዉ የኢትዮጵያ ሀኪሞች የሰዉን ህይወት ማበላሸት ብቻ ነዉ የሚያዉቁት ወይ እዉቀት የላቸዉ ወይ ባህሪ የላቸዉ

  • @marksam5315
    @marksam5315 2 года назад +21

    እኔ የሚገርመኝ ስደት የሚያክል ነገር የሞከርሽ ሴት እንዴት ነው ስለእርግዝና አላውቅም ልጅ ነበርኩ የምትይው አንዳንዴ ስህተትን ማመን ጥሩ ነው ታሪክ ለማሳመር ብላችሁ ልጅነኝ ብላችሁ አትንገሩን

    • @milkilion696
      @milkilion696 2 года назад

      Senetochu yewaledalu sayaweku doma

    • @eleniworku3153
      @eleniworku3153 2 года назад

      ሻለው ጋር ስኤድ መተው መነፍረቅ እንድህ ይገበትና።

    • @eleniworku3153
      @eleniworku3153 2 года назад +1

      ትክክል ይኤን አይነት ነገር በዛ ሴቱ ፍቅዳ ያረግዝና ወንዱ ሲስሽ ተወን ሌላያዘብን መጀመርያ የራሳችን የሆነነገር ሳይኖረን ወንድ አምኖያስተዳድረኛል ብሎ ሃላቀር አስተሳስብ አድርጎ ማርግዝ ሃላ ኑሮስጥላቸው ወንዱም የተ

    • @ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ
      @ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ 2 года назад

      አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ቅዱስ መጽሐፍ እኔ ገና አላዳመጥኩትም ግን ኮሜንታቶች አረጋጉት እኔ አረብ አገር ከመምጣቴ በፊት አንድ ጊዜ ነው የወር አበባዬ የመጣው ያኔ የ18 ዓመት ልጅ ነበርኩ በዛን ስዓት ግን ስለ ወር አበባ የማውቀው ነገር አልነበረም ከመጣኹም ሰውዬው ከንፈሬን ሳመኝ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ለምን ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር የመቶ አመት ትልቅ ሰውዬ ስለነበር እንደልጆቹ ስለሚያዬኝ መስሎኝ ነበር አይቼ ያን ቀን ያለፍኩት የልጆቿ ረራተኞች አበሻ ስለነበሩ ይመጣሉና ነገርኳቸው እናም ሳቁብኝና አስረዱኝ ከዛ በኃላ ግን ራሴን ጠበኩ እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ይኸው ስደት ብዙ አስተምሮኛል እናም እባካችሁ እናንተ ካወቃችኹ በሌሎች ላይ አትፍረዱ

    • @marksam5315
      @marksam5315 2 года назад +1

      @@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ አንቺ ተስመሽ ነው ግን ከወንድ ጋር ጥንቃቄ የጎደለው ግኑኝነት አድርገሽ ምን ትጠብቂአለሽ መቼም በራሴ ባይሆንም ሲባል እንኳን እሰማለሁ እርግዝና የሚባል ነገር ስለዚህ ነው እንጂ መፍረድ አይደለም

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 2 года назад +3

    የማዳም ቅመሞ እስቲ ገባገባ በሉ ና ኮምቱ ያለናተ ደስ አይለኝም እኮ ጥሎብኝ ስወዳችሁ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +1

    በክፉ ሰው ስራ የስንቱን ሴቶች ህይወት ያመሰቃቅላሉ ፈጣሪ የስራችውን ይስጣችው እንዴት ሰው ሆኖ ለራሱ ልጅ ክፉ ይሆናል

  • @Alekubani12
    @Alekubani12 2 года назад +3

    አይዞሽ ማር 💔💔😌😌🙏🙏

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    መቼ ነው የሴት ለቅሶ የማላይበት ጊዝ😭😭😭

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад

      ላገኘችዉ እምና ልቧን መክት ሥታቆም ነዉkkkkkkkእኛም እኮ ሥደትን እረሃብን ችግርን ኣይተናል ግን ብልሆች ሥለሆንን ሥኬታማ ሆነናል

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад

      ሥትበዳ እደምታረግዝ ማወቅ ነበረባትkkkkkkቅዝራም

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 2 года назад

      @@Mamamama-re9od እያገናዙብሽ ኮምች ስደትን እያወቅሽ ለምሳሌ የምትሰሪበት ሰውዬ አፍኖ ቢደፍርሽስ ይቺም እኮ ሳታስበው ደፍሮት ይሆናል ፈጣሪ ይጠብቅ ከክፉ እኔን ስላስመለጠኝ በማንም አል ፍርድ ብቻ ስደት ክፉ ነው ብዙዎች ወደው ሳይሆን ክፉ አጋጣሚ እያገኛቸው ነው።

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 года назад

      @@Mamamama-re9od echete yegebabeshe sete honshe lesete mawerste shutame telame

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን🙏

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

  • @dibotysolomon5129
    @dibotysolomon5129 2 года назад +1

    Yehen Video yemitayu ebakachu sewin benegiger lemtechet keminfetin lemeredadat eniften ebakachu yegna 100 birr waga alew

  • @asrerparistan9076
    @asrerparistan9076 2 года назад +1

    ኧረ ተይ እንዴት ነው ስለ እርግዝና የማታውቂው የ5አመት ልጅ ነበርሽ እንዴ?

  • @amongusorange5949
    @amongusorange5949 2 года назад

    Faxarii yirdash

  • @sadamohammed605
    @sadamohammed605 Год назад

    አይዞሾ ሁሉምያልፋል

  • @techawatch
    @techawatch 2 года назад

    የዩቱብ ቻናል ችግሩ ከሁለቱም ሳይድ አያሰማም ያንድ ሳይድ ነው እንደገና ደግሞብአርእስቱ ሌላ ውስጥ ያለው ትንታኔ ሌላ ነው ኮመንቴን ኤዲት አደረኩኝ።አባትየውም ልጁን የመርዳት ሀላፊነት አለበት።

  • @netsib3805
    @netsib3805 2 года назад +1

    Setesededu ye wolede mekelakeya asekeberu, ye 3, 5 amet ale

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 2 года назад +1

    ሢጀመረ፣አደለም፣በባህረለሚሄድሠው፣፣ባየረ፣ለሚሄድኳ፣መጠንቀቅያሥፍልጋል፣ሤትነውሀ፣ተደፍ ሪነውይላሉ፣ሆ

  • @seadatube6189
    @seadatube6189 2 года назад

    Er ye etopiyan wendoch mnden nw kenachu setlj maslekese er fetarachun feru benante mknayat setoch ljochachewn mnged ly yetlalu halafinetun selmatwesdu keza lj degmo yetalsh enate eyalu felga yekratetalu yehn hulu chekane gen yet endemtemarut nw emaygebag mechereshachun satawku set lj atbedlu

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 2 года назад +2

    በርግጥ ስተቱ ያንቺ ነው እህቴ ከስተታችን መማር ደሞ ግድ ይለናን ስደት ስንወጣ የወጣንበትን አላማ ማሰብ ግድ ይለናል ምክንያቱም ህይወታችንን ኑሮችንን ለማስተካከል ነው እዳልሽውም ስደት ከባድ ነው እናም ያለፈው አለፈ ጠንካራ መሆን አለብሽ ለልጅሽ ስትይ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 2 года назад

      ፈራጅ ለመሆን ተው ተገዳ ነው ሊቢያ ሁላችንም ነበርንበት ተው አትፍረዱ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    ያደገለጅ ማን ይጠላል በጣም ይገርመነል

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    አበሻኮ አረመኔነው በተለይ ሰደትላይ😢

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    የሰራውን ይሰጠው

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 года назад

    እራራ ውሸት ከሱዳን ወድ ሊቢያ ከሊቢያ ወድ ጣሊያን በኢጅንሲ ነው የሚኪድው አላለችም ወፍራም ውሸት ብይው አለሁኝ😂🙈😂 ባለፍው አንዲት ልጅ ምናለች ከመተማ ሱዳን በመርከብ ሱዳን ገባሁኝ ከሱዳን ቤሩት በጅልባ ነው የገባሁኝ ብላ ስትዘባርቅ ግርምት ፍጥሮብኝ ነበር ቱ ምድረ ውሸታሞች የሚያምናቹ ሰው እኮ አይታጣም?🤔🥺🙈😂አረ ውጪ እያልሺ አትድጋግሚው ጎረቤት ሀገር ነው የሚባለው?🤔

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад

    ሱስት ነገሮች ጠብቅ !
    ሀገር _እናት _ዓይን ።
    ለሱስት ነገሮች ተዘጋጅ!
    ለሃላፊነት _ ለእዉቀት _ለትዳር።
    ሱስት ነገሮች አክብር !
    ቃልኪዳን _ ጓደኛ _ ትዳር ።
    ሱስት_ ነገሮችን _ተቆጣጠር!
    ምላስህን _ ቁጣህን _ ሰሜትህን
    ኑ👉 ወደ ቻናሌ ፕሮፋይል ተጨናቹ ቤተሰብ ሁኑ ዲናችን እንማል አብሽሩ በላይክ 👍👍

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 2 года назад

    እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ