ከ ጀናባ መጽዳት (የገላ ትጥበት) በቪድዮ|| በአማርኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 15

  • @rabiashiferaw2931
    @rabiashiferaw2931 Год назад

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ftff2963
    @ftff2963 4 месяца назад

    ማሻአላህ❤

  • @amenah6926
    @amenah6926 3 года назад +1

    ጀዛኪለሂረን

  • @mashallahtube3084
    @mashallahtube3084  3 года назад +2

    ሼር አድርጉ

  • @binab3817
    @binab3817 3 года назад +3

    ሴት እህቶቼ ይህን ቪድዮ በደንብ እዩት ሃቂቃ በጣም አስተማሪ ነወወ

  • @Beautyofnature3613
    @Beautyofnature3613 6 месяцев назад +1

    ፀጉራችን ላይ ቅባት ካለ ለጀናባ ስንታጠብ ሻምፖ መጠቀም ግዴታ ነው?

    • @mashallahtube3084
      @mashallahtube3084  6 месяцев назад

      ውሃ እንዳይነካው እሚከላከል ነገር ካለ ማስለቀቅ ተገቢ ነው

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @robotbot3288
    @robotbot3288 2 года назад +1

    ጀናባ ስንታጠብ የሚነዬተው ነይት ምንድ ነው

    • @mashallahtube3084
      @mashallahtube3084  2 года назад

      ነወይቱ ተጥሂሩ ጀናበቲ
      በምላስ መናገር የግድ አይደለም

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад

    ጅናባ ወይም ከሀይድ ስንጠራ መጀመርያ ኡዱ አድርገን ነውን እምንታጠበው ወላ ዝንብለን ታጥበን እንደጨረስን ኡዱ ማደርግ ?

    • @mashallahtube3084
      @mashallahtube3084  3 года назад +1

      እግርሽን አስቀርተሽ ውዱእ ማድረጉ ነው የተገኘው፣ ነገር ግን ይሄ ሚሆነው ሃፍረተ ገላሽን ማትነኪበት ሁኔታ ካለ ብቻ ነው።
      ወላሁ አእለም

    • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
      @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад

      @@mashallahtube3084 ጀዛኩሙላሁ ኸይር እሺ ስጨርስ እግሬን ብቻ ታጥቤ መውጣት ነው ዋላ እንደገና እንዳድስ ኡዱ ማድርግ ነው

    • @mashallahtube3084
      @mashallahtube3084  3 года назад +1

      የቀረውን እግርሽን ብቻ ታጥበሽ ትወጫለሽ

    • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
      @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад +1

      @@mashallahtube3084 ጀዛካላኸይር አኺ ሸዋር ወስጀ ስጨርስ እንደገና እንዳድስ ነበር ኡዱ የማደርገው አሁን አስተካክላለሁ