ስሚራን ሰራሁላት አስልቅስኳት😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024

Комментарии • 948

  • @user-ik3su7fu5r
    @user-ik3su7fu5r 4 месяца назад +45

    لاحول ولا قوة إلا بالله لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم استغفر الله العظيم واتوب إليه 🖊📚📚📚🌟لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير 📚🖊🌟

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 месяца назад +27

    ትክክል ነህ ዳውድ አንድም ቀን ኮሜንን ላይ ሂጀ በለው ግደለው ሳልል እዚ ደረስኩ 😢😢 ገንዘባቸውንም የሚሰጡ አሉ 😢

  • @MdKashim-xx2qm
    @MdKashim-xx2qm 4 месяца назад +57

    አኡዙቢላ አረ ውድሜ ዳውድ ይህ ትክክል አይደለም የሰራሀው ስራ😢

  • @user-wz9rc4fz4w
    @user-wz9rc4fz4w 4 месяца назад +27

    አላህ ይህድክ በስ እንደት እንዳሳዘነችኝ በዚህ ስረት እንድህ አይነት ቀልድ ይቀለዳል

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 4 месяца назад +5

      እየቀለዱ ነው ዕረ ነውር ነው ስንቱ ወገናችን እየሞተ እነሱ በዚህ ፕራንክ ኤጭ😢😢😢

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 4 месяца назад +23

    ብቻየን ቀረሁ አለች አይይይ ሰሙየ የኔ እናት😢😢😢😢😢

  • @መዳኒት-ኈ3ገ
    @መዳኒት-ኈ3ገ 4 месяца назад +5

    ወሏሂ ወድሜ ዳውድ እጅግ በጣም ምርጥ መልክት ነው ያስተላለፍከው እኔ ወድሜን ስረዳ በሰው አገር ሌቱም ቀኑም ነበር የጨለመብኝ ሁሉም በራሱ ሲደርስበት ልክ እደዚህ ነው ወድሜ እደዛሬ አድንቄህ አላቅም አቦ ኸይሩን ይወፍቅህ ጀግና ምርጥ መልክት

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 4 месяца назад +28

    እኔ የኢትዮ አዛንን ነዉ የሠማሁት በስት አመቴ ሀገሬ ናፍቆኛል ቤተሠቦቼ❤

    • @SaadaMohammed-x5s
      @SaadaMohammed-x5s 4 месяца назад +1

      እፍፋፋ የኔድንጋጤ እርእሱ ይህ ባይሆን😢😢😢😢😢😢 ሰሚራየ እኔ ለራሱ እራሴን ነው የተተከለብኝ 😢😢

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 4 месяца назад

      @@SaadaMohammed-x5s አብሽሪ ዉዷ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад +21

    አሳቡ ትክክልነው ካልዴረሰበት አይረዳም😢😢

  • @user-ow6qi6to6q
    @user-ow6qi6to6q 4 месяца назад +6

    ወላሂ ትክክል ሁሉም በእራሱላይ ስደርስ ነው የማቀው ለማንም አይበጅም ሞንም ቢሞት ምስት ሁነን አበላውም ሁሉም እናት አለው

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 4 месяца назад +39

    በርዕሱ የጦርነት ስትል እኔ ራሱ ክዉ ነዉ ያልኩት

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 месяца назад

      ደግሞ እዛው ላይ ያጋጫታል ቱ

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 4 месяца назад

      እኔለራሱእፉፉፉፉፉፉፉ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 4 месяца назад

      እኔም 😂😂😂

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 4 месяца назад +12

    የአላህ የኔ አብሮ ማልቀስ እና እርሱ እዴት እዳስደነገጠኝ😢😢😢

    • @cvgf6232
      @cvgf6232 4 месяца назад +2

      እኔ ከሠሚራብሸነው ያለቀስኩት አሣዘነችኝ ኧረ ወይኔ ብቻየን ቀረሁ ሥትል አልቻልኩም ውሸት እደሆነ እያወኩት ያሣዝናል ጀማልን እየው ያልሆነ ያልሆነ ፖራክ ሢሠራ ዛሬ ቤቱ ሠላም እርቆታለሰ

  • @ዘይነብወሎዘይነብወሎ
    @ዘይነብወሎዘይነብወሎ 4 месяца назад +5

    እኔ እራሱ እያወኩ እደሷ ጨነቀኝ እባየም አላቆም አለ እህህህህህህ ዳውድ የስራህን እቢለኝ እባየ ያረብ እደት ልብ እደሚሰብር የኔ ማር ሰሞ ልብሽን ሰበረው

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 4 месяца назад +7

    የኢቲዮ እናቶች እና ሚስቶች ምን ያክል በሰቀቀን እንደሚኖሩ ከዚህ መረዳት አለብን. ወላሂ አስለቀሰችኝ ፕራንክ መሆኑን እያወቅኩኝ

  • @sneg2959
    @sneg2959 4 месяца назад +6

    ላኢላሀኢለላህ እንተ ሱበሀናክ ያረቢ ተው ተው ወድሜ ይሄ የሰው ልብ መስበር ልክ አይደለም

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 4 месяца назад +15

    እርእሱን አይቸ ራሴን ሳትኩ አከባቢው ርመሻ መኖሩን ስለማቅ እዴት እዴደነገጥኩ ውላሂ የአላህ እኛበስቱ ልባችን ይስበር ኡፍፍ😢😢

    • @user-od6sl8qd8c
      @user-od6sl8qd8c 4 месяца назад +1

      ደዉድአሁንበሂቀልየለም😢

    • @Rahema322
      @Rahema322 4 месяца назад +1

      የኔን ልብ ይስጣችሁ ይማይደነግጥ ገና ሲለቅ አየሁት ግን ወይ ፍንክች 😀

    • @allahmdulilaahallahmdulila2181
      @allahmdulilaahallahmdulila2181 4 месяца назад

      @@Rahema322 ማሻአላህ ታድለሺ እኔ በትንሾም በትልቁም ጪቀታምነኝ😥

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r 4 месяца назад

      ​@@Rahema322እኔም ይቱበሮችን አምኔ አልደነግጥም ሆ ምንን አሻኝ ብየ እነሱ እደሁ እውነት አይሰሩ ሁሉም ፌክ ነው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 4 месяца назад

      ​@rahema😢😢😢ali

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 4 месяца назад +6

    ወላሂ በጣም ነው ያስለቀስቺኝ. የኔ እህት😭😭😭😭😭💔 ያአሏህ ብቻየን ቀርሁኝ ወይኔ ጉዴ ስትል ኧር ተው ግን ይከንን ፕራንክ. ያአላህ😭😭😭😭😭

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 4 месяца назад +11

    እህቴዋ አንጀቴን በላችኝ ባለጌነህ ሠገጤ ከብት አተነህ

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 4 месяца назад +12

    ያረብአገርሴትእኬእናትምጪምርናት ሚስትብቻአይደለቺም

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 4 месяца назад

      መቼ ያቃሉ

    • @sitraa132
      @sitraa132 4 месяца назад +1

      ገልቱ ትቀልዳለክ አደል እኛ ዘመዶቻችን አጠናል በሰው ቁሰል እጨት አሉ

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 4 месяца назад +16

    ውይኔ ውነት መስሎኝ እድት እድድነግኮ የአላህ ልቤ ❤

  • @Mimisyum2813
    @Mimisyum2813 4 месяца назад +3

    እህህህ በጣም ትክክል ነህ ያወቀው ነው የሚያቀው የጦርነት ቀላል የለም ሁላችን ሰላም እንስበክ 😢🙏

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho 4 месяца назад +5

    ኡዚቢላህ ልቤሥብር ነውያለው በዚህ እደት ይቀልዳል መሙሥሊም የሆነሰው አላህ ሀሁለችንንም ያሥተካክለን

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad 4 месяца назад +9

    እኛ ሴቶች ለቅሶ ነው አቅማችን 😢

  • @HayatAll-ly6jk
    @HayatAll-ly6jk 4 месяца назад +3

    የስራህን በመልካምነታችሁ ብቻ ስት እሚወዳችሁአለ ሱባሀንአላህ

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 4 месяца назад +8

    እውነትነው መልዕክቱ ዳውድ ግን ያው መቼስ ሰው ስንባል በራሳችን ሲደርስ ከባድነው😢

  • @ሡደይስ
    @ሡደይስ 4 месяца назад +6

    ደግ የኢቶን አዛን ሰማሁ ሌላዉን ተዉት ስራፈት

  • @MdKashim-xx2qm
    @MdKashim-xx2qm 4 месяца назад +6

    ወላሂ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ አለቀስኩ ሰሚራ ብቻየን ቀረው ስትል አሳዘነችኝ አያችው ባሁን ሰአት ባንድ ሀገር እንኳን ሆነን የራስህ ያልከው እንኳን ሰው አይደርስልህም ምንገድ ዝግ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @semirawollo
    @semirawollo 4 месяца назад +6

    ያአላህ ምን አደረግንህ በአላህ ርእሱን አይቸ አይይይ😢😢

  • @heyat3635
    @heyat3635 4 месяца назад +2

    እወነቱነው ሠወች ብትደነጌጥም አላህ ይድረሥልን ያረረረረረረረረአአብ አተ በሁሉም ሠው ላይ የለው ነው እኮነው ያረረረረረረብብብብ ሠሙ🎉🎉🎉🎉🎉 ኦብሽሪ ሆዶየ እኔንም ሸር አርጉኝ

  • @TamiyaAli-qc8vn
    @TamiyaAli-qc8vn 4 месяца назад +5

    ዳዉድ ጡሩ አላደረክም አላህይልህ 😢😢😢 የተመታህ

    • @JemilaAbadiko
      @JemilaAbadiko 4 месяца назад

      😅😅😅😅❤❤❤🎉

  • @cgf8399
    @cgf8399 4 месяца назад +3

    አሏሁአክበር አሏሁአክበር ማነዉ አዛኖንየስማ አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስላም🎉🎉🎉

  • @Madiina-kc5ew
    @Madiina-kc5ew 4 месяца назад +21

    ወላሂ ሰሚራ እደት እዳሳዘነችኝ ዳውድ የስራህን ይስጥህ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 4 месяца назад

      እኔ እራሱ ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ የሷ ሁኔታ አሳዝኖኝ ማልቀሴ ምን ይባላል

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 месяца назад +1

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤😢😢

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 4 месяца назад +5

    ቢስሚላህ እንዴት እንደደነገጥኩ😢😢

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 4 месяца назад +5

    አች ለመቸውም ጥይት የመታው ሰው ውሀ አይጠጣም እሽ አላህ ከክፍ ይጠብቅህ ዳውድየ

    • @user-ou1jb7gd8r
      @user-ou1jb7gd8r 4 месяца назад +1

      ለምን በአላህ ምን ችግር አለው ሰለማላቅ ነው

    • @user-ep4ek5vy5p
      @user-ep4ek5vy5p 4 месяца назад +2

      ለምን ንገሩን

    • @Alhamdullah8830
      @Alhamdullah8830 4 месяца назад +1

      ማለት ችግር አለው እንዴ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 4 месяца назад

      አወአይጠጣም

    • @Alhamdullah8830
      @Alhamdullah8830 4 месяца назад

      አወ አይጠጣም ትላላችሁ ለምን ምክንያት አትናገሩም ?ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነትነው ።

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c 4 месяца назад +3

    በማይቀለደው አቀልድ ዳውድ ማንኛውም ሠው በሠአቱ ይደነግጣልበጣምነው የሚሠደነግጠው እኛም ደግጠናል እካን እሣ አይ ይህብር

  • @Yagntewa
    @Yagntewa 4 месяца назад +1

    ወላሂ ብቻየንቀረሁ ስትል እኔም እብሬአለቀስኩ የስራህን እሽ እንደት በዚህስአት እንደዚህይደረጋል😢😢😢😢😢😢

  • @medinaethiotube
    @medinaethiotube 4 месяца назад +4

    ውይ ዳውድ ነፍስህ አይማርም ወላሂ እኔ ደግሞ ቤተሰብ ምን ተፈጠረ ብየ አመደ ቡን ነው ያለው ነትፍኬሽን ሲገባልኝ ቤተሰብ መሆን ከባድ ነው ልጅቷንም እዘንላት በድንጋጤ የሆነ ነገር ብቶንብህስ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ቪድዮ ይቅርብህ

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 4 месяца назад

      ነፍስህ አይማርም አትበይ እኛ እኮ ነፍስ ብቻ ሳይሆን ተተቀጣንም ጀሰዳችንም ሁሉም ነው ጀነትም ከገባን እደዚሁ ሩሃችንም ጀሰዳችንም ነፍስ ብቻ ናት የምትቀጣው የሚሉት ካፊሮች ናቸው

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዳውድዬ ወላሄ ላአዚም ጡሩ ትምርት ነው❤❤❤❤❤❤ውነት ነው

  • @የወሎዋነኝ
    @የወሎዋነኝ 4 месяца назад +7

    የአላህ እደት እዳሠደነገጥክኚ እርእሡን አይቸ ጦርነት እያልክ እረተው ለኛም እሰቡልን

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب 4 месяца назад +2

    አያችሁ ሰው በራሱ ሲደርስ ነው የሚያቀው ያገሬ ሰወች ሚስኪኖች እያለቁ

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 4 месяца назад +3

    እኔ ደግሞ የእውነት መስሎኝ አዝኔ ነበር😭😭😭

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 4 месяца назад +2

    እውነት መስሎኝ እደት እደደነገጥኩ ጥሩ አይደለም ወድም ይቅርብህ እደዚህ አይነት

  • @kimert1224
    @kimert1224 4 месяца назад +5

    የኔ ማልቀስ
    ምንይሉታል

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 4 месяца назад

      እኔ እራሱ እሷ አሳዝናኝ አብሬ አለቀስኩ

  • @Amina-e1s2c
    @Amina-e1s2c 4 месяца назад +1

    እረሥት አሥቀይሚሠዉአላአላህየተመኝህዉን ይሥጥህ አላለም አሥቶፈረላ አላህታለአይቀርም አይባልም😊

  • @bintahmed
    @bintahmed 4 месяца назад +13

    አኡዙቢላህ ሀራምአለይክ እደት ክው እዳልኩ የተረገምክልጅ ምናለ ይህንን ባትሰራ 💦💦💦

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 4 месяца назад

    አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ሥት አላባት አለ እናት አለ ልጅ የቀረ አለ 😢😢😢 ዳዉድ እደዝህ ያለ ይቅርብህ መሽም እረስተ አደለም ሣኡድ እያላችሁ በተመሣሣይ እደዝህ አርገሀት ወድቃ ሥትጠናበር እና እደዝህ የማስደነግጥ አትሥሩ በአላህ በዝ ምሀል አድነገር ቢፈጠር ከባድ ነዉ 😢😢😢😢

  • @eedd5379
    @eedd5379 4 месяца назад +4

    ወንድሜን አባቴን አጎቴን ባንዴ ነው ያጣሁት 😢😢😢እፍፍፍፍፍፍ ምኑን አስታወስከኝ

    • @HshsHeu-es8rl
      @HshsHeu-es8rl 4 месяца назад +2

      ሚስኪን አይዞሽ

    • @user-xg9rd1sv6c
      @user-xg9rd1sv6c 4 месяца назад +1

      ❤አለህ ይረሐመቸዉ ዉድ አለህ ፍሮደሰል ጀነት ይዉፈቅቸዉ አለህ

    • @fatmasaid2959
      @fatmasaid2959 4 месяца назад +1

      አላህ ይስብርሽ የኔ ውድ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 4 месяца назад +1

      አላህ ይሶብርሽ😢😢😢😢

    • @MekiMeki-sc2rg
      @MekiMeki-sc2rg 4 месяца назад +1

      አላህ ይራህማቸው አይ እኔ ወንድሜን😢

  • @user-ob8wh2vn7h
    @user-ob8wh2vn7h 4 месяца назад +2

    በጦርነት ቀልድ😢💔

  • @ኢልሀምሠይድ
    @ኢልሀምሠይድ 4 месяца назад +9

    የኔ አብሮ ማልቀሥ😢😢😢

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k 4 месяца назад +1

      ወላሂ እኔ አልቅሽለሁ

    • @fatmaendis356
      @fatmaendis356 4 месяца назад +1

      ወላሂእኔራሱ

    • @رانال-ه6س
      @رانال-ه6س 4 месяца назад +4

      😢እውነት እንዳልሆነ ያወኩ እኔ ራሱ እንባየ መቷል ወላሂ ያርብ ሀገር ሴት እኮ ሚስት ብቻ አይደለችም እናትም ጭምር ናት ይህንን የኛ ወንዶች አይርዱም።

    • @ylefali
      @ylefali 4 месяца назад

      እኔስ ብትሉ ብቻዬ ቀረሁ ስትል

    • @user-sr8tu3us3v
      @user-sr8tu3us3v 4 месяца назад

      ዉሸት መሆኑን ኦይወኩ ማልቀሴ😂

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 4 месяца назад

    ዳውድ እሷንም እኛንም አስለቀስከን ብሶት አለብን ምነው ተመተው እንኳን ደገፍ አድርገናቸው ቢሞቱ ይሻለን ነበረ ወድሜን አጣሁ እኔ ልደፍልህ የናቴ ልጅ እፍፍፍፍፍፍ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 месяца назад +3

    ኧረ ጥሩ ተመኝ ያአላህ

  • @eimanlove
    @eimanlove 4 месяца назад +2

    አይይ ሚስኪን ሰሚራየ አዝናለሁ ሌላ ቃልየለኝም😢😢😢😢😢

  • @zm5638
    @zm5638 4 месяца назад +3

    የተመኙትን አላህ አያሳጣምና ጥሩ ነገር ተመኝ

  • @asenmahamadahmad8682
    @asenmahamadahmad8682 4 месяца назад +1

    ሰህ ወለሂ ጡሩ መሊክት ነዉ

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 4 месяца назад +3

    የተረገምክ

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x 4 месяца назад +1

    ዳውዲ አዛኝ ነው ይወዳታል ትንሽ መቆየት ይችል ነበረ ሰታለቅሰበት አቆረጠው የኔ እናት

  • @youtube4525
    @youtube4525 4 месяца назад +2

    😊😊እኔ እረሱ ወላሂ እንዴት የደንከጠኩት ልክ እንድዘመድ ነው😢😢 ቱቱቱ ቦሎክ ነው የማረገህ

  • @user-uz1vo9rs1v
    @user-uz1vo9rs1v 4 месяца назад +1

    የጦርነት ትርፉ ብሎ ርዕሡን ሣይ ሤት መሥለኝ እናወላሂ አርግዛ መሠለኝ ሆዱነው መጀመሪያ የታየኝ ቱቱቱቱቱቱ

  • @kadeejakadeeja-nq6lx
    @kadeejakadeeja-nq6lx 4 месяца назад +3

    ወይኔ እናቴ ብቻየን ቀረሁ አላለችም የፈጠረሽ አላህ የት ህዶ ድናችሁን ተማሩ እልቅስ የጭቀት ግዜኳ የአላህ በሉ እስቲ

    • @user-fj1vb8lp1x
      @user-fj1vb8lp1x 4 месяца назад +3

      አታካብጂው የልጆቸን አባት አጣሁ ለማለትጂ ሌላ አይደለም አወን የልጂን አባት ማጣት ከባድ ነው

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 4 месяца назад

      አዳድ ኮሜትኮ ዝብሎ ያአጅብሻል​@@user-fj1vb8lp1x

    • @RahmaAbdo-m8v
      @RahmaAbdo-m8v 4 месяца назад

      ባችም ቢደርስ እደዚህ ነዉ እምትይዉ ጉዲ እኮነዉ ሆ

    • @kadeejakadeeja-nq6lx
      @kadeejakadeeja-nq6lx 4 месяца назад +2

      @@user-fj1vb8lp1x አረባክሽ የልጀ አባት ነው ብየ ከማንም በላይ የምወደውን የምፈራውን አላህን ላሻረሰክበት አየእድሌ አየ እናቴ ብትይ ማንም አይደርስልሽ የጭቅ ግዜ ደራሽ አላህ ብቻ ነው

    • @kadeejakadeeja-nq6lx
      @kadeejakadeeja-nq6lx 4 месяца назад

      @@RahmaAbdo-m8v لا

  • @emuzikra9513
    @emuzikra9513 4 месяца назад +1

    ግዜው በከፋ ሰአት በድህ አይነት ነገር አይቀለድም እኔ እራሱ እርእሱን አይቼ ክው ነው ያልኩት እኳን እሷ

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 4 месяца назад +1

    ወየ ጉድ እውነት መሥሎኝእኔም ሠላምን ያምጣልን ላአገራችን

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 4 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢የኔ እናት ተንሰፈሰፈች

  • @user-ds4ry9vn8q
    @user-ds4ry9vn8q 4 месяца назад +1

    አላህ ፍሩ አላህ አገራችንንስላም አርግልን ያረብ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 4 месяца назад +1

    ላሀውለ ወላ ቁወተኢላ ቢላህ ተው ወንድሜ አሏህ ይቅር ይበልህ ካሁን ካሁን አቅሏን ሣተች ብየ

  • @EeEe-j7v
    @EeEe-j7v 4 месяца назад +1

    አየኔናት የመጀመሪያ ኮሜት እኔም አለቀሥኩ ሥሜቱ ከባድነው አሥደነገጥካት ይቅርታ ጠይቅ ከባድነው እውነት ቢሆን ሠሚራ ብቻዬን ቀረሁ አይይይይ አላህ ይጠብቀን

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 4 месяца назад +1

    የተመኘህውን አላህ አያሳጣህ ያረብ ውሎ አይደር ዠልጥ

  • @ohffjo8534
    @ohffjo8534 4 месяца назад +1

    የአላህ አብሬ አለቀስኩ እረጥሩ አደለም😢

  • @user-ox4we7xq1h
    @user-ox4we7xq1h 4 месяца назад +1

    የኔህትስሚርወላሂበጣምነውያስዘነችኝ😢

  • @user-zj8de4qz8i
    @user-zj8de4qz8i 4 месяца назад +1

    ትክክክክል ነህ ዳውድ አላህ አገራችንንን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @hayathayat6842
    @hayathayat6842 4 месяца назад +1

    ዳውድ ጥሩ ልጅ አልነበርክ ምነካህ ገና ሣልገባ እረእሱን ሣየው ክው ነው ያልኩት ዛሬ አስቀይመኸኛል 😭😭

  • @user-yh5hv9yz2v
    @user-yh5hv9yz2v 4 месяца назад +1

    እየመታት ያባብላታል ኧረ ተው ተከባበሩ እከካም ምንከብትናት ይላል አላሁም ሙስተአን😢😢😢😢

    • @ekru7258
      @ekru7258 4 месяца назад

      አያናድም 😂

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 4 месяца назад +1

    ወይኔ ሰሚራ አሳዘነንኚ የኔ እናት ዳውድ የስራህን😢

  • @emukiya1
    @emukiya1 4 месяца назад +2

    አኡዙቢላህ😢

  • @Ali-th1gu
    @Ali-th1gu 4 месяца назад

    ወላሂ አሳዘነቸኝ እረውይኔ እናቴ ድረሽልኝ ብቻየን ቀረሁአለቸ ሚስኪን. በዚህ ሰአት ያማራህዝብ በድሮን እየተጨፈጨፈነው የዋሁ ደጉ ህዝብ 😢😢😢😢

  • @mediwolloyewa
    @mediwolloyewa 4 месяца назад +1

    በሷ የኔ የዋህ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 месяца назад

    ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል እደት እደደነገኩኝ😢 እህህህህህህህ በቃ ለኛ ክብር የለክም ሰምየ አብሬሽ አለቀስኩኝ

  • @እሙሂክማ-ኀ4ኈ
    @እሙሂክማ-ኀ4ኈ 4 месяца назад +1

    የኔማር አይዞሽ ሳሙየ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን

  • @WasKan-f8k
    @WasKan-f8k 4 месяца назад

    ዳውድ ወላሂ ሁሉም በየቤቱ ስላልገባ ነው በለው በለው የሚሉት መቸም እኔስ ቢሆን ብየ ሳስብ ልቤ ተሰበሬ ያረብ ሀገራችንን ስላም አርግልን

  • @setuahsetauh4031
    @setuahsetauh4031 4 месяца назад

    ወየ አልቅሳ አስለቀሰችኝ ዳውዲ ጥሩትምርትነው ለሀገራችን ሰላምይምጣልን

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 4 месяца назад +1

    እኔ ደግሞ የእውነት መስሎኝ አዠኔ ነበር😭😭😭

  • @jemila602
    @jemila602 4 месяца назад +1

    ስንት የሚቀለድበት እያለ በዚህ በሳት ጨዋታ የለም እኔ ራሱ እንዴት እንዴ ዴነገጥኩ

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 4 месяца назад +1

    የኔ ውድ አልቅናሳ አስለቀሰችኝ 😢😢😢 ግን ይሄንን ብራክ ብተተውት ምን አለ

  • @madina-vv7lo
    @madina-vv7lo 4 месяца назад

    ወይኔ መታደልነው የሚቀልድ ባል ማግባት ትክክል ወንድሜ ምልክት ያማል

  • @fafitube5614
    @fafitube5614 4 месяца назад +1

    ሚሥኪን የኔ ማልቀሥ ምን ይሎታል

  • @SghahNeheh
    @SghahNeheh 4 месяца назад

    አኡዙቢላሂሚነሸይጧንረጅም ምንአይነት ንፍሮነዉ ሠዉእዴት በራሡላይያሟርታል ምናልባትምኮ ሊፈጠርይችላል ሆዱንቀባታአሥመሥሎ ላናዳትብዬነዉ ይላል ነብያችን ሠለላሁ አለይህወሠለምኮ ቀልድ እኳን ቢሆን ደህናነገርቀልዱብለዋል አላህ ሂዲያይሥጥህይሄ ቲክቶክ ብርአሣብዷችሇል

  • @ራሕመትይማም
    @ራሕመትይማም 4 месяца назад

    የአላሕ እሧ ሥታለቅሥ እበቀላለሁ የወረደ ወድም እድሕ ጥሩአይደለም

  • @mdjafor5635
    @mdjafor5635 4 месяца назад +1

    ብራክ አትስራ ሀገራችነነሰላሞይመለስልን

  • @ekramymam5901
    @ekramymam5901 4 месяца назад +1

    እኔ እራሱ አብሬ አለቀሰኩ ትክክል ነህ ግን አታሰደግጣት

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 4 месяца назад

    ሳህ ትክክል ነህ ሰው ሲደራሰበት ነው የሚረዳው

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 4 месяца назад

    በስመአብ ፈጣሪን ፍራእፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢ጨካኝነህ አታሳዝንህምየኔእናት😢😢😢

  • @امعبدالرحمن-ج8و
    @امعبدالرحمن-ج8و 4 месяца назад

    ውይ ዳውድ የስራህን ይስጥህ አረ በዚህ ቀልድ የለም ሰሙ የኔ እናት አብሬ ሺ ነው ወላሂ ያለቀስኩት

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 4 месяца назад +1

    ዳውድ አሥለቀሠችኝ ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @byky3031
    @byky3031 4 месяца назад +1

    እያወኩ ማልቀሴ አይ ዳዉድ😢

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 4 месяца назад +1

    እረ አላህን ፋራ ወላሂ እሷና ቀርታ እኔ ክውውውነው ያልኩት

  • @ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
    @ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ 4 месяца назад

    እሷን ብቻ አይደለም እኛንም ነው ወላሂ ያስደነገጥከን 😢😢😢😢😢

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj 4 месяца назад +1

    አዑዙብላህ ዳውድ ምን አስበህ ነው አላህ ሂድያ ይስጥህ ብቻዬን ቀረሁ ስትል ወላሂ እንዴት እንዳለቀስኩ 😢😢😢

    • @Ayku-f5m
      @Ayku-f5m 4 месяца назад

      እኔም ወላሂ በቀደም አገር ጦርነት ነበርና ከቤተሰብ ደውየ እኔ ስደት ነኝና አባቴን ብቃ ብቻየን መቅርቴነው በስደት ስለው አይዞሽአችኮትርፊናካሉትጋኑሪያለኝ ትዝአለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 месяца назад +1

    አረ ዳውድ በሱ የኔ ማልቀስ በዚህ አይቀለድም

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 4 месяца назад

    ኧረሀ ጉድ አላህን ፍሩ በአላህእርእሱን ሳይ ደነነጥኩ

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 4 месяца назад +1

    ምንአይነትነሕዳውድበአላሕ
    እኛበሥቱእያሠብንይሕትናግራለሕለተመልካች ጥሩአደለም

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 4 месяца назад +1

    ዳውድ የስራህን አስደነገጥከኝ 😢