ከመቶ ሺህ ህዝብ በላይ የተገኘበት የጥምቀት መርሃግብር በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 293

  • @የአማራይቱልጅ
    @የአማራይቱልጅ 2 года назад +82

    አቤት መታደል ነው !! የዘንድሮው ጥምቀት ለየት ያለ ነው ብዙ ፈተና ስቃይ አልፈን እዚህ ደርሰናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤🙏

  • @MaryamenataKrstosabata-hn9sm
    @MaryamenataKrstosabata-hn9sm 9 месяцев назад +1

    አሜን ያባቱልጂ ኑሩልን በረከተወ ይዲረሰን እልልልልልልል

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል

    ጠላት እርርርርር ቅጥል በል ብዛታችንን እየው የተዋህዶን ልጆች

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 2 года назад +3

      💒💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤

    • @bontuifabontu2412
      @bontuifabontu2412 2 года назад +2

      AmenAmenAmen elllllllelllllllelllllllllll

    • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
      @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እህቴተመስገን ጠላታችን እርርርርር ይበልልን

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል

    እማምላክ ሆይ ከዚህ እድል አድይኝ ከስደት መልሽኝና የልጅሽ ቤት ናፍቆኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 2 года назад +4

      አይዞሽ እናት ወደሀገራችን የምንገባበት ቀን እሩቅ አደለም ዋናው ከሀገር የወጣንበትን አላማ ማሳካት ብቻ ነው ጠንክረሽ ስሪና ገንዘብሽን ሰብስቢ

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад +2

      እልልልልል ልልልል😰😰😰

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ1ኰ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ1ኰ 2 года назад +3

      አይዞን

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 2 года назад +1

      አይዞሽእህትሁሉምይሳካልእሽ።ብቻበያለንበትሰላምናጤናይስጠን

    • @hhxhjd9215
      @hhxhjd9215 2 года назад

      እኔም

  • @wondessengebreslasa5622
    @wondessengebreslasa5622 2 года назад +26

    ውይ ታድላችሁ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ቀን አብቃኝ ከነአፂያቴ እዳልሞት

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን እኛንም በስደት ያለነውን እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቅተሀን ለመጠመቅ አብቃን መታደል ነው ታድላቹ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ታድላቹ ማርያምን እኛ ኩሽና ተደብቀን 😭😭ተመስገን አድርሶናል ከስደት መልሶ ለዚህ ያብቃን🙏

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እልል ልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለጌታችን ለመዳአንያችን ይሁንልን ክፉ ዳቢሎስ ይቃጠል እግዚአብሔር ይክበር

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад +14

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹሁ አደረሰን
    አባታችን በረከታቹሁ ይደርብኝ ይፍቱኝ
    የዘንድሮው ጥምቀት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @አቤቱማረንይቅርበለን
    @አቤቱማረንይቅርበለን 2 года назад +12

    አንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን የዘላለም አምላክ ነውና ቅዱስ ስሙ ይባረክ አሜን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +1

    እዴት መታደል ነው ተዋህዶ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እልልልልልልልልልልልል እግዚአቢሔረ የተመሰገነ ይሁን 👏👏🕊🕊🕊🌿🌿

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይችን ቀንእንድናይ የፈቀደልን አምላካችን ስሙየተሰገነ ከፉከፉ ያለይሁንልን መምህሮቻችን ከልብ እናመሰግናለን መምህር ግርማ ወንድሙ አባቱን ይዟል ተመስገን ስወዳችሁ ኑሩልኝ

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 2 года назад

    የኛ እንቁ የእንቁ ልጅ የአባቱ ልጅ መታደል እኮ ነው ፀጋ በረከቱ ይድረበን አባዬ በፀሎት አስቡኝ ከኔ በተሰብቼ ወለተ ክሮስ ከስደት ተመልሼ ደጃፉ እንድረግጥ አሜን 🌾🌾🌾አሜን 🌾🌾🌾🌾አሜን 🌾🌾🌾🌾አሜን 🌾🌾🌾🌾

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 2 года назад +2

    አቤት መታደል ወይኔ ቀናሁ ቀሲስ የአባታችን ልጅ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛለዎት የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏

  • @zeambassador1265
    @zeambassador1265 2 года назад

    ተመስገን የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ። አባ እድሜ ከፀጋ ጋር ሰጥቶ ያኑርልኝ አሜን።

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 2 года назад

    ተመስገን ፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም ሞገስን ፣ጸጋንና በረከትን ትስጥዎ።ኃይለእግዚአብሔር ከሀዋሳ ።💚💛❤

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ለኝም በርከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 2 года назад +10

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳቹ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገረ አባቶችን ያብዛልን እደሜ ጤና ሞገስ ይስጥልን አሜን፫

  • @አቤቱማረንይቅርበለን

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጠላት እርር ድብን በል

  • @weynuzewide3845
    @weynuzewide3845 2 года назад +11

    ለድጁሁ ያብቃን በፀሎት አተረሱንእኛም በስድተ ያለነው

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 2 года назад +4

    ያባቱ ልጅ እርሶን እንዲህ ባየሁ ጊዜ እጅ ደስስስ ይለኛል የአባትዎት ፀጋና በረከት ፀንታ ትኑር ያገርልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን ይባርክልን እንዎደዎታለን የአባቱ ልጅ !!!

  • @mahderemesfun5039
    @mahderemesfun5039 2 года назад +1

    ኣሜን እንኳን ኣደረሳችን ለክብረ በዓል ጥምቀት።
    አሐዱ እግዚአብሔር፡ ወአሐዱ ሃይማኖት፡ ወአሐቲ ጥምቀት።ኤፌ 4፥5።

  • @genetmichael2734
    @genetmichael2734 2 года назад

    እንዴት ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አሁንም ያብዛን እልልልልልል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒአለም ልባችንን እንዲ ይክፈት ለመጠመቅ ለመፈታት ከዲያብሎስ እስራት ነፃ ለመውጣት እንዲ ሲጋፉ ማየት ድንቅ ነው በረከቶት ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎት እንደአባቶት ድንግል በሞገስ ታኑሮት

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ጠላታችን ዳቢሎስ ተቃጠል

  • @abirbadwi7872
    @abirbadwi7872 2 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @AklileGebrel19
    @AklileGebrel19 2 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን! እንደ እናንተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን ።

  • @mekonin7988
    @mekonin7988 2 года назад

    አሜን አባቴ ፀጋዎን ያብዛሎት

  • @ABYouTube1221
    @ABYouTube1221 2 года назад +7

    ዝም ብዬ ከማየት ውጪ እጄ ለመጻፍ ከበደኝ ካቅም በላይ ነው ደስታው በእውነት እንደኔ በስደት ያላችሁ በቅድስት ሀገራችን ገብተን እንዲ በአላትን በደስታ ለማክበር ያብቃን አባታችን እድሜ እና ፀጋዎትን ያብዛሎት በአንድ ደብር ብቻ ይህ ሁሉ ህዝብ ኦርቶዶክስ ከፍ ከፍ ትበልልን አሁንም

  • @warqiitube3386
    @warqiitube3386 2 года назад +10

    እንኳን አደረሳችሁ እልልልል እልልልል እልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 2 года назад

    እልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች አቤት መታደል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያባቱ ልጅ

  • @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ

    ዉይ እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻በስደት ያለነዉን እሱ በምህረቱ ይጎብኘን 🤲🤲🤲🤲መምህር በፀሎትህ አስበን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሸ2ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 2 года назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜን😭)😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 2 года назад

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልል ፀጋውን ያብዛሎት የደሆች አባት ለኛም አድቀን እችን ቀን ያድለን ደስስስስስ ሲል

  • @زهرهالشهراني-ث3ق
    @زهرهالشهراني-ث3ق 2 года назад

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 2 года назад +3

    በረከታቺሁ ይደርብን👏👏 እኛም በስደት ያለነው በስልካቺን መስኮት እያየን እንጽናናለን
    ለተቀደሰቺው አገራቺን እመ ብዙሀን ታብቃን 👏💐👏💐👏💐

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለዜዬ ያበቃን በእውነት ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁንልን በእውነት ይሁን ይደረግልን

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 2 года назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 года назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቀሲስ ዕድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋህን ያብዛልን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    እንካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አቤት መታደል እኔም መዳም ሻውር ተጠምቅያለው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችንይፍቱኝ 🤲💞👏👏👏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад

    መታደል ነው 😥😥🙏🏿🥰
    እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰን 🙏🏿

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሠገን የአባታችን ፍሬ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንክ

  • @ኤልሳቤጥነኝስደተኛዋ
    @ኤልሳቤጥነኝስደተኛዋ 2 года назад +1

    መታደል ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን። ስደት በቃ ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 года назад +7

    እሜን እሜን አሜን
    እልልልልልልልልል እልልልልል እልልልልል🙏

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 2 года назад

    እኔም አባቴ ባለሁበት በመንፈስ ያጥምቁኝ ።አሜን

  • @emutube7545
    @emutube7545 2 года назад

    #እግዚአብሔር#ይመስገን#አሜን# እልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ደስ ሲል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲 እንኳን አደረሣቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለዚህ ቀን ላደሰሠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው#ይፍቱኝ# #ቀሲስ🤲
    🌿 እኛንም ከስደት መልሶ እንደዚህ ለመባረክ ያብቃን መታደል ነው በእውነት አቤት ተዋህዶ ድምቀትሽ 🌿🍀➕️❤💒💒💒✔️👈

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 года назад

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቁት በስላም በጤና አደርሳችሁ

  • @stegenkamaw876
    @stegenkamaw876 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል ለኛም በረከታችሁ ይደርብን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት መታደል ስደተኞችንን ለመጠመቅ ያብቃን
    እግዚአብሔር ከመረጣችሁ ጥላት ምን ሀይል አለዉ እግዚአብሔር ይመስገን ሽአመት ኑሩልን💚💛❤💒👏👏👏

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 года назад

    በእርሶ እጅ ለመጠመቅ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ በእውነት ከለቤ ነው የምወድዎትና የማከብሮት

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገነ አባታች እድሜ ጤና ይሰሰጥልን እልልልልልልልልልልልል

  • @yeishmorogata4275
    @yeishmorogata4275 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልለኛምበረከቱ፡ዪድሰን፡የላመትሰዉ፡ዪበለንአሜንንንደስሲል🙏🙏🙏🙏🙏💚❤💛

  • @ethiopiaabyssinia1216
    @ethiopiaabyssinia1216 2 года назад

    እግዚአብሔር እኛንም ለሀገራችን ያብቃን መታደል ነው🙏🙏🙏.

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Год назад

    ❤❤❤❤❤እግዛብሄር ይእመስገን አባታችን ስእለተተኩንል

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 года назад

    እግዛብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን ለባታችን ለመም ህራች መላከመክራት ለዚ ደርሰዉ የዘሩት በቅሎ ሳዩ ምን ተሠማቸዉ ይሁን አቤት ስለሁሉም ያምላካችን ስሙ የተመሠገነ ይሁን እዉነት ለላ ምን ይባላል ቃል የለም አባታችን መምህራችን አሁንም ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @መሲቻናል
    @መሲቻናል 2 года назад +1

    ወለተ። ሰላሴ። ብላችሁ። እሰቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 2 года назад

    እደት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል መመረጥ ነው እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባ

  • @nawalalobeidli7481
    @nawalalobeidli7481 2 года назад +1

    Amen amen amen amen I 🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ወይኒነኝሐበሻዋዩቱዮብወይ

    Amen amen amen Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele

  • @mimibabu9888
    @mimibabu9888 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በፀሎት ያስቡኝ አባ ወለተ መስቀል እባላለሁ እግዚአብሔር ለአመቱ ያድርሰን

  • @zebiderzenebe5595
    @zebiderzenebe5595 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 2 года назад

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሠን የእምዬ የኦርቶዶክ እህትና ወድሞቼ 👏👏👏💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @Tube-uq8xw
    @Tube-uq8xw 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የዘንድሮ ጥምቀት ለየት ይላል

  • @rozarozina6203
    @rozarozina6203 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይርዳቹ🙏 አሜን!

  • @አቤቱማረንይቅርበለን

    ከዚህ የበለጠ መባረክ መታደል ነው

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 года назад +3

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒💠💚💛❤ ሀገራችን ሰላም የድርግልን

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልእዴት ደስስይላል ቀሲስ ሃይለመለኮት ግርማ ውንድሙ እንኮን ተወለድክልን መልካም ልደት እንዲሁም እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ አደረሰን መላው የተዋህዶልጆች የእየሱስ ክረስቶስ ሰላም በያላቹሁበት ይብዛላቹ::

  • @Tydi7re7
    @Tydi7re7 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tesfayejambo6852
    @tesfayejambo6852 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ

    እህ መታደል በስደት ያለነውስ መቸ ይሆን እንደዚህ የምንጠመቀው
    እግዚአብሔር ሆይ የስደት ኑሮ በቃችሁ በለን ለቅድስት ሀገራችን አብቃን !!!

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 года назад

    ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክሥ ያደረከኝ አምላክ ክብር ምሥጋና ይገባህ አሜን🙏❤️🥰🥰💒💒

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 года назад

    👏👏👏👏👏👏❤️
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እኛንም ለዚች ያብቃን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 2 года назад

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ ደስሲል

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 2 года назад +1

    እንኳንአብሮአደረሰንለብርሀነጥምቀቱ
    በእደዩሀኒስተጠምቀህእየሱስናዝራዊ
    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏

  • @alazarfenti1148
    @alazarfenti1148 2 года назад

    መታደል ነው መቼ ይሆን ላገሬ የሚያበቃኝ ጌታ ሆይ ተመልከተኝ

  • @ጓልጵዮንማርያም
    @ጓልጵዮንማርያም 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን ይባሩኩን ባታችን አሜን🙏🙏🙏

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 года назад

    እንዴት ደስ ይላል ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 года назад

    መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ ስትሆን 🙏🙏

  • @ብሂልይቱብ
    @ብሂልይቱብ 2 года назад

    እልልልልልልልልልል በእዉነት እንኳን አደረሳቹ አደረሰን እዴት ደስስስስ የምል ነዉ
    አይይ አሁን አገሬ ላይ ብሆን ምን ነበር ያአመት ሰዉ ይበለን እኛንም የምመጣ ዓመት አገራችን ገብተን ከናንተ እንድንጠመቅ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ያመነ የተጠመቀ ይድናል

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል እልልልልልልልልልል
    ሐና ከካናዳ ❤️❤️❤️❤️

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq 2 года назад +1

    አቤት መታደል እካን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በስዴት ያለነውንም በርከታችሁ ይድርሰን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል

  • @brhaneggg7311
    @brhaneggg7311 2 года назад

    ኣቤቱ ማታደል በእውነት ለዚ ያብቃን

  • @መሲስደተኛ
    @መሲስደተኛ 2 года назад

    አቤት መታድል ነው እግዚአብሄር ይመሰገን

  • @devan8265
    @devan8265 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ

    ወይኔ መታደል ሲያምሩ አምላኬሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ

  • @uae1023
    @uae1023 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የዛሬ አመት ለሀገሬ አብቃኝ መልካም የጥምቀት በአል ለሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች🙏🌹🕊🌹💐🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🌸🌺💗🌺🌸💐🌹🕊🌹🕊🌹💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💗💗🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @b12qatar55
    @b12qatar55 2 года назад

    እልልልል እንኳን እደረሳችሁ 🙏❤❤❤❤❤

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 2 года назад

    አንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zelekashgetachew367
    @zelekashgetachew367 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ያንን ሁሉ መከራና ስቃይ በእየሱስ ፍቃድ አልፈን ለሁሉም ኢትዮጰያዊ እንኳን አደረሰን እንዲህ ዓይነት አጥማቂና ምህር እግዚአብሔር ያብዛልን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @ወለተሠንበትኤፍታህበለኝ

    ወይኔ ታድላችሁ እንኳን አደረሠን አደረሣችሁ መምህር በረከትወት ይደርብን አምላኬ ሠነ ሀጥያቴ አትውሠደኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አቤት መቼ ይሆን የማገኘው ይሄን እድል መታደል ነውኮ እኛ በስደት አይይይ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም ግን እያለቀስሁ ጨረስኩት እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ተዋህዶ በመሆኔ ግን ደስስስል ይለኛል የአባቱ ልጅ ቀሲስ ሃይለ መለኮት ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያስረዝምልን በቤቱ ያፅናልን የሐጢያት መደምሰሻ የመንግስተሰማያት መውረሻ ያድርግልን በረከቱ ይድረሰን የአመት ሰዎች ይበለን

  • @ቲጅየ
    @ቲጅየ 2 года назад +1

    ግሩም ድቅ ነዉ የሱ ስራ😍

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 2 года назад

    እኛም ሥደተኞችልጆችህን ለዚህ አብቃን አምላኬ

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏,እንኳን,ለብረሀነ,ጥምቀት,አደረሳችሁ

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል

    በስመአብ ምን መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን😍😍😍😍😍😍😍