"ነቢያት ድንግል ማርያምን በምን ምሳሌ ገለጧት፤ምንስ እያሉ አመሰገኗት? " ነገረ ማርያም ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 114

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +41

    ብትሰሙ ብትሰሙ የማትጠገቡ አንደበታችሁን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅ ድንግል ሆይ እናገንሽ ዘንድ ምክንያታችን ብዙ ነው መድኃኒት ወልደሻልና ክብር ይገባሻል እናቴ

  • @solg2172
    @solg2172 5 лет назад +30

    በእውነት እናንተን የሰጠን ምላካችን ቡሩክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን : እናንተንም በእደሜ በጤና ይጠብቅልን ::

    • @brktitekla4219
      @brktitekla4219 4 года назад

      ኣባትወቼ በእውነት እናንተን የሰጠን እግዚኣቢሄር ይተመሰገነ ይሁን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ እኛም ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ

    • @tenagnebirhane5060
      @tenagnebirhane5060 3 года назад

      አሜን

  • @belayneshakele697
    @belayneshakele697 4 года назад +5

    መህምሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад +9

    እግዚአብሔር ይማሥግን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ረድኤት ይድርብን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 5 лет назад +9

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይወት ያሰመልን
    🙏🙌🙏🙌💜🌹❤️🌹

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 5 лет назад +2

    የአባቶቻችንን ማስተዋል እና መንፈሳዊ ግንዛቤ መረዳት አቅቶን :
    በ ሳይንሳዊ እና ስጋዊ አስተሳሰብ ብቻ
    የተወሰነው ጎደሎ ኑሯችንን እንደገና እንድንቃኘው ምክንያት ትሆኑ ዘንድ
    እናንተን በመካከላችን ያቆየልን አምላክ ከ እናቱ ጋር ክብርና ምስጋና ይገባዋል ::
    ዘመናችሁ ይባረክ, የ እውቀት ብርሃናችሁ ለእኛም ያብራልን !! እናመሰግናለን ::

  • @hiwotgirma5123
    @hiwotgirma5123 5 лет назад +11

    ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልገሎት ዘመናችውን ያብዛልን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 5 лет назад +3

    Elllllllllllllllllllll amen amen Amen qale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ

    *_ለመምህሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በናተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን_*

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 5 лет назад +4

    Amen Amen Amen ✝️💒 🕊️ kale hiwet yasmaln 🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 лет назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ሊቃውንት አባቶቻችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 5 лет назад +15

    💠ሰላመክርስቶስ 💠ከሁላችንጋር 💠ይሁን💠ድግልማርያምሆይ💠አድምአቺን የሚመስልየለም💠ድግልሆይላቺማይገዛትውልድየተረገመነው💠ቃለሂወትያሰማልንበጸጋይጠብቅልን💠💠💠➕💠💠💠💠💠

  • @haymanotyimer5481
    @haymanotyimer5481 4 года назад +1

    በእውነት ከቃል በላይ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁዎች

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 5 лет назад +4

    ኦ መምህራን አንትሙ አእናቊ፣ ወምክንያቱሰ ፤
    ቃልክሙ ውእቱ።

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 4 года назад +2

    Memihiranoche Kale hiyot yasemalin
    Tebarekuligni

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 5 лет назад +7

    አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ጣዕሟ ፍቅሯ ጸጋዋና በረከቷ ይደርብን ለአቦቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @እግዚአብሔርመሻገርነወእግ

    አባታችን በእውነት ቃለህውት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛወት

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 5 лет назад +3

    Amen Amen kale hiwot yasemalen 👏👏👏

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 5 лет назад +4

    ዉይ እመቤቴ እዉቀቱን ትጨምርላቹህ አባቶቻችን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው በአገራችን ላይ ይሁንልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛ ሰምን አይምሮ ለናተ ተናጋሪ አንደበትን የሰጠ የድግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን አከራችንን ተዋህዶን ይመልከትልን ለሁሉ መሰረት ሰላም ነውና ሰላማችንን መደኃኒያለም እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ሰለ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ለመምህሮቻችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እመብርሃን ብርሀኗን ታብራልን ፣ ይህን የጨለማ ዘመን በተራዳይነቷ ታሳልፈን ፣ ታማልደን ከተወዳጁ ልጇዋ ታሰታርቀን። አሜን (3) ይቆየን

  • @Prince-tx5nr
    @Prince-tx5nr 4 года назад +2

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ያድልልን እኛም በተማርነው ትምህርት ሠላሳ ሥልሳ መቶ ያመረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ዳዊት ማስተዋልን ያድለን አሜን

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 5 лет назад +7

    አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ

    አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @emebet1785
    @emebet1785 5 лет назад +5

    አባቶቻችን እግዚአብሔር እናተን ይስጠን ይመስገን ከፍ ከፍ ይበል ወላዲተ አምላክ ፀጋውን ታብዛላቹ ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @ባዮሽማርያምእናቴ
    @ባዮሽማርያምእናቴ 4 года назад +3

    ቃለህይውትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @alem4310
    @alem4310 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @enchetageda6516
    @enchetageda6516 5 лет назад +4

    አሜን

  • @tayzamozab6968
    @tayzamozab6968 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላማችሁ ይብዛ አባታችን
    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእመቤታችን አማላጅናቷ ጥበቃዋ ክፉ ልጇ ጋር አትልየን አሜን አሜን አሜን⛪👏📚🕊

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 5 лет назад +2

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln leabatochach ereji edme ena tena abzto ystlln

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 5 лет назад +1

    Kale hewotin yasemalen bedemiye betena yakoyelen Amen3

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 5 лет назад +3

    wow ደስ ሲል ማርያምን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 5 лет назад +4

    ያሣዝናል የአባቶቻችን ትምህርት የሚያዳምጥ የለም ለአለማዊው ነገር ኮመንት ከሚሊየን ይበልጣል ጌታ አይነ ልቡናችንን ያብራልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን

    • @johnd2539
      @johnd2539 4 года назад +1

      ewunet beleshal eht yehin ketwledu man yastewulal?

  • @zemichael739
    @zemichael739 5 лет назад +4

    ቃለ ህወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን

  • @abayneshtesfaye4177
    @abayneshtesfaye4177 5 лет назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋረሰልን በነፈሰ በሰጋ ይጠብቅልን!!!

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 5 лет назад +2

    በስመአብ አጥንት የሚያለመልም የህይወት ምግብ ላበሉን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አምላክ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ተወዳጆች ኑ እሄንን የህይወት ምግብ በነፃ ኑ እንብላ

  • @hastech1483
    @hastech1483 5 лет назад +2

    ደስ ይላል አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 5 лет назад

      Amenamenamen❤❤❤🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @haregewoyin1548
    @haregewoyin1548 5 лет назад +2

    በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @sarahmmm4930
    @sarahmmm4930 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💐💐💐🌻🌻🌻❤❤❤

  • @ta1581
    @ta1581 4 года назад +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 5 лет назад +2

    ቃለ ሕይወት የስምዕላና
    ሎሚ ደውል ፈጣሪ ሰሚዕና ንመለስ፣
    ሓማምን ውግእን፣ ደውል/ነጋሪት እዮም።
    ናብ ኣበ ነፍስና ንቕረብ
    እግዚአብሔር ብምሕረቱን፣ ብጸሎት ወላዲቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱሳን እግዚአብሔር ኣማልድነትን ናብ መገዲ ጽድቂ ይምርሓና

  • @חוריטוולדה
    @חוריטוולדה 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና በረኸታን ረዲአታን ናይ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስቲ ድንግክ ማርያም ኣደ አምለኽና ምስ ኩላትና ዩኹን አሜን

  • @arakasarakaas3569
    @arakasarakaas3569 5 лет назад +2

    ቃለህይትሠማልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 5 лет назад +2

    ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን ኣባቶቻችን።

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 5 лет назад +2

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @yalmeworkmulugeta4768
    @yalmeworkmulugeta4768 5 лет назад +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህሮቻችን

  • @haymanothabeta7673
    @haymanothabeta7673 Год назад

    አቤት ደሥ እያለኝ ነው የሠማሁት ለአባቶቻችን ቃለሂወትን ያሠማልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 2 года назад

    እንቁ መምህሮቸ ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
    @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 4 года назад

    ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻልአሜን
    ትምህርትና ስብከት የምታስተምሩንአባቶቻችን
    ቃል ክፍት ያሰማልን የእናንተ ልመና እረፍት በረከት
    ለእኛምይድረሰንአሜን

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mastiimastii6174
    @mastiimastii6174 5 лет назад +2

    Qala hiwot yasmlin Amen amen

    • @yeabtsionbabu3476
      @yeabtsionbabu3476 4 года назад

      Kale hiwet yasematchu.

    • @khadijahs4781
      @khadijahs4781 4 года назад

      Amen Amen Amen Ellllllll ellllllllllElllllllllll👏👏👏🤲🤲🤲💛❤😍😍😍

    • @khadijahs4781
      @khadijahs4781 4 года назад

      😭😭😭💚💛❤😍😍😍

  • @ኢትዮጵያአበባየ
    @ኢትዮጵያአበባየ 4 года назад

    አባታቻችን በእውነት ቃለ ህውትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልችሁ አምላክ ዳዊት

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን አሜን

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 лет назад +10

    1. እግዚአብሄርን ልጄ የምትል። ሉቃስ 2:48
    2. አምላክን የወለደች። ማቴ. 1:18፣ ራእይ 12:5
    3. በድንግልና የወለደች። ማቴ. 1:22፣ ኢሳ. 7:14
    4. መልአክ የሰገደላት፤ ያከበራት። ሉቃስ 1:28
    5. በድምጿ ከማህፀን ፅንስ ያዘለለች። ሉቃስ 1:41
    6. እግዚአብሄር እናቴ የሚላት።
    7. መላእክት የማይነኩትን፣ የማይአዩትን፣ ፊቱ የማይቆሙትን የዳሰሰች፣ ያቀፈች፣ የወለደች፣ ጡቷን ያጠባች። ሉቃስ 2:3
    8. ከልጁዋ እርገት በኋላ ያረገች። መሀሊይ 4:8
    9. የአዳም እና ሄዋን እርግማን ያልደረሰባት። መዝ. 44/5:11 ፣ 45/6:4
    10. በጌታችን ቀኝ የምትቆም። መዝ. 44/5:9
    11. የትውልድ ሁሉ እናት የሆነች። መዝ. 86/7:5
    12. ትውልድ ሁሉ ብፅዕት የሚሏት። ሉቃስ 1:48
    13. ሁሉንም አይነት ፀጋ የተሞላች። ሉቃስ 1:28
    14. ከሴቶች ሁሉ ተለይታ ቡርክት የሆነች። ሉቃስ 1:28
    15. ቡርክት የተባለች። ሉቃስ 1:45
    16. የሰውን ችግር ቶሎ የምትረዳ። ዮሀንስ 2:3
    17. ማህፀንሽ እና ጡቶችሽ የተባረኩናቸው የተባለላት። ሉቃስ 11:27
    18. ፀሀይን የተጎናፀፈች፣ ጨረቃን ከእግሮቿ በታች የተጫማች፣ በእራሷ ላይ አስራ ሁለት የከዋክብት አክሊል ያላት። ራእይ 12:1
    19. ዘንዶውም ያልደረሰባት። ራእይ 12:13
    20. ሁለት ትልልቅ የንስር ክንፍ የተሰጣት። ራእይ 12:14
    21. የመላእክት እህት፣ የሰማእታት እናት የሆነች።
    22. ለዘላለም ድንግል የሆነች። ህዝቅኤል 44:1-3
    23. የእግዚአብሄር ከተማ የተባለች። ኢሳ. 60:14
    24. የእግዚአብሄር አብ ሙሽራ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ሆነች። መዝ. 131/2:14 ፣ ሉቃስ 1:41
    25. በሀሳብ፣ በስጋ እና በነፍስ ፍፁም ድንግል የሆነች።
    26. ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ የሆነች።
    27. በሰማያዊ ህብስት እና ፅዋ ያደገች።
    28. በቤተ መቅደስ ያደገች። መዝ. 44/5:10
    29. ሰው ሁሉ እናታችን ፅዮን የሚላት። መዝ. 86/7:5
    30. በድምጿ መንፈስ ቅዱስ የሞላች። ሉቃስ 1:41
    31. እግዚአብሄር በማህፀኗ ለማደር የመረጣት። መዝ. 131/2:12-13
    32. በእለተ አርብ ልጁዋ የሰጠን እናታችን። ዮሀንስ 19:27
    በዚህ ሁሉ የተመላች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ናት።
    አሜን አሜን አሜን።

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋው ያቆይልን መምህሮቻችን
    እመቤታችን ታበርታችሁ ጥላት አይኑ ይጥፋልን ጉልበቱን ቄጠማ ያድርግልን

  • @ethiopialove3001
    @ethiopialove3001 5 лет назад +2

    AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲🤲Elelelelel 👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🏆🏆🏆🏆🏆

  • @meseretteshome661
    @meseretteshome661 3 года назад

    ማሪያም እስከ ልጂዋ ክብር ምስጋናለነሱ ይሁን አንተን የመሰለ አደበተ የሚጣፍጥ አላየሁም

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 года назад

    ምን እደምል አላቅም ደግሞ የሚገርመኝ ሳልመርጠዉ መርጦ ከነሀፅያቴ ልጄ ላለኝ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባዉ በጣም ጥልቅ ነዉ ተመስገን ጌታየ አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌

  • @brhaneabrha1415
    @brhaneabrha1415 2 года назад

    በእዉነት አባታቶች ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @ወለተትንሳኤየድንግልማርያ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፥ ላደረገልን ሁሉ ምን እንከፍለዋለን ዕፁብ ፥ዕፁብ ፥ ዕፁብ ፡ብሎ ከማድነቅ ውጭ ሌላ ቃላትና እሱን የምናመሰግንበት አንደበት ሊኖረን ይችላልን ? አባቶቻችንን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ን ያድልልን አሜን ።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 года назад

    አቤት መታደል ነዉ ሊቃውንቱን መፀሀፍ ቅዱስን ብሉይ እና ኃድስን ኪዳንን እድህ እያነጠሩ እያበጠሩ ሲተረጉሙት በድግል ማርያም ሲጠበቡባት እደት ያስደስታት በመቤቴ እኔማ አፈን ከፍቸ ነዉ እማዳምጠዉ.... የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን።
    ለሊቃዉቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን።
    ግን እደዚህ ያሉ ሊቃዉት በሁሉም አድባራት ቢያስተምሩ እኳን እሚክድ ሊኖር የካደዉም ይመለሳን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @የጉራጌዋነኝኤክስታኔባይ

    መምህሮቻችን 😍 ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 Год назад

    ድንግል ሆይ😥

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 года назад

    amen

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 3 года назад

    Ameannn

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 5 лет назад +3

    ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን .... አባ ገብረኪዳን መቼ ይሆን የምጠግብዎት? እንዴት ያለ መታደል እንዴት ያለ መመረጥ ነው?
    ... ቃለ እግዚአብሄር በእርስዎ አንደበት ሲነገር ማር ወለላ እረ እንደውም ከማር ወለላ የጣፈጠ ነገር ነው የሚንቆረቆረው....
    እግዚአብሄር ጸጋውን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጥዎት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እርስዎን እና ሌሎቹን ሊቃውንት የሰጠን
    የዓለማት ፈጣሪ እግዚአብሄር ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገን ይሁን!!

    • @johnd2539
      @johnd2539 4 года назад

      ene erase meche endemtegbachew gra gebtognal...... kemayalkew temhrtachew yemayakewun egziabher zm belen memar becha nw menchilew

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 4 года назад

    አባቶቼ ዕንቕዎች የድንግል ማርያን ልጆች

  • @MmM-go7sw
    @MmM-go7sw 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያአበባየ
    @ኢትዮጵያአበባየ 4 года назад

    💚💛💕💐💐💐🙏🙏🙏

  • @TheMerahi
    @TheMerahi 4 года назад +2

    Aba G/kidan megabe biluye we hadis nachew. lemindinew megabe hadus bicha bilew yemiterwachew???

  • @tsegayteklu8715
    @tsegayteklu8715 4 года назад

    Elllll ellllll ellllllll

  • @mulugeberhiwot5341
    @mulugeberhiwot5341 2 года назад

    “መሶበ ወርቁ ማን ናት ሲባል ንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ናት ... የኤልያስ መሶብ ወርቅ ውስጥ የተገኘው እንጀራ የአርባ ቀን ረሀብ አስወገደ...”
    የሚገርም ተረት ነው በእውነቱ ነገር ይህንን ልብ ወለድ ተረት መፅሀቅ ቅዱስ አይደግፈውም
    የእግዚእብሄርን ህዝብ መፅሀቅ ቅዱስ ያላለውን ማስተማር በእግዚአብሄር ዘንድ እንደሜስጠይቅ መምህሩ የዘነጋ ይመስላል:: የእግዚአብሄር ህዝብ ግን በግሉ መፅሐፍትን ቤነብ ከንደዚህ አይነት ግራ አጋቢ ትምህርት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ከማለት ጥያቄ ያነሳ ነበር :: አላማው መምህሩን መንቀፍ ሳይሆን ከሰው ልብ የወጣ ትምህርትን የእግዚአብሄር ቃል አስመስሎ ማቅረብ ተገቢ አለመሆኑን ለመናገር ነው::

  • @aseresezewdu8367
    @aseresezewdu8367 2 года назад

    ክፍል አንድ የለምእንዴ አጠዉት

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 4 года назад

    መጀመርያ ሂድ ታች ቑጭ በል ያንተ ቦታህን እዛ ኖው ብሎ እላይ ያስቀምጡሃል ብሎ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትትክክል ቦታቹ ኖው ቑጭ ያላቹ አባቶቼ

  • @habtamugirmay7451
    @habtamugirmay7451 Год назад

    ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ትምህርቱን ቢቀረጽ ብዙ ቦታ ጉባኤ ይሄዳሉ ግን ሲቀረጽ አላይም

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 5 лет назад +2

    A lot of unanswered questions about her.

    • @gobezeassefa1437
      @gobezeassefa1437 5 лет назад +1

      asking is one of the solutions

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 года назад +1

      ድንግል ማርያም እናቴ ነሽ አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @1235-t1r
    @1235-t1r 4 года назад

    የፈጣሪ ያለህ አረ ተውው ነቢያት ማርያምን አመስግነዋል ትላለህ እንዴ አረ እፈሩ

  • @belayneshakele697
    @belayneshakele697 4 года назад +3

    መህምሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @alem4310
    @alem4310 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @የገብረኤልልጅነኝያለጥርጥ

    ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @martamlakomlako72
    @martamlakomlako72 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን አባቶቻችን

  • @sarkaleemsarkaleem4301
    @sarkaleemsarkaleem4301 4 года назад

    አሜን

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @lidacall288
    @lidacall288 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @skskskjkakaka2631
    @skskskjkakaka2631 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sosinanegewo1381
    @sosinanegewo1381 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን