Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag Thank you ❤❤❤❤.
አበጀሽ እርጉዝ ነች የምትሉ ላይክ 😅
የምር ባልናሚስት የምመስሉት አበጀሽ እና ታዴ ይናበባሉ ይግባባሉ ይገርማል
አበጀሽ እንዳዉ ትለያለሽ እኮ❤❤❤ ታዴም ሁላችሁ አሪፍ
አበጀሺና ታዴ ይሰሩታል እኮ❤
የኔ ውዶችየ ውይ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤
እረወየሁ እደዛሬ ስቄ አላቅም ግፎባይነት አጥሚት ባይነት 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤እራሱ ሳልጨርስነው የኮሜትኩ❤😂😂
እና ባህላውይ ምግብ ብለውነው😂😂 ሰተቶ ጨጨብሳ ቅንጨ. ንፍሮ አሹቅ ቆሎ ይጨመራል
ጥበ ብ እኮ እናተ ጋር ነዉ እዉይ ማማር እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርጎልን ❤❤❤
አበጀሸ እና ታዴ ደስ ስትሉ የአውነት ድራማ ነው
እመዋዬ ገና ከጅምሩ ከብርቁ ቀጥዬ ግን እመዋ ያልኩሽ እኔ እንደሆንኩ እወቂልኝ ሌሎች ከእኔ በኋላ ነው ሲፈልጉ አበጀሽ፣ ሲፈልጉ እመዋ ማለት የጀመሩት ይሄን ደግሞ ብርቁ ያውቃል ጠይቂልኝ ማምዬ ፕሊስ😁welcome our beloveds ❤በቃ እመዋ እና ታዴ እኮ የእውነት ባልና ሚስት ናችሁ❤ባትሆኑም ናችሁ በቃ የእኛ ናቹራሎች😂❤
እንዳው ለእናንተ ቃል አጠረኝ ጥበብን ችሎታን አሟልቶ የሠጣችው እኔም ማግባት ቸኩያለው ኢንሻ አላህ በቅርቡእኛን ለማሳቅና ለቁምነገር የተፈጠራችው😂😂 አጥሚት ገንፎ ጭብጦ አላለችም😀😝
ሰርግ በአጥሚት እና በገንፎ😂😂😂 ስወዳችሁ እኮ አቤት ጥብብ ❤❤❤
😂😂😂😂
ሰወዳችሁ ሀገርአይ ሰላምሺ ይበዛ አይይ😢😢😂😂
ይህንን ሲኦል የሆነብንን ኑሮ በእናንተ ሀይል የደስታ ጭላንጭል እያየን በተስፍ ነገን በማሰብ አለን ኑሩልን።
አይዞን ነገም ሌላ ቀን ነው ❤❤❤
አጥሚት ሰርግ ላይ😅😅😂😂ገፎ ሰርግላይ😂😂እመይዋ የኔ አለም እህህህህህ ስወድሽሽ
ለኔ አቀለሉልኝ በአጥሚትና በገንፎ ነው የማገባው😂
ሁሌም ሁለታችሁ ስትሰሩ ባያችሁ አይሰለቸኝም አበጀሽና ታደሰ
ተወው አይሰባበር አላለም 😂😂😂😂😂😂 አይ ብር አባ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም 😂😂
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ💚💛❤ቡፌ ሊዘጋጅነወ 💺አይቸ እመለሳለሁ
😂😂😂😂😂😂አለዉ ወይኔ አምላኬ አያታደ አልቃሽ እኮነወ የመሰለዉ የኑሮ ዉድነት በምን ዪዩታል ሲጋቡ ያይታል😂
ወይኔ፡ታዴ፡አነፈረኝ፡፡አበጀሸ፡አጥሚት😂😂😂❤
ቡፌ ምግብ እዴዘጋጅ ነው ሰውዬውን የፈለጉት እሲ ጣውላ ሰራተኛ ነው😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
እውነትም አበጀሽ 😂ልዩ ተሰጥኦ ነው ያለሽ👏👏👏
🤣🤣🤣🤣🤣 ታደሰ ና አበጀሽየ ሀለት የምርጥ ምርጦች ❤🤣🤣🤣 አዝማሪነቱም ያምርባችኋል
ስወዳችሁ አገሬ ሰላም ሁኝልን
በጣም ነዉ የምትመቹት
የእቃ መደርደሪያው ብፌ ሲባል አውቃለሁ ሰውየው ምን ያድርግ 😀😀😀😀😀😀😀ደከምሁ "ክትፎ ትሰሪያለሽ? ችግር የለም እከትፈዋለን ""አጥሚትም ፣ገንፎ ፣ጭብጦብም በአይነት በአይነት " 😀😀😀😀👏👏ወይ አበጀሽ ግፍሽ በሁለት ሺህ አስብሽ ሀያ ሺህ አነሰሽ አይደል😀😀😀😀አቤት አቤት አንችን የቢዝነስ ሰው ማድረግ ነው ። ወይ ታዴ መጨረሻህምን ይሆን 🙆🙆🙆😀😀
ወየሁ የኔዉደችየ በሰቅ እህህህህ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትለያላችሁ እውነት ሰርግለይ አጥሜቱን እኔልስረው 😂😂😂
አበጀሺሥወድሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ
ተወድችሁ😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚሁ ቀጥሉ :: አደራ እንዳትበታተኑ::በጣም ደስትላላችሁ:;
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አውይኔ በሳቅ ሞትኩ ዛሬ በሳቅ😂😂😂
እወይ ስወድአችሁ😂😂❤
ሠላም ሠላም ውዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሀ ሁሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን ወይ ታደና እመዋ ትለያላችሁኮ አይ መሠቆ አይ የወጥ ሞያ🤣🤣በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ👍👈
ብፌ😂😂😂እኔ አርብ አገር ከመጣው ነውያወኩት😂😂😂ሲሉ
ወይይ ስወዳችሁ❤❤❤😂😂😂😂😂
የምሬነው ከውነትነው የሳቁት ይመቻችሁ ሰላምሁኑ❤
አያ ታዴ እና እምዎ ኑሩበት❤❤❤❤
ወይ ጠላ እንዳማረኝ
ሙሽራየ ሲሉእባየ እስከሚፈስ ነውየሳኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
ጥበብ ከደማቸው ጋር የተዋኸደቻው እንቁዎች ናቸው።
እቴሜቴ የሎሚ ሸታ ያሰውየ ምን አለሸ ማታ ሲል ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
ሰርግ ብሎ ገንፎና አጥሚት መጠገኛ ነዉ መሰለኝ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂
አረ በሳቅ 😅😅😅😂😂😂😂😂
ወይኔ ታደሰ😂 ግና ሳይቀበል ፊት 😊 like
አጥሚትወየው😂😂😂😂❤❤❤
አያ ታዴ ግን ስወደው ❤
የኔዎቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ተመስገን ቁም ነገር ያለው ፊልም አሳያቹን ከፎጋሪ የከተማ ፊልም ገላገላቹን ❤
😂😂😂😂😂 አይ ታዴ እመዋ ናት የምችልህ አተንማ አዝግ ዋው ትችላለህ የምር ከድራማ ውጭ ማየት ነው የሚናፍቀኝ 😂😂😂😂😂
ኮንሰርት 😂ኮሰረቱ ለኔነው ነው ለወጡ የሚያገለግለው አላለችም😅😅😅😅
ወይኔእንደዞሬሰቄአላዉቅምክክክክ❤❤
እምዋ መስመር ሳተች 😂😂ጠላ ለማይጠጣ አጥሚት አላለችም😂😂😂ገፎም አለ አይ ብር የማይሰራው የለ 😂😂😂ሰላማችሁን ያብዛልኝ ደሞቸ
ሌጂቷ ተቀምጣ አበቸሽ ተነሳታ ተቀበለቻት ውሀ ስትሰጣት መገን የዘንድሮ ልጂ ወገቤን ነበር የምትለኝ እናቴ ቁጪ ብየ ለታላቄ የሆነ ነገር ሳቃብል
እመዋ አበጀሸ💕💕💕💕💕💕💕💕💕
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ደሥ ሥትሉ
ክትፎ ሲባል መክተፍያ ማጀጋጀት ነው አለ ታዴ 😂😂😂
አቦ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤
የፈርጀሁን አልቅቀውም አላልልችም አብጀሸሸሸ የኔ ፈቅር ሸባይን ክክክክክክኴክክኴክኴክኴክ
በሳቅ😆😆😆😆😆
መሳሙ ይቅርብሺ አንች😂😂😂😂❤❤
እረተው. ታደሰ ጭራሽ ለቅሶ አስመሰልከውኮ ክክክክክ
ሞትኩ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂
ሰርግ በአጥሚትና ገንፎ ኧረ አበጅ 😂😂😂
ሆዴ ነፈረ😂😂😂😂😂
የእኔ ውቦች
❤❤😂😂😂😂አረውይ
ቡፌ የቃማስቀመጫ መስሎት 😂😂😂
ብቻየንሣቄን ማቆም አቃተኝ 😂😂😂😂😂😂
ወይ አጥሚት ሰርግላይ ኧረ ወይው 😂😂😂😂አይ አብጀሸ
ከጅማሬው ያስቃል😂😂😂😂😂
ሙሉ ባንድ
ወየዉ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ አይ አበጀሽ አጥሚት በአይነትገንፎ በአይነትአጥሚት በአይነት😂😂😂😂😂😂
እዴዛሬ ስቄ አላቅም ወየው🤭🤭አየ ታዴ😅😅😅2
የዛቀን ታለቅሻለሽ አላለም😅😅😅😅😂😂😂
ይባጭቅ እምትለው ነገርስ😮
በርቱ❤
እር ወይኔ በሳቅ ልፍንዳ ንወ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Gojjam mar
እውነት ነው ቡፌ ምናውቀው የእቃ ማስቀምጫ ነው 😂😂😂
ኮሰረቱ ለኔ ነው እሚያስፈልገው ለወጡ አላለችም😂😂😂😂
ወይኔ፡ሞትኩ፡በሳቅ፡ታድሰናእመዋ፡ስወድቹሑ
😂😂😂❤❤❤ Emiwa ena tade
አሸብል ግዳይ ሰትል አሃይ ግዳይ ማልት አይጥፈም አለ ታድየ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
😂😂😂🎉🎉🎉🎉 አይ አበጀሽ እና ታዴ🎉🎉😅😅😅
😄😄😄😄😄😄😄wayene besaqe moteku
የ2022 ተከታታዩን ላኩልኝ
Kkkkkk😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👌👌👌
😂😂😂😂ቡፌ😂😂😂😂
ወዬው ቡፌ😂 እና ምግብ😢 🤣🤣🤣🤣
😂😂😂
I am 1st
ስወዳችሁ ❤❤❤
አይ መዋ ሁለትሽ እያሉሂደ ሀያሽ ሲባሉ ሀምሳሽ ብለው ቁጭ 😂😂😂😂
አይ አበጀሽ 😂😂😂😂😂
አይ ታደሰ አረ አታስቀኝ
የትወና ብቃት👌👌👌👌
አህለኝ ኮመታተሮች❤❤❤ እምወዳችሁ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሙቁልኝ 😅😅😅😅
አበጀሽ❤ጉራጌ ብትሖኝኖሮ እጠረጥርነበረ ልክ ያጓቴ ሚስት ነሽ❤❤
ጎጃም ጉራጊ አለኮ😂
አይመስለኝም😂😂
ከከከከከከ
Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag Thank you ❤❤❤❤.
አበጀሽ እርጉዝ ነች የምትሉ ላይክ 😅
የምር ባልናሚስት የምመስሉት አበጀሽ እና ታዴ ይናበባሉ ይግባባሉ ይገርማል
አበጀሽ እንዳዉ ትለያለሽ እኮ❤❤❤ ታዴም ሁላችሁ አሪፍ
አበጀሺና ታዴ ይሰሩታል እኮ❤
የኔ ውዶችየ ውይ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤
እረወየሁ እደዛሬ ስቄ አላቅም ግፎባይነት አጥሚት ባይነት 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤እራሱ ሳልጨርስነው የኮሜትኩ❤😂😂
እና ባህላውይ ምግብ ብለውነው😂😂 ሰተቶ ጨጨብሳ ቅንጨ. ንፍሮ አሹቅ ቆሎ ይጨመራል
ጥበ ብ እኮ እናተ ጋር ነዉ እዉይ ማማር እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርጎልን ❤❤❤
አበጀሸ እና ታዴ ደስ ስትሉ የአውነት ድራማ ነው
እመዋዬ ገና ከጅምሩ ከብርቁ ቀጥዬ ግን እመዋ ያልኩሽ እኔ እንደሆንኩ እወቂልኝ ሌሎች ከእኔ በኋላ ነው ሲፈልጉ አበጀሽ፣ ሲፈልጉ እመዋ ማለት የጀመሩት ይሄን ደግሞ ብርቁ ያውቃል ጠይቂልኝ ማምዬ ፕሊስ😁welcome our beloveds ❤
በቃ እመዋ እና ታዴ እኮ የእውነት ባልና ሚስት ናችሁ❤ባትሆኑም ናችሁ በቃ የእኛ ናቹራሎች😂❤
እንዳው ለእናንተ ቃል አጠረኝ ጥበብን ችሎታን አሟልቶ የሠጣችው እኔም ማግባት ቸኩያለው ኢንሻ አላህ በቅርቡ
እኛን ለማሳቅና ለቁምነገር የተፈጠራችው😂😂 አጥሚት ገንፎ ጭብጦ አላለችም😀😝
ሰርግ በአጥሚት እና በገንፎ😂😂😂 ስወዳችሁ እኮ አቤት ጥብብ ❤❤❤
😂😂😂😂
ሰወዳችሁ ሀገርአይ ሰላምሺ ይበዛ አይይ😢😢😂😂
ይህንን ሲኦል የሆነብንን ኑሮ በእናንተ ሀይል የደስታ ጭላንጭል እያየን በተስፍ ነገን በማሰብ አለን ኑሩልን።
አይዞን ነገም ሌላ ቀን ነው ❤❤❤
አጥሚት ሰርግ ላይ😅😅😂😂ገፎ ሰርግላይ😂😂እመይዋ የኔ አለም እህህህህህ ስወድሽሽ
ለኔ አቀለሉልኝ በአጥሚትና በገንፎ ነው የማገባው😂
ሁሌም ሁለታችሁ ስትሰሩ ባያችሁ አይሰለቸኝም አበጀሽና ታደሰ
ተወው አይሰባበር አላለም 😂😂😂😂😂😂 አይ ብር አባ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም 😂😂
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ💚💛❤ቡፌ ሊዘጋጅነወ 💺አይቸ እመለሳለሁ
😂😂😂😂😂😂አለዉ ወይኔ አምላኬ አያታደ አልቃሽ እኮነወ የመሰለዉ የኑሮ ዉድነት በምን ዪዩታል ሲጋቡ ያይታል😂
ወይኔ፡ታዴ፡አነፈረኝ፡፡አበጀሸ፡አጥሚት😂😂😂❤
ቡፌ ምግብ እዴዘጋጅ ነው ሰውዬውን የፈለጉት እሲ ጣውላ ሰራተኛ ነው😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
እውነትም አበጀሽ 😂ልዩ ተሰጥኦ ነው ያለሽ👏👏👏
🤣🤣🤣🤣🤣 ታደሰ ና አበጀሽየ ሀለት የምርጥ ምርጦች ❤🤣🤣🤣 አዝማሪነቱም ያምርባችኋል
ስወዳችሁ አገሬ ሰላም ሁኝልን
በጣም ነዉ የምትመቹት
የእቃ መደርደሪያው ብፌ ሲባል አውቃለሁ ሰውየው ምን ያድርግ 😀😀😀😀😀😀😀ደከምሁ
"ክትፎ ትሰሪያለሽ? ችግር የለም እከትፈዋለን "
"አጥሚትም ፣ገንፎ ፣ጭብጦብም በአይነት በአይነት " 😀😀😀😀👏👏ወይ አበጀሽ ግፍሽ በሁለት ሺህ አስብሽ ሀያ ሺህ አነሰሽ አይደል😀😀😀😀
አቤት አቤት አንችን የቢዝነስ ሰው ማድረግ ነው ።
ወይ ታዴ መጨረሻህምን ይሆን 🙆🙆🙆😀😀
ወየሁ የኔዉደችየ በሰቅ እህህህህ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትለያላችሁ እውነት ሰርግለይ አጥሜቱን እኔልስረው 😂😂😂
አበጀሺሥወድሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ
ተወድችሁ😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚሁ ቀጥሉ :: አደራ እንዳትበታተኑ::በጣም ደስትላላችሁ:;
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አውይኔ በሳቅ ሞትኩ ዛሬ በሳቅ😂😂😂
እወይ ስወድአችሁ😂😂❤
ሠላም ሠላም ውዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሀ ሁሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን ወይ ታደና እመዋ ትለያላችሁኮ አይ መሠቆ አይ የወጥ ሞያ🤣🤣በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ👍👈
ብፌ😂😂😂እኔ አርብ አገር ከመጣው ነውያወኩት😂😂😂ሲሉ
ወይይ ስወዳችሁ❤❤❤😂😂😂😂😂
የምሬነው ከውነትነው የሳቁት ይመቻችሁ ሰላምሁኑ❤
አያ ታዴ እና እምዎ ኑሩበት❤❤❤❤
ወይ ጠላ እንዳማረኝ
ሙሽራየ ሲሉእባየ እስከሚፈስ ነውየሳኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
ጥበብ ከደማቸው ጋር የተዋኸደቻው እንቁዎች ናቸው።
እቴሜቴ የሎሚ ሸታ ያሰውየ ምን አለሸ ማታ ሲል ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
ሰርግ ብሎ ገንፎና አጥሚት መጠገኛ ነዉ መሰለኝ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂
አረ በሳቅ 😅😅😅😂😂😂😂😂
ወይኔ ታደሰ😂 ግና ሳይቀበል ፊት 😊 like
አጥሚትወየው😂😂😂😂❤❤❤
አያ ታዴ ግን ስወደው ❤
የኔዎቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ተመስገን ቁም ነገር ያለው ፊልም አሳያቹን ከፎጋሪ የከተማ ፊልም ገላገላቹን ❤
😂😂😂😂😂 አይ ታዴ እመዋ ናት የምችልህ አተንማ አዝግ ዋው ትችላለህ የምር ከድራማ ውጭ ማየት ነው የሚናፍቀኝ 😂😂😂😂😂
ኮንሰርት 😂ኮሰረቱ ለኔነው ነው ለወጡ የሚያገለግለው አላለችም😅😅😅😅
ወይኔእንደዞሬሰቄአላዉቅምክክክክ❤❤
እምዋ መስመር ሳተች 😂😂ጠላ ለማይጠጣ አጥሚት አላለችም😂😂😂ገፎም አለ አይ ብር የማይሰራው የለ 😂😂😂ሰላማችሁን ያብዛልኝ ደሞቸ
ሌጂቷ ተቀምጣ አበቸሽ ተነሳታ ተቀበለቻት ውሀ ስትሰጣት መገን የዘንድሮ ልጂ ወገቤን ነበር የምትለኝ እናቴ ቁጪ ብየ ለታላቄ የሆነ ነገር ሳቃብል
እመዋ አበጀሸ💕💕💕💕💕💕💕💕💕
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ደሥ ሥትሉ
ክትፎ ሲባል መክተፍያ ማጀጋጀት ነው አለ ታዴ 😂😂😂
አቦ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤
የፈርጀሁን አልቅቀውም አላልልችም አብጀሸሸሸ የኔ ፈቅር ሸባይን ክክክክክክኴክክኴክኴክኴክ
በሳቅ😆😆😆😆😆
መሳሙ ይቅርብሺ አንች😂😂😂😂❤❤
እረተው. ታደሰ ጭራሽ ለቅሶ አስመሰልከውኮ ክክክክክ
ሞትኩ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂
ሰርግ በአጥሚትና ገንፎ ኧረ አበጅ 😂😂😂
ሆዴ ነፈረ😂😂😂😂😂
የእኔ ውቦች
❤❤😂😂😂😂አረውይ
ቡፌ የቃማስቀመጫ መስሎት 😂😂😂
ብቻየንሣቄን ማቆም አቃተኝ 😂😂😂😂😂😂
ወይ አጥሚት ሰርግላይ ኧረ ወይው 😂😂😂😂አይ አብጀሸ
ከጅማሬው ያስቃል😂😂😂😂😂
ሙሉ ባንድ
ወየዉ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ አይ አበጀሽ
አጥሚት በአይነት
ገንፎ በአይነት
አጥሚት በአይነት😂😂😂😂😂😂