Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 103

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 авг 2024

Комментарии • 559

  • @bezuyeeshetu16
    @bezuyeeshetu16 6 лет назад +52

    እንኳን ሰላም መጣቹ መለከቶች ጋሽ ታሜ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ምረቱን ትላክልህ የውነት መልካም ሰው ነክ

    • @Mohammed-zp6hu
      @Mohammed-zp6hu 6 лет назад

      ወይ ቅድስት

    • @sanitemakdes2312
      @sanitemakdes2312 6 лет назад

      Bezuye Eshetu

    • @bezuyeeshetu16
      @bezuyeeshetu16 6 лет назад

      ወሎየዋ ሀዋ ነኝ ለዛውም የመርሳ Mohammed አች ምነው እመቤቴ ልቦና ትስጥሽ

    • @newmodel8125
      @newmodel8125 6 лет назад

      Bezuye Eshetu 6

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 6 лет назад +26

    እንኩዋን ደና መጣችሁ መለከቶች በናታችሁ እስኪ ጋሽ ፍቄን ወደቀድሞው ጤናው እድመለስ በፀሎት አንርሳው😚😚😚

    • @user-oe4by9dt8x
      @user-oe4by9dt8x 6 лет назад +1

      Tsegenet Ayalew አሜን ጽግየ እግዚአብሔር ይማረው

    • @onelove809
      @onelove809 6 лет назад +2

      Tsegenet Ayalew Ameen helem megnote nw

    • @user-xy1bo2yi7c
      @user-xy1bo2yi7c 6 лет назад +1

      Tsegenet Ayalew ግድ ነው እግዚአብሄር መልካም ነው ነገሮችን ይለውጣል

    • @makkyahmakkyah1981
      @makkyahmakkyah1981 6 лет назад

      ኡንከን በሰለም መጠቹ

    • @mekdesalemu1166
      @mekdesalemu1166 6 лет назад

      Tsegenet Ayalew ጋሽፈቄእእመቤቴማርያምትማርህገብርኤልይማርህእይይዞህ

  • @asb7056
    @asb7056 6 лет назад +15

    አቶ ፍቃዱ ፈጣሪ ምህረትን ይላክልክ መልካም ሰው የጥሩ አርአያችን ነክ መጥፎክም መስማት በጣም ከባድ ነው ምህረትክን እግዚአብሄር ይላክልህ

  • @memihertarikugfdsawelalash8078
    @memihertarikugfdsawelalash8078 6 лет назад +14

    ጋሽ ፍቄ በጣም የምወድህና የማከብር ምርጥ የጥበብ ሰው እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 лет назад +26

    ጋሽ ፍቄ አላህ ጤናህን ይመልስልህ በጣም ነው የምወድህ😭

  • @user-qz9lv9uj8g
    @user-qz9lv9uj8g 6 лет назад +111

    እኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች♥
    አባታችንን ጋሽ ፈቃዱን በፅለት አንርሳው

    • @user-wu4kv3eu1c
      @user-wu4kv3eu1c 6 лет назад +1

      ዲማ ዲማ
      እሺ #ድንግል እማማዬ ትማርልን

    • @user-td3yl7xg4q
      @user-td3yl7xg4q 6 лет назад +1

      ዲማ ዲማ እግዚአብሔር ምህረቱን ይለክለት

    • @user-kl1gm4th8o
      @user-kl1gm4th8o 6 лет назад

      +Maryam 8 አሜን አሜን አሜን

    • @user-mw7pd7mh5m
      @user-mw7pd7mh5m 6 лет назад

      ዲማ ዲማ እግዚያብሄር ይማረው ጋሽ ታሜ

    • @user-tn1hm9sq8o
      @user-tn1hm9sq8o 6 лет назад

      ጋሽ ፍቄ እግዚአብሔር ይማርክ

  • @user-df7bk2rh3m
    @user-df7bk2rh3m 6 лет назад +51

    ጋሽ ፍቄ እንደዚ ሳቅልኝ ሁል ግዜ ክፉ አይንካህ የምታምናት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጅዋ ታማልድህ የድንግል ማርያም ልጅ በምህረት እጁ ይዳብስህ አሜን

    • @arsema6005
      @arsema6005 6 лет назад

      የአብስራ እንዳልካቸው አሜን አሜን አሜን

    • @rosaatallon7170
      @rosaatallon7170 6 лет назад

      Amen amen amen

  • @fakrademsi5722
    @fakrademsi5722 6 лет назад +11

    እናመሰግናቸዋለን መለከትውች ለጋሼ ፍቃዱ ተክለማርያም እግዚአብሔር ምህርቱ ያላክልክ። በጣም የምወደው የማክበር አርቲስት ነው እመቤቴ ማርያም ምህርቱ ትላክልክ ትደናለክ በእግዚአብሔር ተስፋ ማደርግ ነው

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 лет назад +3

    ጋሽ ታሜ የመታመምህን ዜና ከሰማሁኝ በኋላ ውስጤ በጣም ተርብሿል የእውነት በጣም የምወድህና የማከብርህ የጥበብ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ አሁንም የምትወዳት ድንግል ማርያም ትድረስልክ አሜን!!

  • @user-gr8hi3om1q
    @user-gr8hi3om1q 6 лет назад +20

    ፍቄ ጌታእየሱስ በምህረት እጁ ይዳስህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @lidyakonjo6456
    @lidyakonjo6456 6 лет назад +28

    ወላሂ መለከትን ምግዜን እከታተላለሁ ጋሺ ታሜ አላህ ምህረቱን ያውርድልህ ከምንም በላይ ነው ያዘኩት ኮሜት ሰጥቸ አላውቅም አሁን እን አተን አላህ ያሺርህ ሳልል አላልፍም ብየ ነው

  • @mahallove3790
    @mahallove3790 6 лет назад +4

    ጋሽ ፍቄ ምርጥ የኢትዮጵያ ብርቄ ሰው ወላዲተ አምላክ ምህረቱን ትላክልህ የጭንቅ አማላጅትዋ አለሁልህ ልጄ ትበልህ ጆሮዬ ሲሰማ ልቤ ማመን አቃተው አይዞክ ደግሞም ትድናለክ የተዋህዶ ልጆች ጋሽ ፍቄ በፀሎታችሁ እግዚአብሔር ይማርክ እያላችሁ አስቡት

  • @user-nr5zw3hz7z
    @user-nr5zw3hz7z 6 лет назад +7

    የነ ታሜ ቤተሠብ ዉሥጤ ናችሁ ኤዲ ፋዘር ሢመጣብሺ ተቀነጠሺ የኔ አባት ቢሆን በከብቶቹ መምቻ በትር ማጅራቴን ብሎ ይገላግለኝ ነበር፡😂😂 የተማረ ይግደለኝ እንዲህም ነፃነት አለ ለካ

  • @user-nd2kt3mg8p
    @user-nd2kt3mg8p 6 лет назад +167

    ጋሽ ፍቄ እመብርሀን ትዳብስህ እግዚአብሄር ምህረቱም ይላክልህ

  • @seadaendris3001
    @seadaendris3001 6 лет назад +22

    ጋሽ ታሜ የእውነት ጥሩ ሠው ነህ አላህ ጤናህን ይመልስልህ

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 лет назад +8

    እናመሰግናለን መለከቶች አቶታመነ እግዚአብሄር ይማርህ በሉ እራት እየሰራሁ ስለሆነ ስጨርስ አያችሁ አለሁ

  • @helenhelen2891
    @helenhelen2891 6 лет назад +1

    ጋሽ ታሜ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልክ አባታችን የኛ ጀግና እድሜህን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ አሜን፫♥♥♥

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 лет назад +47

    ጋሽ ፍቄ የለመኗት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በምልጃዋ አትለይህ።የተመማመንክበት መድሃኒአለም በምህረቱ ይጎብኝህ።ድነህልን ወድምትወደው ስራ ድጋሚ ተመልሰህ እንድናይሁ ምኞታችን ነው።

  • @user-hy3yw5tu3x
    @user-hy3yw5tu3x 6 лет назад +25

    ታሜዋ ያረብ ጤናህን አላህ ይመልስልህ

  • @user-vn2mp4hg6v
    @user-vn2mp4hg6v 6 лет назад +27

    ታሜ በእውነት በጣም ጡሩ ስው ነህ አላህ ይድርስልህ

  • @liyayedanademasu5409
    @liyayedanademasu5409 6 лет назад +5

    እሰይ ናፍቃቹኝ ነበር አመሰግናለሁ
    ጋሽ ፍቄን በፀሎት እናስበው የኔ ውድ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ምረቱን ያብዛልህ

  • @abracadabra8602
    @abracadabra8602 6 лет назад +9

    ጋሽ ፍቄ ኪዳነምህረት ትፈውስህ። ታላቅ ሠው ቸሩ መድሀኒአለም ይማርልን

  • @tamaraadem5599
    @tamaraadem5599 6 лет назад +6

    ጋሽ ታሜ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ሁሉም ለፈጣሪ ቀላል ነው

  • @user-jp4nw4oh3x
    @user-jp4nw4oh3x 6 лет назад +2

    አባታችን ጋሽ ፍቄ እግዚአብሄር ሙሉ ጤና ሙሉ ሰላም ያብዛልህ እግዚአብሄር በማያልከው ቸርነቱ ካንተ ይሁን!!

  • @Yige1998
    @Yige1998 5 лет назад +2

    ጋሽ ፍቄ ሁሉም ሰው ሰላንተ ጤንነት ሲጨነቅ ነበር ግን አልሆነምና ወደ ማይቀረው አለም ይደሃል!!!
    ነብስህን ይማረው! !!

  • @irfansheak6991
    @irfansheak6991 6 лет назад +4

    ጋሽ ፍቄ እመብርሀን ምህረቱን ትላክልህ ባለ ውለታ

  • @tayuyeashu5786
    @tayuyeashu5786 6 лет назад +1

    ጋሽ ታሜ ቅድስት ድንግል ማርያም በምህረት እጆቹዋ ትዳስክ ምርጥ ሰው

  • @user-pe7cl1rm1k
    @user-pe7cl1rm1k 6 лет назад +29

    ዋው ዛሬስ በሩን ሳይዘጋ ደረስኩኝ ጓደኞቼ እዴት ሰነበታቹ እኳን ለአብይ ፆም 6ኛ ሳምንት ለገብርሔር አደረሳቹ ፍቄ ፈጣሪ ይማርህ እመ ብርሀን ትርዳህ

  • @abeethiopia5769
    @abeethiopia5769 6 лет назад +1

    ጋሽ ፍቄ አንተ ለሁላችንም መምህር ነህ ትልቅ የሆነ እምነት ነው ያለህና እመብርሃን በምልጃዋ ትረዳህ ዘንድ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ፀሎት ነው፡፡

  • @meazadembel1621
    @meazadembel1621 6 лет назад +1

    ጋሽ ፍቄ የታመንክበት አምላክ የታመነ ነው በእውነት አምነክ ታድነኛለች የልካት ማርያም አታሳፍርህም በምህረት እጅዋ ትዳብስህ

  • @user-vn2mp4hg6v
    @user-vn2mp4hg6v 6 лет назад +5

    እውነት ለስው ልጅ በጣም ጡሩ ነገር እያስተማርከን ነበር በደርስብህ ህመም
    በጣም አዝኔ አለሁኝ

  • @sankiebrhime3979
    @sankiebrhime3979 6 лет назад +14

    አይ ኮመንተሮች ለይክ ለይ ግጩኝ ምነምን እዘ ከበለቹ ተገጩ በስደት የለቹ አለህ ይጠብቀች ስለመቹ ይብዘልኝ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 6 лет назад +7

    ኪዳነ ምህረት ኪዳነ ቃሏ ካንተጋር ትሁን ፍቄ የሀገር ሀብት አከብርሀለው😘😘

  • @user-jj3mm9lo1v
    @user-jj3mm9lo1v 6 лет назад +16

    ታሜ የምር በጣም ነው ያሳዘንከኝ አላህ ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ እስኪ ሁላችሁም ዱአ አድርጉለት ተሜን እዳናጣው

    • @user-xy1bo2yi7c
      @user-xy1bo2yi7c 6 лет назад +1

      halihalimegmail. Com Halime አረ ግድ ነው በየሀይማኖታችን እንፀልይለታለን

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 лет назад

      halihalimegmail. Com Halime Betam Yasaznal

    • @user-xy1bo2yi7c
      @user-xy1bo2yi7c 6 лет назад

      Sity Islam new Hiwete Masha Allah በጣም😭

    • @js-oh1ey
      @js-oh1ey 6 лет назад

      halihalimegmail. Com Halime በጣም ያሳዝናል አላህ ይርዳው

  • @user-gk6yr5gg4m
    @user-gk6yr5gg4m 6 лет назад

    እኳን ደህና ሙጣችሁ መለከቶች!ዛሬ ዘና አደርጋችሁኝ ድብር ብሎኝ ነበር እኳን ደስ አለህ ሚስትህ ሴት ልጂ በሰላም ተገላግላለች ስትለው ፈጣሪውን ማመስገን ትቶ እግዚኦ ማለቱ በጣም አሳቀኝ አየ ወዶች ሴት ልጂ ወርቅ መሆኗን የዘነጋችሁት ትመስላላችሁ ልጂ ሴትም ትሁን ወንድ የእግዛብሄር ስጦታወች ናቸው!!! የተሰጠንን በጸጋ መቀበል ነው ያለብን የብሬክስ መልስ ደስ ይላል ዋናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው በሚቀጥለው ልትወልዱ ትችላላችሁ ብሎ በማንኛውም ነገር ላይ ተስፋ እደሚያስፈልግ ጥሩ ትምህርት ነው!!! ታሜ ዛሬ አተን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሰው ቆሞ ሲሄድ ጤነኛ ይመስለናል ግን በሽታውን እሚያቀው እራሱ ታማሚው ነው! እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ በሚዲያ የሰማሁት ህመምህ አስደግጦኛል! ድግል ማሪያም የምህረት አማላጇ ትዳብስህ! ዛሬ ስላየሁህ ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል አይዞን ሰው እደታመመ አይሞትም ገና የማቱሳላን እድሜ እደምትኖር ምኞት አለኝ!

  • @hibisthibist9072
    @hibisthibist9072 6 лет назад +1

    ፍቄ ፍጣሪ ጤናህን ይመልስልህ በተረፈ ምልክቶች እንኳን ደህና መጣቹ የገሬ ልጆች ሰላም ይብዛላቹ

  • @user-nl7pp8df4g
    @user-nl7pp8df4g 6 лет назад +8

    እግዚአብሔር ይማሮት ጋሽ ታሜ

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 6 лет назад +5

    ፉቅየ እግዚያብሔር ይማርክ በተረፍ በርቱ

  • @imfoundation7274
    @imfoundation7274 6 лет назад

    ጋሽ ፍቄ ለሙያው ታማኝ, ወዳድ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ የተማጸንካት እመብርሀን ከለላ ትሁንህ ታላቅ የሙያ አባት !

  • @rehankhankhan5221
    @rehankhankhan5221 6 лет назад +1

    አላህ ያሽርህ ሁሉም ነገር ለአንድ አላህ ቀላል ነው በዝነቱ ይመልከትፍ ጋሽ ታሜ

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 6 лет назад +3

    ፍቄ እንወድሀለን ፈጣሪ ይማርክ እንደምትድን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ሀሀሀ 7 ሴይ 8ተኛም ሴት እመነኝ ቀጣይ መንታ ሴት ትወልዳለች ብዙ አይቻለሁ

  • @sofiatariku7545
    @sofiatariku7545 6 лет назад +1

    አባታችን ጋሸ ፍቃዱ የአብርሃም አባት የያቆብ አባት የእሰራኤሉ ንጉሰ ጨርሶ ይማርክ

  • @user-ve9bo8yk5e
    @user-ve9bo8yk5e 6 лет назад +1

    ኪኪኪኪ እግዞኦ 8ኛ ሴት ኧረ ጉደኛነው
    ይሄ ሰውየ ጋሽ ታሜ እኳን ደስ አለህ አያት ሆክ እመምህንም ፈጣሪ ይፈውስህ አባታችን

  • @yeshiabebe5546
    @yeshiabebe5546 6 лет назад +4

    ጋሽ ፍቄ እ/ር ይረዳህ ትድናለህ አይዞህ

  • @user-jd5po2zj2i
    @user-jd5po2zj2i 6 лет назад

    ምንወድህ አባታችን ጋሽ ፍቄ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ኪዳነምህረት ትዳብስህ.

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 6 лет назад +1

    "የሀገራችን አትሌቲክስ የብቃት እንጂ የወንጀል ውጤት ሆኖ አያውቅም፡፡"ደስ የሚል አባባል😍

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 6 лет назад +1

    ጋሽ ፍቄ እግዚአብሔር ቸርነቱን እና ምህረቱን ያድርግልህ ሁላችን እናስብሀለን

  • @user-yb2ok6wh4b
    @user-yb2ok6wh4b 6 лет назад +1

    ጋሽ ፍቄ♥♥♥
    ምንም የማይሳነው አምላክ ምህረቱን ይላክልህ♥

  • @abillahabillah7359
    @abillahabillah7359 6 лет назад +1

    ጋሽ ታሜ እግዚአብሔር ምህርትን ይስጥልን አባታችን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 6 лет назад

    ታምየ ምርጥ ሰዉ እመብርሀን ትማርህ እዉነት በለዛ የምትሰራ እዉነት ትልቅና ጨዋ ሰዉ ነህ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 6 лет назад

    ጋሽ ፍቃዱ አላህ ምህረትና ፈውሱን ይላክልህ አባት ዳግም እንደነበር ከበሽታህ ድነህ እምናይህ ያርገን አፍያህን ይመልስልህ

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k 6 лет назад +6

    ውይ ይቺ ሴትዮ ደሞ በ ብሬክስ ደስታ ቀን ኬት መጣች 🤔🤔🤔

  • @user-ez9ut5ys5q
    @user-ez9ut5ys5q 6 лет назад +49

    አቶ ታመነ ተሻሉ እንዴ እግዚአብሔር ይማሩት 🙏👏💛💜😍

    • @salammuhammad4573
      @salammuhammad4573 6 лет назад

      Amelake Ethiopian Hadera. Ketameme endet yitewunal minim aligebagn ewnet nw ende metamemu?

    • @user-ez9ut5ys5q
      @user-ez9ut5ys5q 6 лет назад

      Salam Muhammad yeduro saw tankara new ende zemenaw saw aydelem

    • @salammuhammad4573
      @salammuhammad4573 6 лет назад

      Amelake Ethiopian Hadera eko metamemu ewnet nw malet nw?

    • @user-ez9ut5ys5q
      @user-ez9ut5ys5q 6 лет назад

      Salam Muhammad Awu yemireko new kulalitu amitali balachu bota teleyulachu

    • @saramechamyefikratelshmtan5083
      @saramechamyefikratelshmtan5083 6 лет назад

      Kedm belo yetkrtse yehuonal ehtocha

  • @andualmsuper2391
    @andualmsuper2391 6 лет назад +2

    ጋሽ ፍቄ ገብርኤል በምልጃው ይድረስልህ ፍጣሪ ይማርህ!!!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ዋው ደስ ስትሉ ብርሽ እንኩዋን ደስ አለህ ፊሊ እንኩዋን ከዚህ ጣጣ በሰላም ወጣህ

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 6 лет назад

    የድንግል ልጅ ፍቃዱ እሷን የያዘ አያፍርም ያለምንም ኩላሊት ነቀላ ሳያስፈልግህ እርሷ ትምርሀለች እምነትህ ይበቃሀል ትድናለ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ የድንግልን ምስክርነት ደግመህ ለመናገር ያብቃህ አሜን እኔም ተስዬልሀለሁ ድንግል ከልጇ ከመድሀኒዓለም ጋር ትርዳን አሜን!

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q 6 лет назад +1

    ፍቄ እውነትም እግዚአብሔር የጠነከረ ጠንካራ ሰው ነው ። እንዲህ በጠና ተሞ መስራቱ ይገርማል

  • @desu2455
    @desu2455 6 лет назад +1

    ጋሽ ፍቃዱን እግዚኣብሔር ይማርክ እመኣምላክ በኣማላጅነታ ትድረስልህ ።

  • @user-yi7pv7dy7d
    @user-yi7pv7dy7d 6 лет назад +3

    ጋሽ ፍቅዬ እመቤቴ ማርያም ትማርህ

  • @sebelwongelyemamolijwogaye6190
    @sebelwongelyemamolijwogaye6190 6 лет назад +1

    ጋሽ ፍቄ ሕግዚያአብሔር ምህረቱን ያዉርድልህ

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 6 лет назад

    በእውነት ጋሽ ታሜ በጣም ነው ያዘኩት አላህ ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ

  • @frehiwetgizaw8539
    @frehiwetgizaw8539 6 лет назад +1

    ጋሽ ፍቄ እግዚአቡሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @alfiagirma1395
    @alfiagirma1395 6 лет назад +1

    ሰለሞንን እንዲህ አስረጅቶ የሰራውን ሜክኣፕ አርቲስት ሳላደንቅ ባልፍ ግፍ ይሆንብኛል ፡፡ ድንቅ ነው፡፡

  • @yemesirachfesihaye3767
    @yemesirachfesihaye3767 6 лет назад +1

    Gash tame betam new miwodi makebri geta eyesus miretun yabzali

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
    @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 6 лет назад

    Enqn dehna metachihu meleketochi gashi tame Egzyabher yimark 😭💒 fetari tenahn melsolk neber blo lemawrat abkah. Beterfe bertuln enwedachiholen 👍👍👍

  • @fanosedibaba3483
    @fanosedibaba3483 6 лет назад

    ጋሽ ታሜ እመብርሃን በምልጃዋ አውንም አትለይህ አባታችን በጣም ነው የምናከብርህ የድግል ልጅ ይማርህ አሜን

  • @hanazeyada3423
    @hanazeyada3423 6 лет назад +3

    አማኑኤል ይማርህ በጣም ጥሩ አባት ነህ

  • @user-uy3yl8zr5b
    @user-uy3yl8zr5b 6 лет назад +1

    ጋሽ ፍቄ የድንግል ማርያም ልጅ ጤናህን ይስጥህ

  • @user-xd8hz2cs2c
    @user-xd8hz2cs2c 6 лет назад

    ጋሽ ታሜ እመብርሀን እማምላክ በምህረት እጆቹዋ ትዳብስህ

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹ መለከቶች እናመሠግናለን ጋሽ ፍቄ እግዚሐብሔር አምላክ ይማርህ እመብረሐን ትዳብስህ
    አይዞህ አባታችን

  • @madinamadina4762
    @madinamadina4762 6 лет назад +10

    ጋሽ ታሜ አላህ ጤናህን ይመልስልህ

  • @natiylove6067
    @natiylove6067 6 лет назад

    ጋሽ ታሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።ፈጣሪ አምላክ ጤናህን ይመልሰው ።

  • @user-hj8ek4hx1n
    @user-hj8ek4hx1n 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኢትዮጲያ እንቁ የሆነዉ አባታችንን ጋሽ ፍቃዱ እመብረሀን ከነ ልጇ ትማርክ የምትወዱት በላይክ

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 6 лет назад

    "Brexiye" sitilew ye Birhanu nidet hule yasikegnal.
    Alamyew ena Gash Fike ❤️❤️❤️
    Gash Fike Egiziabiher amlak be mihret ejochu yidabisih🙏🏽🙏🏽
    I LOVE TO SEE YOUR LAUGH

  • @user-tr4gh2co8s
    @user-tr4gh2co8s 6 лет назад +4

    😃😞😃😃 8ተኛው ሴት እውይ በሳቅቅ ክክክ

  • @user-zu9ts8cv1u
    @user-zu9ts8cv1u 6 лет назад +1

    ጋሽ ፍቄ እግዚአብሔር ይማርህ እመብርሃን በምህረት እጆቿ ትዳብስህ

  • @user-xx5xq1qy4r
    @user-xx5xq1qy4r 6 лет назад

    ጋሽ ፍቄ እግዚአብሔር ይማሮት እመብርሃን ትድረሶሎት በፀሎት እናስባቸው

  • @frita3406
    @frita3406 6 лет назад

    ጋሽ ፍቄ እግዚአብሔር ምህረቱን ያላክልህ ሁሌም እንወድሀለን

  • @user-vc6ct4wy1t
    @user-vc6ct4wy1t 6 лет назад

    እንኳን ደናጠ መጣቹ ጋሽ ፍቀ አ/ር በምህሬቱ ያስብክ

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 6 лет назад

    ጋሽ ፍቄ እግዜአብሄር ምህረቱን ያውርድልህ.

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 6 лет назад

    ፍቄ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ውድ አባት የኔ መልካም አባት አምላኬየምህረት አይኑ ይይህ የኔ ተወዳጅ ፍቄ በፀሎት አለንል

  • @meseretbekele5183
    @meseretbekele5183 6 лет назад

    እንኳን በሰላም መጣቹ
    ጋሽ ፍቃዱ እግዚአብሔር ይማሮት በፀሎት እናስቦታለን

  • @userwawmetamdesssbcell7159
    @userwawmetamdesssbcell7159 6 лет назад

    እንኳንደህናመጣችሁ፡ጋሽታሜ፡እማምላክ፡ምህረቱን፡ትላክልህ

  • @user-cj3vn2nk9x
    @user-cj3vn2nk9x 6 лет назад

    ጋሽ ፍቃዱ ተተክለማርያም ውዱ የጥበብ ሰው ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ አሜን

  • @samirasamira1000
    @samirasamira1000 6 лет назад

    እመቤት ምህረትን ትላክልህ ጋሼ ፍቃዱ አሜን

  • @melatgm1386
    @melatgm1386 6 лет назад

    ጋሽ ፍቄ እመቤቴ ከነልጃ ትድረስልክ ያመነ የተጠመቀ ይድናል አሜን ማርያምን የጠራ እና በሳ ምልጃ ያመነ አያፍርም።

  • @user-xi1td5yk8w
    @user-xi1td5yk8w 6 лет назад

    እናመሰግናለን ጋሽ ፍቃዱ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ

  • @user-wu2zu4ep6n
    @user-wu2zu4ep6n 6 лет назад

    እግዚአብሄር ይማርህ ወላድት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከተወደደው ልጇ ታማልድህ ምህረቱን ያውርድልህ

  • @messimesi1846
    @messimesi1846 6 лет назад

    ጋሽ ፍቄ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ትድናለህ እግዛብሄር ጋር ምንም አትሆንም መሎካም ሰው ነህ

  • @user-wb7ro3cp2q
    @user-wb7ro3cp2q 6 лет назад

    ዊል ምርጦች እኩዋን በደህና መጣቹ አባባ ፍቄ እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኝህ ጭርሶ ይማርህ

  • @user-ne4pe3hd9b
    @user-ne4pe3hd9b 6 лет назад

    አባታችን ጋሽ ፍቄ እግዚአብሔር በምህርት እጁ ይጎብኝህ ድንግል አትለይህ

  • @user-yt2tv4sd6j
    @user-yt2tv4sd6j 6 лет назад

    የምንወድህ አባታችን አቶ ፈቃዱ እግዛብሔር ምሕርቱን ያዉርድልህ አሚን

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 6 лет назад

    እንካን ዳና መጣችሁ መለከቶች አቶ ፈቃዱ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ♥♥

  • @andnet2276
    @andnet2276 6 лет назад

    ጌሽ ፍቄ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @user-hh6db8cz9z
    @user-hh6db8cz9z 6 лет назад

    ጋሽ ፍቃዱ እመ አምላክ ትማርህ እግዚአብሔር በምህረት አይኑ ይይህ

  • @user-ou7tw5em5z
    @user-ou7tw5em5z 6 лет назад

    gash tameh Allah afiya yargelen betam mewdeh ena makebereh wedu artistachen ulem beduaeh arsakem metamemeken kesmaw wedih betam asbekugn ahizon😭😭😭😭😍😍😍

  • @user-su9mz8ky5l
    @user-su9mz8ky5l 6 лет назад +7

    ወይ ፍቅር ወይ ናፍቆት
    የፍቅርህ ወለፈን ውስጤን
    ሲያቀጥለው ከወድያ እና ወዲህ እንዲህ ሲያመላልሰኝ አካላቴ ደክሞ ልቤንም ሰውሮ አስሮ አስቀምጦኛል ልቤ ሁሉን ዘንግቶ ቀን ከሌት በናፍቆት ሁሌም ብወድህ በጣም ናፍቄ አለሁ መጥች እስካይህ

    • @hayatali9315
      @hayatali9315 6 лет назад

      የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና

  • @ahmd6116
    @ahmd6116 6 лет назад

    ክክክክክ ጋሽ ታሜ እግዚአብሔር ይማሮት በእውነት ሰንቲ አይነት ትእግስት አስተማርሰውነው

  • @addistelahun3586
    @addistelahun3586 6 лет назад

    እግዚአብሔር አምላክ ታማሚወችን ጨርሶ ይማርልን እውነት ጋሸ ፍቅየ በጣም ነው ያምያሳዝኑት

  • @hayetmusa346
    @hayetmusa346 6 лет назад

    ጋሽ ታሜ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አላህ አፊያህን ይመልስልክ