ያልተሳካው የጥሞና ጊዜ - A Failed Trial to solve the crisis in Tigray

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 159

  • @equalityequality3720
    @equalityequality3720 3 года назад +4

    የትግራዩ ልጅ ወንድ ነህ ጀግና ነህ !! ሶስት ሆነው አልቻሉህም

  • @ጩራወጋሕታ-ሸ7ኰ
    @ጩራወጋሕታ-ሸ7ኰ 3 года назад +3

    ይስሓቅ ጥሩ አድርገህ ልክልካቸውን እና ትክክለኛውን በመሬት ላይ ያለ ነው፡ያቀረብከው፡፡እነሱ በመንጋ ቢጫጫሁብህ 1ለ3 ነው ዘርረኸቸው የወጣህ፡፡እነሱ መስማት የሚፈልጉት፨አያቶቻቸውና በአለቃቸው የተደነፋ ብቻ እንዲወራላቸው ነው የሚፈልጉት፡፡

  • @tedy3387
    @tedy3387 3 года назад +3

    I can’t wait Tigray became independent... it’s painful to live with the people don’t feel the pain what Tigrayans going through.

    • @MrEdukuba
      @MrEdukuba 3 года назад +2

      As if the rest of Ethiopians give a sh$t about your being independent!? Why don't you leave us alone then? WOLKAYIT AND RAYA will continue to be your nightmare!

    • @jeeplover7238
      @jeeplover7238 3 года назад

      @@MrEdukubawe have already left boy, we hv to make u pay for what u did, we take what's ours... then its adios bitchs for good.

    • @tedy3387
      @tedy3387 3 года назад

      it’s okay Akaki Zerafeee its typical ye azemariii behaviours. We didn’t came to you, zelalemeee teletafi zelalem begging help others, 1st try to believes yourself

    • @tedy3387
      @tedy3387 3 года назад

      @@jeeplover7238 zerafee zerafe then when you get POW emayeeee emayeeee.... you know who is the real lion not as you begging help others

    • @tedy3387
      @tedy3387 3 года назад

      @@jeeplover7238 enka Selameta : fb.watch/6RQPPDRZRn/

  • @user-em2xz3uu8i
    @user-em2xz3uu8i 3 года назад +6

    ለትግራይ የጥሞና ግዜ ሰይሆን ወራሪዎችን የሚደመስሱበት የስልጠና ግዜ ነው የተሰጡት

  • @equalityequality3720
    @equalityequality3720 3 года назад +4

    ኢትዮጵያ የምትፈርሰው አማራ አልሆንም ብላ ነው ::::::::

  • @nesruaddis2782
    @nesruaddis2782 2 года назад

    ብሩክ ቀጣፊ ትንሽ ጠብቅ አንተ እና መሰሎችህ መከራችሁ ታገኛላችሁ።

  • @zerehunnure1351
    @zerehunnure1351 3 года назад

    ከዚህ ሰዎዬ ጋር አገናኘኝ ስሞትልህ በጨዋ ደንብ ልከራከረው!

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 3 года назад +2

    ይሄ ብሩክ የሚሉት ሰገጤ የሚያወራውን የሚያውቅ አይመስለኝም

  • @dadaopal7058
    @dadaopal7058 3 года назад +1

    ጥሩ ውይይት ነበር።የተለየ ሀሳብ ያለውንም ይዛችሁ መቅረባችሁ የሚበረታታ ነው። በርቱ ! የትግራይን ጉዳይ ስናነሳ ሁሌም መረሳት የሌለበት ጉዳይ ሕወአት ማነው የሚለውን ጥያቄ በማንሳት የማእዘን ድንጋይ መቀመጥ ። አለበለዚያ ውይይቱ እንደተፈለገነው የሚነዳው የሚሆነው።ስለ ወልቃይት አላነበብኩም አልሰማሁም የሚል ተወያይ በዚህ ጉዳይ ስቱዲዮ መምጣት የለበትም። ወያኔ ወልቃይት ላይ ሠላሳ አመት ምን ሲሰራ ነበር ? የተሰደዱ የሞቱትን በፊት ወደነበሩበት እንመልሳቸው ዋ? አሸባሪ የሀገር ክህደት ፈፅሞ እንደገና ቅድመ ሁኔታ እንዴት ያስቀምጣል? አለዚያ እንበጠብጣለን ነው ጉዳዩ? ችግሩ የሚፈታው ከሀገሪቱ ብሔራዊ ጥቅም አኳያ ነው መሆን ያለበት።እሱም በታሪካዊው ዳራ ብቻ ሳይሆን የዚህ አሸባሪ ቡድን የሽብር በር ስለሚሆን ለአርባ አመት ጉዳዩ እንዳይነሳ ዝግ ነው መሆን ያለበት። አዲስአባ ተያዙ የተባሉት ስለጨፈሩ አይደለም የሽብር ቡድኑን ስለደገፉ ነው። ምን አይነት ቅንጦት ነው። ጦርነት ነው እኮ። ሲመች ኢትዮጵያዊ ሳይመች ዜጋ አይደለንም ተበደልን። እንዴት ሊሆን ይችላል ?በርቱ ለውይይት ዝግጅት ይደረግ።

  • @haileselassieweledegiorgis5493
    @haileselassieweledegiorgis5493 3 года назад +1

    ብሩክ አንተ የሚገባህ ሳይሆን የአማራ ወጣት ነህ መሰለኝ እንደአንተ አይነቱ ወጣት ከመናገር የዘለለ ወደጦርነት አትገባም።
    የትግራይ ህዝብ እየተገደደ ነው የሚዋጋው ስትል ሰማሁህ አንተ ለምን ተገደህ አትወጣም ጀግንነት ያስፈልጋል።
    ብሩክ አትዋሽ የትግራይ ወጣት የመኖር አለመኖር ጉዳይ ነው።
    አማራው ጀግና ቢሆን ኖሮ ለምንከህግ ማስከበር በፊት መሬቱን አላስመለሰም ።
    ታዝሎ የገባውን ፋኖና ምላሻ ህዝብን እየገደለ ነው።እና ይሳቅ ብቻህን ከነዚህ አማራ ጋረ መከራከሩ ከንቱ ነው።
    በጦርነት የሚፈታ ችግር የለም እናንተ ደንቆሮ ጋዜጠኛ ነኝ ባዮች።አማራው ከመከላከያና ሻዕብያ ታዝሎ ገባ እንጂ ወንዱነቱ የለም።
    አሁንም ብሩክ ውሸታም ነህ ጦር መሳርያ ከጦራችሁ ይታጠቃል ለመሆኑ ግድቡ የሰራው ህወሓት እንጂ አማራ አይደለም።

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 3 года назад +1

    ጊዜዊ ሆነ ዘላቂ መፍትሔ ራያ እና ወልቃይት ራሳቸውን ያቻሉ ክልል መሆን አለባቸው።

  • @teklinoaxumino186
    @teklinoaxumino186 3 года назад +2

    ተሸነፍን ላለማለት "ጥሞና" ብሎ ቧልት !!!

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 3 года назад +3

    አቶ ብሩክ ምስጋና ይገባዋል:: እጅግ ትእግስተኛና አዋቂ ወጣት ነው!! ሌላኛው እንግዳ ግን ጤነኛም አይመስልም:: ስለ ህገመንግስቱም ሆነ ስለ ሰሜን ኢትዮጵያ ታሪካዊ ዳራ ምንም አያውቅም!! በቂ እውቀት እንደሌለውም ጭምር አያውቅም:: እርሱን መስማት ጊዜ ማቃጠል ነው::

    • @samerawittegegn2733
      @samerawittegegn2733 3 года назад

      እውነት ነው።
      እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ በእውቀት የበለፀገው አማራ ብቻ ነው።
      የሌላ ብሄር ተወላጅ ያሳለፈውን እውነት እንኳን ቢያወራ እውነት አይደለም አይደል???
      መሳቂያዎች

    • @nasermahmud8602
      @nasermahmud8602 2 года назад

      በትክክል

  • @misginamusazgi6166
    @misginamusazgi6166 3 года назад

    ኣሁን ቡሩክ የፖሎቲካ እውቀት ኣለው ብላቹ ነው ያመጣቹ ይስ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ስላለው ነው ኣዲስ ዘቤ በጣም ነው ምትገርሙት ጋዜጠኛ ተብለህ የመንግስት ውታፍ ነቃኝ ከመሆንኣቤቱ ፈጣሪ ያድህነን

  • @gezahegntamiru3834
    @gezahegntamiru3834 3 года назад

    WAWO AND WETADERE WENDIME YAWERAGNN NEW BIRUK YAWERAW

  • @sintayehumamo8573
    @sintayehumamo8573 3 года назад +2

    Thank you Addis zeybe for the plat form you create that makes understand for the issues raised.
    It makes me to understanding the positions of the Fenkil is similar to that of TPLF.

  • @gezahegntamiru3834
    @gezahegntamiru3834 3 года назад

    TIRU TINITENA NEBARAWI HAKI HULETUM YESETUT

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 3 года назад +1

    Brukkkk ante tenkayyyy and budaaaa keep your time.

  • @dessalegnhonelegn2355
    @dessalegnhonelegn2355 3 года назад

    The hosts should ask a better question and argue speakers with info and facts. Biruk is spot on in his arguments.

  • @shibeshisamson
    @shibeshisamson 3 года назад +1

    1. ትግራይ ውስጥ የሴቶች መደፈር ጦርነት ከመከሰቱ ቀደም ብሎም በከፉኛና ከሌሎች ክልሎች በተለየ መልኩ የነበረ መሆኑን ቢያንስ በወቅቱ ከነበረዉ የሴቶች ሰልፍ መረዳት ይቻላል.. ስለዚህ
    2. ወያኔ ሲሽነፍ ከእስር ቤት የለቀቃቸው ወንጀለኞች ምን ሲያደርጉ ነበር ?
    ስለዚህ ዋና የሴቶች መደፈር የቁጥር መለያየት ካልሆነ በቀር ዋናው ምክንያት ይህ መሰለኝ
    2ኛ ጉዳይ መንግስት ከተለያዮ ከትግራይ ፖለቲከኞች የተዉጣጣ የሽግግር መንግስት በመቋቋም ስታስተዳድሩ አልነበረም ወይ ? ስለዚህ አልቻላችሁም ወይም ወያኔ ናፋቂ ነበራችሁ?

  • @azizaatiyaa4736
    @azizaatiyaa4736 3 года назад

    Qayii labashuu hushaatam now iyee siqaayii babetassabochi yidirass dadabii Ahaay

  • @tadessedessie3625
    @tadessedessie3625 3 года назад

    Biruk you are so genuine, ethiopian , that guy is racist.
    The truth, the main cause for the destabilization of Tigray represent is tplf .
    Remove tplf and come back to old golden days of Ethiopia where the Tigray people live peacefully with the lovely people of Ethiopia.
    Do not support the terrorist group.
    If you are honest who thinks the good thing about the Tigray people , remove tplf.

    • @A.D.540
      @A.D.540 3 года назад

      The truth is the problem of today ges to both Abiy and tplf yet you only blame one side. Lol no wonder tigray want independent you cant blame one evil and let other one run free what kind of Justice are you trying to play here.

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 3 года назад

    ይስሓቅ፣ መቀሌ ምን ትሰራ ነበር?

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад

    ጋዜጠኛ ጥሩ ጥያቄ ነው

  • @helenfasil8659
    @helenfasil8659 3 года назад +1

    Tegry ethiopian ayedalchume.....alke

  • @User65432s
    @User65432s 3 года назад

    እውነቱ ንገራቸው ውንድሜ ሓጥያትካ ክሕደገልካን ዘይክሕደለካን ኣብ ቅድሚ እዞም ሙውታት ገጽ ገጾም ሓቂ ንገሮም! ብዓይኖም ስቅ ከብሉካ ደልዮም ሓቂ ምስ ተዛረብካ! ብዓይኖም ክገንሑካ ደልዮም ስለዚ እዞም ዓሎቅቲ ሓሰውትን ህዝብና ቀቲሎም ከይኣክሎም ባዕሎም ንባዕሎም ተቃቲሎም ኢሎም ንዓለም ከእምኑ ካብቲ ዝፈጸምዎ ገበን ነጻ ክወጹ ምፍታን ዘይሕሰብ እኳ እንተ ኮነ ግን እቲ ኣብ ልዕሊ ትግራዋይ ዘለዎም ንዕቀትን ጽልኣትን ኣግሊሑ የርእየካ! ነዚኦም ክሳዕ ሞት ክንዋገኦምን መፈጠሮም ክሳዕ ዝጸልኡ ክንገብሮምን ኣለና!! እወ ህዝቢ ትግራይ ሕጅን ሎምን ነመጻእን ወያነ እዩ ህወሓት እዩ! ዓው ኢልኩም ብከዩ!! ክንውድኣኩም ኢና!!

  • @haileselassieweledegiorgis5493
    @haileselassieweledegiorgis5493 3 года назад +1

    ብሩክ እውቀት የሌለህ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነህ እንደሚሰማኝ የትግራይ ህዝብ ህወሓታዊ አመለካከት ነበረው ብለሃል ትክክል ነህ ህወሓት በትግራይ ህዝብ የተመረጠ ድርጅትና የትግራይ ህዝብ የምረጥ መብት አለው።
    ብሩክ ሻዕብያ መግባቱ ትክክል ነው ብለሃል ይህ ግን ለትግራይ ህዝብ ጥላቻህ የሚያሳይ ነው።ነገር ግን በሻዕብያ ሲገደል ሴቶች ሲደፈሩና ሲገደሉ ግድህ አይደለም
    የህወሓት ይቅርና ራያ ራዩማ የምትለው ህፃን
    ህግ ማስከበር የሚባለው ኮሮምና አላማጣ ህሞራና ወልቃይት ከትግራይ ወስዶ ለአማራ መስጠት ነው ወይ?
    ስለዚህ ብሩክ የአማራ ክልል ጋር የሚወራረድ ሃሳብ አለን ማለት ትግራይን ወደነበረችበት ከነሱ በሃይል እንነጥቃለን ነው።የኔ እህት አንቺን የምታክል የ16አመት ህፃን በሻእብያ ሰትደፈር ህፃን ነሽ ተብየ አልተውኝም እና እዋጋሎሁ ስትል አልሰማሽም ወይ?በዚህ ጦርነት የሚሳተፉ ጀግና የትግራይ ወጣት አለበትና በዚህ ተረጂው።

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 3 года назад +1

    የአማራ አክቲቢስቶች የእጃችሁን በቅርቡ ታገኛላችሁ

    • @messilove8657
      @messilove8657 3 года назад

      Eniteyayalen

    • @EthiophiaHagere
      @EthiophiaHagere 3 года назад

      @@messilove8657 ዉረጂ ሜዳ ነይ ገቢ ትደረጊያለሽ

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 3 года назад

    Le sost ledefut nw ende
    Enate sostachum andelay honachu esun andun atehonum::

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 3 года назад +1

    ወንድሜ የትግራዩ በጣም እናመሰግናለን 🙄🙄🙄
    አይ ኢትዮጵያ እያየን እየፈራረሰች እኮ ነዉ 😣😣😣

  • @user-fq3yx9up1d
    @user-fq3yx9up1d 3 года назад +1

    ቆይ ፈንቅል ያሉት ግን የራሳቸውን ድብቅ ሕውኃታዊ ማንነት ለማጋለጥ ነበር እንዴ?????_🤔

    • @gustavogaviria7678
      @gustavogaviria7678 3 года назад

      When ever someone speaks the truth he is automatically labelled as Hiwhat 😆😆

  • @tsegaygebru
    @tsegaygebru 3 года назад

    የትግራይ ህዝብ እንደዚህ ያበደው ያ በሰረቀው ገንዘብ ይኖር የነበረውን ኣኗናር ስላጣ ነው

  • @esmaelgashu9818
    @esmaelgashu9818 3 года назад

    ዛሬ አማራ አሸንፎ ይወሰደው ።ነግስ?

  • @belyeassefa1440
    @belyeassefa1440 3 года назад

    ቀይ የለበሰው ፎጤ ጥላቻውን ብቻ ነው የሚያንፀባርቀው መሀይም 👎👎👎👎👎👎

  • @prom253
    @prom253 3 года назад

    Salute to the guy with the eye glass. Salute to everyone who don't hesitate to speak in the face of this corrupted world

  • @aklilualemayehu8681
    @aklilualemayehu8681 3 года назад

    ይሄ ጠንጋራ ማንን እያየ እንደሚያወራ ግራ ገባኝ ትህነግ 2.o

  • @FGBerhe
    @FGBerhe 3 года назад +1

    ይስሃቅ ለጤናክ ስትል መረጋጋት አለብክ። ፖለቲካ መጥፎ ነው።

    • @cyberethiopia3052
      @cyberethiopia3052 3 года назад

      ይስሀቅ አንተ እኮ ሚዲያውን ለህወሓት የፕሮፓጋንዳ ማሽን ነው ያደረከው .... ጁንታ መጀመሪያ የራስህን ሀላፊነት መቸ ተወጣህ? ህዝብን ከህወሃት መነጠል የነበረበት ሚዲያው እንጅ ወታደር አይደለም። 90 ፐርሰንት የጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ የተሰገሰገው የጁንታ ተላላኪ ባንዳ ነበር። የስራችሁን ታገኛላችሁ።

  • @zerehunnure1351
    @zerehunnure1351 3 года назад

    ስሌክ ተከፍቶላቸው እየተደዋወሉ አይደል እንዴ ሰራዊቱን የጨፈጨፉት?

  • @dkg4657
    @dkg4657 3 года назад +1

    Here i am reporting this channel to be closedown. No more discussion with juntas.

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 3 года назад

    Bale key lebs
    Mnm atechlrm betam nw metedebrlalekew
    Denez

  • @shibeshisamson
    @shibeshisamson 3 года назад

    ሌላም ሌላ::

  • @cyberethiopia3052
    @cyberethiopia3052 3 года назад +5

    ጭምብል አወለቅሽ እኮ ፈን_ቅል😜

  • @amanueltewelde2125
    @amanueltewelde2125 3 года назад

    ጋዜጠኞችም አጠገባቹ ያለውም ፎጣው ለትግራይ ህዝብ ያላቹ ጥላቻ ያስታውቅባቹሃል anyways በTDF ተወቅጠህ ከትግራይ ስለምትወጣ ምንም የምትፈይዱት ነገር የለም 😀😀ትግራይ ትስዕር 💪💪💪

  • @gezahegntamiru3834
    @gezahegntamiru3834 3 года назад

    DINIK WIYIYIT

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 3 года назад

    ጋዜጦኞች እባካችሁ አቶ ሊላይን
    ከዚህ የፈንቅል መሪ ነኝ የሚል ሰው
    ጋ አገናኝት እና የሚለውን እንስማ

  • @workutadessa2005
    @workutadessa2005 3 года назад

    ከ 20 ዓመት በላይ የቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ ሆኖ የጠበቃችሁን ወታደር ካዋረዳችሁ በኋላ ለምን አልጠበቀንም እዬዬ ጥፈ... ከዚህ ዚጀመር አንድ ናችሁ ምንም ልዩነት የላችሁም ሂዱልን መገንጠል አይደል ፍላጎታችሁ ሂዱ አትጨቅጭቁን።

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 3 года назад

    ፈንቅል፣ ከወያኔ የባሰ ወያኔ ነው።

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru770 3 года назад

    ለጋዜጠኝነት ኣትበቁም ወገንተኝነት ይታይባቹሃል

  • @User65432s
    @User65432s 3 года назад +1

    ሃቅ ሃቅ ሲነግራቸው ኣይናቸው ኣፈጠጡበት ለምን እውነት ተነገርክ ነው!!! ኣማራ ኣይኑን እያዩት ነው ወይ ኣማራ ተረተረው! ኣማራውን ሳቅበት ያ ባል ቀይ ቲሽርት ያረገ ውሸት ሲናገር ይስቃል እውነት ሲናገር ኣይኑን ያፈጥበታል በኣይኑ እንዲ ገስጸው ይፈልጋል ቆይ እናሳይቹ ኣለን ኣይናቹ ለትግራዋይ ማፍጠጥ ኣይደለም ቆም ብላቹ እንደማታዩት እናረጋቹ ኣለን! ኣንገትቹ ደፍታቹ ትኖራላቹ! እንደርታ የሚባል ህዝብ የለን እንደርታ ዞን ነው ከባድመ እስከ ራያ እስከ ኢሮብ ና ወልቃይት ትግራዋይ ነው ኣንተ ከፋፋይ ጦንቃይ ኣምላኪ ኣይናቸው እያየህ ትኖራለህ! ትግሬ ስለ ሆንክ ውስጥህ ውሸት ኣይችልም ስላለህ ኣንድ ኣንድ እውነት ትናገራለህ ግን ክፍትህ ለስልጣን ብለህ እንደርታ ነኝ ማናምን ትላለህ! እንደርታ የሚባል ክልል ሆነ ህዝብ የለም በእንደርታ ዞን የሚኖር ህዝብ ኣለ እሱን ትግራዋይ ነው፥ ልክ እንደ ኣጋመ ዞን ራያ ዞን ወልቃይት ዞን ተንቤን ዞን ተብሎ እንደሚጠራ እንደርታም እንድ ዞን ይትግራይ እንጂ እንደርታ የሚባል ህዝብ ወይ ሃገር የለም በትግራይ ኣንድ ህዝብ ኣለ እሱም ከጫፍ እስከ ጫፍ ትግራዋይ ኣለ!!

  • @asmamawyeshanew4211
    @asmamawyeshanew4211 3 года назад

    አዲስ አበባ 1.7ሚ፣ ሁመራ 1.4ሚ 🤣

  • @nasermahmud8602
    @nasermahmud8602 2 года назад

    ምን አይነቱ ደረቅ ነው ግን ለዛውም በውሸት🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @elenieaklilu2648
    @elenieaklilu2648 3 года назад

    እነሱ አንድ ጉድጋድ የተቀበሩት ምን ሊሉ ነው 👂👂👂

  • @lasksegid8926
    @lasksegid8926 3 года назад

    ፈንቅል ዝብል ስም ስርሒት ባጽዕ 1990 እዩ ስም ኤርትራውያን እዩ ግጥሚ ደርፊ ስም ታርኽ ስእሊ ናይ ኤርትራ ብተጋሩ ንምንታይ ብቀጻሊ ይስርቕ ኣሎ? ኣነ ዝገርመኒ ዘይናትካ ዘይደከምካሉ ራስያ ብሕወሓት ዘፍረዮም ንምንታይ?

  • @wdaseande3123
    @wdaseande3123 3 года назад +1

    Hasawiii

  • @helenfasil8659
    @helenfasil8659 3 года назад +1

    Ante torentu lay yelkem sedeferu gen aberak naberk

  • @aidahailu2320
    @aidahailu2320 3 года назад

    Yesak, Do you think tegaru can burn or disrespect Ethiopian flag and get away that? I don’t think so. They are 250k live in Addis and only 320 tplf got arrested.

    • @A.D.540
      @A.D.540 3 года назад

      Lol stop lyibg many innocent tigrayan got arrested mostly business men and student not politician which all have other been arrested or fleed to tigray region.

  • @deresealemayehu3610
    @deresealemayehu3610 3 года назад

    ለፕሮግራሙ 2 አወያይ በጣም ይበዛል በፈረቃ ብትሰሩ ጥሩ ነው አልያ እናንተ የተወያይ ሚና የያዛችሁ ነው የሚመስለም

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 3 года назад

    ደቡብ ወይም ምዕራብ ትግራይ የሚባል ቦታ ትግራይ የላትም። በስግብግብነት የተወሰደ የራያ የወልቃይት መሬት ነው።

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 года назад +1

    መቼ ነው ግን ወያኔዎችን የምንጋለጋላዉ

  • @shibeshisamson
    @shibeshisamson 3 года назад +1

    መከላከያ በተኛበት አልታረደም , ውሸት ነው ማለትህ ነው ? ሮኪት ወደ አስመራና አማራ አልተመተታም ማለትህ ነወ ? ስለዚህ

  • @FGBerhe
    @FGBerhe 3 года назад

    ዛሬ ጥሩ ዲስከሽን ነበረ። ከፖለቲካ ውጪ ሌሎች ነገሮች ላይም ተወያዩ እንጂ።

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 3 года назад

    Bruk ye tenkayyyy

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 3 года назад

    አይ እናንተ ሰዎች 😣😣😣

  • @cyberethiopia3052
    @cyberethiopia3052 3 года назад +1

    Ere yechi lij gen.menm yebesele teyaki yelatem pseudo journalist

  • @daveasefa9527
    @daveasefa9527 3 года назад

    ይሳይ ጥሩ ትሳለቃለህ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ያልከው ባንተ ንግግር እማ የኢትዮጵያን ህዝብ አታውቀውም እንደኔ እንደኔ እና እንደናንተ ድርጊት እማ የኢትዮጵያ ህዝብ ፈሪ ነው አስተዋይ ሳይሆን እንጂማ አንተ እራሱ መሀል ከተማ ድረስ እየመጣህ እንዲህ አትዘባበትም ነበር

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 3 года назад

    Tenkayyyy and budaaaa you are our enemy

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 3 года назад

    ይስሓቅ አንተ አስመሳይ ትነግ ስለሆንክ፣ አሸባሪ ነህ።

  • @habtamuwolde5188
    @habtamuwolde5188 3 года назад

    minu tengara fenkil new

  • @helenkidane4956
    @helenkidane4956 3 года назад +1

    Junta weshete ayalkebetm

  • @berig3019
    @berig3019 3 года назад

    ማነው ከ አማራ ህዝብ ጋር ሂሳብ አወራርዳለው ያለው? ምን አይነት ጥያቄ ነው ጋዜጠኞች? ከ አማራ ኤሊት ጋ እንጂ ከ ህዝብ ጋር መች ነው ያለው?

    • @dadaopal7058
      @dadaopal7058 3 года назад +2

      ይቺ የቃላት ፒንግ ፖንግ ጨዋታ ብትቀርስ?

  • @samerhabebagalkeshi9635
    @samerhabebagalkeshi9635 3 года назад

    አንተ ቆሻሻ ቀይ የለበሥክ እኔ አውቀሃሎ
    ቆይ ግዝየእን
    ጠብዘቅ

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 3 года назад

    Group of Juntas puppets.

  • @User65432s
    @User65432s 3 года назад

    ኣይ ኣማራ ክርስቶስ እስከ ሚመጣ ድረስ ዋሹ ግን የትም ኣታመልጡም ውሸታዎቹ ኣለምን ኣስገረመ! እየዋሸን እንደ በፊቱ ስልጣን እንይዛለን ውይም ኢትዮጵያን እናስምን ኣለን ብላቹ ማሰብ ሞኝነት ነው!!! ይህንን ግዜው ያለፈው ድራማ ና የሞተ ቲያትራቹ ግዜ ስለ ኣለፈበት ይሚያምናቹ ሰው ኣለ ብየ ኣላስብም!! ገድላቹ ወያነ ገደለ 😂😂😂 ጦንቃዮች ኣስመሳዮች ገዳዮች ዋሹ ብቻ ደስ የሚል ነገር በውሸት የሚቀየር ና የሚለወጥ የለም! ቆይ ግን ገድላቹን ወያነ ገደለ ህወሓት ገደለ እያላቹ ለማን ለማሳመን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ለማሳመን ነው 😂 😂😂😂 ገዳዮች ታጭደዋላቹ! ግዜቹ ጠብቁ!!! የውሸት ፐሎቲካቹ ለረሳቹ ና ትግራይ ግን ጠላቱ ና ማንን እንደ ገደለው ጠንቅቆ ያውቃል ውሸታቹ ግን ለራሳቹ! ኣማራ ከኣሁን በሃላ መዋሸት ኣይቻልም! በውሸታቹ የኣለም ሪከርድ ሰበራቹ!

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru770 3 года назад +1

    ይሳቅ ደፋር ፀረ ህወሓት ነው እውነታው ግን ኣይለቅም

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru770 3 года назад +2

    ብሩክ ኣበጋዝ ማለት ጥላቻ እንጂ ብስለት የለም የስየም ተሾመ ፎቶ ኮፒ ነው በምርጫው ስላልተሳካለት በውሸት የተሰማራ ኣቆማዳ ነው

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 3 года назад

    ምን አይነት ውይይት ነዉ ይሄ
    መከላከያ ለ 25 ዓመት ትግራይ
    ቁጭ ብሎ ሲጠብቃቸው ሰርተፍኬት
    ስተው ያመሰገኑትን መከላከያ ለምንድ
    ነው ። እአሁን ሴቶች ደፍረ ብሎ ክርክር
    ምን ማለት ነው።

    • @User65432s
      @User65432s 3 года назад

      ማንን ነው ትግራይን የሚጠብቅ የትግራይ ህዝብ ና መንግስት ነበር 27 ኢትዮጵያን ይጠብቅ የነበረው ሰይጣን የሰይጣን ኣምላኪዎች ደም ጠጢዎች! ስግብግብ የትግራይን ድንጋይ እንደ ኣደረጋቹት ኣማራን እና ህዝብዋን ድንጋይ ብቻ ሳይ ሆን መፈጠራቹ እስክትጠሉ ድረስ እናደርጋቹ ኣለን! ገዳዮች ኣረሜኖች ትግራይን ና የትግራይ ህዝብ ለዘመናት ሲጠብቃቹ ነበር ፥ ከሃዲዎች ከግብጽ ወረራ፥ ከ ኦቶማን ወረራ ከ ጣልያን ወረራ ከ መሃንዲስ ወረራ ሲጠብቃቹ ና ኢትዮጵያን ሲያድን ነበር!!! ኣንቺ ኣማራ ኢትዮጵያ ዎየውልሽ! ኣማራ ና የኣማራ ተከታዮች ወየውላቹ የዘራቹት ዘር ተመልሳቹ ታጽዳላቹት!!!

    • @fasilgebreselassie6988
      @fasilgebreselassie6988 3 года назад

      @@User65432s የድንቁርናህ ጥግ እውቀትን ያሳያል ለእናዳንተ ዓይነት ደናቁርት
      ከማስተማር የአኩስምን ሀውልት ማስተማር ይቀላል።

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 3 года назад +1

    Bruuuk ante tenkayyyy and budaaaa

  • @samerhabebagalkeshi9635
    @samerhabebagalkeshi9635 3 года назад

    ቀይ ልብሥ የውሸታ
    ትግሬትናፍቃለች
    ውሸታ

  • @sheferawqtr2406
    @sheferawqtr2406 3 года назад

    Biased journalists at all☺️

  • @samerhabebagalkeshi9635
    @samerhabebagalkeshi9635 3 года назад

    ቀይ የለበሥክ ነፍጠኛነህ
    አውቃሎህ

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 3 года назад

    Brukkk you are our enemy

  • @senaityewhannes1861
    @senaityewhannes1861 3 года назад

    Wesetame leba

  • @lazaefrem9924
    @lazaefrem9924 3 года назад

    አረ ሰፈይፈይ፡፡

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 года назад

    አንተስ ለምን አልገባክም

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 3 года назад

    ውሸት ምግባችሁ ነው።

  • @tammy3542
    @tammy3542 3 года назад

    ምን ይቀደዳል ሽንፈታም ሃሞተቢስ ሁላ።

  • @kikibaba1950
    @kikibaba1950 3 года назад

    ውሸታሞች ናችሁ

  • @BeHappy-op3fy
    @BeHappy-op3fy 3 года назад +2

    ቆማል ሓሳኽ ለማኒ ትግራዋይ ፉንፉን ዓልየት Fack chanel (Junat) ፡Game is over

  • @seblemehari2817
    @seblemehari2817 3 года назад

    ይህ የሂትለርም ልጅ የሚጠይቀው መብራት ለጅንታው ነው አንተ እዛ ተቀምጠክ ምን ሰራክ ? በልቶ ካጅ

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 3 года назад

      እና መብራት ይከልከል ገንዘቡ ይነጠቅ ነው የምትይው ጎበዝ ፋሺስት ነሽ አሁን የጂቡቲን መንገድ ዘግተውልሻል። ሂጂና አስለቅቂ ኮተት

    • @seblemehari2817
      @seblemehari2817 3 года назад

      Woldemariam Bekele ከየት ያመጣከው መብራት ነው የሚለቀቅልህ የሌባ ልጅ
      የጅቡቲ መንገድ ላልከው ህልምክ ስለሆነ ምንም ችግር የለውም ቀለብክ ጥይት ስለሆነ ትበላታለክ

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 3 года назад

      @@seblemehari2817 ስሜሕ ያሴታዌቃል ኮተት ሻቢያ

    • @seblemehari2817
      @seblemehari2817 3 года назад

      Woldemariam Bekele መቼም ከንዳንተ ኣይነቱ ለማኝ ሻቢያ ይሻላል

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 года назад

    #Amhara ስ???

    • @mega8101
      @mega8101 3 года назад

      ሞዛዛ...

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn2733 3 года назад +1

    ብሩክ የምትባል ሀዘኔታ ያልፈጠረብህ እልም ያልክ ዘረኛ አንተን ብሎ ኢትዮጵያዊ
    ህውሀት ቢጠፋ ባይጠፋ አንተ የምትመኛት ኢትዮጵያ እንደሆነ ተረት ሆናለች።
    ኦህዴዶች ምን እንደሆኑ እና ምን እየደገሱላችሁ እንደሆነ አንተም ሆንክ ዘረኛ አማሮች በደንብ ጠንቅቀህ ታውቃለህ/ ታውቃላችሁ።
    እንደዚህ በትግራዋዮች ሀዘን እንዳላገጣችሁ አትቀሩም።
    በቅርብ እናንተ እየየ ስትሉ በቁም እናያለን
    ቦ ጊዜ ለኩሉ

    • @mega8101
      @mega8101 3 года назад

      ሀሀሀሀሀሀ... በፊት ነበር መጠንቀቅ እንጣጥ እንጣጥ ከማለታችሁ በፊት

    • @samerawittegegn2733
      @samerawittegegn2733 3 года назад

      @@mega8101
      በህውሀት/ኢህአዴግ ብር ናላቸው የዞረ እንጣጥ ብለው ይሆናል።
      ይሄኔ አንተም/አንቺም የዛ ገንዘብ እና ጥጋብ ተቋዳሽ ነበርክ/ነበርሽ።
      እንጣጥ ያለም፣ግፍ የሰራ እና በሰው ጉዳት ያላገጠ በምድር ዋጋውን ያገኛል። ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው።
      ችግሩ ለሀጥአን የመጣ ለፃድቃን መትረፉ ነው።
      አሁን ላይ በብዛት ዋጋ እየከፈለ ያለው ምንም ውስጥ ያልነበረበት ኖርማል ኑሮውን ሲኖር የነበረ ትግራዋይ ነው።
      ለማንኛውም ውድ አማራ/አብሶ አማራ ክልል የተወለዳችሁ አማሮች/ እናንተ የምትመኟት/ ምትፈልጓት ኢትዮጵያ የቷ እንደሆነች ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።
      ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ደወል ነው የሰጣችሁት በኢትዮጵያ ስም የአማራን ባህል ከማሳደግ የራሱን ባህል እና ማንነቱን እንዲያሳድግ።
      ግርግር ያልፋል ኢትዮጵያም ምንም አትሆንም ግን ግን በአማራ ባለቤትነት የምትዘወር ኢትዮጵያ አትኖርም።

  • @abdumohammed857
    @abdumohammed857 3 года назад

    እንዴ ትግሬዎች ድንጋይ የለም

    • @truthprevails4141
      @truthprevails4141 3 года назад

      😂🤣😂dingay ras neger nek yante hizbes afer ras new midre donkey endenate bariya mehon alebet ende bariya ye barya zer🤨 barnet bezerachin yelem manim egnan limeran ayichilm ke rasachin beker

    • @ጩራወጋሕታ-ሸ7ኰ
      @ጩራወጋሕታ-ሸ7ኰ 3 года назад

      መቼም ቢሆን ውርንጭላ ከአህያ ብቻ ነው የሚወለደው፡
      አንተ የአህያ ልጅ፡
      የትግረይ ህዝብ ባለድሙቅ ታሪክ፡ባለምጡቅ አዕምሮ፡ባለድርብ ክብር እንጂ አኔተና መሰሎችህ እንደምታወሩት አይደለም፡፡አልታደላቹም እውነት የማይወጣባቹ በምቀኝነት የተሰለባቹ ፎጤዎች ናቹ፡፡

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 3 года назад

    Brukkkk ante Tenkayyy and budaaa lijjj