በሰዉ ሀገር ለፍታ ለምን ዋሸሽኝ ቡሎ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @GBatasari-b3k
    @GBatasari-b3k 2 месяца назад +70

    የእነ ባል ምን ብሎ ዋሼ መሰላቹ ባለ ስልጣን ነኝ ተልከ ነዉ ወደ አአ የመጣዉት ብሎ በፍቅር ለአንድ አመት ኖረን አረገዝኩት ከዛ ወደ ቤተሰቦች ወሰደኝ የነ ነዉ ጉደን ያየዉት ነገር ግን ለመሳቅ ካልሆነ በስተቀር ለቁም ነገር ተጠቅሜን አናዉቅም አሁን የአራት ልጆች ወላጆች ነን

  • @MeryemOumer-yf9mc
    @MeryemOumer-yf9mc 2 месяца назад +288

    ለሚ ከዘር ከሀይማኖት ነፃ የሆንሽ ልጅ አላህ ይጠብቅሽ

  • @Nefsnesh
    @Nefsnesh 2 месяца назад +51

    እኔ ግን ሌሎች ይቱበሮች ምናለ ካንቺ ቢማሩ እውነት ያልሆነ ነገር ከሚያሳዪን አንበሳ የሴት አንበሳ አንቺን አየሁ እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 2 месяца назад +194

    ሰዉ እንደዚህ እሰዉ አገር ሰርታ አገሩ ገብቶ እረጋ ያለ ህወት ሲኖሩ ደስ ይላል ሁላም ደስተኛ ሁኛ❤❤❤❤

    • @ZabraSaid
      @ZabraSaid 2 месяца назад

      Gobez neshii qojojiye

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 месяца назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 2 месяца назад +1

      በጣም ጎበዝ ነች❤😊

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @ادماادمالخىي
      @ادماادمالخىي Месяц назад

      ለኛምከሳየበለጠውንአላህይወፉቀን

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 2 месяца назад +27

    ለሙ እኔ13አመት ለቤተሰብ ስለፋ ኑሬ ሁሉም ወንድሞቸ አገቡ ወለዱ አሁን ለራሴ ማሰብ ስጀምር ማነው ስልክ ደውሎ አይጠይቀኝ እህታችን የትናት አይሉም ሲያገቡ ተቀየሩ😭😭😭😭ስራም ይበዛብኛል ደከመኝ ሰለቸኝ መረረኝ😭😭😭😭😭😭ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ😭😭😭😭

    • @biruketayetedenekw4848
      @biruketayetedenekw4848 2 месяца назад +3

      አይዞሽ ውዴ ለቤተሰብ ያደረግሸላቸው ነገር እነሱ ባይቆጥሩልሽም ፈጣሪ ግን ላች ነገ የተሻለነገር ካሰብሸው በላይ ይሰጥሻል 19:47 ባለፈው ነገር ተማሪበት ለተገዲው ለራስሽ ብቻአስቢ ግዴታ ያለብሽ ለናትሽ እና ላባትሽ ብቻነው እነሱን አችአውቀሽ ዝም ልበል ብትይም አጀትሽ ግን እሽ ስለማይል እናም አች ጤና ካለሽ በስራላይ ካለሽ ጎብዘሽ ባአመት ውስጥ ቦታሽን ከገዛሽ በሁለት አመት ቤትሽን ትሰሪያለሽ ባይሆን ሀገር ስትገቢ መደሰቻአም መደበቂያም ይሆንሸሰል እዚህ ሁነን እየረዳናቸው ግን የተመቻቸላቸው ለታ የማያስታውሱን ከሆነ ነገም ሀገር ስንገባ ዞር ብሎ የሚያየን የለም ምርጫችን እደገና ስደት ነው የሚሆነው ቤት ካለን ግን የጀበና ቡናም ቢሆን ሰርተን እንኖራለን ይቅርታ አበዛውብሽ በቤተሰብ ሁላችንም እየተጎዳን ስለሆነነው

    • @Orthodoxተዋህዶ
      @Orthodoxተዋህዶ 2 месяца назад

      @@biruketayetedenekw4848 በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሺ እህቴ እኔማ ከተውኳቸው 2አመት ሆነኝ እንዳልሺው እናትና አባቴን ብቻነው የምጠይቀው እንሱም የኔነገር ያሳስባቸዋል ነይነይነው የሚሉት በጣም የሚያሳዝነው ወንድሞቸ ለቤተሰብ የሆነነገር ግዙካልኩ ብርላኪይላሉ እናትና አባቴ የኔብቻየሚመስላቸውነገር ያሳዝነኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጥሩ እየሄደለኝነው ሁሉም ነገር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ልፋታችንን አይቶ ፍጻሜውን ያሳምርልን አሜን፫

    • @Kuwait-t7n
      @Kuwait-t7n 2 месяца назад

      You tube kifechi esik mare

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Месяц назад

      አይዞሽ ለወደፊቱ አወቂበት

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 2 месяца назад +66

    ወይኔ ግቢው ያምራል በፍቅር በጤና ኑሪበት

  • @MohmedKsa-mt6jn
    @MohmedKsa-mt6jn Месяц назад +1

    ተመስጨ የማዳምጥሽ ነገርስ ለምዩ በጣምነዉየምወድሽ❤

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 2 месяца назад +65

    አቺን መከታተል ከጀመርኩት ዛሬ አራት አመትከ ስድስት ዎር ነው ነገር ግን እንዴ ዛሬ ተደስች አላቂም ባንች ዋዉ በኢየሱስም ጀግናነሽ የሚል ቃል አይገልስጽህም ተባረክ ላንች ምንም ነገር ይገባሻል 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍯🍯🍯🍯🍯🍯🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l Месяц назад +1

    ውይ ደግነትሽ ማሻአላህ ለልጂቱ ራሱ ትልቅ ነፃነት ነው የምትሰጣት ያውም ከማስመሰልየፀዳ ማነት ❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 2 месяца назад +22

    ባለ ሞያ ነሽ ጠንካራ የስራ ሴት ነሽ ❤️ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Месяц назад +2

    ለሚ ትለያለሽ አንቺ እውነት ምርጥ እና ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏❤

  • @misayeseyd5966
    @misayeseyd5966 2 месяца назад +56

    ጉራጌወች ደስ ይሉኘልኮ ጎበዝ ናቸዉ ለስራ❤

  • @MaskrmeabraMaskrmeabra
    @MaskrmeabraMaskrmeabra Месяц назад +1

    እኔም ቤቴ የሰራሁ ነው እንደዚች ግቢ ደግሞ አሳምራለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አታክልቲ ያለበት ግቢ በጣም ነው የምወደው በርቼ ጎበዝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +359

    መነው እዳኔለምለምዬን የሚወዳት😢ብቻ ለይክ 😊😊🎉🎉❤❤

  • @helanhelan-gb9kq
    @helanhelan-gb9kq 2 месяца назад +9

    ደስ ስትይ ፈጣሬ ከዝህ በላይ ይስጥሽ ለልጅቶ የሠጠሻት ክብር

  • @fekiha7486
    @fekiha7486 2 месяца назад +107

    እስክ ለሙን የምትዎዱ👍 ለሙ የኔ አስታወይ🎉🎉🎉🎉

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

  • @Mekdes-bt1sy
    @Mekdes-bt1sy Месяц назад +1

    እሰይ የእኔ ባለሙያ በርች ጎበዝ ጀግና ነሽ እኔም ወደፊት ስገ አለማ ለሁ❤

  • @user-pz5dg8hw9d
    @user-pz5dg8hw9d 2 месяца назад +58

    ለሙየ ሁሌም ኣረብ ኣገር እያለሽ ጀምሮ ነዉ እምከታተልሽ ህልሜም እንዳንቺ ጠንካራ መሆን ነዉ ግን ጠነከርኩ ስል በባሃር እየመጡ ኣስቸገሩኝ እህት ወንድሞቼ😢

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 2 месяца назад +1

      አብሽሪ እህቴ ዉዴ

    • @NefissaAwbol
      @NefissaAwbol 2 месяца назад +3

      አብሺሪ እህቴ እደማንም ብለሺ ቶሎ ብለሺ ግቢ

    • @Hanan-cx7zh
      @Hanan-cx7zh 2 месяца назад +1

      😢የኔቢጤ

    • @NefissaAwbol
      @NefissaAwbol 2 месяца назад +1

      @@Hanan-cx7zh አላህ ይድረስላቺሁ እህቶቸ ጎደኛየም እደናተዉ ናት ወላሂ ሰርታ ትንሺ ስታጠራቅም አዱ ይነሳል ያ ሲገባ ደሞ ሌላኛዉ ብቻ ይከብዳል

    • @Tamara-k9m
      @Tamara-k9m 2 месяца назад

      @@user-pz5dg8hw9d ዬኔ ቢጤ

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የኔ ውደ ወይኔ እኔ እራሴ በጣም ነው የምወደው ዘአተር ኢትዮጵያ ስገባ ይዤ የምሄደው ከምግብ ዘር እሱን ነው ወላሂ እወዳለሁ

  • @jvvbnnbb7514
    @jvvbnnbb7514 2 месяца назад +42

    ለሚየ ለዚችልጀ ያርግሽላት ውለታ አላህ ያስብሽውን ይስጥሽ የኔማሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 2 месяца назад +1

    ውይ ለምለምዬ ዝሌላሽ ይብሳቢ እናቴ ስወድሽ እኮ እራስሽን ስለምትሆኚ ደሞ የበለጠ አደንቅሻለሁ ።❤❤

  • @mknyat10
    @mknyat10 2 месяца назад +13

    ለመጀመርያ ግዜ ያየሁሽ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ በባስ ወደ ኤርፓርት ስትሄጂ እና የባንግላድሽዋን ሴትዮ ስልክሽን ሰጥተሻት ሀገሯ እያለቀሰች ስትደውል እንባዋን ስትጠርጊላት .. አይቼ እኔም የዋህነትሽ አስጉርሞኝ ውድድድድድ ነበር ያደረግኩሽ .. አላህ ያሰብሽውን ያለምሽውን ይሙላልሽ በርቺ ለእህቶቻችን ጥሩ ምሳሌ ነሽ❤❤❤

  • @ቅድስትነኝየማርያምልጅ
    @ቅድስትነኝየማርያምልጅ 2 месяца назад +1

    የምር እኔ ባንቺ ግቢ ውስጤ ደስ አለው መጨርሻችን እንዲህ ሲሁን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኛንም ስደተኞችን እንዲህ ያማር ግቢ ውስጥ እንዲያኖርስ የሱ ፍቅድ ይሆን እንደኔ ስደት ምርርርር ያላችሁ😢😢😢

  • @Zemenaymanayzewudu
    @Zemenaymanayzewudu 2 месяца назад +32

    ልጅቷ ፀጉሯ አደገላት ተባረኪ

    • @munteha2
      @munteha2 2 месяца назад

      ዳምርኝ እህት

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 2 месяца назад +14

    ለሚ ልጂቶ ግን ጤንነቶ ደናነች የሆነ ድምም ነው ፍዝዝ አለችብኝ የኔ እናት😢 በተርፈ አች አላህ ይስጥሽ ከዛ ጉድ ያወጣሻት ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ😢😢

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr 2 месяца назад +6

    ፈጣሪ ይመስገን ካአች ምክር ከምትለቂያቸው ነገሮች ተምሪ ቤቴን ገዝቸ ፈሪኔቸር እቃዎች አስገብቸ በጣም ተደስቸ ህጀ እዳች ፎብየ እምኖርበት ቀን እየናፈቀኝ ነው ጀግና ሴት ነሽ ለብዙ አሪያ የሆሽ❤❤❤❤❤

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 Месяц назад

    ዋው ያምራል የተባረከ ይሁን ያገኝሻትም ልጅ እህትሽ ጥሩ ኢዘሻታል ተባረኪ በርቺ ጉበዝ 👌😊🌻🌻🌻

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 2 месяца назад +8

    ለምዬ የሆንሽ ድብሽዬ ልጅ በጣም ነው የምወድሽ ጀግንነትሽን ደሞ በጣም ነው የማደንቅልሽ በቅርቡ ቡታጅራ መጥቼ አግኝቼሽ ካንቺ ብዙ ምክር እሻለሁኝ ጉልበትሽ አላህ ያበርታልሽ ከመጥፎ አይን አላህ ይጠብቅሽ የሴቶች ተምሳሌት ውዷ ውለጂ አይንሽን በአይንሽ እይይ ልጅቷ በመዋሸቷ ትዳሯ አጣች አንዳንድ ወንዶችማ አፈር ይብሉ

  • @TarikMeridien
    @TarikMeridien 2 месяца назад +1

    ለሙ የቲቢዬ ፍቅረነሺኮ አቺን ያዳመጠ ይጠቀማል እጂ አይከሰረም ❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 2 месяца назад +9

    ለሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @mነኝ-z6u
    @mነኝ-z6u 2 месяца назад +2

    ለምየ የኔ ጀግና እህት በጣምነው የምወድሽ እኔ ሀገሬ ወሎነው ግን ቦታጂራ መጥቸ ባይሽ ደስ ይለኛል እሻ አላህ ሀገር ስገባ ውይ ለሙየ ትለያለሽ

  • @naimayoutube
    @naimayoutube 2 месяца назад +3

    ደስ የሚትይ ልጅ ነሺ ግን የቤቱ ስው ምርጥ ናችሁ ደርባባ ነፂ ኤፍ በጣም ነው የምታምሩት

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir 2 месяца назад

    ለሙዬ በጣምነው ዬምከታተልሽ እናካች ብዙ እዬተማርኩነው እናም ያችን ላይፍ መኖር በጣምነው ዬምመኘው ደሞ ይሳካል እግዝያብሄር ጋር ቤቱም ተቸምሮአል በሱፍቃድ ያልቃል በርች በሉኝ በላይክ

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 2 месяца назад +7

    እህትዋዬ ለምለምዬ የኔ ጀግና እዉነት ነዉ እኛ ስንጠነክር እግዚአብሔር ሁሉም ቀን አለዉ እኔ የተሰደዳቹሁ በርቱልኝ❤❤❤😢

  • @ሦፍ
    @ሦፍ 2 месяца назад

    ዋዉ ሥታምሩ ያገራችን ምግብ አሣየሽን በል አፊያ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 2 месяца назад +6

    ለሚዬ የኔም እናት እዳች ጀግና ናት ቦታ ገዝቼ ቤት ሰርቼላት ነበር እና ለኔ ባዶ ቦታ አለኝ እዛው እናቴ ደጂ የኔን ቦታ አትክልት በአትክልት አድርጋዋለች እሰቱ በጣም ያምራል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን አሁን ከፈጣሪ ጋር ሌላ ቤቴ እድገዛ ፀልዩልኝ

  • @UeuyryrUdyyeuru
    @UeuyryrUdyyeuru 2 месяца назад +1

    እንኳን በሰላም መጥተሽ እህቴ እንኳን በሰላ በአረብኛ ሹክሹካ

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 2 месяца назад +6

    ግቢሽ በጣም ያምራል። የምትቆርጪውን ሳርና ቅጠል ኮምፓስት ማዳበሪያ አድርጊው በጣም ለአትክልትሽ ይጠቅማል። ከ UK ነው የማይሽ 😘

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 месяца назад

    የኔባለሞያ ተባረኪ ለሙዬ ስወድሽ በእድሜሽ እየተጠቀምሽ ያለሽ ውድ ጀግና ብዬሻለው የተባረከ ይሁን ምግቡ❤❤❤❤

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m 2 месяца назад +5

    ለሙየእግዚአብሄርፀባይሽንአይቀይረውልጅቱንአደራ

  • @ሐረገ
    @ሐረገ Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥሺ መልካም ነገር እያደረግሺ ነው ለልጂቶ😢😢

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 месяца назад +11

    ልጅቶ እግዚአብሔር ዘመድ ሰጣት❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 2 месяца назад

    ደስ ሲል ጎባ ስትቆረጪ ሳይሽ እዴት ደስ እደ ሚለኝ ወደኋላ መለስሽኝ ለምዬ ያም ቪድዮሽ አየሁት ቆሻሻ የለውም በግልባጩ ብለሻል ቢሆንም ለቅለቅ የምወድሽ ጀግናዋ እህቴ ታታሪ አቺ ሳይ ህልሜ የሆነልኝ ይመስለኛል❤❤❤

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 месяца назад +48

    አላህ ኸይር ጀዛሺን ይክፈልሺ ወላሂ ይችን ልጅ ሰው እንዳረግሻት አላህ ከፍ ያርግሺ

    • @seadibistimatube7136
      @seadibistimatube7136 2 месяца назад +2

      ምኗ ናት

    • @ቅማሞች
      @ቅማሞች 2 месяца назад

      ​@@seadibistimatube7136ከምንገድ ላይ አግኝታትነዉ። አሰሪወቿ አባረዋት

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +2

      ​@@seadibistimatube7136 ምሥኪን ናት እምገድ ላይ አጌታት አስታት ነው😢

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 2 месяца назад +1

    የስራሰዉነሽየምር በጣምተስፋትሆኛለሽ ፈጣሪ የልፋትዋጋሽን ነዉ የሰጠሽ ❤❤❤❤ፈጣሪ ለኛም የምንለፋበትንባርክልን❤❤❤❤

  • @BziuyKwt
    @BziuyKwt 2 месяца назад +67

    ለምዬ ግን ኮባዉን ለሁለተኛዉ ሰጋግሪ እጠቢዉ❤❤❤

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 2 месяца назад +7

      ዝናብ ነው

    • @beminethabta1505
      @beminethabta1505 2 месяца назад +21

      ዝናብ ስለሆነ ንፁህ ነው ደሞ ከጓሮ ስለሆነ ንፁህ ነው የገበያ ሲሆን ነው ሚያሣስበው❤

    • @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
      @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ 2 месяца назад +6

      ዝናብ ስለሆነ ኖርማል ነው በዚያ ላይ ከጓሮ ነው ማማዬ🥰ያረብ የአላህ እኛም በሀገራችን ላይ በፍቅር በጤና የምንኖር ያድርገን

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 2 месяца назад +1

      አታስቢ ንፁህ ነው

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 месяца назад +1

    እሷልጂ ታዲላ አችጋ መሻአላህ የኔቆጆ እጂግ የምትዴነቂ ሴትነሽኮ ለሙየ

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 2 месяца назад +3

    ሊሚዩ ከሁሉ ነፃ የሆንሽ ልጅ ፈጣር ይጠብቅሽ💗💗🙏

    • @Ftmoa-er9le
      @Ftmoa-er9le Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉👍👍🌷

  • @ita-jw7sm
    @ita-jw7sm 2 месяца назад

    በማርያም አንድ ቪድዮ ስርሊግ እኔ ሊመጣ ነው ምን ትፈልጋለሽ ሱድ ለምለምዬ የኔ ቆንጆሽ ንገረኝ የባክሽን እኔን ይመጣልሻለሁ

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 2 месяца назад +4

    አልሐምዱሊላህ. ህልሚ እየተሳክልኝ ነው

  • @bituu126
    @bituu126 2 месяца назад

    ለሙዬ ጉብዝናሽን አደንቃለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሴት እንዲህ ነው ቤቷን በጥበብ የምትሰራው

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay 2 месяца назад +5

    ለምለም የእውነት ጀግነ ሴት ስሩን ተክለሺው ነው ደስሲል❤❤❤❤

  • @ZozoJordan-wx9mt
    @ZozoJordan-wx9mt Месяц назад

    ማሸአሏ ይመችሽ ጀግና እህቴ

  • @hareguagedefaw7772
    @hareguagedefaw7772 2 месяца назад +2

    አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏

  • @Huwaidah-it1um
    @Huwaidah-it1um Месяц назад +1

    ሀቂቃ ይች እህታችን ትምህርት ናትትትት ።የመዳምም ቅመሞችየየየ ከኔ ጀምሮ ።ቤት ስሩ ።።።።።ግቢዋ እርዚቅ ብቻነዉ አያችሁሁ ተማሪ ።እኔ ተማርኩኝ ከሷ ።ማሻአሏህህብያለሁ ።። ።ቤት አለኝ እኔም ስሄድድድ ፏፏፏፏፏፏ ነዉ እማረገዉ ኢንሻአሏህህህ በአሏህህፊቃድድ ያረብ አግዘኝኝኝኝ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 месяца назад +17

    😂😂😂እኮ እበላታለው ብሎ ነዋ ያግባት እንኩዋን ቶሎ ተለየችው አይይ ኢትዮጵያ ጉድዋ አላልቅ አለ 😂😂እህታችን 💪🏿💪🏿ጀግና ኡኝ አላህ ላንች እንኩአን መሪት ቢሊየነር ትኦኝለሽ 🤲🏿🤲🏿ጎብዥ ቱጃር ከዛ ከርሳም የበለጠ አላህን የሚፍራ ይስጥሽል 🤲🏿🤲🏿

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 месяца назад +1

    ጎበዝ ነሽ ጀግኒት❤❤

  • @hiwet21-v4v
    @hiwet21-v4v 2 месяца назад +8

    እኔም አረብ ሀገር የተጀናጀንኩት ብዙ መሰዋት የከፈልኩለት የወደ ፊት ባሌ ነው ያልኩት በ5አመቴ ዋሽቶኝ ተጣልተናል ዉሸት ለምን አስፈለገ ትዳር በዉሸት አይደለም😢😢😊

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 месяца назад

      ሲጀመርሰደትሁናችሁ
      አታፈቀሮ
      ሀገርገብችብዙአይቻለሁ
      ይልጁቻችንአባቱችይማናምንበትቀንወያለወ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 месяца назад

    የምር የተንቢ ትለያለሽ ምርጥ ሰው ነሽ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @AminaAmina-ei5cb
    @AminaAmina-ei5cb 2 месяца назад +3

    ጀግኒት በጣምደስ ይላል ቤትሽ እኔም እደዚህ አይነት ግቢ ደሰይለኛል ይሳካልሽ በሉኝ እስኪ ❤❤ ምግቡደሞ ሸክሹካ ነው ሚሉት

  • @Hanan-jr5pi
    @Hanan-jr5pi 2 месяца назад

    ጀግና የኔ ውድ እህት አላህ ያግዝሽ❤❤❤

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ 2 месяца назад +3

    ለሙዬ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤ስወድሽ❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 2 месяца назад

    ለምለም አንቺ መቼም በዚች ልጅ የምትገቢው ጽድቅ ዘርሽ ይባረክ ጤናና እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 2 месяца назад +2

    ለሙዬ የኔ ጀግና ሴት እኔም እንደቺ ጀግና ማሆን ነዉ የምፈልጋዉ❤❤❤❤

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 2 месяца назад

    በጣም ጎበዝነሺ በርች እኔም በሠላም ልምጣጂ ግብረናነው የምሠራው እዳች የምወደው ሥራነው

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 2 месяца назад +50

    እኔ ዋሸሸኝ ብሎ ስይ ደግል ነኝ ብላው መስሎኝ ሰራላት ብዬ ነበር ግን ስስማ ንብረቷን እጂ እሷን ፈልጎ አልነበረም አዳድ ወዶች ይድፋቹ

    • @beminethabta1505
      @beminethabta1505 2 месяца назад +2

      አይደለም ድግል ቢያጣይሻለዋል😂😂😂😂እዲያገባት ነው ንብረት አለኝ ያለቹ ደግ አደረጋት የለኝም ማለት ጥሩነው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @CamilaAa-ks5wz
      @CamilaAa-ks5wz 2 месяца назад

      @@beminethabta1505 🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 2 месяца назад +1

      ሲጀመር ልጅቷ ባለየ ናት ቢኖራትም ማዉራት የለባትም እንኩዋን የሌላትን ሲቀጥል ሰዉየው ድግሱን ያበዛው መቼም ከሷ አገኘዋለሁ ብሎ ነበር ማለት ነው ከሰረ 😁😁

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @beminethabta1505
      @beminethabta1505 2 месяца назад

      @@SemiraSemiramohamed ትልቅ ኪሣራነውጂ ክክክክክክክ

  • @hiwotgetachew5146
    @hiwotgetachew5146 2 месяца назад

    ዉይ ግቢዉ ደሥ ሲል የኔ ዉድ,ለምለምዬ

  • @TesfanesAzene
    @TesfanesAzene 2 месяца назад +5

    እየስለብሽ ነው ውዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Zahra-f2q7h
    @Zahra-f2q7h 2 месяца назад +1

    ውይ አኔም በጣም ነው የምወደው አንዳንቺ አድርጌ እበላለሁ ይሮፕም አርቦች ሱቅ አለ 👍🏼🎉🥰🥰

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 2 месяца назад +8

    ጀግና. ነሽ. የምር🎉🎉🎉

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 2 месяца назад +1

    እህቴ የተንቢ ጠካራ ሴት ነሽ የሀገራችንን ስራ አስታወሽን የኔውድ እህታችንን እምሮባታል እህታችንን በጣም ቴክዪ🙏

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 2 месяца назад +12

    ለምዬ እቤትሽ አጠገብ ብዙ ውሄ አታፍስሺ ለአትክልቱ ለማጠጣት ብለሽ ቤቱ ይጎዳል አላህ ለሁላችንም የማታ እንጀራ ይስጠን7:48

  • @meronkadr8197
    @meronkadr8197 2 месяца назад +1

    ማሻሐላ ለሙዬ ቤቢ መጣ 🎉🎉🎉መሰለኚ ያርግልሽ የነዊድ❤❤❤ አማሬኚ አማሬኚ አበዛሽ

  • @lwww2070
    @lwww2070 2 месяца назад +4

    Mashallla Mashallla My dear sister, you are so strong.❤❤❤❤

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 2 месяца назад

    ለሙዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ውድ ጀግኒት ከአሉባልታ ከሀሜት የፀዳሽ ምርጥ ሴት ግቢሽ ደግሞ እንዴት እንደሚያምር ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ላይ እንደምትደርሺ ይታየኛል በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ከኅላ ይከተልሽ ሁሌ ግቢሽ ውስጥ ስሪልን እባክሽ

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 2 месяца назад +6

    የኔባለሞያ ሴት እንዴት እንደምታኩሪኝ እኮ❤❤❤❤❤❤❤👍👌

  • @Salam-n8k
    @Salam-n8k 2 месяца назад

    ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ለምዬ በርቺ ጀግና ነሽ ፀበል አስረጪው ቤትሸን ግቢውን ሁሉ ለሸሪቱም ለሁሉም ነገር ጥሩ ነው

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed 2 месяца назад +4

    የኔ ጀግና🎉🎉🎉የስራሰው ነሽ እኮ አንዳዳየ እኮ ተስፋየ ትሆኝኛለሽ😢😢እኮ❤❤❤♡♤♡♤♢♢♧♧♤♡♡♡❤❤ 5:35

  • @GfgTfc
    @GfgTfc 2 месяца назад

    ለምየ፣የኔየዋህ፣ጨምሮ ጨማምሮይሥጥሽ፣ለሠው፣ያሽን፣ክብር፣በምን፣ልግለፅልሽ

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 2 месяца назад +7

    ማሻላህ እጅሽ ይባረክ የያሽው ሁሉ ልክ እንደ ስምሽ ይለምልም❤❤❤

  • @ammarsyr86
    @ammarsyr86 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ፍሬ ይስጥሽ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤

  • @saraty1903
    @saraty1903 2 месяца назад +4

    ለሚ እስኪ ቡታጂራ የሚሸጥ ቤት ፈልጊልኝ ፅድት ብሎ የተሰራና ሰፊ ግቢ ያለው ካለ ፈልጊልኝ ስሜ ሳራ ይባላል

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 2 месяца назад

      😅😅😅እኔ ልግዛልሽ እዛው ነኝ😢

  • @haroni2982
    @haroni2982 Месяц назад

    የኔ ጉብዝ በርቺ እድሜ ይሥጥሽ

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 2 месяца назад +4

    ለምዬ የኛ ጀግና ካቺ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን 🥰❤ እደህት አድ ነገር ልንገርሽ እሲ ባልኳን ባይሆንሽ አዱን አግቢና 1 ልጅ እንኳን ውለጂ እማ 🥰 ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @destaDenska
      @destaDenska 2 месяца назад +1

      የቲቢ እኔም እመኝልሽ ነው አግቢ እና አንድ ልጅ

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 2 месяца назад +1

      ባለትዳር እኮነች ልጅደሞ አላህ ይስጣት

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 2 месяца назад

      ባል እኳን ባይህንስ😮ምን ማለት ባል ካልሆናት ለምን ታገባለች?

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 2 месяца назад

      ባል እኳን ባይህንስ😮ምን ማለት ባል ካልሆናት ለምን ታገባለች?

  • @SIIFANHUSEEN
    @SIIFANHUSEEN 2 месяца назад

    Lamuye yene enku set ❤❤❤❤temachignalesh jegna

  • @الحمداللهعلكلحال-ن4ع
    @الحمداللهعلكلحال-ن4ع 2 месяца назад +5

    በርች እህቴ ጀግና ሴት ሳይ ደስ ይለኛኝ

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 2 месяца назад +1

    ለሙዬ አህለን ይጠብቅሽ የኔ ውድ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ayshah.885
    @ayshah.885 2 месяца назад +5

    ልጂቷ ስታሳዝንን❤❤

  • @BifTube34
    @BifTube34 2 месяца назад +1

    Jagana Neshii wlh Barachii wide Sapisikirayibi Aragunyii 😢😢❤❤🎉🎉

  • @zed8788
    @zed8788 2 месяца назад +3

    ለሁላችንም እግዚአብሔር ሀገራችን ላይ ዘና የምንልበት ቤት ይስጠን እሰከዛሬ ምንም ኘይመስለኝም ነበር ሀገሬ ቀሄድኩ ቁጥር ተከራይ መሆኑን ሳየው ግን አስፈላጊ ነው ቢያንስ ሲከፋን ;ማረፍ ስንፍልግ ይጠቅመናል ጠቅለን እሰከምንገባ
    ያለሽን ነፃ ስፍራ ለአትክልት መጠቀምሽ ደግሞ 🙏🙏🙏🙏ጎበዝ ይህ ነው ብልህነት ቦታ እያላችሁ ይህን ወርቅ አየር የማትጠቀሙበት ሰዉች ???አስቡበት

  • @MulukaMohamed-o7h
    @MulukaMohamed-o7h 2 месяца назад

    ዊ ለሚ ያአላህ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምራለሁ

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 2 месяца назад +2

    ቤጥ አዩን ማአ ኩዳር ይባላል
    በጣም ነው የምወደው

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 месяца назад +1

    ባለሙያ ነሽ ለሙየ እጅሽ ይባረክ❤

  • @عائشه-ك1س
    @عائشه-ك1س 2 месяца назад +2

    ሻክሹኳ ነው እምበለው እጅሸ ዬበረክ❤❤❤

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ለሚ ጠንክረሽ የምታጠነክር ነሽ እና አላህ ይጠብቅሽ ውዴ

  • @meseretejigu9308
    @meseretejigu9308 2 месяца назад +2

    ገዝተን ነበር ግን ምን ያርጋል አፈራርሱብን 😢 ጎበዝ ነሽ

  • @maremahosen2478
    @maremahosen2478 2 месяца назад

    ለምለም ባለሽ ንብረትሽ አላህ ይጨምርልሽ ጨምሮ ጨምሮ አንቺም ቤተሰብሽ አላህ የበለጠ ደረጃ ለህዝብ ወርልድ አንቺ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ የወደኩሽ አንቺም ሰራተኛነት ጨምሮ ጨማምሮ ከዚህ በለጠ አንድ በልጅቷ በጣም ተደስቻል እንዲ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k 2 месяца назад +2

    የኔ ጀግና ሴት የስራ ሰው በረቺልኝ😘😘😘😘

  • @Raimtube_R
    @Raimtube_R 2 месяца назад

    ከሴት ዩቱበሮች ምርጥ ሰው የተቢ ናት ይመችሽ 🎉🎉❤

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw 2 месяца назад +14

    ቤጥ ሸክሹካ ነዉ የሚባለዉ ማሻአላህ ብልአፊያ

    • @fjhxgxhd3447
      @fjhxgxhd3447 2 месяца назад

      ሸክሹካ እኮ በቲማቲምና በሽንኩርት በደንብ ተጠብሶ በቀይ ከለር ውሀም ትንሽ አለው