Anchor News በሁለት ቀናት ውስጥ 30 አርሶአደሮች ተገደሉ፥ የአቶ አረጋ ከበደ ወንድም በፋኖዎች ተያዘ፥ አብይ አህመድ ጠለምትን ለህወሀት ሊያስረክብ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 431

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 3 месяца назад +87

    አማራ ለመባል ከአማራ መወለድ ብቻ በቂ አይደለም 👌 የአማራ ስነልቦና መላበስን ይጠይቃል!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 месяца назад

    Welcome Jegnaw Messay

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 месяца назад

    የትግራይ ወንበዴ ፋኖ 4 ኪሎ ጉዳይ ሲጨርሱ ይመጡልሀል 💪💪💪

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 3 месяца назад +1

    ኣማራዎች ምስኪን በውነት ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 месяца назад +2

    ይህ ነው አማራን ህዝብ እዲሙት እዲስደድ ያረገው የአማራን ህዝብ ኤትዩጺያ እያላቹ እድሚልኩ ጭቅላቱን በከላቹሁት ኦሮም ትግሪ ግን አማራ ጠላትህ ነው ብለው ጭቅላታቸውን ሥለበከሉት ከህፃን እሥከ ትልቅ አማራን ለማጥፋት ይዘምታል።

  • @Lehulem
    @Lehulem 3 месяца назад +1

    😭😭😭 ወይኔ አማራየ እፉፉፉ😭😭😭 የኮሜዲያን አረጋ ከበደን ወንድም ሸኙት ። እንዳትለቁት።

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 3 месяца назад +1

    ሰላም ወገኖች

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 месяца назад +1

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @zewgeayalew5789
    @zewgeayalew5789 3 месяца назад +3

    ይሄ ተስፋ የመቁረጥ በቁም በፍርሃት የመርበድበድ የውድቀቱ ጫፍ ላይ መድረሱን ወደማይቀረው ውድቀቱ ሰተት ብሎ መግባቱን ማሳያ ምስክር ነው

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 3 месяца назад +11

    መሳይ ጀግናዉ ለብልጲግና እራስ ምታት ሆነህበታል እግዛብሔር አቅም ይሁንህ እንወዲሀለን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @reyotamhara
    @reyotamhara 3 месяца назад +1

    ኢትዮጵያዊን ዘሩን ትተን በአንድነት ሆ ብለን ለመነሳት ከኬንያ መማር አለብን

  • @kidisttarekegn2802
    @kidisttarekegn2802 3 месяца назад

    ድርድር እየተባለ መፍጀት ምን ማለት ነው ይህ ግፍ የት ያደርሳል እጅግ መጨካከን ለማንኛውም መግለጫ የምትስጡ ፋኖዎች ካላችሁበት ቦታ በተቃራኒ እንዲሆን እንድ ወንድማችን ሲመክር ሰምቻለሁ

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 3 месяца назад

    ፋኖ አንድ ቢሆን ብንጨፈጨፍም ባልቆጨን ነበር። ፋኖዎች ራሳቸው አማራን ይወዳሉ ወይ ??? ፋኖ በአንድ ዕዝ ካልገባ ሺ ዓመት ቢዋጋ አያሸንፍም !!!

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 3 месяца назад +2

    የፋሽሽት ድርድርና ኮንፍራንሰ የንጹሃንን ደም ለማፍሰስ ማዘናጊያ ነው

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 3 месяца назад

    ትግራይይይ ክልልል ገናናናና ነውውው ዋካካካ ትከፍላለችች ከሱ መግደል ውጪጪጪ ለጋላ ዘላለምም እንዴያርደን ያሰተማረው ትምህርትት የአማራ ደም ዋጋጋጋ ይከፋላልልልል

  • @Tech_kidsEthio
    @Tech_kidsEthio 3 месяца назад +1

    ታሪክ በጀግንነት ሲዘከሩ ይኖራሉ።

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 3 месяца назад

    ያረጋ ከበደ ወንድም ባደባባይ ስቀሉት እባካችሁ ከ አርሶአደር እሱ አይበልጥም

  • @SamsungAs-tm7wf
    @SamsungAs-tm7wf 3 месяца назад +1

    አይዞህ መሳይ በር ታ እዳት ሸለች

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 3 месяца назад

    ወሎ ክልልልልልልልልልልልልል

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад

      ጋላ🤧👎

  • @ENSEMAABEBA
    @ENSEMAABEBA 3 месяца назад +56

    አማራ መከላከያ አምነህ ከመከላከያ እንቅስቃሴ ርቆ መታገል ያስፈልጋል መጭው ጊዜ የሚንቀሳቀስ አማራ በጥላቻ ያበደ የኦሮሙማ መከላከያ ሳይቀደም መቅደም አለበት የአማራ ገበሬ ሙህር ህፃን ሴት ሽማግሌ ሳይመርጡ ለሚገድል ቡድን አማራ ምድር እንዲኖር መፍቀድ የለበትም !

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 3 месяца назад +11

    እነሱ እቅዳቸውን እየፈፀሙ ነው እቅዳቸው አማራውን መጨረስ ነው ፋኖ አሁንም አልነቃም አልገባውም ወታደሩን ባይማርክ ኑሮ እስከዚህ ድረስ አይዋጉም ነበር

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 3 месяца назад +39

    መሳሪያ ብዛት ሳይሆን የህዝብ አንድነት ሃይል ነውና እባካችሁ አንድ ሁኑ⁉️⁉️⁉️ አምላክም አንድ ያድርገን ወገኖቼ🙏🤞

    • @danielsintayehu2203
      @danielsintayehu2203 3 месяца назад +1

      ወዶ ነው አንድ የሚሆነው?! አምሓራ ተዋጋም አልተዋጋ መጨፍጨፋ አይቀርም ፤ ነፃ የሚወጣው ሲያሸንፍ ብቻ ነው ። አምሓራ ገና አልፀነፈም ፅንፍ ካልያዘ አያሸንፍም ።
      ድል ለተገፋው አምሓራ ፤

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад +11

    የአረመኔነት ጥግ በማዳበሪያ እያታለሉ ገበሬን መግደል ጌታሆይ በቃ በለን በክፉወች ላይ ክንድህን አንሳ የዘረኞችን ወጥመድ ስበር ሰልፍ የፋኖዎች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 3 месяца назад +50

    ፋኖ ነኝ እኔ ማንንም አልፈራ
    ስጋዬን ላሞራ ነፍሴንም ለአማራ 💚💛❤️

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 3 месяца назад

      አሁን ሃገሪቱ የተበጠበጠችዉ በሶሻል መመዲያ ጀግኖች እኮ ነዉ

    • @MeklitBerhanu-cj1bf
      @MeklitBerhanu-cj1bf 3 месяца назад +1

      ምክንያቱም የአማራ አሽቃባጭም አለ።

    • @BirhanuSeid
      @BirhanuSeid 3 месяца назад

      ​@@MeklitBerhanu-cj1bf12111111111111111111111111111111111111111111211121111111111111 12th 1²1111111111111111111111111111112111111111111111111111111111111111111111

    • @emuyusra6940
      @emuyusra6940 3 месяца назад

      hid jil enem amhara negn

    • @marumaru1882
      @marumaru1882 3 месяца назад

      ምንም በታድርጉ አታሸንፉም ምክኒያቱም በጣም ጥቅመኛ ናቹሁ ህዝቡን አታስጭፉጭፉ ህዝባቺን ተጨፍጭፍ ትሉና ማርክን ወድ ሀገራች ሽኝን ትላላቹ አትቀድዱ አድፍልግ ነው በልፀግና ስራዊት የሚጫውትባቹሁ ለምን ብትሉ ኬሳቹሁን ሰለሚሞላላቹሁ። እጅ ስጡ

  • @mesfinkeflu2214
    @mesfinkeflu2214 3 месяца назад +10

    እኛ በየግዜው መርዶ መስማት ስልችቶናል አንድነታችሁን በፍጥነት ጨርሳችሁ ህዝቡን ከመጨፍጨፍ አድኑት ይህንን ካላረጋችሁ መርዶ አትንገሩን

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 месяца назад

      አአ ን ነው መቀስቀስ ቤታቸው እየፈረሰ እግዚአብሔር ይፍረድ እያሉ ማልቀስ ማ ሊዋጋላቸው ነው??! መግደል ነው ጨቅነን

  • @اللهواكبر-و3ن
    @اللهواكبر-و3ن 3 месяца назад +15

    ፋኖ ለምን አይረሽንም የሚማርካቸውን ወታደሮች?

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 3 месяца назад

      Tkkl

    • @jsim1422
      @jsim1422 3 месяца назад

      ለምን አያሳያንም ስልፍ አርገው ምርኮኞቹን

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 3 месяца назад +34

    መላው የወልቃይት አካባቢና መላው ጎንደር ወደ ፀለምት በመሔድ የትግል አጋርነቱን በፍጥነት ማሳየትአለበት🙄🙄

    • @united6563
      @united6563 3 месяца назад

      ትክክል። ፋኖ ተዋግቶ ደሙን አፍስሶ የተረከበውን ግዛቱን ለመከላከያም ሆነ ለህወሓት አሳልፎ የሚሰጥ ከሆነ, እውነትም ብርሀኑ ጁላ እንዳለው ፋኖ ሞቷል ተበታትኗል ተመቷል ማለት ነው።
      ህወሀት ወልቃይት ጠገዴ, ጠለምት እና ራያን መልሶ የወሰደ ቀን በፋኖ መመታት አምናለሁ። ያኔ በፋኖ ተስፋ እቆርጣለሁ😢😢

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn 3 месяца назад

      ክክክክክ ዘራፍ ካላችሁ አይበቃችሁም።

    • @wegf6808
      @wegf6808 3 месяца назад

      ​​@@alemu-lz8wn
      ፉከራ የጋላ እና የህወሓት ነው!!! አማራ ታንክ ድሮን የታጠቀውን በክላሽ እየረፈረፈው ነው የታጠቀው!!! ሱዳንን ያስለቀቀው ከአልፋሽካ ያስወጣው መከላከያ አይደለም ፋኖ ነው

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn 3 месяца назад +1

      @@wegf6808 ክክክክክክ እነ ዘራፍ ፊከራ ታሪካችን ነው ስትሉ አልነበረም እንዴ 😂😂😂😂😂😂

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад +1

      ​@@alemu-lz8wnወረራ ትግሬ በአብይ ታዝለሽ የሰው መሬት መወረር የለም ታልቃለህ 🤧🤧🤧👎👎

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад +9

    የብልፅግና መንግስት ይህ ነዉ የአረመኔነት ጥግ በማዳበሪያ እያታለሉ ገበሬን መግደል ጌታሆይ በቃ በለን በክፉወች ላይ ክንድህን አንሳ የዘረኞችን ወጥመድ ስበር ሰልፍ የፋኖዎች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ

  • @veracity8968
    @veracity8968 3 месяца назад +3

    እባካቹ ወደ ሥራ መግደል ብቻነው !!!!!! በገንዘብ በመረጃ ዲያስፖራው ጠንካራ እርዳታ እንዲያደርግ ጥሪ አርጉ!!!! ፈኖን ማጠናከር አለብን !!!!

  • @selamawittadele4014
    @selamawittadele4014 3 месяца назад +5

    ፋኖ የአረጋ ከበደ ወንድምን ያለምንም ማመንታት ድፉት!!

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 3 месяца назад +4

    የአማራ ልጆች አባካቹህ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ አትሰልቹ በቲክቶክ በፌስቡክ በዩቱብ በቲዊተር በሁሉም ድምፅ ሁኑ የሚዲያ ሸፋን ያገኙ በግፍ ሚጨፈጨፉ ገበሬዎች

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ አባክህ ይህንን ጨካኝ መንግስት ከምድር ገጽ አጥፍልን😭😭💔💔

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 3 месяца назад +5

    ድሮም ሀሳቡ አማራን ማጥፋት ነዉ።

  • @abduawol-nx8wz
    @abduawol-nx8wz 3 месяца назад +11

    አማራ ያሸንፋል ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @haftuhadush1806
    @haftuhadush1806 3 месяца назад +2

    መሳይ አሸባሪ አትዋሽ ኣብይ ጸለምቲ ለህውሃት ሳይሆን በሃይል በወራሪዎች ተይዞ ያለውን የትግራይ መሬት ነው ሚያስመልሰው ደግሞ ካማራ ውንድም ህዝብ ለዘላለም በፍቅር በሰላም እንኖራለን የዋሁ ያማራህ ህዝብን ኣታታልሉት ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው አንተ ዘረቢስ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 3 месяца назад +1

    በግፈኛው በዘረኛው በቀናተኛው በአረመኔው መንግስት በሸዋ በግፍ የተገዳላችሁ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን ለቤተስቦቻቸውም መፅናናትን ይስጣቸው ይህ ሁሉ ግፍ አማራ በመሆናቸው ነው ይህ ግን የአብይን መንግስት ዋጋ ያስከፍላል የግዜ ጉዳይ እንጂ ፋኖዎች አንድ ሁኑ ይህን ግፍ ለማቆም እባካችሁ ንፁሀን ህዝብ አለቀ አንድ ባለመሆናችሁ ድል ለፋኖ ጀግኖቻችን እናሽንፋለን::

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 месяца назад +2

    ወልቃይትና ጠለምት የራሳቸዉ ጉዳይ። ከብልፅግና ጋር አብረዉ ሲሰሩ ቆይተዋል።ፋኖን አንደግፍም ብለዉ ሲቀባጥሩ ነበር‼...ደግ ሆኑ

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 3 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል። ይህ በዓምላክም ሆነ በአማራ ህዝብና በታሪክ ይቅር የማይባል ግፍ ነው። በየሃገሩ የምትገኝ የአማራ ህዝብ በሙሉ ከዚህ በሁዋላ ሰላምም ሆነ ህግና ስርአት የለም። ተነስ ዘር አጥፊዉን የወሮበሎጭ መንግስት አሶግድ። እድሜው ከ17 አመት በላይ የሆነ ዓማራ በሙሉ ሰልጥኖ ይታጠቅና እራሱን ተከላክሎ ሃገሩን ነጻ ያዉጣ። በቃ።

  • @AbelAbelgashaye
    @AbelAbelgashaye 3 месяца назад +2

    መሳይ በጣም እንወድካለን እናመሰግንሀለን ግን ስልክ ስታወራ ላይቭ ላይ ሆነክ አታዉራ

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 3 месяца назад +1

    Mes ፌስ ቡከን አብይ የገዛው የሚያስመስል ነገር እየታየ ነው New Freind post አድርገው ስከፍት የማገኘው የአብይን ታላቅ ክብር ሠራተኛነት ቅንና መልካም ሰው ወ ዘ ተ በሚል Post የሚያደርግ ስለሆነ ሕዝብ እንዲያውቀው እንዲደረግ የበኩላችሁን አድርጉ

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 3 месяца назад +3

    The only way all Amhara people need to stand together is Gojam, wello, Gondar, Shewa stand together United to stand!!!

  • @eyayouestifanos9746
    @eyayouestifanos9746 3 месяца назад +3

    መሳይ በእውነት ነው የምልህ እያለቀስኩ ነዉ ይህንን ምስጋና የፃፍኩልህ እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ይስጥልን በግፍ ለተገደሉ ድምፃ ስለሆንካቸዉ።

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 3 месяца назад

      Amen.yarb 🤲❤️

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 2 месяца назад +1

    በርታመሳይወወድማችንበርታልንድልለተጨቆነዉአማራህዝብ

  • @Zelekebimer
    @Zelekebimer 3 месяца назад +10

    ፍትህ ፍትህ ለእማራ ህዝብ ድል ለፍኖ

  • @Degu844
    @Degu844 3 месяца назад +3

    ድያስፖራው ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አለበት።

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 3 месяца назад +1

    አማራነአማራነፃዬሚወጣዉፋኖዬክልሉንመግስትሲሆንስልጣንሲይዝብቻነዉአማራነፃዬሚወጣዉዬሚለማዉፋኖመግስትሲሆንብቻነዉ?

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 месяца назад +3

    አረጋ እራሱ አማራን ሲያስጨፈጭፍ የራሱን ወንድም እርምጃ ስወሰድ የሚሰማው ስሜት ሊረዳ ይገባል።ድል ለጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 3 месяца назад +2

    አላህ ያሳቸው ፋኖን መመከት ሲያቅተው ንፀሀንን😢ፋኖ የምትማረከውን እረሽኑ ተመልሶ ይመጣል ሊወጋ እረጨከን በሉ እሰይ ግደሉት የዝህ ቀድ አውጣ ወዲም እዳት ለቁት

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 3 месяца назад +3

    የኢትዮጵያ መከላከያ ገዳይ እንጂ ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅም አይደለም

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 3 месяца назад +1

    ችግሩ ህዘቡ አንድ ሁኖ ቤቆም ኑሮ ይህን ያህል ህዘብ አይገደለም ነበረ አቢይ አማራን ከነዘሩ ለማጥፉት ተነስቷል

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +15

    አህለን መሳይ ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 3 месяца назад +1

    ዛሬ ያን ባንዳ እነ አረጋ ከበደ ደሴ ይዘውት ሄደዋል ምን አባቱ ሊሰራ ሄደ

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 месяца назад +1

    አባቱቻችን መሙታቸው ብያሳዝነንም መጀመርያ በልጅቻቸው ደማቸው ይመለሳል ሁለተኛ የትግራይ ገበሪውችን እዚህ ነው የጨረሳቸው ግን ያለመሥዋእትነት ድል ሥለማይገኘ የትግራይ ህዝብ ባዴ ተነሥተው ይፕአብይን ጡር እደከብትነድተዋቸዋል ክላቸውን ነፃ አውጥተዋል ይፕአማራ ህዝብ ተኘተዋል

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 месяца назад +4

    መግደል ነው ምንም ለባዳ ምህረት አያሥፍልግም።

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 3 месяца назад +2

    መከላከያ የሚባል አረመኔ ጫካኝ ፈጣሪ ያንሳችሁ የንፁሀን ደም ጠጣችሁት 😢

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 3 месяца назад +12

    በናታቹ የአረጋን ወድም ሞት ምን እንደሆነ ሃዘን ምን እንደሆነ አሳዩት ይሄ ምስ ለኔ የአረጋ ወንድም 👌👌👌👌👌

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 месяца назад

      እነሱ አሁን ይለቁታል ፍኖዎች እየያዙ እየለቀቁ ኡንጅታችንን ያቃጥሉታል

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 3 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል!! ባንድ በኩል ግን ጥሩ ነው የተዘናጋዉን አማራ ያነቃል!! መሳይ እኔም የሰሜን ሸዋ ነዋሪ ነኝ ቃል እገባልካለሁ የኦሮሙማን መከላከያ እምሽክ አድርገን እንጠርገዋለን።

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 месяца назад +1

    ፋኖ በባንዳዎች ላይ እርምጃ ሲወስዱ በትህትና በገመድ እንዲሰቅሉዋቸው በትህትና እለምናለሁ። የነዛህ ሰዎች ህይወት ከ ፪ ጥይት ዋጋ አይበልጥም። 😎

  • @Ambassador-38
    @Ambassador-38 3 месяца назад +2

    ወልቃይት የአማራ መሬት ነው ሰውም ጎንደሬ ነው

  • @temetb
    @temetb 3 месяца назад +7

    ድል ለፋኖ

  • @temedk8302
    @temedk8302 3 месяца назад +1

    የመንግስት የመምራት ብቃት ሳይሆን የኢትዮጵያንን የኔ ሞት ነወ የማይል ህዝብ ስለሆንን እሞትን ነው። የአማራ ሞት የኢትዮጵያ ሞት ነው።

  • @Mekde731
    @Mekde731 3 месяца назад +2

    ድልለጭቁኑ ህዝብ አማራ አይዞሽ ኢትዮጵያ ዬ😢

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 3 месяца назад +1

    Unbelievable! Where should Amhara people live if they can’t even live in their own region!

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 месяца назад +1

    ከሚታገሉተጋረ መታገልሲገባበዛበዛመቅጣተያለበተሰወ ማንምበመጣቁጥረህዝብመገደልበቃበቃበዛ😢😢

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 3 месяца назад +6

    በርታ ወደሰማችን አደኛ ነኝ ዛሬ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 месяца назад +1

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 3 месяца назад +2

    Prosperity party must change Poverty party .the collection of blunt

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 3 месяца назад +13

    እግዛብሔር ይህን ጨካኝ ዘረኛ ሰዉየ ገላግለን😢😢😢

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 месяца назад

      የኛ መንከርፈፍእንጅ ፍልስጤሞች ድንጋይ ይዘውአይደል እሚታገሉት??!! አአ ባገኘው ነገር ሊያሳድዳቸው ግድ ይላል !!!!! እስከመቼ እነዝህን ጥንብ ጋላ ተሸክመን ልንቀጥል ነው ??? አብይ የተባለ እውሬ አማራ ደም ካልጠጣ አይተኛም

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 3 месяца назад +1

    ጎጃምአድቃልአቀባይይኑረዉለመከፋፈልእዲያመቻችሁነዉ?

  • @Robimassawawi
    @Robimassawawi 3 месяца назад +1

    አማራ ለነፃነትህ ለክብርህ ለርስትህ በአንድነት እሄን ደም ጠጪ አረመኔ ታግለህ ማስወገድ አለብህ ።

  • @Awake.726
    @Awake.726 3 месяца назад

    አማራ ሁሉ በቃ ብሎ ካልተነሳና ፋኖ ካልሆነ መጥፋቱ የማይቀር ነው! አማራ ወደድክም ጠላህም እየጠፋህ ነው! ነገ ጨፍጭፈውህ ካጠፉህ በሗላ ክልልህን ይወስዱታል! ምን ሆነናል ይህን ያህል 😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад

    መሳይ ተንቀሳቃሽ እሬሳ ዉሸት አይሰለችህም መሳይ የደም ነጋዴ አንተ የዘባረከዉ ዉሸት ክፍያ እንዳይቋረጥብህ ብለህ ነዉ የሚያሳዝኑኝ ያንተን ዉሸት ሰምተዉ የሚታለሉ

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 3 месяца назад +1

    እድህ አርሶ አዴር እየተጨፈጨፈ የሼዋ ፋኖዎቺ መጎሻመጣቺሁ እጅግ በጣም ታዛዝናላቺሁ የምር በጣም አያሣዝናቺሁም ህዝቡ

  • @marxlenin-gc7kw
    @marxlenin-gc7kw 3 месяца назад

    ዘራፊ ሰራዊት በምንም ሁኔታ ለኢትዮጵያ ማንነት አይመጥንም፡፡መፈረስ ያንሰዋል፡፡አማራ በፍትህ ትግል ውስጥ ነው ያለው ዛሬ ተመልካች የሆነው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነገ በኦሮሙማ አስተሳሰብ ወደደም ጠላም ሀገር አይኖረውም፡፡

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 3 месяца назад

    መከላከያ የሚል ስም እባካችሁ በማለት የአማራን ህዝብ አታዎናብዱት። ይህ ጉኡዛን አራጅ የኦነግ ጨፍጫፊ መሆኑን ህዝቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግና ቀድሞ ሳይቀድመው እንዲያጠቃ ይሁን ።ይብላኝ የኦሮሞ ህዝብ ለቀጣይ በዚህ በአማራ በተሰራው ግፍ የሚመጣባችሁ መከራ።

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 3 месяца назад

    ቀጣፊ ስለ እራስህ አውራ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ነው። የትግራይ ህዝብ ፋኖ ያስዳድራት በሉዋ ይህ ነው የቀራችሁ። በወረራ የተያዘው የትግራይ መሬትና ተፈናቃዮች ይመለሳሉ። ስለፋኖ አንድነትና ጥንካር ማውራቱ ይበጃል።

  • @Etyoppiya
    @Etyoppiya 3 месяца назад

    መሳይ እየውልህ ይሔጀ መግስት አማራን በማንነታቸው ንፁሐንን ምንም ስለፖለቲካ የማያውቁትን ንፁሀንን እያጠፋነው ስለዚህ ጫካ ለህዝባችን ብለው የገቡ አድ ከተማ እየገቡ እየወጡ ንፁሀንን እደምሰማው እየጨፈጨፉነው አማራ እየሞተም ቶሎብሎ ካላለቀ ይሔን አረመኔ ካላስወገዱት በስተቀር ያማራ ህዝብ ጠላቴ ብሎ ከአማራ ባዳዎችና ሎሌዎች ብአዴን የአሁኑ ብልፅግና እያስጨረሱ ስለሆነ መውሰድማስወገድ አለበት ድሉ የጭቁኑ ህዝብ ነው ኢትዮጲያ ትቅደም።

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 3 месяца назад

    ችግር ያለው ፋኖዎች ጋር ነው ማንንም ባንዳ ከማረኩና ከያዙ በኋላ እንጀራ አብልተው ወተት አጠጥተው ይለቃሉ። መሆን ያለበት መልቀቅ ሳይሆን ሰላሳ ሰላማዊ ሰው ሲገደል እነሱም መቶውን አውጥተው መግደል አለባቸው።አብሶ እጅ ስጥ ተብሎ ጥይት ያለቀበትን ወዲያው ለመቀጣጫ መግደል ነው። የተለቀቁት በሙሉ እንደገና መጥተው እየወጉት እንደሆነ አይገባውም።አብሶ አሁን እየገቡ ያሉት በመከላከያ ስም የኦሮሞ ጦር ስለሆነ ማርኮ መቀለብ አያስፈልግም ግዜ መፍጀት የለብንም ይሄ መንግስት ላይ ከእሱ በላይ አረመኔ መሆን ካልቻልክ ዋጋ የለውም

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 3 месяца назад

    ኤረትራ ህዝብ ለናጽነት ሲታገል እንደምታዩት እንደምትናገሩት ለ30 አመታት ተጨፍጭፈዋል መደሮች ነደዋል በበተክርስትይን በመስጊድ ሰብስበዉ እየረሸኑ እይሰሩ ከብቶቹ ገድለዉ እየበሉ የኤረትራ ህዝብ በገደል እየኖረ እየተሰደደ ነዉ ነጽነቱ ይገኘ ።አማራ የህዝብ ጭፍጨፋ ዝርፍይ እንደሚመጣበት አዉቆ ከዚህ ዘረኛ ኦሮሞማ መንግስት መግል ለአማራ መጥፎ የአማራ ጥላቻ ስለ አለቸዉ የአማራ ህዝብ ለነጻነቱ ለህልዉናዉ መዘጋጀት እንዳለበት የፋኖ ካድሮች ህዝቡ መንቃት አለባቸዉ ለከፋ ትግል መዛጋጀት አለበት።

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 3 месяца назад

    የዩኒቭርሲቲ መምህራን ሹፌር መሆናቸው አዲስ አይደለም። የቆየ ነው። አንተ ክክእውነታው የራቅህ መሆንህን ያሳያል። አቶ ገለታው እባክህ ጥልቀት ያለው አመለካከት ይኑርህ። ግለስብ ያለፍትህ በሚገደልበት ፣ ተጠያቂ በሌለበት ኢኮኖሚው ሆን ተብሎ በወደቀበት የአንድ ስው አገዛዝ በገነነበት ትምህርት ይወድቃል የምትለው ማንም የሚረዳውን በተጨባጭ የሚታየውን ነው። ይልቅስ ማስረዳት የሚገባህ ለምንና እንዴት ለሚለው ጥያቄ የጠለቀ ክእኔ መሀይሙ የተሻለ እይታ ያለው ምላሽ መስጠት እንጅ የዩኒቭርሲቲ አስተማሪ ሾፌር ቢሆን በትምህርት ላይ ስለሚደርስው ችግር እይደለም። እሱንማ ማንም ይረዳዋል። መንግስት ተብዬም የተማረ ትውልድ እንዳይኖር አይደል የሚስራው?

  • @kiduteklebrhane62
    @kiduteklebrhane62 3 месяца назад

    በማን ኣልበኝነት ለኣራት ዓመታትየሰው ቤትና የሰው መሬት ወረህ ተቀምጠሃል።ኣሁን ዝምብለህ ለቀህ ውጣ።የዘረፍከውን፡የገደልከውን ካሳ እንፈልጋለን።ድንበራችን ኣለውሃ ምላሽና መተማ ዮውሃንስ ነው።

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    የብልፅግና መንግስት ይህ ነዉ የአረመኔነት ጥግ በማዳበሪያ እያታለሉ ገበሬን መግደል ጌታሆይ በቃ በለን በክፉወች ላይ ክንድህን አንሳ የዘረኞችን ወጥመድ ስበር ሰልፍ የፋኖዎች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    የብልፅግና መንግስት ይህ ነዉ የአረመኔነት ጥግ በማዳበሪያ እያታለሉ ገበሬን መግደል ጌታሆይ በቃ በለን በክፉወች ላይ ክንድህን አንሳ የዘረኞችን ወጥመድ ስበር ሰልፍ የፋኖዎች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 3 месяца назад

    ትግራይይይ ክልልል ገናናናና ነውውው ዋካካካ ትከፍላለችች ከሱ መግደል ውጪጪጪ ለጋላ ዘላለምም እንዴያርደን ያሰተማረው ትምህርትት የአማራ ደም ዋጋጋጋ ይከፋላልልልል

  • @GetnetMoges-qu2sb
    @GetnetMoges-qu2sb 3 месяца назад

    መሳአይ የትግራአይ ህዝብ እና እዉሓአት በአንድ ሳአንባ ነዉ የሚተነፍሱት ቢሞት የትግራአይ ህዝብ ከእዉሓአት ባንዲራ ዉጪ የኢትዮጵያን ባአንዲራ አይዙም

  • @BetiDubai
    @BetiDubai 3 месяца назад

    እውነት ነው በይፋት በግፍ የተገደለው አንዱ አቡሽ ሙልጌታ ይባላል የተቀበረውም ዋንዛበረት የሚባል አካባቢ ቅዱስ ቴዎድሮስ ቤተክርስትያን ነው ያጎቴ ልጅ ነብስ ይማር መክላክያ ዋጋ ትከፍላላችሁ የንጹሀንን ደም አፍሰሀል፥

  • @deresewoldu9118
    @deresewoldu9118 3 месяца назад

    ኢትዮጵያ የገባችበት የድህነት ጥልቅ አደጋ በ እናንተዉ የተደገመ አንደበት ጥልቅ ክፋት ምቀኝነት ስስት እኛ እኛ የኛ የኛ ካልሆነ ሌላ የማታዉቁ ዉዳቂዎች ናችሁ የታሪክ አጋጣሚ ሁኖ ቋንቋችሁ ሰፍተዋል እሰየዉ ነዉ : አናሳ መሆናችን ግን አትርሱ ቋንቋችን የተናገረ ሁሉ ብሔራችሁ ነዉ ማለት አይደለም : በእርግጠኝነት ትግሬ ሶማሌ በቁጥር ከ እናንተዉ ይበልጣል በጉልበት ማነኛዉን ነገር ሞኩሩ በጣም ትሸነፋላችሁ ቱልቱላ::

  • @united6563
    @united6563 3 месяца назад

    ፋኖ ተዋግቶ ደሙን አፍስሶ የተረከበውን ግዛቱን ለመከላከያም ሆነ ለህወሓት አሳልፎ የሚሰጥ ከሆነ, እውነትም ብርሀኑ ጁላ እንዳለው ፋኖ ሞቷል ተበታትኗል ተመቷል ማለት ነው።
    ህወሀት ወልቃይት ጠገዴ, ጠለምት እና ራያን መልሶ የወሰደ ቀን በፋኖ መመታት አምናለሁ። ያኔ በፋኖ ተስፋ እቆርጣለሁ😢😢

  • @united6563
    @united6563 3 месяца назад

    ፋኖ ተዋግቶ ደሙን አፍስሶ የተረከበውን ግዛቱን ለመከላከያም ሆነ ለህወሓት አሳልፎ የሚሰጥ ከሆነ, እውነትም ብርሀኑ ጁላ እንዳለው ፋኖ ሞቷል ተበታትኗል ተመቷል ማለት ነው።
    ህወሀት ወልቃይት ጠገዴ, ጠለምት እና ራያን መልሶ የወሰደ ቀን በፋኖ መመታት አምናለሁ። ያኔ በፋኖ ተስፋ እቆርጣለሁ😢😢

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    የአረመኔነት ጥግ በማዳበሪያ እያታለሉ ገበሬን መግደል ጌታሆይ በቃ በለን በክፉወች ላይ ክንድህን አንሳ የዘረኞችን ወጥመድ ስበር ሰልፍ የፋኖዎች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    የአረመኔነት ጥግ በማዳበሪያ እያታለሉ ገበሬን መግደል ጌታሆይ በቃ በለን በክፉወች ላይ ክንድህን አንሳ የዘረኞችን ወጥመድ ስበር ሰልፍ የፋኖዎች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    የአረመኔነት ጥግ በማዳበሪያ እያታለሉ ገበሬን መግደል ጌታሆይ በቃ በለን በክፉወች ላይ ክንድህን አንሳ የዘረኞችን ወጥመድ ስበር ሰልፍ የፋኖዎች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    የአረመኔነት ጥግ በማዳበሪያ እያታለሉ ገበሬን መግደል ጌታሆይ በቃ በለን በክፉወች ላይ ክንድህን አንሳ የዘረኞችን ወጥመድ ስበር ሰልፍ የፋኖዎች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    የአረመኔነት ጥግ በማዳበሪያ እያታለሉ ገበሬን መግደል ጌታሆይ በቃ በለን በክፉወች ላይ ክንድህን አንሳ የዘረኞችን ወጥመድ ስበር ሰልፍ የፋኖዎች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ

  • @nunuteferi3602
    @nunuteferi3602 3 месяца назад +1

    አማራ የተባለ ይሄንን አረመኔ መንግሥት የሚለውን ፈፅሞ ማመን የለበትም ወደ ፊት ግፋ ፋኖ አንበሶቻችን በርቱልን

  • @deresewoldu9118
    @deresewoldu9118 3 месяца назад

    ምድረ ቱልቱላ ይቅርና ሑመራ ፀለምት በምዕራቡ እስከ አብርሃ ጅራ ቅማንት ድንበር በደቡብ አለወሀ ድረስ እስከ ጅሩ ኦሮሞ የነበረ የፀዳ የ ትግሬ ምድር ነዉ:: ነገ ከ ኢሳያስ አፈወርቅ ጎንደሬዉ ሳይሆን ከ ኤርትራ ትግሬ አንድነት ይፈጠራል : ወዮልሽ ወዮልሽ ትልቱሌዉ ::

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 месяца назад

    ለራሱ ስልጣን ይዞ መቀጠሉን አያቅ ለጌቶቹ ወያኔዎች ይቅርታ መጠየቂያ ማድረጉ ነው። ወያኔም የማያንቀዠቅዠው አብሮ መጥፊያው ድረስ ነው።😎

  • @genetabate45
    @genetabate45 3 месяца назад

    እንዴት ሰዉ አርሶ አደርን ይገላል? አርሶ ህዝብን የሚመግቡ ምንም ያላረጉ አማራ ብቻ ሰለሆኑ የተገደሉት ሆድ ያማል አብይ አህመድና ሆዶም አማሮች እግዚአብሔር ይፍረድባቹህ.😢😢😢

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 3 месяца назад

    ሰታሸሙነሙኑት የአማራን ገቨሬ እየቀነሰ ነው እናተ ትመፃደቃላችሁ አርሱ አደርና ከሱ ነፍሳ በላ እጥፍ ብትጀምሮ እርግፍ አርጉ ያቆማል አማራን ማጥፋት ባልችል ልቀንሰ ሰለሆነነ እናተም መቀነሰሰ ብትጀምሮ ሴሰተማችን አወቀብን ያቆማልል

  • @nardneg
    @nardneg 3 месяца назад

    አስተማሪ ሆኖ ተጨማሪ ስራ መስራት ጀግንነት እንጂ ድክመት አይደለም፣ እናንተ አሜሪካ ስንት ስራ ነው የምጸሩት? ከ ሁለትና ሶስትና ከዛ በላይ አደል የምጸሩት፣ በጥላቻ የተመሰረተ ትንተና፣ ሃገር ከቀድሞ በተሻለ ሃብት እያፈራች ነው።