Kante abrehot ካንተ አብርኆት - Biniyam Ayele ቢንያም አየለ , New Amharic Gospel song 2023/2015

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 203

  • @BiniyamAyeleMezmur
    @BiniyamAyeleMezmur  Год назад +89

    መዝሙሩ በአንዲት በእንግድነት ምድር በምትኖር ነፍስ ይመሰላል። ይህም በህይወት ጉዞ አቅጣጫ ጠፍቶባት በህይወት ካርታ ውስጥ እግዚአብሔር ያሰበላትን ከፍታ ለመድረስ የምትፈልግን ነፍስ ትመስላለች፡፡ በመንገዷም እግዚአብሔር ሊታደጋት ሲፈልግ፣ ረድኤት ሲልክላትና ያም ረድኤት ለነፍሷ ዝማሬ እንዲሆናት በበርሃ ምድር መሻገሪያ፤ ከጥምም መርኪያ መዝሙር ና በገና (guitar) ይሰጣታል፡፡ እርሷን ሊያጠቃት ከሚገሰግሰው ጠላት በረድኤቱ ቀድሞ ይናጠቃታል፣ ደርሶም ማግኘት ያለባትን ስፍራና ሰዎች ሲያገናኛት ቦታውንም ሲሰጣት እናያለን፡፡ በዚህም ከሕይወት ግብ ከተራራው ራስ ከሀልዎቱ ላይ በዕረፍቱ ያለስጋት አድራ በእግዚአብሔር ከተማ ትኖራለች፡፡ አሜን!
    አብርኆት ለብቻው ውልድ ቃል ሲሆን መንፈሳዊ መገለጥ (Spiritual enlightenment) የሚለውን መሰረት አድርጌ ወስጄዋለሁ። ማለትም መንፈሳዊ ብርሃን፣ መንፈሳዊ ግልጠት ፣መንፈሳዊ መብራት ፣መንፈሳዊ መረዳት የሚሉ መሰል ፍቺዎችን ይዞልኛል፡፡ እናም ከዚህ ትርጉም ተነስቼ ነው ካንተ አብርኆት ያልኩት! ከእግዚአብሔር አብሮነቱ ከሚወጣ ብርሃን ነፍሴ ታመነች ተዘልላም ተቀመጠች፤ በብርሃኑ ውስጥ ኖረች፡፡

    • @BiniyamAyeleMezmur
      @BiniyamAyeleMezmur  Год назад +2

      The song is likened to a soul living in a foreign land. This is like a soul who is lost in the direction of life's journey and wants to reach the height that God has planned in the map of life. And when God wants to save her on her way, when he sends her help and that help becomes a song for her soul, crossing the desert land; Merkia gives her a song and a guitar. With his help, he attacks her before the enemy who is about to attack her, and we see him connecting her with the place and people she needs to find and giving her the place. In this way, from the goal of life, from the top of the mountain, she will live in the city of God without fear. Amen!

    • @edengetachew3952
      @edengetachew3952 Год назад

      Very very powerful. Thank you for signing with knowledge and purpose ❤❤

    • @genettheshome4717
      @genettheshome4717 Год назад

      I'll my TV es

    • @AbrhotB-me8wy
      @AbrhotB-me8wy Год назад +1

      በነገርህ ላይ ቢኒ ስሜ አብርኆት ነው እና በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረክ❤❤❤

    • @samuelhabte-ou8dq
      @samuelhabte-ou8dq Год назад

      ​@@AbrhotB-me8wyDes sil

  • @AbenzerTariku-wb9mg
    @AbenzerTariku-wb9mg 10 месяцев назад +5

    👉 ነብሴ ባንተ ተማመነች ተጓደለች ተዘለለች
    ምንስ ይሆናል ይሆናል ብዬ አልፈራም
    ምንስ ይመጣል ይመጣል ብዬ አልሰጋም
    Thanks a million Bኒ🥰

  • @Kiya-s3p
    @Kiya-s3p Год назад +8

    ተባረክ❤🎉

  • @damidami4290
    @damidami4290 11 месяцев назад +3

    Amen Amen Amen tabrki zamnki yetabrka yhuni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirub244
    @kirub244 Год назад +2

    Besemawt kurt eyewededkut nw tebarekln

  • @waluwadessalegn9007
    @waluwadessalegn9007 Год назад +32

    እግዚአብሔር በአልበም ይግለጥህ!

  • @siscotiktokfuny4149
    @siscotiktokfuny4149 Год назад +3

    በኢየሱስ ስም ክፉ አያግኝህ❤

  • @BersuBirhanu
    @BersuBirhanu Год назад +1

    ደስ ሲል🎉🎉🎉❤❤❤❤ ተባረኩልኝ

  • @habtemelaw9968
    @habtemelaw9968 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው

  • @mitasworldet
    @mitasworldet Год назад +1

    I just love love and love ths song. Tebark!

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ barta wondimachine

  • @TitiTadele-io5yb
    @TitiTadele-io5yb Год назад +1

    Jesus bless you my beloved brother Bini

  • @Hayelom.g
    @Hayelom.g Год назад +3

    who is here after senbetbet ale #bini keep singing such a good song for your God you are anointed to be a blessing for this generation ❤

  • @tsegayegudiso5420
    @tsegayegudiso5420 Год назад +10

    የፍጥረታት ሁሉ ጌታ ክብሩን ይውሰድ!!

  • @MamushBekele
    @MamushBekele 9 месяцев назад +1

    Woww abat tabraklign ❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Год назад +7

    አሜን አሜን እውነት ነው ጌታ እየሱስ የታመነች ነፍሰ አትናወጥም, አትሰጋም ክብር ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት የማምለጫ ዓለት ጌታ እየሱስ ።❤❤❤❤😇😇😇
    ዘመንህ ይባረክ በእጥፍ ተባረክ😇😇😇❤❤

    • @otrutniy--otruiniy
      @otrutniy--otruiniy 11 месяцев назад

      Слава Ісусу Христу!!!
      Вітання з УкраЇни!!

  • @ZenashWedajneh-zn2sb
    @ZenashWedajneh-zn2sb Год назад +1

    Wow😍😍😍😍🥰🥰🥰wendme kine ke andebetih aytata wedehalew tebareklign

  • @fantaneshzeleke664
    @fantaneshzeleke664 Год назад +12

    እንደዚህ የተረጋጋ መዝሙር መስማት እንዴት ደስ ይላል ጌታ ይጨምርልህ

  • @johnfeday1394
    @johnfeday1394 Год назад +6

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ቢኒየ፡ለበረከት ሁን❤

  • @mintesnotgizachew1923
    @mintesnotgizachew1923 Год назад +1

    Biniye tsega yibzalh ❤

  • @emabetabate6692
    @emabetabate6692 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 Год назад +1

    ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ

  • @haleluyatatek
    @haleluyatatek 5 месяцев назад +1

    Welcome back 🎉🥰🥰🥰

  • @rediatgetachew2693
    @rediatgetachew2693 Год назад +1

    God bless you

  • @bekijonitube7586
    @bekijonitube7586 Год назад +1

    ተባረክ ወንድማችን

  • @mulushewa820
    @mulushewa820 Год назад +1

    ተባረክ የዘመርከው ይውረስህ

  • @herutesalamu3123
    @herutesalamu3123 Год назад +5

    የኔ ውድድ ውንድሜ 🎉❤ አሜንን እግዚአብሔር የእባራክክ ❤❤❤❤❤

  • @mimitube270
    @mimitube270 Год назад +4

    OMG😮እንዴት አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ገና ላዳምጥ ስጀምር ነፍሴ ዘለለች ኧር ፀጋው ይብዛልህ ተባርክ 🖐️

    • @Hayelom.g
      @Hayelom.g Год назад +1

      enem kesemahut geze jemro every morning esemawalew aytegebm

  • @YonatanGirma-qf5ce
    @YonatanGirma-qf5ce Год назад +1

    ጸጋ ይብዛልሕ እወድሀለሁ

  • @BirtukanLetore
    @BirtukanLetore Год назад +1

    አሜን ተባረክ 🙏🏿👏💚💚💝

  • @LidiyaDaniel
    @LidiyaDaniel Год назад +1

    tebarek yabate leje

  • @LilElroig7
    @LilElroig7 Год назад +1

    😢😢😢amen

  • @debora9761
    @debora9761 Год назад +1

    God bless you 💙🙏🏼🙏🏼

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 Год назад +1

    ❤amen amen❤❤❤❤

  • @tigst1238
    @tigst1238 Год назад +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤🎉

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 Год назад +1

    bless you Dearst

  • @bezabihbirhanu4784
    @bezabihbirhanu4784 Год назад +1

    ደሰደኛ መዝርሙ

  • @mintesinotmulugeta9438
    @mintesinotmulugeta9438 Год назад +1

    Binsha slante des blognal tebarklgn wendm alem

  • @EstifoAbate-lo9dz
    @EstifoAbate-lo9dz Год назад +1

    Tebàrekilin bini

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus Год назад +1

    Geta eyesus yibarkh ye abate ye eyesus lij

  • @user-wr7vs6wg3jbl
    @user-wr7vs6wg3jbl 8 месяцев назад +1

    God bless you 🙏🙏❤❤

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 Год назад +1

    Tebarek

  • @bonsamulugeta9504
    @bonsamulugeta9504 Год назад +1

    😍😍😍 wow igziabiherin yetedegefe sew ayisegam /blessed

  • @dembeloabera2470
    @dembeloabera2470 5 месяцев назад +1

    Tebarek❤

  • @besufkaddemissie1534
    @besufkaddemissie1534 Год назад +1

    biniye yetewededk gena nw yihe jemare nw tebarek betam

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b Год назад +1

    oh tebarekilin

  • @wengelylewtal9846
    @wengelylewtal9846 Год назад +8

    ገና መንፈስ ቅዱስ ባንተ በኩል ያረሰርሰናል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mihret153
    @Mihret153 Год назад +2

    እንደዉ በመዝሙርህ ብዙ እየተፅናናው ነዉ ብቸኝነቴን እየረሳዉ ነዉ ተባረክ

  • @yafetsolomonofficial5094
    @yafetsolomonofficial5094 Год назад +1

    Biniye tebarek bro😍🙌

  • @yosefaschalew5287
    @yosefaschalew5287 Год назад +4

    ቢኒዬ እልቅ ብስል ያለ ዝማሬ እንደው ምን ላድርግህ በእውነት እወድሃለው በርታልኝ ወንድሜ

  • @workisabadasatefaratefera
    @workisabadasatefaratefera 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @endalemishamo4702
    @endalemishamo4702 Год назад +1

    ቢኒሾ እንኳን ጌታ ረዳህ በርታ ወንድሜ ካንታ ብዙ እጠብቃለሁ

  • @user-hs3rj6mr2p
    @user-hs3rj6mr2p 11 месяцев назад +1

    በአንተ ስላለው ፀጋ እግዝያብሔር ይባረክ ተባርከናል ጌታ አብዝቶ ይባርክ🙏🙏

  • @tizitaWonidmu
    @tizitaWonidmu Год назад +1

    Binye brik bal❤❤❤❤❤

  • @YonasTamirat-s4m
    @YonasTamirat-s4m 29 дней назад

    Libn yemineka mezmur new!
    Wodijewalehu, tebarek! ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @almazkemal5895
    @almazkemal5895 Год назад +3

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ፍፃሜህ የአባቶቻችን ፍፃሜ ይሁንልህ ይመርልህ

  • @Abejemek
    @Abejemek Год назад +1

  • @mihrettadesse4228
    @mihrettadesse4228 Год назад +2

    ምንስ ይሆናል(፪) ብዬ አልፈራም
    ምንስ ይመጣል(፪) ብዬ አልሰጋም🙌🙌....
    አቤት የኛ አምላክ ካንተ ጋር ሆነን ምን ያስፈራናል የቱስ ያስደነግጠናል.......
    ቢኒ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ሁሌም ከአንደበትህ ሰማያዊ ቅኔ አይታጣ❤

  • @TsionKalbe
    @TsionKalbe Год назад +1

    Tebarek geta zemnhen yebark

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 Год назад +1

    ድንቅ ዝማሬ። እግዚአብሔር ይመስገን። ተባረክ ወንድሜ።
    እህት ጽዮን ከሜሪላንድ

  • @atnesha7889
    @atnesha7889 Год назад +2

    የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።
    መዝሙረ ዳዊት 34:7
    አሜንንንንንንንንንንንንንንን ታባረክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👋🎷

  • @abenezergeze
    @abenezergeze Год назад +1

    God bess you ድንቅ ዝማሬ ነው ። we expect album😂

  • @asnisondermeyer7672
    @asnisondermeyer7672 Год назад +1

    አሜን እየሱሴ የእረፍቴ ምንጭ 🙏🙏🙏🙏
    ተባረክ ወንድሜ🙌🙌

  • @lelisejesus3741
    @lelisejesus3741 Год назад +1

    Wowww😭😭😭😭💥🔥🔥🔥 silazi denki megengat Abat hoy Amesaginalow!!!😭😭🙏🙏🔥🔥🔥🔥 Tebarekahal ye Abate lij betammmmm nw bezi mezmur yetaberakut wuyyyy nefsim alkeralingim E/r yibarkh.........🙏❤

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 Год назад +5

    It’s really a good start, since GOD is your rock even in the wilderness. Go ahead and LISTEN what The Holy Spirit is revealing to you. Mostly spend your time reading the word of GOD and prayers too. AMEN ❤🎉❤

  • @Abejemek
    @Abejemek Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirub244
    @kirub244 Год назад +2

    God bless you bruh❤

  • @edenabucher5148
    @edenabucher5148 Год назад +5

    No words Biniye! በዚህ አገልግሎት ላይ በመሳተፌ እድለኛ ነኝ!!!
    ደስ የሚል ዝማሬ እና የምስል ውህደት ነው!! ባንተ የሚሰራው እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ!!!
    ተባረክልኝ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @birukteshomebura
    @birukteshomebura Год назад +5

    በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው! ብኒ ጸጋ ይብዛል የተባረከ!!

  • @betsiabe8232
    @betsiabe8232 Год назад +2

    ቢኑ ስላንተ ደስ ብሎኛል። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @tsegaye6078
    @tsegaye6078 Год назад +6

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ! የሚባርክ መዝሙር ነው ቢኒ😍😍😍

  • @Meeratsara
    @Meeratsara Год назад +4

    AMEN Ameeeeeeeen ❤❤❤❤❤🙏👏

  • @bereket9898
    @bereket9898 Год назад +4

    እምነት እንዳይጎድለን፥ እንዳንፍገመገም እንደዚህ አይነት የሚያበረቱ ዝማሬዎች እጅግ ያስገልጉናል። ተባረክልን ቢኒዬ- ጌታ እጅግ አብልጦ ፀጋውን ይሙላብህ። ❤

  • @Azariah3434
    @Azariah3434 Год назад +1

    በርታልን ወንድማችን,...... እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @israelalge
    @israelalge Год назад +6

    You are blessed in the name of Lord JESUS CHRIST.

  • @yisu1504
    @yisu1504 Год назад +2

    ደስ በሚለው በጠረንህ
    ነፍሴን እያስጠጋሃት
    ካንተ አብርሆት መገኘት
    ካንተ ሃልወት መገኘት
    ቢኒዬ እንኳን ጌታ ረዳህ ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባርኬበታለሁ ተባረክልኝ

  • @LiyuAco
    @LiyuAco Месяц назад

    biniye zemanihin mulu ersu yiwuras tebarakiln gulbatih ayizal

  • @reality165
    @reality165 2 месяца назад

    Thank you for this song. I am watching and singing the song repeatedly bc of life situation i am passing through right now. Stay blessed🙏

  • @ayaletchadeso7911
    @ayaletchadeso7911 11 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏📖🙇🙇🙏🙏

  • @Ngqween
    @Ngqween Год назад +1

    my blessed brother God blesse you
    I EXPECT MORE FROM YOU!!!!!

  • @temesgengenemo6326
    @temesgengenemo6326 Год назад +1

    ቢኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ! የሚባርክ መልዕክት ነው!

  • @tsegabtesfaye2915
    @tsegabtesfaye2915 Год назад +1

    ተባረክ ቢኒ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @berekettarekegn4684
    @berekettarekegn4684 Год назад +1

    Kante abrehot
    taberk biniye

  • @PrinceTeel-hi3yy
    @PrinceTeel-hi3yy Год назад +2

    በጌታ በኢየሱስ ስም ለበረከት ሁን የኔ ወንድም

  • @crowntube4586
    @crowntube4586 Год назад

    bro በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርታ

  • @MerhawitKiflay-u5t
    @MerhawitKiflay-u5t Год назад +2

    Perfect God bless you. May Our Father God hold you on to the coming of Jesus. I bless you with love of God, fear of God, wisdom of God, understanding of God and fever of God.

  • @kalishoman8909
    @kalishoman8909 Год назад +1

    ነፍሴ ባንቴ ተማመነች!
    ተባረክልን ብንዬ❤❤

  • @reality165
    @reality165 Год назад +2

    I started searching for more of your songs. God bless you brother. Watching your songs from Norway❤❤❤

  • @meskeremdebero2349
    @meskeremdebero2349 Год назад +1

    ተባረክ ቢኒ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @Lydia-g1
    @Lydia-g1 Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ ቢኒ🥰🥰

  • @selamseli1825
    @selamseli1825 Год назад +1

    Nebse bate temamenech teguadedech tezelelech
    Mnis yihonal biye alferam
    Mnis yimexal biye alsegam 😍🙏🙏🙏🙏 BINU TEBAREKILIN🙏🙏🙏

  • @martamarr4323
    @martamarr4323 Год назад +1

    Wow tebark bro

  • @tsionabate1490
    @tsionabate1490 Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቢኒዩ

  • @binyamhabtamu4868
    @binyamhabtamu4868 Год назад +1

    Biniye btm des yelal tebark geta beante yejemrewn yabzaw...

  • @Footballfuns-zb5nt
    @Footballfuns-zb5nt Год назад +1

    ቢኒዬ ተባርኬበታለሁ ...ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @hemikaacosticpiano7004
    @hemikaacosticpiano7004 Год назад +1

    Biniye yemr gera bante wst tlk neger askemtual bertalgn tebarek betam🙌🙌🙌

  • @Amanuelabebe2
    @Amanuelabebe2 Год назад +1

    ቢኒ አምላኬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ተባረክልን!

  • @LemLemFeleke-jb6pc
    @LemLemFeleke-jb6pc Год назад +1

    Ameen ameen ameen geta yibarkh

  • @AbebaSata-bt6zg
    @AbebaSata-bt6zg Год назад

    Easayi des sili tebarek

  • @ketsebaotsamuel249
    @ketsebaotsamuel249 Год назад +1

    ነፍሴ ባንተ ተማመነች ...ተዘለለች....ተባረክ ቢንሻ ..wow