Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Tebarek ante bereket neh biniye.bizu tebkalew ❤
Heluye, Amen Amen Amen💙
❤❤❤
Tebareklen❤❤❤
Amen🥰
God bless you tebarek
ይሔን ኮመን የምታነቡት ሰዎች ጌታ እግዝአብሔር ድንገተኛ የሆነ ያልጠበቃችሁ ግራ የምያገባ ክስተት የኔ ነዉ ወይ የምያስብል ተአምር በሕወታችሁ ይፍጠር🥰🥰🥰🥰🥰
Amen 🙏
Amen🙏🙏🙏
Amen
ኢየሱስ ደግ ነው ይህንን comment ለምታነቡ ሁሉ ኑ ወደ ኢየሱስ, ፍቅር ነው ❤
ይህን ኮመንት የፃፍሽ ልጅ ዘመንሽ ሙሉ ይለምልም አንቺ የምታጪዉ ነገር አይኑር❤
@@MercyNegn-k7e Amen 🙏
awo
egzabher yebarksh
@@MercyNegn-k7e ❤❤Amen 🙏
አንድ ቀን ማለዳ የሳምንቱ የፀሎቴ ሀሳብ እና የቃል ክፍል ጥናቴ የዚህ መዝሙር መልዕክት ጋር አብሮ አረቀ እና የጠፋው ልጅ ደስታን፣ድሎትን ነፃነትን፣ጥጋብን ከአባቱ ውጭ መስሎት የወሰደው ና ያለው ነገር ምጥጥ አድርጎ ካባከነ በኃላ ሲደክመው ወደ ልቡ ሲመለስ ለኳ አባት አለው ...😍ዛሬም ይህ ለምታነቡ አባት አላችሁ በምንም ሁኔታ ውስጥ የሚወዳችሁ የሚቀበላችሁ። ሌላው ደግሞ ወንድሙ አባቱን የማያውቅ በአባት ቤት የተሰየመ ከጥፋቱ ወንድሙ ሲመለስ አባቱ ባደረገለት ነገር የቀና በልበ ቅንቅንነት የጠፋ ነው። ከውስጥ ወደውጭ የጠፋንም totally ለኮበለልንም እድል አለን።ኢየሱስ ሁሉን ፈላጊ😍😍 ሞክሼ ተባረክ በብዙ....
😢😢😢
ቢኒዬ ተባረክክክ❤❤❤
@@biniyamdesalegn mezmurun wedjewalew tebbarek gn Yechin lyrics betayat bedneb እንደወደድከኝ ቀርቶ አንተን ላፈቅርእንዲያው ተችሎ ቦታ እንቀያየርአትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይርእንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር Berta tebarek
Geta eyasuse berkerk yargeh tebarak
@@barkilavieofficial847what’s wrong with the lyrics?
ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄ መዝሙር ግን በጣም ዉስጤን ይነካዋል
ከተነካህ መምጣት ነው ግዜህን አታስበላ
ሰውምማሪያም ሆነ መላዕክ እንደ እየሱስ ኃጢአተኛ ሆነ ሳለ እስከ ሞት ድረስ አይወድህም ለዛ ነው የተነካኀው እየሱስ ብቻ እዳኝ እንደ ሆነ በልብ እመን በአፍህም መስክር ለዘላለም ድነ ትቀራለ።
WOW
❤❤❤❤❤
@@askalehaile8794Wedet nw mimetaw
5ወር ሙሉ እየዘመርኩት ነው እቤት መዝሙርሽ እስክባል ድረስ ኢየሱስ ደግ አባት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
100% ❤
በእዉነት ከገባሽ ከዛ በላይነው
ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቀህ እንዳዳንከኝ የጭንቅ ቀን ጩኸቴን እንደሰማኽኝልቤ አስታውሶ ስላለፈው ሊያመሰግን ሲል እንባ ቀደመው ❤❤❤
I don’t know who is going to read this comment but Jesus loves you unconditionally.and he chose to die for you so don’t beat yourself down. Don’t give up on him because he didn’t gave up on you.Keep going.May God protect you
እንደወደድከኝ ቀርቶ አንተን ላፈቅርእንዲያው ተችሎ ቦታ ብንቀያየርአትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይርእንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር🙌🏽🙌🏽so powerful and true. May God bless you.
ገድዬ ነበር ነዋ ገድዬህ ነበር አይደለም
"እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር"😊
Betam mebrarat yalebet sngn ymeslegnal
ይቺ ቦታ ሳይ እንባዬ ይመጣል
ወደህ መች ሰለቸህ ሰተህ ሰተህ አልደከመህየሰዉ መውደድ ዛሬ ቢያበቃባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ
ተባረክ ቢኒ።" የሰው መውደድ ዛሬ ቢያበቃ ፥ በአንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ።"❤❤❤❤❤
I'm from Turkey, and I don't even know what language it is, but the lyrics and the melody hits different. I can feel the spirit.
its alanguage of Friulian band protestant mezmur
Amharic
አንድ አንድ ዝማሬዎች አሉ፥ የአምላኬን ባህርይ አጉልተው የሚነግሩልኝ። ቢኒ ይህን ዝማሬ የሰጠህ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!
true!!
ሁሌ የህይወት መርሄ ይህ ነው እግዚአር ደግ ነው እኔ ሰፍር ደግሞ ይበልጥ ደግ ነውተባረክልኝ
ያለ እንባ መስማት አቃተኝ ወንድሜ ጌታ ህይወቴን በመዝሙር አወራኝ። ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
🌎🌍🌎🌏☀️ትጠፋለች አንተ ግን ኢየሱስ ሁሌም አለክ❤❤❤❤❤❤
አምላኬ ለኔ ፍፁም ደግ ነህ 🙆♂️አረሳውም ያን በረሀ ሁሉም ሞቷል ፣ አብቅቷል ብለው 🥺 ትተውኝ ሲሄዱከሞት ጋር በጣም በቅርቡ ተፋጥጬ ልክ እጅ ስሰጥ 🥺 🤭😭 እስከ ዛሬ ድረስ በማይገባኝ ድንቅ ተዓምር በክንዱ ተሸክሞ አሻገረኝ 😭😭😭በክንድህ ተሸክመህ በማይገባኝበተዓምር
እግዚአብሔር ዘመን ሁሉ ይባርክ 😊😊😊😊😊😊😊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
መስማት ማቆም አልቻልኩም 😭 ኢየሱስ ደግ ነው ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ 🙌
እኔስ🥺🥺🥺🥺
እሄንን የምተነቡ ሰዎቹ ሁሉም እንደ ጌታ ደግ ዬለም የሰው ፍቅር ዘለቄታ የሌለ ነው የጌታ ደግነትና ፍቅር ግን ለዘላለም ነው❤❤❤
ቢኒዬ የጌታ ደግነት እንዲ በሚያምር ዜማ ሲወራ ደስ ይላል ብሩክ ነሕ ወንድሜ በርታ keep you're shining ❤
ቃልዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ💙
ደስ የምል ትውልድ እየተፈጠረ ነው አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ
በእኛ መውደድና ፍቅር ላይ ያልተመሠረተ የኢየሱስ ፍቅር😍😍እንወድሃለን
እኔ ማውቀው አባቴ በሌሎች ሲመሰገን በጣም ደስ ይለኛል እኔ ቤት ያለው ደግነቱ በሌሎች መኖሩ በጣም ያስገርመኛል❤❤❤
ወደህ ወደህ መች ሰለቸህሰተህ ሰተህ አልደከመህየሰዉ መውደድ ዛሬ ቢያበቃባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍ እንባዬ ከልብ ፈንቅሎ በሚወጣ ምስጋና ጋር ነበረ የሠማዉት ምን አይነት መንፈስ ያለበት አገላለፅ ነዉ 😮እንዴት ነዉ የተወደድኩት ኢየሱስዬ ባንተ ፍቅር አይሰጋም ‼️💯 እዉነት ነዉ ይሄን የዘመርከዉ በምን አይነት መነካት ይሆን ቀናዉብህ ዘመንህ ይባረክ 🙏 i can't stop it ....Please shear for others ‼️ ይህን ፍቅር ሁሉ ይቅመሠዉ ገዳዩን የሚወድ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ሆኜ ስወደዉ❤❤
በመልካምነታችን ላይ ያልተመሰረተ መልካምነት 😭😭 ኢየሱስ
ቢኒዬ የመጨረሻውን ባርኮት እግዚአብሔር ራሱ ባርኮኃል ተባርከኃል እኔ ምልክ አይወሰድብክ ፣ለምልም እኛም አየተባረክንበት ነው!!!!
ዘመንክ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ❤❤😊😊ተባረክ
ወደህ ወደህ አልሰለቸህ😢😭😭ኢየሱስ አንተ ግን ደግ ነህ ❤🥺 ተባረክልኝ🙏
ቃል የለኝም ጩኋት ብቻ ነው የውስጤን የሚገልፅልኝ
😢😢😢😢😢
ደግ ነህ ኢየሱሴ
ዘመንህ ይባርክልጅነትህ እስከ ፍጻሜው የዘለቀ ይሁን!!!!!
ወደህ ወደህ መች ሰለቸህሰተህ ሰተህ አልደከመህ❤❤it is true❤ጌታ ይባርክህ ቢኒዬ
ሰዉ መርጣ ነዉ ሰዉን የሚቀበለዉ ግን ጌታ አንተ እንዲተቀበልከን ስሙኝ ጌታ ደግ እንደ ሆነ እንሁን :የተለየ የለም ለሁሉም ወንድም እንሁን😢😢
Our blessing binishoye አንተ ግን ደግ ነህ ❤am proud of you wendme ❤🙏
መሲቷ
ቢና አባቴ ጌታ ዘመንክን ይባርክህ ውይ ፍቅሩ እየሱስ አባቴ ተባረክ እባክህ እንደእዚ አይነት መዝሙር ይልመድብክ
ለሚወዱህ ለጠሉህምለቀረቡህ ለራቁህምቢፈለግ ቢፈለግ እንደእግዚአብሔር የታል ደግ
ቢኒዬዋ ተባረክልኝ
ጆሲይዬ❤❤❤❤
ምስጋና ስለሆነ ደስ ይላል ግን እናቱን ጠልተው ልጁን ቢወዱ ማንም ደስተኛ አደለም በምድር እንኳን ክብር ለድንግል ልጅ
yene wendim egna maninim antelam ye eyesusin fikir lemeredat wengelin anbib
ጌታ ይወድሃል ለጠፉት ሁሉ መመለስ ይሁን😇😇😇
አንተ ግን ደግ ነህ ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ 🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏
ቢኒ ጌታን በጣም ምርጥ ነው ተባረክ
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ቢኒእየሱስ ደግ ነህ በቃ ደግ ብቻ😢😢😢ለሚውዱህም ለጠለህም ለቀረብህ ለራቁህምቢፈለግ እንደ እግዚያብሄር የታል ደግአንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ😢😢😢😢ተባረክ ስለሱ እየዘመርክ ዘመንህ ይለቅ❤❤❤
ይሄን መዝሙር እንደኔ ሲጠብቀው የነበረ ሰው አለ ግን?🥺 እግዚአብሄር ይባርክህ 🙏
እንደወደድከኝ ቀርቶ ኣንተን ላፈቅርእንዲያው ተችሎ ቦታ ብንቀያየር ኣትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይር እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር ኣንተ ግን ደግ ነህ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት አንተ ደግ ነህ ለሁሉም 🤔🙄💖💖
ከቲክቶክ ነው ጎራ ያልኩት... በጣም ቆንጆ ዝማሬ ነው ደጋግሜ እየሰማሁት ነው። ላይሪክስ ብታስገባበት እንዴት ይበልጥ ቆንጆ ነበር መስለህ:: አንዳንዱ ቃላት አይሰማም🙏🙏🙏🙏
Hey atnafu, How can i contact you brother
ጋታ ይባርክህ❤❤
ጌታ ይባርክህ ነው የሚባለው
😭😭😭😭😭😭😭 ደግነቱ አኖረኝ፣ ምህረት ተሸክሞ አሰነበተኝ፣ እንደገና ቆምኩኝ😍🙏
🥺🥺🥺
መንፈሴን የሚያረካኝ መዝሙር ነዉ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤
ደግ ነህ እየሱስ ❤❤❤
"ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ" 💙
💙💙
አንቴን የመውደድ ፀጋ አብዛልንበእራሳችን አቅም አንቴን መውዴድ አንችልም ጌታ ሆይ😢😢😢
❤❤❤😢 ዝም ብዬ ዴጋግሜ አዳምጣለው እናም በሰማው ቁጥር ለምንድን እምባዬን መቆጣጤር ያልቻልኩት በጌታ ምን አይንት መባረክ ነው ብንዬ 🙏🙏🙏
አሜንንንን ተበርኩ 💯💯💯🙏🙏🙏❤❤
አሜን አሜን እየሱስ ደግ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ✝️🥹🥹😥😥🙏🙏
በጣም በጣም ዉስጤ ላይ የቀረ መዝሞር የጌታ ደግነት ሳስብ❤❤❤
በእኔ ዘመን የእኔ ዘመን ወጣት በማግኘቴ ደስስስስ ብሎኛልልል
ኢየሱስ ደግ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቢንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሪክ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭💯
ኢየሱስ ደግ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቢንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሪክ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ መዝሙሩን ስወደዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቢኒዬ ይጨምርብህ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ📖❤️🙏
እግዚአብሔር መልዕክቶችህን ያስፋልህ ❤❤❤
እየሱስ ደግ ነህ❤❤❤❤ተባረክልን
ቢኒ ወንድሜ ተባረክልኝ ለመዝሙር ብዙም አስታያየት ሰጪ ወይም አዲስ ተለቀቀ ማልል ሰው ነኝ ግን ወንድሜ ይህ መንፈስ አይወሰድብህ ከቲክቶክ ነው አይቼ ዩቱብ ላይ የፈለኩት በቃ ተባርከሃል
የጭንቅ ጩኸቴን እንደ ሰማኸኝ❤😊
አሜን ተባረክ ❤👍
Tebarek betamdes ymel mzmure new gobeze Berta tebrek
Bewnet tebarekYihen mezimur salalekis yesemahubet ken yelemKante bizu etebikalehu❤
ቢኒ ሙዚቃው ትንሽ በዝቷል መሰለኝ እንጂ በጣም አሪፍ ነበር
እግዛብሄር ይባርክ እኔ10 አመት ልጅ ነኝ መዝሙርህ ተመችቶኛል
abo tebarek ❤
ተባረክ በኒ
እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ተባረክ
በእውነት ደግ ነው ኢየሱስ
❤❤❤❤
Amen 🙏tebareki wonidime ❤❤ yemir wusiten neka yihe mezimur
እግዛቢር ዮባርካቹ❤❤
ቢኒ እግዛብሄር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
ደግ ነህ ❤❤❤😫
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ደግ ነህ አንተ ግን ደግ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤
ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋም😌😌
ተባረክ ወንድሜ መዝሙሩ የጌታዬን ደግነት ፍቅር እንድናስተውል ያደርገናል እኔ ግን ውስጤ ከመነካቱ በላይ እየደጋገምኩ ነው የምሰማው እጥር ምጥን ያለች መልዕክት እየሱስ ደግ ነህህ እውነት ነው
በጣም እንጂ በጣም ደግ ነው እየሱስ
ተባረክልኝ❤
Tok tok layi sagegni berucha wedzi abet moges abet tsega tebarek yichemrelh yewenet deg new berta wendeme kenbes yehone zemare ariyam yideresal 🙏🙏🙏
geta ybarkhyemigerm mezmur new
ቢኒዬ እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤
GOD bless you Binisha.. keep going you are a blessing for us.
ቤኪዬ ወንድሜ❤❤❤
ተባረክ🙏🥰🥰
አንተ ግን ደግ ነህ!❤️
❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! በጣም ነው የባረከኝ ❤
ወንድምጋሼ ወንድም መከታ❤
Geta yibarikh wendime zemnih yilemilm ❤❤❤❤❤❤❤Amennn eysus deg neh!!
❤❤ተባረክ❤❤
Geta yebarkeh geta yebarkeh geta yebarkeh wendme zemeneh begzyaber bet yelek tebarekkk uuuuuuu tebarekugn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እየሱስ ደግነህ❤❤
እሰይ እንዲአይነት ባለቅኔ ጌታ ሰጠን ተባረክ
No word beka ufa🥰🥰
Beki💙💙
Tebarek ante bereket neh biniye.bizu tebkalew ❤
Heluye, Amen Amen Amen💙
❤❤❤
Tebareklen❤❤❤
Amen🥰
God bless you tebarek
ይሔን ኮመን የምታነቡት ሰዎች ጌታ እግዝአብሔር ድንገተኛ የሆነ ያልጠበቃችሁ ግራ የምያገባ ክስተት የኔ ነዉ ወይ የምያስብል ተአምር በሕወታችሁ ይፍጠር🥰🥰🥰🥰🥰
Amen 🙏
Amen🙏🙏🙏
Amen
Amen 🙏
Amen
ኢየሱስ ደግ ነው
ይህንን comment ለምታነቡ ሁሉ
ኑ ወደ ኢየሱስ, ፍቅር ነው ❤
ይህን ኮመንት የፃፍሽ ልጅ ዘመንሽ ሙሉ ይለምልም አንቺ የምታጪዉ ነገር አይኑር❤
@@MercyNegn-k7e Amen 🙏
awo
egzabher yebarksh
@@MercyNegn-k7e ❤❤Amen 🙏
አንድ ቀን ማለዳ የሳምንቱ የፀሎቴ ሀሳብ እና የቃል ክፍል ጥናቴ የዚህ መዝሙር መልዕክት ጋር አብሮ አረቀ እና የጠፋው ልጅ ደስታን፣ድሎትን ነፃነትን፣ጥጋብን ከአባቱ ውጭ መስሎት የወሰደው ና ያለው ነገር ምጥጥ አድርጎ ካባከነ በኃላ ሲደክመው ወደ ልቡ ሲመለስ ለኳ አባት አለው ...😍ዛሬም ይህ ለምታነቡ አባት አላችሁ በምንም ሁኔታ ውስጥ የሚወዳችሁ የሚቀበላችሁ። ሌላው ደግሞ ወንድሙ አባቱን የማያውቅ በአባት ቤት የተሰየመ ከጥፋቱ ወንድሙ ሲመለስ አባቱ ባደረገለት ነገር የቀና በልበ ቅንቅንነት የጠፋ ነው። ከውስጥ ወደውጭ የጠፋንም totally ለኮበለልንም እድል አለን።ኢየሱስ ሁሉን ፈላጊ😍😍 ሞክሼ ተባረክ በብዙ....
😢😢😢
ቢኒዬ ተባረክክክ❤❤❤
@@biniyamdesalegn mezmurun wedjewalew tebbarek gn Yechin lyrics betayat bedneb
እንደወደድከኝ ቀርቶ አንተን ላፈቅር
እንዲያው ተችሎ ቦታ እንቀያየር
አትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይር
እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር
Berta tebarek
Geta eyasuse berkerk yargeh tebarak
@@barkilavieofficial847what’s wrong with the lyrics?
ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄ መዝሙር ግን በጣም ዉስጤን ይነካዋል
ከተነካህ መምጣት ነው ግዜህን አታስበላ
ሰውምማሪያም ሆነ መላዕክ እንደ እየሱስ ኃጢአተኛ ሆነ ሳለ እስከ ሞት ድረስ አይወድህም ለዛ ነው የተነካኀው እየሱስ ብቻ እዳኝ እንደ ሆነ በልብ እመን በአፍህም መስክር ለዘላለም ድነ ትቀራለ።
WOW
❤❤❤❤❤
@@askalehaile8794Wedet nw mimetaw
5ወር ሙሉ እየዘመርኩት ነው እቤት መዝሙርሽ እስክባል ድረስ ኢየሱስ ደግ አባት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
100% ❤
በእዉነት ከገባሽ ከዛ በላይነው
ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቀህ እንዳዳንከኝ
የጭንቅ ቀን ጩኸቴን እንደሰማኽኝ
ልቤ አስታውሶ ስላለፈው
ሊያመሰግን ሲል እንባ ቀደመው ❤❤❤
I don’t know who is going to read this comment but Jesus loves you unconditionally.and he chose to die for you so don’t beat yourself down. Don’t give up on him because he didn’t gave up on you.Keep going.May God protect you
Amen
እንደወደድከኝ ቀርቶ አንተን ላፈቅር
እንዲያው ተችሎ ቦታ ብንቀያየር
አትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይር
እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር
🙌🏽🙌🏽so powerful and true. May God bless you.
ገድዬ ነበር ነዋ ገድዬህ ነበር አይደለም
"እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር"😊
Betam mebrarat yalebet sngn ymeslegnal
ይቺ ቦታ ሳይ እንባዬ ይመጣል
ወደህ መች ሰለቸህ
ሰተህ ሰተህ አልደከመህ
የሰዉ መውደድ ዛሬ ቢያበቃ
ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ
ተባረክ ቢኒ።
" የሰው መውደድ ዛሬ ቢያበቃ ፥ በአንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ።"❤❤❤❤❤
I'm from Turkey, and I don't even know what language it is, but the lyrics and the melody hits different. I can feel the spirit.
its alanguage of Friulian band protestant mezmur
Amharic
አንድ አንድ ዝማሬዎች አሉ፥ የአምላኬን ባህርይ አጉልተው የሚነግሩልኝ። ቢኒ ይህን ዝማሬ የሰጠህ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!
true!!
ሁሌ የህይወት መርሄ ይህ ነው
እግዚአር ደግ ነው
እኔ ሰፍር ደግሞ ይበልጥ ደግ ነው
ተባረክልኝ
ያለ እንባ መስማት አቃተኝ ወንድሜ ጌታ ህይወቴን በመዝሙር አወራኝ።
ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
🌎🌍🌎🌏☀️ትጠፋለች አንተ ግን ኢየሱስ ሁሌም አለክ❤❤❤❤❤❤
አምላኬ ለኔ ፍፁም ደግ ነህ 🙆♂️
አረሳውም ያን በረሀ ሁሉም ሞቷል ፣ አብቅቷል ብለው 🥺 ትተውኝ ሲሄዱ
ከሞት ጋር በጣም በቅርቡ ተፋጥጬ ልክ እጅ ስሰጥ 🥺 🤭😭 እስከ ዛሬ ድረስ በማይገባኝ ድንቅ ተዓምር በክንዱ ተሸክሞ አሻገረኝ 😭😭😭
በክንድህ ተሸክመህ በማይገባኝበተዓምር
እግዚአብሔር ዘመን ሁሉ ይባርክ 😊😊😊😊😊😊😊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
መስማት ማቆም አልቻልኩም 😭 ኢየሱስ ደግ ነው
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ 🙌
እኔስ🥺🥺🥺🥺
እሄንን የምተነቡ ሰዎቹ ሁሉም እንደ ጌታ ደግ ዬለም የሰው ፍቅር ዘለቄታ የሌለ ነው የጌታ ደግነትና ፍቅር ግን ለዘላለም ነው❤❤❤
ቢኒዬ የጌታ ደግነት እንዲ በሚያምር ዜማ ሲወራ ደስ ይላል ብሩክ ነሕ ወንድሜ በርታ keep you're shining ❤
ቃልዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ💙
ደስ የምል ትውልድ እየተፈጠረ ነው አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ
በእኛ መውደድና ፍቅር ላይ ያልተመሠረተ የኢየሱስ ፍቅር😍😍እንወድሃለን
እኔ ማውቀው አባቴ በሌሎች ሲመሰገን በጣም ደስ ይለኛል እኔ ቤት ያለው ደግነቱ በሌሎች መኖሩ በጣም ያስገርመኛል❤❤❤
ወደህ ወደህ መች ሰለቸህ
ሰተህ ሰተህ አልደከመህ
የሰዉ መውደድ ዛሬ ቢያበቃ
ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍ እንባዬ ከልብ ፈንቅሎ በሚወጣ ምስጋና ጋር ነበረ የሠማዉት ምን አይነት መንፈስ ያለበት አገላለፅ ነዉ 😮እንዴት ነዉ የተወደድኩት ኢየሱስዬ ባንተ ፍቅር አይሰጋም ‼️💯 እዉነት ነዉ ይሄን የዘመርከዉ በምን አይነት መነካት ይሆን ቀናዉብህ ዘመንህ ይባረክ 🙏 i can't stop it ....Please shear for others ‼️ ይህን ፍቅር ሁሉ ይቅመሠዉ ገዳዩን የሚወድ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ሆኜ ስወደዉ❤❤
በመልካምነታችን ላይ ያልተመሰረተ መልካምነት 😭😭 ኢየሱስ
ቢኒዬ የመጨረሻውን ባርኮት እግዚአብሔር ራሱ ባርኮኃል ተባርከኃል እኔ ምልክ አይወሰድብክ ፣ለምልም
እኛም አየተባረክንበት ነው!!!!
ዘመንክ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ❤❤😊😊ተባረክ
ወደህ ወደህ አልሰለቸህ😢😭😭ኢየሱስ አንተ ግን ደግ ነህ ❤🥺
ተባረክልኝ🙏
ቃል የለኝም ጩኋት ብቻ ነው የውስጤን የሚገልፅልኝ
😢😢😢😢😢
ደግ ነህ ኢየሱሴ
ዘመንህ ይባርክ
ልጅነትህ እስከ ፍጻሜው የዘለቀ ይሁን!!!!!
ወደህ ወደህ መች ሰለቸህ
ሰተህ ሰተህ አልደከመህ
❤❤it is true❤
ጌታ ይባርክህ ቢኒዬ
😢😢😢😢😢
ሰዉ መርጣ ነዉ ሰዉን የሚቀበለዉ ግን ጌታ አንተ እንዲተቀበልከን
ስሙኝ ጌታ ደግ እንደ ሆነ እንሁን :የተለየ የለም ለሁሉም ወንድም እንሁን😢😢
Our blessing binishoye
አንተ ግን ደግ ነህ ❤
am proud of you wendme ❤🙏
መሲቷ
ቢና አባቴ ጌታ ዘመንክን ይባርክህ ውይ ፍቅሩ እየሱስ አባቴ ተባረክ እባክህ እንደእዚ አይነት መዝሙር ይልመድብክ
ለሚወዱህ ለጠሉህም
ለቀረቡህ ለራቁህም
ቢፈለግ ቢፈለግ
እንደእግዚአብሔር የታል ደግ
ቢኒዬዋ ተባረክልኝ
ጆሲይዬ❤❤❤❤
ምስጋና ስለሆነ ደስ ይላል ግን እናቱን ጠልተው ልጁን ቢወዱ ማንም ደስተኛ አደለም በምድር እንኳን ክብር ለድንግል ልጅ
yene wendim egna maninim antelam ye eyesusin fikir lemeredat wengelin anbib
ጌታ ይወድሃል ለጠፉት ሁሉ መመለስ ይሁን😇😇😇
አንተ ግን ደግ ነህ ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ 🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏
ቢኒ ጌታን በጣም ምርጥ ነው ተባረክ
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ቢኒ
እየሱስ ደግ ነህ በቃ ደግ ብቻ😢😢😢
ለሚውዱህም ለጠለህም
ለቀረብህ ለራቁህም
ቢፈለግ እንደ እግዚያብሄር የታል ደግ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ😢😢😢😢
ተባረክ ስለሱ እየዘመርክ ዘመንህ ይለቅ❤❤❤
ይሄን መዝሙር እንደኔ ሲጠብቀው የነበረ ሰው አለ ግን?🥺 እግዚአብሄር ይባርክህ 🙏
እንደወደድከኝ ቀርቶ ኣንተን ላፈቅር
እንዲያው ተችሎ ቦታ ብንቀያየር
ኣትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይር
እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር
ኣንተ ግን ደግ ነህ ኢየሱስ
❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት አንተ ደግ ነህ ለሁሉም 🤔🙄💖💖
ከቲክቶክ ነው ጎራ ያልኩት... በጣም ቆንጆ ዝማሬ ነው ደጋግሜ እየሰማሁት ነው። ላይሪክስ ብታስገባበት እንዴት ይበልጥ ቆንጆ ነበር መስለህ:: አንዳንዱ ቃላት አይሰማም🙏🙏🙏🙏
Hey atnafu, How can i contact you brother
ጋታ ይባርክህ❤❤
ጌታ ይባርክህ ነው የሚባለው
😭😭😭😭😭😭😭 ደግነቱ አኖረኝ፣ ምህረት ተሸክሞ አሰነበተኝ፣ እንደገና ቆምኩኝ😍🙏
🥺🥺🥺
መንፈሴን የሚያረካኝ መዝሙር ነዉ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤
ደግ ነህ እየሱስ ❤❤❤
"ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ" 💙
💙💙
አንቴን የመውደድ ፀጋ አብዛልን
በእራሳችን አቅም አንቴን መውዴድ አንችልም ጌታ ሆይ😢😢😢
❤❤❤😢 ዝም ብዬ ዴጋግሜ አዳምጣለው እናም በሰማው ቁጥር ለምንድን እምባዬን መቆጣጤር ያልቻልኩት በጌታ ምን አይንት መባረክ ነው ብንዬ 🙏🙏🙏
አሜንንንን ተበርኩ 💯💯💯🙏🙏🙏❤❤
አሜን አሜን እየሱስ ደግ ነህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ✝️🥹🥹😥😥🙏🙏
በጣም በጣም ዉስጤ ላይ የቀረ መዝሞር የጌታ ደግነት ሳስብ❤❤❤
በእኔ ዘመን የእኔ ዘመን ወጣት በማግኘቴ ደስስስስ ብሎኛልልል
ኢየሱስ ደግ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቢንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሪክ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭💯
ኢየሱስ ደግ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቢንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሪክ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ መዝሙሩን ስወደዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቢኒዬ ይጨምርብህ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ📖❤️🙏
እግዚአብሔር መልዕክቶችህን ያስፋልህ ❤❤❤
እየሱስ ደግ ነህ❤❤❤❤ተባረክልን
ቢኒ ወንድሜ ተባረክልኝ ለመዝሙር ብዙም አስታያየት ሰጪ ወይም አዲስ ተለቀቀ ማልል ሰው ነኝ ግን ወንድሜ ይህ መንፈስ አይወሰድብህ ከቲክቶክ ነው አይቼ ዩቱብ ላይ የፈለኩት በቃ ተባርከሃል
የጭንቅ ጩኸቴን እንደ ሰማኸኝ❤😊
አሜን ተባረክ ❤👍
Tebarek betamdes ymel mzmure new gobeze Berta tebrek
Bewnet tebarek
Yihen mezimur salalekis yesemahubet ken yelem
Kante bizu etebikalehu❤
ቢኒ ሙዚቃው ትንሽ በዝቷል መሰለኝ እንጂ በጣም አሪፍ ነበር
እግዛብሄር ይባርክ እኔ10 አመት ልጅ ነኝ መዝሙርህ ተመችቶኛል
abo tebarek ❤
ተባረክ በኒ
እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ተባረክ
በእውነት ደግ ነው ኢየሱስ
❤❤❤❤
Amen 🙏tebareki wonidime ❤❤ yemir wusiten neka yihe mezimur
እግዛቢር ዮባርካቹ❤❤
ቢኒ እግዛብሄር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
ደግ ነህ ❤❤❤😫
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ደግ ነህ አንተ ግን ደግ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤
ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋም😌😌
ተባረክ ወንድሜ መዝሙሩ የጌታዬን ደግነት ፍቅር እንድናስተውል ያደርገናል እኔ ግን ውስጤ ከመነካቱ በላይ እየደጋገምኩ ነው የምሰማው እጥር ምጥን ያለች መልዕክት እየሱስ ደግ ነህህ እውነት ነው
በጣም እንጂ በጣም ደግ ነው እየሱስ
ተባረክልኝ❤
Tok tok layi sagegni berucha wedzi abet moges abet tsega tebarek yichemrelh yewenet deg new berta wendeme kenbes yehone zemare ariyam yideresal 🙏🙏🙏
geta ybarkh
yemigerm mezmur new
ቢኒዬ እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤
GOD bless you Binisha.. keep going you are a blessing for us.
ቤኪዬ ወንድሜ❤❤❤
ተባረክ🙏🥰🥰
አንተ ግን ደግ ነህ!❤️
❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! በጣም ነው የባረከኝ ❤
ወንድምጋሼ ወንድም መከታ❤
Geta yibarikh wendime zemnih yilemilm ❤❤❤❤❤❤❤
Amennn eysus deg neh!!
❤❤ተባረክ❤❤
Geta yebarkeh geta yebarkeh geta yebarkeh wendme zemeneh begzyaber bet yelek tebarekkk uuuuuuu tebarekugn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እየሱስ ደግነህ❤❤
እሰይ እንዲአይነት ባለቅኔ ጌታ ሰጠን ተባረክ
No word beka ufa🥰🥰
Beki💙💙