የጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነትና የኛ ልጅነት አንድ ነውን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #Hailu_Yohannes#Ethiopia#Eritrea

Комментарии • 16

  • @tilahungeleta7911
    @tilahungeleta7911 13 дней назад

    ኤፌሶን 2
    ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
    ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 3 года назад +3

    Thank you so much beloved blessed Hailesha.u'r number one stay blessed.

  • @user-hv1hv9gt6o
    @user-hv1hv9gt6o 10 месяцев назад

    God bless you

  • @deresgetahun4273
    @deresgetahun4273 11 месяцев назад

    Correctly true

  • @yakobtesfalem1358
    @yakobtesfalem1358 3 года назад +1

    Egziabhir endemiteykh gin tawkaleh

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 Год назад

    ሌላውን መንቀፍና መናደድ ማዋረድ እኔ እኔ ማለት ታበዛለህ የኔ ብቻ ይሻላል አትበል እባክህ ጉራ አታብዛ ክርስቲያናዊ ባሕርይ ይኑርህ ስለ ክርስቶስ ባህርይ እያወራህ አንተ ግን የአማኝ ባሕርይ አይታይብሕም ። ለሁሉም እኔ አስተማርኩኝ ሊሸልሙኝ ይገባል ትላለህ አንተ ሌላው ከማያቅበቶት ከየት አመጣህ? ደግሞስ ከአንተ የተማሩትን ለሌላ ብያስተምሩሳ? ለምን ደምህ ይፈላል ለምን ያገኘሄውን ሁሉ ትዘረጥጣለህ ጌታ ይማርህ።

  • @Tgbeloved
    @Tgbeloved 3 года назад +1

    thank you Hailsha

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 3 года назад +1

    Blessed bro

  • @gezahegnrobale1773
    @gezahegnrobale1773 Месяц назад

    መዝ 19:12 ስህተትን ማን ያስተውላታል?
    እንደምል የአተረጓጎም ስህተትህን እንድትረዳ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @zoelife777
    @zoelife777 9 месяцев назад

    በጸጋ ልጅ አልሆንም እያልክ ነው?
    በእግዚአብሔር ልጅነታችን ጸጋ አያስፈልግም እያልክ ነው?

  • @focusonjesus4938
    @focusonjesus4938 3 года назад

    You are blessed 😇

  • @Tgbeloved
    @Tgbeloved 3 года назад +1

    Gaalatoomu abbo

  • @messegenawoldegerima4247
    @messegenawoldegerima4247 Год назад

    ብዙ የምታውቅ መስሎኝ 😢
    እውነት ምንም በእግዚአብሔር ቃል የተደገፈ ማስረጃ ልታመጣ አልቻልክም ። ስለዚህ ቅኔህ ከኢየሱስ ጋር እኩል ነን ነዋ የምትለው ?

  • @newtruthministry9960
    @newtruthministry9960 2 года назад

    አንድ አይደለም እሱ አምላክ ነው

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 2 года назад

    የምን አይዲያ ይዞ ነው ወደ ጥቅስ ሚሄደው? አይዲያ ምታገኘው ከክቡሩ የእግዚአብሔር ቃል ነው እንጂ የሰውን ሃሳብ (አይዲያ ምትለው) በቃሉ ላይ የሰው ሃሳብ መጨመር ሃጢያት ነው ኧረ ተው ተው አትፈላሰፉ ትውልድ ይጠፋል የሱን ሃሳብ ግለጡ የናንተ ይቅር

  • @sebledaneil4769
    @sebledaneil4769 9 дней назад

    አንተ ደፋር የሐሰት ት/ት ሳያንስ ዘፈን ትጋብዛለህ ይልቅ ንስሃ ግባ አንተ ትንሹ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ