የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2023
  • #Ethiopia_gospel #Eritrea #Hailu_Yohannes_

Комментарии • 12

  • @nebiyuermias7567
    @nebiyuermias7567 8 месяцев назад

    የሰው ልጅ ሆይ ፀጋው ይብዛልህ አንተ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ🙏

  • @ayantuabdulkareim1084
    @ayantuabdulkareim1084 7 месяцев назад

    ተባረክ

  • @yisakyisu9900
    @yisakyisu9900 10 месяцев назад

    Blessed

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 10 месяцев назад

    God bless you

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 10 месяцев назад +1

    The highest truth !thanks beloved Hailsha, much blessings.

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 10 месяцев назад +1

    ሀይልሽ ብሩክ ነህ 🎉

  • @tedaxius
    @tedaxius 10 месяцев назад

    Ola

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 7 месяцев назад

    የመጀመሪያው አዳም መንፈስ እንደሌሎች መንፈሳዊ ፍጥረታት መንፈስ ሆኖ **ተፈጠረ**እንጂ አልተወለደም፡፡ማለትም ውሉድ ሳይሆን ፍጡር ነበር፡፡ በፍፁም በፍፁም ከእግዚአብሔር አልተወለደም ::የመጀመሪያውን አዳም እንደተወለደ የሚያሥመሥለው **ዳግመኛ መወለድ**የሚለው ቃል መጀመሪያ ባይወለድ ኖሮ በድጋሚ መወለድ ባልተባለ ነበር የሚለው መረዳት ነው፡፡ነገር ግን ከመንፈስ ቅዱስ የሆነው መገለጥ እነሆ:-
    የመጀመሪያው አዳም የተፈጠረ(ካለመኖር ወደመኖር የመጣ ነው)ነገር ግን ይህ ህያው የነበረ የአዳም መንፈስ የዲያቢሎስን ቃል አምኖ በተቀበለ ጊዜ ከዲያቢሎስ በመንፈስ ተወለደ ይህ ማለት ዲያቢሎስ አስቀድሞ የወደቀ ማለትም ከህያው መንፈስ የተለያየ የሞተ መንፈስ ስለሆነ አዳምም ከእግዚአብሔር መንፈስ በበላበት ቀን ሢሞት (በመንፈስ ከህያው አምላኩ ሢለይ) የሞተው መንፈሱ የዲያቢሎስ ቢጤ ሆነ፡፡የዲያቢሎስ ልጅነት ማለት ይህ ነው በዮሐ 8:44 የተገለፀው ይህንን ነው፡፡ የመጀመሪያው አዳም በአምላኩ መልክ **ተፈጠረ**እንጂ አልተወለደም፡፡ለምን??ከእግዚአብሔር ደተወለደ በፍፁም አይጠፋም የአዳም መንፈስ ከእግዚአብሔር ላለመወለዱ ማስረጃው መጥፋት መቻሉ ነው1ኛ ዮሐ 3:9 ከእግዚአብሔር (ከማይጠፋ ዘር) ስለተወለደ ሊጠፋ አይችልም፡፡ይህንን ካልኩኝ በህዋላ አንተ የገለፅከው መወለድ ማለት መፈጠር ነው የሚለው ትክክለኛ አገላለፅ ተቀመጠ፡፡ምክንያቱም ከዲያቢሎስ መንፈስ የተወለዱቱ(ሙታን መንፈሶች) ከህያው እግዚአብሄር ተወልደው ህያዋን ሊሆኑ ግድ ሆነ;;ምን ማለት ነው??ዲያቢሎስ መንፈሱ ሙት ነው አዳም መንፈሱ ሙት ከሆነ የዲያቢለሎስ ልጅ ተባሉ::መጥፋት፡መውደቅ ወዘተ በዲያቢሎስም የሆነ ነው፡፡በኤፌ 2 ሙታን ነበራችሁ፡፡በማይታዘዙት ልጆች ላይ አሁን በሚሠራው መንፈስ የሚለው፡ በመንፈሳዊው አለም የሙታን ወይም የጨለማው ቤተሠብ ማለት ነው፡፡አሁንም ከሙታን መንፈስነት ወደህያው መንፈስነት(ከመጀመሪያው የሙት መንፈስ ልጅነት ልጅነት ፡የሙታን ቤተሠብ ወደህያው እግዚአብሄር ልጅነት ቤተሠብነት በክርስቶስ በኩል አዲስ ፍጥረት የመሆን አሰራር ነው መወለድ መፈጠር ያልከው የአዲሡ ፍጥረት ልዩነት፡፡ሠይጣን ይወልዳል ወይ??ላልከው አይወልድም፡፡እግዚአብሄር አንድ ልጅ ብቻ እንዳለው የአብርሀምና ይስሀቅ ምሳሌ ይሁንህና ከእግዚአብሔር መንፈስ ውስጥ ያልወጡቱ(ዮሐ 16:28) በእነርሱ ግን የተገለጠባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንደተባሉ አስተውልና በማይታዘዙት ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን ይላልና ወደፍርዱ ስትመጣ በግራው ያሉትን ለሠይጣንና ለመላእክቱ ወደተዘጋጀ ገሀነም እሳት ግቡ ሲላቸው ታያለህ የሠው ልጅ ፍርድ በክርስቶስ የተነሣ ስለሆነ የእግዚአብሔር ልጆች የእግዚአብሔር ቤተሠብ የሆኑቱ በቀኙ ያሉት መንግስቱን ሲወርሱ በግራው ያሉት የዲያቢሎስ ቤተሠብ በመሆናቸው ብቻ ለሠይጣንና ለመላእክቱ ወደተዘጋጀው ገሀነም እሳት እንዲገቡ መወሠኑ ልጅነት የአባት ማንነት መገለጫ መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ሌላው ቢቀር ሙታን ሙታናቸውን ይቀቅበሩ የሚለው ቀባሪውም በህይወት እያለ ሙት የተባለበት የመንፈስ ሞት የዲያቢሎስ መንፈስ የባህርይ ወራሽነት መሆኑን በአለም ላይ የሚታዩት አብኖርማሊቲስ የሙት መንፈስ ባህርያት መሆናቸው ብቻውን የዲያቢሎስ የመንፈስ ልጅነት ያረጋገጣል፡፡የባህርይ ተካፋይነት ወይንም ወራሽነት ነው ልጅነትስ 2ኛ ጴጥሮስ 1:4 ኢየሡስም በዮሐ 8:44 የገለፀው የዲያቢሎስ ልጅነት የ የባህርይ ተካፋይነትን ነው::አለበለዚያማ እግዚአብሄርስ እኛን እንዴት ወለደን ሊባል??መንፈሱ በእኛ ማደሪያ ሢያደርግ የባህርይው ተካፋዮች እንሆናለን የመንፈስ ፍሬ በእኛ ይገለጣሉ፡፡ሢጠቃለል ሐጢያት የሞተ መንፈስ ባህርይ ሢሆን ፅድቅ ደግሞ የህያው መንፈስ ባህርይ ነው፡፡ሁለቱም በውልደት ይወረሳሉ፡፡ከእግዚአብሔር የተወለደ አይጠፋም ሐጢያት መሥራት የሚችልበት ባህርይ የለውም፡፡እግዚአብሄር ፃድቅ አስከሆነ ልጆቹም ፃድቃን ናቸው፡፡መወለድ መፈጠር የሚሆነው በአዲሡ ፍጥረት ማለትም በሞተው ማንነት ለውጥ ላይ በሚነሣው አዲስ ማንነት(ዘለአለማዊነት) ነው፡፡ ሁሉ አዲስ ፍጥረት ሆኗል የቀድሞው አልፎአል፡፡የሚጠፋው ዘር በማይጠፋ ዘር(በእግዚአብሔር ዘር) ተለውጧል፡፡

  • @lightofworld2651
    @lightofworld2651 8 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ አናንተ የአባታችሁን ታደርጋላችሁ ያለውስ ?

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 9 месяцев назад

    ruclips.net/video/9_oWywpG9lc/видео.htmlsi=xw5r-pRdZqGqXGEv
    ፓስተር ሀይሉ ለጠየቁት ጥያቄ ይህን ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ ያዳምጡ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 10 месяцев назад +1

    ሃይልሻ የጠቀስካቸው ጥቅስዎች ሁሉም የሚናገሩት ስለእስራኤል ህዝብና ስለክርስትያኖች እንጂ አህዛብን አይጨምርም መዝ82/ሚኪ2 ስለእስራኤል ኤፌ ምእ4 ስለክርስትያኖች ብቻ ነው ሌላ ጥቅስ መጨመር ይጠበቅብሃል

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 10 месяцев назад

    ተባረክ