Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እመቤቴ ትጠብቀን
ምንድነው ድምፅሽ ሹክክ አደረግሽው ምን እንደምትይ አይሰማም
ፈጣሪ የጠብቀን
ህክምናውን የትነው ማግኘት የሚቻለው
CT scan ena x ray tenesche awkewalew gin yechinklat ayedelam
ኤኔ እነቴን ዶክተሮች አለበት ብለው ጭንቅለቷን ኦፖረሲዮን አደረጓት ግን ከዘ ቧሀለ ቀኝበኩሏ ፐረለይዝ ሆነ ሁሉንም ነገር ተውቀለች ግን መነገር አትችልም 4ት አመት ሆነት መፍቴ አጠን😭😭😭😭😭
አይዙሽ የእናት ህመም በጠም ይከብደል የኔም እናቴ ታማ 12 አመት ሙሉ ተማ ነበር መነገርም አትችልም ነበር ግን ቁርአን ቤት ወሰድነትነ ሁለት አመት አስቃረነበት ከዘም መነገር ጀመረች አሁን ደሞ ጭንቅላቷን የመታል ዷክቷሮች የጭንቅላት እጢ ነው ብሎነል ግን ከንሰርም ይሁን አይሁን አነውቅም ብሎነል መደኒት ሰቷታል ግን ጠቅመኛል ብለልች ትረመደለች ነገርግን እኛ ፊረቸለይነን አለህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስለቸው ለሁሉም እናቷች እንሸ አለ ሙስሊም ከሆንሽ ቁርአን ቤት ውሰጀት አንድ ዎር ከቀሩበት የስታውቅሸል ምን እንደሆነ አይዙሽ
አምላከ እስራኤል ሆይ እና የዚህ ተጠቂ ነኝ ማለት ነው? ከአሁን አሁን ይተወኛል ብዬ አሁንም ድረስ ሐኪም ቤት ሳልሔድ አለሁ። ፈጣሪ ይባርክሽ ዕውቀትሽን ይጨምርልሽ በቅርቡ ወደ ሐኪሜ እሔዳለሁ
ሥለመረጃዎ እናመሠግናለን እኔግማሽ ጎኔ ይደነዝዝብኛል ቀኝ ጎኔ ነው ከአፍንጫየ ጀምሮ ጤርሴ ሁሉ በአጠቃላይ ቀኝ ጎኔ ምግብ እየሠራሁ ነው የጀመረኝ እንደ ኤሌትሪክ ንዝረት ነው የጀመረኝ ሁሉም የመደንዘዝ እና የመንዘር ምልክቶች እጢነው ማለት ይቻላል ወይ እሔው ሁለት ቀኔ ነው ሴትዩየ የሙከይፍ ቅዝቃዜ ይሆናል አለችኝ እስኪ መላ ካለ ሹክ በሉኝ ጋይስ
የኔ ማር ራሥሸ እንዴት ሆንሸ እኔም ራሤ ግማሹ ያመኛል የመከየፍ ይሆናል ብየ ነበር እሰኪ መልሸልኝ
ሥሚማ እኔ ህጻን እያለሁ አሥቶ ነው ያለው ከኃላየ አብጦ ይታያል እሥካሁን ግን ሀኪምሰቤት አልሄድኩም ሥደተኛ ነኝ የደም ማነሥ አለብኝ
Pro tip : you can watch series at flixzone. Been using them for watching lots of of movies these days.
@Nash August Yea, I've been watching on flixzone for since november myself :D
ከቻልሽ መልሽልኝ
ጨነቀኝ እኔም በልጅነቴ አስቶ ከጀሮየ አጠገብ አብጦ አለ
እህል እያላመጥሽ ነው የምታወሪው
እመቤቴ ትጠብቀን
ምንድነው ድምፅሽ ሹክክ አደረግሽው ምን እንደምትይ አይሰማም
ፈጣሪ የጠብቀን
ህክምናውን የትነው ማግኘት የሚቻለው
CT scan ena x ray tenesche awkewalew gin yechinklat ayedelam
ኤኔ እነቴን ዶክተሮች አለበት ብለው ጭንቅለቷን ኦፖረሲዮን አደረጓት ግን ከዘ ቧሀለ ቀኝበኩሏ ፐረለይዝ ሆነ ሁሉንም ነገር ተውቀለች ግን መነገር አትችልም 4ት አመት ሆነት መፍቴ አጠን😭😭😭😭😭
አይዙሽ የእናት ህመም በጠም ይከብደል የኔም እናቴ ታማ 12 አመት ሙሉ ተማ ነበር መነገርም አትችልም ነበር ግን ቁርአን ቤት ወሰድነትነ ሁለት አመት አስቃረነበት ከዘም መነገር ጀመረች አሁን ደሞ ጭንቅላቷን የመታል ዷክቷሮች የጭንቅላት እጢ ነው ብሎነል ግን ከንሰርም ይሁን አይሁን አነውቅም ብሎነል መደኒት ሰቷታል ግን ጠቅመኛል ብለልች ትረመደለች ነገርግን እኛ ፊረቸለይነን አለህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስለቸው ለሁሉም እናቷች እንሸ አለ ሙስሊም ከሆንሽ ቁርአን ቤት ውሰጀት አንድ ዎር ከቀሩበት የስታውቅሸል ምን እንደሆነ አይዙሽ
አምላከ እስራኤል ሆይ እና የዚህ ተጠቂ ነኝ ማለት ነው? ከአሁን አሁን ይተወኛል ብዬ አሁንም ድረስ ሐኪም ቤት ሳልሔድ አለሁ። ፈጣሪ ይባርክሽ ዕውቀትሽን ይጨምርልሽ
በቅርቡ ወደ ሐኪሜ እሔዳለሁ