የጉራጌ ባህላዊ ምግቦች አሰራር በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Gurage Traditonal Food Making

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 774

  • @yaraflower2046
    @yaraflower2046 6 лет назад +130

    እኔ አማራ ነኝ ጉራጌ ዎች ውስጤ ናችሁ እስቲ እማማን እዩት ከአለባበሶ ጀምሮ እንደ ዛሬ ሴቶች ፀጉራቸውን አንጨብረው ምግብ አይሰሩም እባህላችን ውበታችን እረዝም እድሜ ለእናቶች

    • @AlamAlam-ym6lg
      @AlamAlam-ym6lg 6 лет назад +1

      የአገምግብማአሻአላ

    • @mamalove2940
      @mamalove2940 6 лет назад

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
      💝💝💝💝💝💝💝
      🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
      😃😛😛😛😛😛😃
      😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
      💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
      💋💋💋💋💋💋💋

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 лет назад +93

    በመጀመሪያ ኢቲዮጵያዊ ነኝ ሲቀጥል ምርጥ የሶዶ በጉራጌ። ነኝ አይይ በጉራጌነቴ በጣም እኮራለው ኢቲዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናቴን አስታወሽኝ እሷም ለመስቀል እንዲህ። በንጨት መክተፊያ ነው የምትከትፈው ፈጣሪ። ከፈቀደ በቅርቡ አምሮቴን እወጣለው ያሳካልሽ በሉኝ የክስታኔ ባዮች በዲላለሌምጣ

    • @senayetedema5412
      @senayetedema5412 6 лет назад +6

      እዲጭ በላለዴ ይምጣ ያገር ባይ

    • @samrawit4627
      @samrawit4627 6 лет назад +3

      @@senayetedema5412 ያገርኛ ብርንዶ አየሽም የክስቶ ቅመም የነጣቢ

    • @Sa-nq1bv
      @Sa-nq1bv 6 лет назад +6

      እኛምጭ ባልነም ኧቲቶ ግሪድ ፈያ ነህማ ኦይ 🙌🙌🙌

    • @samrawit4627
      @samrawit4627 6 лет назад +2

      @@Sa-nq1bv ሁሁሁ ፈያ ነን ግሪድ ወዘላ ፈያን በርተማ ያገርዲ ባዬች

    • @Sa-nq1bv
      @Sa-nq1bv 6 лет назад +3

      @@samrawit4627 ፈያን ኧቲቶ አትም ቲበል ይጋደሉት ይዙም በይ በርተም እግዜር ተደህም ዬሁን

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 лет назад +121

    ዋው አቦ ጉራጌ የተንቢ ብለናል ማዘርዬ ምግቡ ያስጎመዣል በተለይ የጉራጌ ክትፎ እጅ ያስቆረጥማል! የስራ ባህላቹን ሳላደንቅ አላልፍም" ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬ ጊዜም የላቸው!!! ኬር ይሁን በኢትዮጲያ ምድር😍

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 6 лет назад +1

      ሰላም ያገሬ ልጆች የጠቅማሉ ያልኩዋቸውን ቪዲዮ እሰራለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ❤

    • @be8cab
      @be8cab 6 лет назад +1

      Amen care....እናመሰግናለን።

    • @monitaeeb1170
      @monitaeeb1170 6 лет назад +1

      በጣም ያምራል አቦ ጉራጌ

    • @mamalove2940
      @mamalove2940 6 лет назад

      💖💜💖💜

    • @mamalove2940
      @mamalove2940 6 лет назад

      @@monitaeeb1170 💝💖💔

  • @rb2782
    @rb2782 6 лет назад +153

    የሴትዬዋ ፈገግታ የምግቡ ማማር ጉራጌዎች 1ኛ ናቹ❤️❤️🌹

  • @الال-ج3ه2س
    @الال-ج3ه2س 6 лет назад +580

    እስኪ ጉራጌ የሆናች ላይክ አድሪጉን ይሽር ንቃር

    • @امابدراحمان
      @امابدراحمان 6 лет назад

      በጣም

    • @aminanuri7799
      @aminanuri7799 6 лет назад +10

      አቸም ውረም እረ ናፈቄም አቸም ምር ይፈዜ😢😢😢

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 6 лет назад +1

      ሰላም ያገሬ ልጆች የጠቅማሉ ያልኩዋቸውን ቪዲዮ እሰራለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ❤

    • @abdurahmanmiftah5662
      @abdurahmanmiftah5662 6 лет назад +5

      ال ال ይሽርኽማ አዝዋጠቼም ሽታታ ዝኼዳር. ይሸታ 😜

    • @giffet1741
      @giffet1741 6 лет назад +2

      ቀላል ይሽር

  • @redwanmahbobwan3926
    @redwanmahbobwan3926 6 лет назад +62

    እውይይይይይይይ ማዘር ሚጥሚጣው ቢቻ ያጠግባል እኔ ከምንም በላይ የጎመን ክትፎ ነው የምወደው ማዘር እጆት የባረክ ጉራጌ በክፉ የሚያይ ከሀገር ያጥፋልን

    • @azd977
      @azd977 6 лет назад +2

      እኔ የጉራጌ ምግብ ቅምሽአላውቅም አገር ስገባ እቅምሳልሁ

    • @redwanmahbobwan3926
      @redwanmahbobwan3926 6 лет назад

      @@azd977 አብሽር አዲስ አበባ ስደርሺ ሚስኮል አድርጊልኝ እኔ ነኝ ጋባዥ

    • @azd977
      @azd977 6 лет назад +1

      @@redwanmahbobwan3926 ኢሻ አላህ በእውነት አይቅርም

    • @abdurahmanmiftah5662
      @abdurahmanmiftah5662 6 лет назад +4

      Redwan mahbob wan አሚን ጉራጌ. የሰብ ፍቅር የገን. ፍቅር የሜና ፍቅር አትም. እከን. ኤነወ ግን. ጠላት. ኤጠፋ.

    • @RumpaRupom
      @RumpaRupom 6 лет назад

      ዳሳለኝ በጉርጌ

  • @lijinet
    @lijinet 6 лет назад +90

    አቦ ጉራጌ በጣም ያምራል 👏👏

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 лет назад +79

    ዋውውውውው የዛሬ አንደኛ የባህል ምግብ ነው እናመሰግናለን

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад +84

    የጉራጌ የሰልጤ የወለኒ የባል ምግቦቹ አንጋገራችን ብዙም አይራራቅም ደስ ይላል ማሻላህ ኢቲዮጲያ የብዙ ባህል ባለቤት ናት ያረቢ ሰላማችንን መልስልን

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 6 лет назад +1

      ሰላም ያገሬ ልጆች የጠቅማሉ ያልኩዋቸውን ቪዲዮ እሰራለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ❤

    • @lovelifelovelife865
      @lovelifelovelife865 6 лет назад +2

      Amen amen amen

    • @hiruthirut5378
      @hiruthirut5378 6 лет назад

      አዲ አቺ ልጅ ግን ተቆጣጠርሽው እኮ ሶሻል ሚዲያውን በኮሜት ማዳምሽ አታዝሽም መሠል ማሽ አላህ ነው ♥

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад

      @@hiruthirut5378 😂😂😂😂አረ ታዘኛለች ግን እንደ አንዳንድ መዳም አስሪ አትጣሪም ስራዋን ከሰራዉላት ደግሞ ምናባታ ግን በጣም አስቀሽኛል ማሬ ይመችሽ 😃😃😂

    • @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
      @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 6 лет назад +5

      ስልጤ እኮ ጉራጌ ነበር አደለንም ብሎ ወጣ
      ክክክክክክ ግን ሌባ ብዙ ስላለ እንኮንም ወጡ ክክክክ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 6 лет назад +1

    ቶቶት ምግብ ቤት እጅግ ድንቅ ናቸው ከመስተንግዶ ጀምሮ ምግቡ ቡና ሙዚቃ
    በምሳም ስዓት እራት ላይ በባህላዊ ሙዚቃ ታጅቦ መመገብ ነው ሁሉም ውብ ድንቅ ነው ይህ ጣፋጭ ምግብ ምን ስርቶ ቀምሞ ወደ እኛ የሚደርስው እናታችን ናቸው ገለፃ እጅግ ድንቅ ነው ቶቶት ምግብ ቤት ቆጮ መቸም በይ አይነቱ ነው ያለው ከምስጋና ጋር የሁሉም ጊዜም ደንበኛ ነኝ 💚💛❤️👍🏽

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 4 года назад +2

    This woman has a pure heart. She is sharing the recipe of her business. Thank you. Be blesded.

  • @seliseli3822
    @seliseli3822 6 лет назад +18

    እጀናፈረ አጅየት 😘 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥👈 ውድድድድ ጉራጌ 😢

  • @Tube-ky3hc
    @Tube-ky3hc 6 лет назад +10

    የጉራጌ አጅየቶ እሙራኽ የሰብቶ ♥♥😍ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ምናለ ጉራጌ ያልሆናቹ ሀገሬ ወስጄ በጋበዝኳቹ ክትፎ የናፈቃቹ በተለይ ስደት ሀገር ያላቹ 🙍😍እሄን አይቼ እሩዝ አስጠላኝ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 лет назад +201

    ክትፎ የሚወድ እስኪ እንያችሁ

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 6 лет назад +1

      ውይ እኔ አለሁ 😀

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse 6 лет назад

      @@AddisEthioMeron ስርተሽ አብይኝ ለማለት ነው 😁😁

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 6 лет назад

      @@NinaTadesse አዎ ኒናዬ ውይ ክትፎዬ

    • @leylakamal7841
      @leylakamal7841 6 лет назад

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 6 лет назад

      እኔ ክትፎ ውስጤነው እህት

  • @ቤዛመጎስ
    @ቤዛመጎስ 6 лет назад +38

    የኔ እናት ስታምሩ ውድድድድድ እጆት ይባርክ

  • @የናቴነኝ-ጸ2ሰ
    @የናቴነኝ-ጸ2ሰ 6 лет назад +29

    ጎበዝ ዬዲ መልካማ😘ጉራጌ😊ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 6 лет назад +27

    የዛሬን አያርገው እና ጎደኛዬ ጉራጌ ነበር መስቀልን ቤተሰቦቺ ጋ ሄጄ አክብሬለው ባህላዊ ምግባቸው በጣም አሪፍ ነው በተለይ ክትፎው ዋው ነው

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 6 лет назад

      ሰላም ያገሬ ልጆች የጠቅማሉ ያልኩዋቸውን ቪዲዮ እሰራለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ❤

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 6 лет назад +21

    እማማማ ፈገግታወ ማራኪነው እድሜ ጤናይስጠወት

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 6 лет назад +2

    I am watching this and eat salad for dinner ,it is not fair😂. Mother may God Bless your hand, your smile is more than a food.Real Ethiopian Mother!

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 6 лет назад +11

    እሰይ ማሚዬ ኢትዮጵያችን እኮ የባህል አምባሳደር ነች ለሁሉም ለኢትዮጵያ እናቶች እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ አገራችንን ይባርክልን❤🇪🇹🙏

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад

    ጉራጌዎች ለጦርነት ለኮል ለምቅኝነት ለተንኮል ግዜም የላቸው ብቻ አንኳችው እድሜ ይስጥልን

  • @sofifamily
    @sofifamily 6 лет назад +3

    Thank you EBS for sharing this wonderful ethiopia recipes

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 6 лет назад +5

    ውይ እማማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠዎት እጀዎትን ይባርከው ፈገግታዎ ብቻ ይበቃል የኔ ፍልቅልቅ የባለፈው ሳምት የቀረቡት ውይይይ ድብርታሞች ነበሩ ራኪና አስፍሽ ወፈራሽሁ ይሄን የምግብ አይነት እየቀመሳችሁ ይመቻችሁ 😘

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    በጣም የምወደው ምግብ የባሕል መፍለቂያ ውብ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @meka9196
    @meka9196 6 лет назад +1

    ውይ ጉራጌ ስራ ወዳድ ምርጥ ባህል ያለን ሱዎች ነን ኢትዮጽያን ኣብዝተን የምንወድ ንጽህ ኢትዮጵያዊ ነን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ከነባህሏ

  • @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ

    ወዷ ሀገሬ ምርጡ ባህላችን ማሻአላህ ሲያምር ናፍቆቱ አላስቀምጥ ብሎኛል አይ ስደት ባዲ ኬር !!!

  • @bettyfeleke9401
    @bettyfeleke9401 6 лет назад +11

    ይሽሮ ንቃር አጅየት አዶተንዳ ወሄ ቃሩ ያትየዥዩ ❤️❤️❤️🌹🌹

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 6 лет назад +37

    የምግብ አዘጋጅዋን በ ebs ስም እናመስግናለን ፈገግታዋ ራሱ ወርቅ ነው ። ወይ ክትፎ እንደ ቅልድ 8 አመት ሞላን ከተለያየን

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    የጉራጌ አጅየቶ የተንቢ ባሁም ፈገግታሽ ብቻ ያጠግባል ማዘርዬ ክትፎው ያስጎመጃል የእማዬን ክትፎ አስታወሽኝ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ♥♥♥♥♥♥

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 6 лет назад +26

    እኛ ጉራጌዎች በሙያ እዲህ ነን👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍

    • @be8cab
      @be8cab 6 лет назад +1

      ቀላል በዛ ላይ ከፍቅር ጋር

    • @abukeabdih522
      @abukeabdih522 6 лет назад +1

      ከከከከ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 6 лет назад +1

    Enat ejot yibarek.

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 6 лет назад +5

    ዛሬ ክትፎ ተሠራ እጅሽ ይባረክ እናታችን ።ኣልሃምዱሊላህ ከእናቴ ሁሉንም ለምጃለሁ ኣሁን ይደነቅልኛል እናት ለዘላለም ትኑር

  • @wf9179
    @wf9179 6 лет назад +2

    Thanks for showing them our traditional food❤️❤️❤️

  • @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
    @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 6 лет назад +5

    ውይ ፈገግታዋቸው ብቻ ያጠግባል ማሚዬ እጆት ይባረክ አሉ እንጂ ባለፋ የመጡት ፁብቆች ገፊ ነገሮች ኡፍ ሲያስጠሉ ነብ ሰው ማለት እንደነዚ ነው ለዛውም ለዛ ለሊጣቸው የነሱ መነፋፋት ሲቀፉ ነበር

    • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
      @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 6 лет назад

      ሁሉም ባህል ያኮራል አንዱ ከአንዱ እየተማረ ባለሞያ መሆን ነው እንጂ የምን ማበላለጥ ነው ፣አንዳንድ ሰው ቀልጠፍ ብሎ የመናገር ችሎታ ላይኖረው ይችላል ፣እናታችን ደግሞ የመጡት ከ ቶቶት የባህል አዳራሽ ስለመጡ እንደማስታወቂያም ታስቦበት ሊሆን ይችላል ።ሲጠቃለል ኢትዮጵያችን ብዙ ባህሎች አሏት ፣ሁሉም በባህሉ ይኮራል ።

  • @humble305
    @humble305 6 лет назад +2

    How I love this culture garage is#1 😍even though I am not gurage I love lots of things about them

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ክትፎ ብሎ ዝም ነው ፈገግታሽ ንፅህናሽ ትክክለኛ የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ዋው ምራቄን አስዋጣቹኝ

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 6 лет назад +1

    ወይ ደሥ የሚሉ አናት እናመሠግናለን ሙያ ተምረናል። 💚💛❤😇👈🌿🌿🌿

  • @only7389
    @only7389 6 лет назад +32

    ውይ እኔ ስጋው ሲምር አማረኝ ምራቄን ነው የዋጥኩት ኦርጅናል ስጋ ያለው እኮ ኢትዮጵያ ነው

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 6 лет назад

    ዋውውውውው ባህላችን ታምራለት
    እናታችን እጅሽን ይባረክ ላዘጋጆች እናመሰግናለን።

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 3 года назад

    ሸረትዋ ይሽር ጠርሙሥዊ መሐኪያዋ ይሠበሮ አሚን በሮ 🕌

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 6 лет назад +1

    አሪፍ ነዉ ምግቡ, እቃዎቹ ሁሉ ነገር ደስ ይላል ደስ የሚሉ እናት ናቸዉ. 👍👍

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 лет назад +2

    ምርጥ ባህል ምርጥ አቀራረም ከምርጥ ፈገግታ ጋር እናመሰግናለንንን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 лет назад

    ዋው ምግብ የጉራጌ ነው በቃ ከምግቡ ፊትለፊት ዊ ብቻ ግርማ ሞገስሽ ይበቃል እናት ባለሞያ ዋው እዛ መቀጠረ ነበር ካንቺ ልማር እናት እድሜሽ ይርዘም

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 6 лет назад +53

    ስጋ ያለው ሀገሬ ነው ምግብም ያለው ሀገሬ ነው

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 6 лет назад +3

    እረ የቆጮ ያለህ እረ የክትፎ ያለህ እረ ሀገሬ ጥሪኝ እንዴዴዴዴዴ ጎመን በአይብ ነብሴ ነው እጆት ይባረክ እናት

  • @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና

    አቅራቢዎች እናመሰግናለን
    የጉራጌ ባህላችንበስለጋበዛቹልን
    እዮ እዮ እዮ ኤነና ወጣም
    እኛ አስቀምጣቹህ ትበላላቹ 😞😃

  • @ድግልማርያምደጎእናቴሁሌም

    ጉራጌዎች ስወዳችሁ ባህላችሁን ምግባችሁን በጣም ደስ ይላል ግን በጥቅሉ ጥሬ ስጋ አልወድም ግን ደስ ትሉኛላችሁ

  • @jdhshdhhdjdj1015
    @jdhshdhhdjdj1015 6 лет назад +14

    ጉራጌ በመሆኔ በጣም ደስ አለኝ ኮራሁ

    • @be8cab
      @be8cab 6 лет назад

      Same here

  • @zharaahmedin5173
    @zharaahmedin5173 6 лет назад +40

    ውይ ሴትዮ ፈገግታዋ ብቻ ያጠግባል ጉራጌ ማለት ፍቅር ነው መግባባት የሚባል ነገር የለም ሳቅ ጨዋታው ባይላም ያስደስታል ሳምን አስኮርፋቹ ነበር ዛሬ ከምግቡ በላይ ውስጥ ትገባለች❤💋💋💋

  • @የቅዱስሚካየልልጂ
    @የቅዱስሚካየልልጂ 6 лет назад

    እራኪ እና አስፍው የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም ነው የምከታተለው በውነት እሁድን ናፍቄ እድጠብቅ አርጋችሁኛል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 6 лет назад +29

    የተንቢ ብለናል ቀልጣፋ ናት 😘😘😘😘❤እኔ ጉራጌና ትግሬ ነኝ ሲጠቃለል ኢትዮጵያዊት 😘😘😘😘ባለፈው ሳምንት የትግራይ ባህላዊ ምግብ ነበር በሉ እየበላቹ

  • @ሐናሐና-መ7የ
    @ሐናሐና-መ7የ 6 лет назад

    በጣም ነው ሚአምር ከአለም አንደኛ ኢትዬጰያ በምግብ ብዛት
    እማየ እግዚአብሔር ይስጦት ቆንጆ ምግብ ነው
    ጥሩ ግንዛቤ አግኝተንበታል
    እግዚአብሔር ሐገራችንን ይባርክልን አሜን

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 6 лет назад +16

    wowww ንቃር ይሽር የተንቢ እማ ...

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ

    ዋውውውው አቦ ጉራጌ አደኛ እማማ እድሜ ጤና ከመላው ጉራጌ ህብረተሰብ ይስጣችሁ ወይኔ ሁሉም ቀን ይባላል የዛሬ ፕረግራም ማራኪ እና አስተማሪ ትዝታ ቀስቃሽ ነበረ በጣም እናመሰግናለን

  • @yutub8557
    @yutub8557 6 лет назад +28

    ዋው የዛሬ ሳምንት ወይ ምግቡ አያምር ወይ ሴትዮይቱ አታም በሊጥ አብሽቃኝ ነብር ዛሬ በፈገግታ የታጀብ ደስ የሚል ነበር

    • @be8cab
      @be8cab 6 лет назад +1

      Thats cause ክስታኔ ቤስት :)

    • @merong137
      @merong137 6 лет назад

      enatish tibeda

    • @Moahs
      @Moahs 6 лет назад

      ጉራጌ በመሆኔ ኮራሁ አጂየት

    • @getekidani8465
      @getekidani8465 6 лет назад

      በጣም ያምራል ተባረኩ እናት

  • @mekimaraki5384
    @mekimaraki5384 5 лет назад

    ማን እንደ እናት። ሁሉም ነገር በእናንተ ያምራል አላህ ረጅም እድሜ ለእናቶች። ይስጣቸው

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    Wow beautiful Mother thank you 👏👏👍💚💓💜

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 6 лет назад

    አዶተኖ እጃህማ የትባረክ በጣም ይሽር አዶተና አስታወስሁ ገነና አስታወስሁም በጣም ይሽር

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 6 лет назад +15

    i miss my dad😢😢😢አዲስ አበባ ተወልጄ ባድግም እንደ ባህሉ ነበር እየሠራ የሚያበላን😔😔አረ በጌታ ጉራጌ ባል አጣብሡኝና መስቀልን እንኴን በወጉ ላክብር አረ ወገን ዘመድ እየተረዳዳን እንጂ😄ኪዲ የኤፍሬም ታምሩ ጨዋ መሆኔን ታውቃለች ሽማግሌ ትሁነኝ😝😊

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад

      አይጠፍም አንቺ ጠንካሬ ስራ ወዳድ ከሆንሽ

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 6 лет назад

      ሰይፉ ጋር ደውይ

    • @zharaahmedin5173
      @zharaahmedin5173 6 лет назад +2

      እኔም እንዳንቺው ነኝ ማዘር በትንሹ ጣባ ለብቻ ለብቻችን ትሰጠን ነበር😭አይ ስደት

    • @ነቢሀየናቴልጅ
      @ነቢሀየናቴልጅ 6 лет назад

      😉😉😉😉😁

    • @yididiyayidi1244
      @yididiyayidi1244 6 лет назад +1

      @ኪዲ የኤፍሬም ታምሩ አድናቂ 😃😃😃ምቀኛ አትሁኚብኝ ጉራጌ ባል ልጣበስበትትትት😉ይልቅ ሽምግልናው ላይ እትትት ግትትት ባለሙያ፣ጨዋ፣ቀሚስ ለባሽ፣አማኝ ናት ብለሽ ተባጠሺልኝ ምፅ ምፅ😒

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የጉራጌ ሴቶች በሞያኮ አንደኛ ናቸው ለቤታቸው ታማኝ ናቸው

  • @lovedgurage1390
    @lovedgurage1390 6 лет назад +1

    እምምምምምምምም ይተምኸማ👌👌👌👌❤❤❤🌷🌷i loved Gurage 🌷🌷🌷

  • @saniaahmed3745
    @saniaahmed3745 6 лет назад +29

    ዋውውው አቦ ጉራጌ

  • @Lala-ci8qr
    @Lala-ci8qr 5 лет назад

    ዋውውው ያስጎመጃል ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 6 лет назад +2

    I love my country Ethiopia God bless all of us

  • @hhazems_
    @hhazems_ 6 лет назад

    የአመቱ ምርጥ ባለሙያ
    ዛሬ ገና ምርጥ አናት ሰሰት የማያዉቅዉ ገና ሳየዉ ጠገብኩ

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu4820 Год назад

    Ethiopia Gurage people are peaceful and hard worker ,love and peace for all Ethiopians

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 6 лет назад

    ወዬ በፈጣሬ ጎሮሮየ ደረቀ እኮ ምራቂን እየዋጥኩ በውነት በጣም ምርጥ የባህል ምግብ ነው ስላስተማሮን እናመሰግናለን

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 6 лет назад +2

    ክትፎና ቆጮ ውስጤነው ሁሌም እወደዋለው ያደግሁበት ባህል ሁሌም እወድሀለው እሰይ የተንቢ

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 5 лет назад

    Waw yeguraga ketfo ke kibew jemero nw yemiyamer yemitafet nw hulachwm kemsu😚

  • @mattowesaraya4912
    @mattowesaraya4912 6 лет назад +22

    አቦ ጉራጌ ከፍትፊቱ ፊቱ ይልሀል ይሄ ነው የተንቢ ኬር የሁን ኬር።።ደደደ

    • @be8cab
      @be8cab 6 лет назад

      ኬርርርርር ኬርርርርር ውድድድድድ

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 6 лет назад

    ዋው ጉራጌ ፈገግታሺ ብቻ ይበቃል እንኳን ብግቦችሺ እናታችን

  • @sebilelove2680
    @sebilelove2680 6 лет назад

    WOW WOW WOW betam nafekegn bekirb new yemetahut gin sayew heje heje alegn

  • @ساراالعتيبي-ص2ف
    @ساراالعتيبي-ص2ف 6 лет назад +7

    የተኝቢ ባርነም ዋው ደስ ይላል እና ጎመን በደንብ የሚያበስለው እቋት የሚሰራበት ስሙ በጉራግኛ ኤወ ይባላል

  • @mamalove2940
    @mamalove2940 6 лет назад

    እረ በስማም ምንድነው ምታሣዩን ምሬቄ አስዋጣቹኝ በስደት ከባድ ነው ስትጎርሱ አፌ ከፈትኩ እፉ ይሄ ስደት እናቴ መሠለችኝ እድሜና ጤና ይስጣቸው ለእናቶች

  • @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
    @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 6 лет назад +2

    እራኬብዬ አረቄ ጠጥተሽ ebs ን በአንድ እግሩ እዳታቆሚው 😀
    ዋው ምግቡ ግን የመጨ ያምራል እኔ ችግሬ ቅቤ የበዛበት ነገር አልደፍር
    እኳንም አልደፈርኩ በለለ ቅቤ ቢምረኝስ ከየት ይመጣል
    በዚህ አጋጣሚ አንድ እውነት አገኘሁ ለካ ቅቤ እያሉ የሚወሩን
    👉ሸኖ ነው 😀 የኔ ደግሞ የነ ቦራ ቅቤ ይመስለኝ ነበር
    ለማንኛውም ሞያ መትፌለሁ 10q

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ

    እናመሠግናለን እናቴ እድሜና ጤና ይስጣቸው
    ጉራጌ ውስጤነው ጓደኞች አሉኝ

  • @mgt63088
    @mgt63088 6 лет назад +3

    I love being gurage 😍

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም

    ዋው ያሰጎመጃል በተለይ ሚጥሚጣው

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 6 лет назад

    Thank you Representing us

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад +13

    አጅየት ፈታ ያልሽ ነሽ ዋው

  • @ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ

    ማሻአላህ አጅየት ትረፈማ ንቃር ይሽር

  • @meritube2416
    @meritube2416 6 лет назад +12

    ዋውውው በጣም ያምራል ማዘር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
    እኔ አማራ ነኝ ግን።ያገባሁት ጉራጌ ነው ከስዴት መልስ እንድህ ለመስራት ተስፋ አለኝ

  • @m.atesfa2449
    @m.atesfa2449 4 года назад

    Good food Top 👍🏻👍👍👍👌

  • @ማርያምየጠላየለውምከለላ

    ጉራጌ ለባሀል አደኛ እራሱ ማያካብድ ለስራ አደኛ ሰው አክባሪ ሲመቹ እኮ በሁሉ ነገር የተቆጠቡ ግን እኔም ጉራጌ ነኝ ከነ ቅን ቅን ሀያቴ ጀምሮ

  • @saralove7453
    @saralove7453 6 лет назад

    ዋው #የዛሬ ምርጥ #የባህል ምግብ #ነው እናመሰግናለን

  • @Eyakem06
    @Eyakem06 6 лет назад +6

    adote ejenafer😍😘😍😘

  • @እመአምላክሆይየወጣትነትዘ

    ዋው የኔ ባለሙያ የኔ አጆት

  • @belaynshtekle9966
    @belaynshtekle9966 6 лет назад

    Wooooow betam des yelale gen bezume alodeme lesem guraga negn yeyomen ketefo ewidaliw

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 6 лет назад +27

    ቤተና ጉራጌ

  • @diborab7820
    @diborab7820 6 лет назад +6

    ትክክለኛ ክትፎ ... wow 😳 ተመሳሳዪን ለመብላት 2 hours drive አርገን ነው ምንበላው እናት ☺️

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 лет назад +6

    ጡሪ አጅየት የተንቢ ❤

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 лет назад

    ኢትዮጵያዊ ነት እኮ ኩራት ነው ሲያምር ምግቡ ወይኔ ማዘርዬ ፈገግታሽ ውስጤነው ውድድድድድ

  • @መታደልበጌታ
    @መታደልበጌታ 6 лет назад +1

    ኧረ አሰፋውዬ በአረብ ሀገር ምራቄን አስዋጣችኝ እሩዝ እንዳልበላ አረጋቹኝ። በጣም እናመሰግናለን ባህላችንን አሰተዋውቃቹኃል ።❤❤❤

  • @munatk64a24
    @munatk64a24 6 лет назад +8

    አቦ ክትረፎ አቦ ጉራጌ ❤❤❤

  • @Joshdposh
    @Joshdposh 6 лет назад

    Lovely programme. Had so much laugh. Des yemulu Enat

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 6 лет назад

    ማሻ አላህ በል አፈያ አማዩ ምግብ ቲሰሩ ደስይላል አናቴ ናፈቀቸኝ

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 6 лет назад

    Very generous presentation.

  • @easymoney1661
    @easymoney1661 5 лет назад

    Aboooo Gurageee yemechachu. enat edmea yestewot yekeberu

  • @selamasefa492
    @selamasefa492 6 лет назад

    bahela eka yakoragal wooow merakan asewatahcugi

  • @aaaaakk4151
    @aaaaakk4151 6 лет назад +4

    አቦ ጉራጌ ተመቸኝ ውድድድ ነው ማረጋችሁ