ኢትዮጵያ አትጎልም : መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ፡ጀግና መፍጠር ክፍል 3፡ Donkey Tube : Comedian Eshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Jegna mefter is a talk show in which different hero's of our country will be guest and share their life experience for the young generation.
    Today our guest is a well known and beloved Doctor and priest Dr zebene lema
    He is talking about his child hood.
    The producer of this show is comedian Eshetu melese who is the CEO @ Donkey tube.
    To contact Donkey tube pleases use the following address.
    comedys27@gmail.com
    0913 610673
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @asiahassen1471
    @asiahassen1471 4 года назад +157

    ማሻአላህ መምህር ጨዋታዎ በፍፁም አይጠገብም በጣም ያሰቃል በጫወታ ዉስጥ ብዙ ቁምነገር አለዉ እርሶም ጀግናችን ኖት አላህይ ጠብቅልን።

    • @wossenbirke8125
      @wossenbirke8125 4 года назад +18

      አንቺንም እንዳንቺ አይነቱን ቅን ሙስሊም እህቶችን ያብዛልን

    • @asiahassen1471
      @asiahassen1471 4 года назад +2

      @@wossenbirke8125 አሜን አሜነ አሜን

    • @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
      @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 4 года назад +6

      እትዮጵያ እኔና አንችን ትመስላለች ተባረክ

    • @mkm199
      @mkm199 4 года назад +4

      አሜን አሜን
      አንቺም ይጠብቅሽ

    • @escapeescape3743
      @escapeescape3743 4 года назад +2

      አንተም ክበርልን

  • @ኣልባስጥሮስሽቶ
    @ኣልባስጥሮስሽቶ 4 года назад +66

    በውነት እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ንግግሩ ግሩም ነው ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት እያዝናና ትምርት ኣዘል ተባረክ ወንዴሜ

    • @mmamayayele7028
      @mmamayayele7028 4 года назад +2

      ነጉላ ያንቺስ ፓስተር በፈጠራ የሚሰብክ አለ አደል የመምህር ዘበነን እውቀት አንድ ፓስተር ቢኖረው አንቺ እንደዚ ደድበሽ አቀሪም አጁዛ የፈጠራ ስብከት እየሰማሽ ለነገሩ አጁዛ ባቶኚ ይገርመኝ ነበር 😁 ዘንጥ ለየሱሴ 😁😁😁

  • @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
    @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 4 года назад +239

    በውነት ትልቅ አስተዋይ ንቁ የተማሩትን በተግባር ያሳዩ ተዋህዶ የምትኮራባቸው መምራችን ትልቅ ትምርት ነው የሰጡን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እሼየም ተባረክ

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад +2

      Amen Amen Amen bwenati

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад +2

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
      @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 4 года назад

      @@samitube4494 ስት ግዜ ላድርግ አደረኩኝኮ

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @kuwaitkuwait9388
    @kuwaitkuwait9388 4 года назад +325

    ምርጥ ሀይማኖቱን አክባሪ ነህ አላህ ይጠብቅህ።መምህር

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад +11

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @mahyabe9725
      @mahyabe9725 4 года назад +7

      እግዚአብሄር ይመስገን በመጀመሪያ እሼ ፈጣሪ ይባርክህ በመቀጠል ትልቅ መምህርን አባትን ስላቀረብክልን በዉነት መታደል ነው ስራዬን እየሰራው ነው በደንብ የሰማውት መምህር ዶክተር ዘበነ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት ቤተሰቦውን በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቅሎት እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 4 года назад +20

      እህቴ እንዳንቺ አይነቱን ቅን አመለካከት ያለውን ያብዛልን ተባረኪ

    • @kuwaitkuwait9388
      @kuwaitkuwait9388 4 года назад +6

      @@elsaassefa9811 አሚን የኔውድ አንችም ተባረኪልኝ

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 4 года назад +2

      Amen yane qonjo tabarake

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 4 года назад +361

    በስመአብ ሱስ ሆነብኝ ይሄ ፕሮግራም ምናለ ሁሌም ቢሆን አይጠገባም ቁምነገራቸው ኡፍ እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @messelemoges4746
      @messelemoges4746 4 года назад +3

      wuy betam

    • @tihitnaalemayhu830
      @tihitnaalemayhu830 4 года назад +4

      Betam 🙏🏽

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 4 года назад +1

      Enase wey kalehiwot yasemalen.

    • @hiymnotgerwerk5626
      @hiymnotgerwerk5626 4 года назад +3

      የእኔ ጥያቄ ነው እሼ እባክህ 🙏❤😍😍

    • @antenehsileshi6174
      @antenehsileshi6174 4 года назад

      66rfc56cr6fc6 ffcr c65tc5tfc Cctvt565r 6c6566t6f66c6566t66f5f5 66t5ffcc5tctr7tc55c555666t5ffcc5tctr7tc55c55f6566t5ffcc5tctr766c t5tf 5f55ccff5rtrtc6ft6cr5f56cc6 6c56666ist55cf5f5 c6yccccct is 6f5ttf66rftff5f6t66r

  • @tsionkefela9084
    @tsionkefela9084 2 года назад +4

    ይህንን ፕሮግራም ከአመት በኋላ በጣም ዘግይቸ ባየውም ዛሬ የተለቀቀ ያክል ነው ያየሁት!!! ምናለበት ሁሉም የእምነት ሰባኪያን እና አባቶች እንደ መምህር ዶክተር ዘበነ ቢሆኑ!!! እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን!!!

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 года назад +166

    እውነት ነው ኢትዮጵያ አትጎልም አሜን አሜን አሜን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад +3

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @tedrosrussom1955
      @tedrosrussom1955 4 года назад

      @@samitube4494 att få till stånd till en av Minas en ny generation

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 2 года назад +2

    መምህር ዘበነን ማውቃቸው የልጆች ሰንበት ተማሪ ሁኜ ነው።
    ከበሮ አመታታቸው ልዩ ነው!!!

  • @hamziali8359
    @hamziali8359 4 года назад +81

    ዶክተር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ብሰማዎት ብሰማዎት አልጠግቦትም ቃሎት እንደ ውሃ ነው ወደ ውስጤ እሚፈሰው እናመሰግናለን የቤተክርስቲያናችን እንቁ ክፉውን ያሩቅሎት💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hilenmalkamo262
      @hilenmalkamo262 4 года назад

      Nurulen erjem edmy ke tyna gar ye tewahedo enku

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @banchibanchi5611
    @banchibanchi5611 4 года назад +8

    በሚገርም ሁኔታ ክፍል 1'2'3, ነው ተመስጨ የተከታተልሁት ውይ እንዴት ደስ ይላል እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ።አሁንም ክፍል4 ይቅረብልን

  • @hanaalebachew9164
    @hanaalebachew9164 4 года назад +490

    ዘበነን የወለደች እናት ማህጸኗ የተባረከ ነው
    ዘበነን ያገባች ሤት ተመርቃለች ጸልያለች
    ከዘበነ የተወለዱ ልጆች ቀድመው ሥላሤ ባርከዋቸዋል።
    ዘበነን የሚያውቁ የሚወዱት ሁሉ የውሥጥ ሠላም ይሠማቸዋል የምለዎት ጠፋኝ።

  • @hirut8194
    @hirut8194 4 года назад +28

    ዋው ከጥያቂው መልሱ ከመልሱ ጥያቂው በጣም በጣም ፈታ የሚያደርግ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤናችሁን ይስጣችሁ ከጸጋ ከፍቅር ጋር 💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 4 года назад +109

    ለአስር ሰአታት ኢንተርቪ ብታደርገው እራሱ አይሰለችም እማይጠገበብ አነጋገር ለማንኛውም እምነት ተከታይ ሁሉ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚያብሄር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጠው

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
      @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ የመቶ ሳላን እድሜ ይስጥልን ጤናን ሰላምን አብዝቶ ከነቤተሰቦህ ይሰጥልን🙏💚💛❤️👍👏

  • @መርሃዊትኃልትግራይ
    @መርሃዊትኃልትግራይ 2 года назад +1

    ወይን ምን ኣይነት ሰው ናቸው ንግግራቸው የማይጠገቡ እግዚአብሄር ብሰላም በጤና ይጠብቅልን ♥♥♥

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    እሸቱን የመሰለ ጎበዝ ልጅ አግዘን የራሱ የቲቪ ቻናል መክፈት አለበት ብዙ ነገር የመስራት አቅም አለው

    • @sentayewtesfay4311
      @sentayewtesfay4311 4 года назад +12

      በትክክል እስማማለሁ ለኢትዮጵያ ወሳኝ ሰው ነው

    • @mareasamenwuasamenewu3094
      @mareasamenwuasamenewu3094 4 года назад +6

      ትክክክል

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 4 года назад +5

      በትክክል እግዚያብሔር ይባርክህ

    • @ዘዉዲቱየናቷወዳጅ
      @ዘዉዲቱየናቷወዳጅ 4 года назад +4

      በጣም እናመሰግናለን

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад +1

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @eriteriahagerye3696
    @eriteriahagerye3696 4 года назад +33

    i am eriterian living in US but i have the mother of all respect to Dr Zebne and May God bring to peace to ethiopia .

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +120

    የመጨረሻዉ ባይሆን ባይ ነኝ ሁሌ ብንሰማነዉ አይሰለቹም ብቻ ፈጣሪ ዘመኖዎን ይባርክ አሜንን

    • @gracycharislaughs
      @gracycharislaughs 4 года назад +1

      የራሳቸው ቻናል እኮ አላቸው

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад

      @@gracycharislaughs አዎ ሆድዬ አመሰግናለሁ

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @እግዛብሔርመልካምነው
    @እግዛብሔርመልካምነው 4 года назад +6

    በእርግጠኝነት ትምህርት ከጀመሩብት ጀመሮ አቁመው የምያውቁ አይመስለኝም ሰለ እውነት ትልቅ የእግዛብሔር ፀጋ ነው። የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ከ ጤና ጋር!!

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    እንኳን ደና መጡ መምህርዬ ከልቤ ወዶታለው ወላሂ❤❤😘😘አይጠገብ ኖት አላህ ይጠብቆት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹

  • @bickim5224
    @bickim5224 4 года назад +36

    Doctor Zebene, You made us so proud to be Ethiopians and you made our name big in the western world.Thank you for your hard work. I have so much respect for you and your work Sir! We really Appreciate you for what you do for this country! May God keep blessing you Sir!!!

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 4 года назад +64

    ኢችን ሰአት በጉጉት እየጠበኩ ነበር የማይሰለቹት ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ አንደበታቸው የሚጣፍጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝመው

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    አረረም መረረም የኢትዮጵያ ትንሳኤ እውነት ነው!!! መምህር ሺ አመት ኑርልን።

  • @ገኒሀበሻዊት
    @ገኒሀበሻዊት 4 года назад +156

    ይሄን ሰሞን ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብከው እሸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 4 года назад +3

      መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቀልን ሀገር የሚወድ ሰው ደስ ይለኛል

    • @ገኒሀበሻዊት
      @ገኒሀበሻዊት 4 года назад +1

      @@alsaethio8434 አሜን 🙏

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад +1

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @highlights12124
      @highlights12124 4 года назад

      A
      ear infection in South Carolina

  • @frehiwottsegaye4704
    @frehiwottsegaye4704 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን መምህር
    ይህን መሰል ፐሮግራም ላዘጋጃቺሁትም እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @gman9628
    @gman9628 4 года назад +93

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር Thank you መምህር ዶክተር ዘበነ!!
    እሼ ቅመም የሆንክ ልጅ በነካ እጅህ ሙአዘጥበባት ዳንኤል ክብረትን ጋብዝልን please

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад +1

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 4 года назад

      @@samitube4494 አድርጌያለሁ።

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      አምላክ ይባርክህ ጎይቶሜ

    • @nkulutemesgen1834
      @nkulutemesgen1834 4 года назад

      ሰው እሚጠላው ሰው አታቅርብ ይቅርብህ

    • @dan-opia
      @dan-opia 2 года назад

      መምህር ዘበና እና ዳንኤል ክብረት በጣም በጣም ነው ሚለያዩት ። ዳንኤል ለሐይማኖቱም ለቃሉም ለራሱም ማይገዛ ሰው ነው ። ይቅርታ ይሄን ስላልኩ ! በጣም ስህተት እየሰራ ስለሆነ ነው።

  • @brukhailemichael7631
    @brukhailemichael7631 4 года назад +8

    መምህራችን እድሜ ይስጦት የማርያምን ጥላቶች ስለሚያሳፍሩልኝ የጴጤ መዳኒት ኖት ጥሎብኝ ከድሮም አልወዳቸውም ወድሜ ጴጤ ሆኖብኝ አስጠልቶኝ ለረጅም ግዜ ተለያይተን ነበር አሁን ወደ አመቤቴ ተመልሶል ደስ ብሎኛል አውሮፖ ከመጣው ጀምሮ ደስተኛ አይደለውም ማርያምይኤ እድትረዳኝ ኦርቶዶክሶች ፀልዩልኝ

    • @ameyoutube6762
      @ameyoutube6762 4 года назад +1

      እመአምላክ ትርዳሽ አይዞሽ

    • @escapeescape3743
      @escapeescape3743 4 года назад

      አግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 года назад +148

    ይሄንን ድንቅ ፕሮግራም እንደጠበኩት ያህል ምንም ነገር አልጠበኩም ማሪያምን ግሩም ነው!🙏💕💕

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 4 года назад

      @@atwiman አድርጊያለሁ ሰብ

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 4 года назад +2

      @@samitube4494 አድርጊያለሁ

  • @siraneshamare1660
    @siraneshamare1660 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዝህ ያለ መምህር በዚህ ስአት ስለሰጠን 🙏❤️መምንራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም እንወድሀቹህ አለን ❤️

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 4 года назад +40

    እሼ የኔ ቅን ሰው አክባሪ ትህትናህ ይደንቃል ::ተባረክልኝ 🙏🏽መምህር ዶ/ር ዘበነ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል ቸሩ ፈጣሪ በልቦናችን ያሳድርልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 4 года назад +4

    መምህራች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏 መምህራችን ቀን ሙሉ ቢሰማ አይጠገብም
    እሼ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቲቪ ላይ በቶሎ መምጣት አለብህ ትውልድን ለመቅረፅ የምታረገው ሁሉ ለሀገራችን ወሳኝ ነው!!!

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +90

    የኔ ምርጥ መምህር ትክክል ኢትዮጵያ አትጎልም ጠላቶቿ ይጠፋሉ እንጂ 👌💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤👌👌

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @ፍቅርዘተዋህዶ
    @ፍቅርዘተዋህዶ 4 года назад +4

    አባቴ መምህሬ ተባረኩልን እጅግ ድንቅ ቆይታ ነበር።እንወዶታለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @meseretabebe7092
    @meseretabebe7092 4 года назад +32

    ማነው ከመምህር ዘበነ ጋር በነበረው ቆይታ ደስተኛየሆነ ቢቀጥል ደስ ይለኝ ነበር

  • @tsigumitike5230
    @tsigumitike5230 2 года назад

    መምህር አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስጕን ።ምንም ባገኝ ያንተን ትምህርት እንደመስማት የሚያስደስተኝ የለም።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @micaelzekarias1537
    @micaelzekarias1537 4 года назад +61

    I am Eritrean I love the interview so much. May God bless Doctor and Eshetu. Thanks

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ

    💚💛❤⛪️በእውነት ፈጣሪ ከማህጸን ጀምሮ የመረጠህ ነህ። የኢትዮጵያ እንቁ ልጇ ነህ። ፀጋዉን ያብዛልህ።💚💛❤⛪️

  • @lolak953
    @lolak953 4 года назад +70

    I will never get tired of listening Dr./Memeher Zebene ... Wish if this interview goes on until Part 20 ... Thank You Esheee ... Kale Hiwot Yasemalen Dr. Zebene ... Let me re-watch it again and again LOL x

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @meqoyetgebere9948
    @meqoyetgebere9948 3 года назад

    መ/ር ዶ/ር ዘበነ ስላካፈሉን ትምህርት ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ።ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን።

  • @እመቤቴማርያም-አ1ኸ
    @እመቤቴማርያም-አ1ኸ 4 года назад +45

    በስመአብ አይጠገብም ለመምሕራችን ቃለሕይወት የሠማልን ለእሼም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @dohaqatar1357
    @dohaqatar1357 2 года назад +2

    እግዛቤሄር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የኛ አንቁ መምህርችን እሺ አንተንም ፈጣሪ እዉቀቱንም ጥበብንም አብዝቶ ይስጥህ

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 4 года назад +25

    የኔ እቁ መምህር አባት😍❤💒💒💒የተዋህዶ
    ብሌናችን❤ንፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ
    መምህሬ ውይ መታዴል እዴት ዴስስስስ እዳለኝ
    ይህን ሰሞን

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 4 года назад +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን! የማይጠገብ ትምህርት። 🇪🇷

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +26

    እኳን ሰላም መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር በጉጉት መምህር ዘበነ እኮ ሲያወሩ ቢውሉም አይሰለቹም አደበተ ትሁት እውነት ነው እምዬ ኢትዮጵያ መቼም አጎልም ለሁሉም ትበቃለች ዋናው ፍቅር ይኑረን አላህ እረጆም እድሜ ከሙለ ጤና ጋር ተመኘሁሎት እሼ አተ የትንሽ ትልቅ በርታልኝ

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 3 года назад

    አሜንበእውነት መምህራችን፡ደኩተር፡ዘበነ፡ቃለ፡ህይወት፡ይሰማልን፡ጸጋውን፡አብዝቶ፡ይስግጥልን፡
    በእውነ እሼ ከልብ እና፡መሰግናለን ፡ተባረክ።

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 4 года назад +148

    መምህር አሼ እንኳን ደህና መጣችሁ
    ለኮሜንቶሮች 11ነኝ
    እስኩ መምህረችን የምትውዱት ላይክ አድሩጉኝ

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @adeshmar5973
      @adeshmar5973 4 года назад

      Woww hulum sew endaze bemare yet endarese neber Temsgne yechenemi seke Tehireku 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏rejime demia yakiyelnen

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

    • @dubalegetahun6626
      @dubalegetahun6626 4 года назад

      ቃለ ህይወቱን ያስማልን።

    • @wonishetwoldeyes7441
      @wonishetwoldeyes7441 4 года назад +1

      መምህር በጣም የሚያስፈልገንን መልክት ነው ያስተላለፉልን እግዚአብሔር ይመስገን መድሃኒአለም በሩን ከፍቶልን ለበለጠ ምስጋና ለቤቱ ያብቃን::

  • @elenigollo7976
    @elenigollo7976 4 года назад +2

    መምህር ዶ/ር በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ዕውቀት አግኝቼበታለው እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሪውን ዘመኖትን ይባርከው ይሄንንም ላዘጋጀው እሸቱ በርታ ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @hiwe569
    @hiwe569 4 года назад +44

    በጉጉት አለኩኝ ልክ ሲደርስ ስራ ታዘዝኩ🙄 ለዶንኪ RUclips ተከታዩች መልካም ቆይታ 💚💛❤ እኔ በኋላ አየዋለሁ 🏃‍♀️ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበል💚

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 4 года назад +3

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ፡፡ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ፡፡

  • @muhammadopia9612
    @muhammadopia9612 4 года назад +55

    መሻላህአላህያጨምረላቸሁ

    • @wossenbirke8125
      @wossenbirke8125 4 года назад +3

      አሜን ቅን እውነተኞቹ እንዳንተ አይነቱን ወዳጅ እና ትክክለኛ ሙስሊም ያብዛ

    • @mkm199
      @mkm199 4 года назад +2

      አሜን እንተንም መልካሙን ሁሉ ይጨምርልህ

  • @teddyselassie9955
    @teddyselassie9955 4 года назад +1

    መምህር ዘበነ በመጀመርያው የአሜሪካን ህይወትህ አግኝቸህ ነበር በጣም ወጣት ብሩህ መምህር ነበርክ በአሜሪካን አገር መጥተው ራሳቸውን በእውቀትና ትምህርት ከፍ ያደረጉ የኦርቶዶክስ መምህራን ወይም አገልጋዪች አሉ ብየየምገልጸው ስው በእኔ በኩል አንድም ሰው አለ ለማለት እልደፍርም ስለዚህ በአንተ በጣም ኮርቻለሁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ከክፉ መንገድ ይጠብቅህ ከእውቀት በላይ እውቀት ይጨምርልህ ምክንያቱም እውቀትህ ጥልቅ ነውና ለሌሎች ጠቃሚነት ይኖረዋልና
    በአንጻሩ ደግሞ በአሜሪካን አገር ለረዥም ጊዜ ኖረው ራሳቸውን በትምህርት በመልካም ነገር ከማሻሻል ይልቅ ምእመናን በፓለቲካ በዘር በመከፉፈል ቤተክርስቲያንን እንደግል ንብረት በመቁጠር ለግል ጥቅምና ዝና በማሰብ ብቻ ምእመኑ ለእግዚአብሔር ቤት መገልገያ የሚሰጡትን ገንዘብና ንብረት ለመካሰሻና ለማይረባ ጉዳይ ንብረቶችን በማጥፋት ላይ ዘመናቸውንየሚያጠፋ አሉ እግዚአብሔር ለነኝህ ሰዎች ህሊና ይስጣቸው ነገ ሞት መምጣቱ አይቀርምና መልሱ ምን ሊሆን ይችላል ?
    መልካም ነገር ተማርኩበት ነው ወይስ ከሰው ጋር ስጣላ ስካሰስ ኖሬ መጣሁ ማለቱ ይበጃል ?
    መምህር ዘበነ ጊዜህን በመልካም ነገር አሳልፈህ በእውቀት አድገህ በማየቴ ኮርቸብሀለሁ ለሌሎች ወገኖችህም አርአያ በመሆን አንተን የመሰሉ ሰወች እንደምታፈራ እርግጠኛ ነኝ
    ለመልካም ስራህ አመሰግናለሁ በርታ ቀጥልበት እግዚአብሔር ሁሌ ይክተልህ !

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 4 года назад +34

    እስኪ ጀምር ጓጉቼ ነበር ። ቢሰሙ ቢሰሙ የማይጠገቡ መምህራችን ፈጣሪ በፀጋ ላይ ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልዎት።

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 года назад +4

    ኢትዮጵያ አትጎድልም👏💚💛❤️👏መምህራችን ውዱ የተዋሕዶ እንቁ በጆሮ ሳይሆን በልቦና ጆሮ ሊደመጥ የሚገባው ተደጋግሞ ቢሠማ የማይሰለች ንግግር እናመሠግናለን ዶር ቀሲስ ዶር ዘበነ ለማ የእስዎ አይነት ትውልድ ሊበዛላት ይገባል 🙏አከብርዎታለሁ 🙏እሸቱ መልካም ወጣት🙏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 года назад +29

    እንደም አመሻችሁ ምርጥ እንግዳ ያቀረብከው ዶር /ዘበነ ትምህርታቸው በጣም ነው የምወደው ኑሩልን

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut9796 4 года назад +5

    እኔ የምለው ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ነው እንስሶች ነው የምትባሉት ግን እስቲ አሁን ይሔ ፕሮግራም ማንኛውም ሰው ቢስማው የሚገነባ መልካም ሐሳብ ነው ብቻ ልቦና ይስጠን በእውነት

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 2 года назад

      እነዚህአገርጥሩ ከማይወዱት አዱናቸው የትጲያችግር ገተፈታ ወደጥሩከተመለሠች ብርአያገኙም እጂ ዲሥላይክ አሚደረግሣይሆይን እማይጠገብነው

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 4 года назад +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ይሄን ትምህርት እንድከታተል ለፈቀደልን አምላክ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልን እሼቱ ወንድማችንም እግዚአብሄር ይባርክህ ትልቅ ቦታ ያድርስልን

  • @latheefmukkodan4797
    @latheefmukkodan4797 3 года назад +1

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያዉርስልን እኛም የሰማነዉን ልዑል እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 4 года назад +50

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እሺ መምራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад +2

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

    • @elenialemu1190
      @elenialemu1190 4 года назад +1

      Lemehemerachene eregem edema ketana yesetelene esha anetem tebareke

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 4 года назад +46

    ኢትዮጵያዊነት ሚስጥር ነው
    ምንም አይጠገብም እባክህን እሸ
    ቀጣይነት ይኑረው

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 4 года назад +21

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን እውነት የምንኮራባቸው መምህራችን ናቸው እናመሰግናለን!!!

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ድንቅ ውይይት ነበር ለነበረው ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እውቀቱን ያብዛሎት የተዋህዶ አርበኛ ዓይናችን ኖት በእድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። እሼ ከልብ እናመስግናለን በርታ እንድህ ያሉ ሙሁሮችን አቅርብልን በክፋት የታጨቁ እይሞሮአችንን እንዱማር ያስፈልገናል ። ልቦናችንን ለበጎ ያድርግልን የእስራኤል አምላክ ። አሜን አሜን አሜን ይፍቱን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን።

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 4 года назад +7

    ቃላት የለኝም መምህር እድሜና ጤና ይስጦት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢያየው ደስተኛ ነኝ።
    "እግር የሚያጥበውን ወጣት እግር እንዲቆርጥ አደረጉት......" በጣም ልቤን የነካኝ አባባል

  • @remla8692
    @remla8692 4 года назад +10

    Eny mn endemle alakem gn endew allah edemi ena tina yisetewt endew bezet bezetezt bereketkt yaregew 10000000000yinuru!!!!

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 года назад +15

    እንቁ መምህራችን ተስምቶ የማይጣገብ ነው የምሉት ሁሉ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ራጅም እድሜነ ጤነ ይስጦት

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 4 года назад +1

    እንዴት የልቤን እንደምትሞሉት እኮ መምህር እንደናንተ ያሉ አባቶች ባይኖሩን ምን እንሆን ነበር፡፡ አንጀቴን ጥግብ ነው እኮ የሚያደርጉልኝ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ መምህር፡፡ አይዞሽ ኢትዮጵያዬ!!!

  • @meseretabebe7092
    @meseretabebe7092 4 года назад +66

    እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘበኖን ይባርክልን

    • @abebamihret3317
      @abebamihret3317 4 года назад

      Amen Amen

    • @samitube4494
      @samitube4494 4 года назад +1

      ዋው በድጋሚ በጉጉት ስንጠብቀው። እናመሰግናለን እሼ፡ እረጅም እድሜ ለመምህራችን፡፡
      የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 ሰበርሰካካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 4 года назад +3

    ባዳምጠው የማልጠግበው መምህር ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት በእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን እውቀታቸው ግሩም ድንቅ ነው እስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሼ እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 года назад +20

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ ተዋህዶ አይማኖቴ ለዘለአለም ክበሪ 💖 እሼ በጣም እናመሰግናለን 👍🏼

  • @yemesrachtamerat8873
    @yemesrachtamerat8873 4 года назад +2

    በጣም የሚገርም ፕሮግራም እያቀረብክ ነው በርታ እሸቱ ፡፡
    መምህር ዘነበም በጣም ጎበዝ የተማረ መምህር ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት ፡፡

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 4 года назад +31

    እዉነትም የኦርቶዶክስ የጀረባ አጥንት ነዎት እድሜዎን ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎትዎ ያስቡን

  • @eresaresashagre5240
    @eresaresashagre5240 3 года назад

    በስመአብ ሚገርም ነው እጅግ የሚመስጥ አሰተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏
    እሸቱም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርግህ

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    እደዉ መምህራቺን ቃላት የለኝምእሰወን ለማድነቅ
    እረጂም እድሜ ከጤናጋረ ይሰጥልን እግዚአብሔር
    እሺቱ አተንም ዉድድድድ በማያልቀዉ በእግዚአብሔር ፍቅረ

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 4 года назад +2

    እሸቱ የተባረከ ሰው አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ።መምህር ዶክተር ዘነበ ለማ በረከቶ ፀሎቶ ይርዳን ይጠብቀን አሜን። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለሁላችንም በይቅርታው ይቅር ብሎ ያሳየን አሜን።

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 4 года назад +20

    እልልልልልል 💚💛♥️
    ኢትዮጵያ አትጎልም ትክክል መምህራችን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ🙏

  • @እማዋይወለተሚካኤል
    @እማዋይወለተሚካኤል 4 года назад +1

    መምህራች ጸጋዎን ያብዛልዎት የተዋህዶ እንቁ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና እመኝሎታለው ወንድማችን እሸቱ እናመሠግናለን አባታችንን ስላቀረብክልን ተባረክ እንዴት ደስ ይላል ♥

  • @etefeassefa9235
    @etefeassefa9235 4 года назад +13

    ለመምህራችን ፀጋ መንስ ቅዱስ ይብዛላቸው ለአንተ በረከት ይብዛልህ።

  • @جنهالقحطاني
    @جنهالقحطاني 4 года назад +25

    ዉይ በጣም ደስ ይላን መህ መር እድሜና ጤና ይስጥል 👏 ባየዉ ምንም አይጠገብ ስላምህ ብዝት ይበል

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 4 года назад +22

    ሠላም ለናተ ይሁን በጣም ጣፋጭ ትምህርት እያዝናና የኢትዮጲያ እንቁ መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን እሸቱ መልካም ልጅ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 4 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ዘበነ አትጠገብም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዲሁም እሼ ተባረኩልን ይቀጥል ኢሄ ፕሮግራም ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴወለተሠመ

    በእዉነት የኔ ጄገና መምህር ብቻ ቃላት የለኝም ልክ እደማር ጣፍጭ አንደበት

  • @ሰውመሆን-ገ3ዐ
    @ሰውመሆን-ገ3ዐ 4 года назад +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @sophysofie8791
    @sophysofie8791 4 года назад +8

    እንካን ደሕና መጡ መምሐር ወላሒ በጉጉት ነበር ስጠብቃቸው የነበረው ዘመኖት ይባረክ ዋው ጀግና

  • @girmaseyoum2013
    @girmaseyoum2013 4 года назад +10

    I have learnered a lot ‘ thank you so much 🙏orthodox Tewahdo lezlalm tenur 🙏

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 года назад +35

    እንኳን ደህ መጣችሁ በናፍቆት ስጠባበቅ ነበር መምህር እናመሰግናለን🙏💚💛💓

    • @atwiman
      @atwiman 4 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 4 года назад +1

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ልብ የሙያሳርፍ መንፈስን የሚያድስ ምክርም ተግሳፅም ፣የአገሬን ተስፍም የሰማውበት ፣እሼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ላንተም አሜን አሜን አሜን መምህራችን ኑሩልን

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 4 года назад +24

    ሁሌ ባያቸው አልሰለችም መምህር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።

  • @kidist2150
    @kidist2150 4 года назад +4

    Eshe you really doing a great job. Memhr Zebene, you are not only the best religious preacher, u have a great sense of humor too. No word to explain you. We love you, long live.

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 года назад +3

    መምህር ዘበነ ለማ እርዥም እድሜ ከጤና ጋር
    ይስጥል ምርጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልጅ ናቸው
    እሽቶ አድናቄነኝ በጣም ትመቸኛለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏💚♥️💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @masrekebe2420
    @masrekebe2420 2 года назад +1

    ለመምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ምንጊዜም የማይሰለቹ እንቁ አባታችንን ስለጋበዝክልን እሸም አመሰግናለሁ።

  • @messihayile4043
    @messihayile4043 4 года назад +16

    የማይጠገብ ትምህርት መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እሼ የሰራህው ይባሰክልህ

  • @NetsebraqMedia
    @NetsebraqMedia 4 года назад +13

    Dr Memher Zeben Lemma is one of the most Venerated and prominent Ethiopians I adored growing up attending his sermons regularly at Lideta Saint Mary and Saint Arch Angel Michael churches in Addis. BTW F = m x a , Newton Second Law Of Motion. Acceleration squared I think he said it unintentionally I am sure he knows the formula well.

  • @atwiman
    @atwiman 4 года назад +10

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @gebayawtilahun4495
    @gebayawtilahun4495 4 года назад

    እጅግ እጅግ በጣም እረጅም ዕድሜና ጤና ለመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እንዲሁም እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ሥላዘጋጀህ Thanks you so much Eshet

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 4 года назад +24

    መጡልኝ አባቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሹየ እናመሰግን አለን ሁሌም ጀግና ይኑር!!

  • @phone792
    @phone792 2 года назад

    አሜን አባታችን እዳተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን ሸቱየ ከልብ እናመሰግናለን የምሰራቸው ስራወች ካተ እጅግ የበለጡ ናቸው እና ሁሌም ይደንቀኛል እግዛብሄር በሰወች ላይ አድሮ ስራውን ያከናውናል ይህን ስለሚያደርግ ስለድቅ ስራው የድግል ልጅ ስሙ ይባርክ አሜን አባታችን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 4 года назад +8

    የእውነት መምህር ንግግሩ ልብ ውስጥ የሚገባ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን

  • @emebetyoseph2823
    @emebetyoseph2823 4 года назад

    በውነት ትልቅ አስተዋይ ንቁ የተማሩትን በተግባር ያሳዩ ተዋህዶ የምትኮራባቸው መምራችን ትልቅ ትምርት ነው የሰጡን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይክበር ይመስገን🙏❤️ እናንተን የመሰለ አባቶችን የሰጠን አምላክ በዉነት የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራዉ

  • @ወልደገብርኤል-አ9ዠ
    @ወልደገብርኤል-አ9ዠ 4 года назад +7

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እንዲህ አሉ ኢትዮጵያዊ ነት የተዳፈነዉ እሳት ነው ጠፋ ሲባል ቦግ የሚል ነው ድንቅ አባባል፣ንግግሮ ፈውስ ነው ፣ነብሴ አሴት አደረገች ክብር ይስጥልን።

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 3 года назад

    መምኽራችን እግዝአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ይስጥልን መልካም የተዋኽዶ የወንጌል አርበኛ ኑሩልን

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 4 года назад +9

    በስመአብ ገራሚ ፕሮግራም ነው እሽዬ በርታልን መጥፎ ነገር ከመስማት ገላግለን እሼያችን