በሞባይል ስልኬ ጸሎት ማድረግ እችላለሁ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @wardehgete2853
    @wardehgete2853 Год назад +9

    ምምህር ዘበነ እኔ ያንተን ትምህርት ስሰማ እውነት እንደገና የተፈጠሩኩ ነው የሚመስለኝ እግዛቢሔረ ዘመንህን ይባርከው

  • @MekonnenTekleyohannes
    @MekonnenTekleyohannes Месяц назад +1

    መምህር ቄ/ስ Dr አምላካችን
    ቃለ ሕይዎትን ያሰማል ኑሩልን እድሜዮትን ያራዝምልን ፨

  • @MitaMita-b6p
    @MitaMita-b6p Год назад +10

    አባታችኝ እኔ እኮ የእርስዎን ትምህርት መስማት ማየት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ህይወቴ እኮ አባ መሉ በሙሉ ተቀይሯል አባ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የገልግሎቶ ዘመናቹን ይባርክላችሁ።አሜን አሜን አሜን

  • @Aberatadesr
    @Aberatadesr Месяц назад +2

    መምህር ዘበነ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን

  • @asaminewkifleworknesh5384
    @asaminewkifleworknesh5384 2 года назад +3

    አምላክ እድሜ ዘመኖትን በሙሉ ይባርክሎት ተወዳጁ መምህራችን ረ/ፕ ዘ.ለማ!!!

  • @የማርያምመታሰብያ
    @የማርያምመታሰብያ 2 года назад +5

    ይገርማል መምህር እድሜ ይስጥልን የስልኩ እና የቅዱሱ መፅህፍ ልዩነት አስተውዬ አላቅም ህዝቤ ካላማወቅ ጠፋ እንደተባለው እናውቃለን ስንል አናቅም እባካችሁ መምህርች ሁሉን የምናውቅ ብንመስል አናውቅምና ሁሉን አስተምሩን

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Год назад +3

    መምህር እንደው ምን ልበል ከዓመታት በፊት ያላየናቸውንም ሆነ በየቀኑ እየተከታተልን ያለውን የአንተን ትምህርት መስማት በእውነት መባረክ ነው፤ ዛሬ ጠዋት እንደለመድኩት ተነስቼ የእለቱን የአንተን ትምህርት ስፈልግ አልፎኝ የነበረውን ይህንን ሰማሁት ደስም ብሎኝ ሰማሁት፤ ተባረኩበት፤ እውቀትም ገበየሁበት መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ🙏 የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏 እባክህ በፀሎትህ አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ🙏

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመኑትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አሜን

  • @ሒወት-ቐ1ቨ
    @ሒወት-ቐ1ቨ 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላከ የአገልግሎት እድሜህን ይባርከልን

  • @Rafagsadik
    @Rafagsadik 2 года назад +2

    🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር ዘበነ። በየዕለቱ ልንማራቸው አወሚገቡ ትምሕርቶች ብዙ ናቸው። መቸም አለማችን ሰፊ የእውቀት መድረክ አንደመሆኗ መጠን ሁሉንም እናውቃለን ማለት ስላልሆነ፣ እግሲያብሔር እምንማርበትን ቀን መርጦ ስለሚያዘጋጅልን ክብር ለሱ ይግባው እንጂ እኔም መዘዙን ሳላቅ በሞባይል ለሚፀልዩት እንዱ ነበርኩኝ። እናመሰግናለን በጣም ግልፅ ነው አስተምሕሯት።

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 2 года назад +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️✝️✝️

  • @kedesaq7521
    @kedesaq7521 3 года назад +5

    መምህር ዶርዘበነ እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስትክ በጣም ጥያቃ ፈጥሮብኘ ነበር ተማርኩ ሁል ጊዜ ሰላምክ ይብዛ አንድዋ ያልታደልኩት አለው

  • @SalamSalama-kn9qo
    @SalamSalama-kn9qo 11 месяцев назад +5

    እግዛብሄር ይስጥልን ኣባታችን መ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ዘበነ የአገልግሎት ዘመንወት ይባረክልን

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን. መምህራችን. እንኳን ደህና መጡልን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. አሜን. አሜን. አሜን ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን.

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад +6

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን አብዝቶ ይስጥልን ቸር የሆነው ልበ ንፁ የድግል ማርያም ልጅ አይለየን አባታችን ምሳሌዋ ብሩህ ናት በሙባይል ፀሎት ለምን እንል ነበር አሜን አሜን አሜን !!

  • @SarhSarh-wy9vh
    @SarhSarh-wy9vh 7 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ኣባት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያኣገልግሎት ዘመኖን ያስረዝምልን በተስፋ የምትጠብቋት መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በረከቶን ይደርብን✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @noodlesnoodles4767
    @noodlesnoodles4767 3 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሳማልን. ፀጋ በረከት ያብዛልን እድመና ጤና ይስጡት. የኣገልግሎት ዘመኑ ይብርክልን በረከተን ይደርብን. በክብርት በቅድስት ፀሎቱህን ኣስቡን የተከበሩ ደ/ር መምህራችን ኣቦና. ኣሜንንንንንንንንንንንንንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 3 года назад +15

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም ነው ይምወዶት በጣም ነው የማከብርዎት ትምህርቶትን ስሰማ መንፈሴ ሁሉ ይረካል ደስ ይለኛል 🙏

  • @tatekdamake70
    @tatekdamake70 2 года назад +2

    ደ/ር መምህር ዘበነ ለማ ሆይ እድሜ ይስጥህ ከድሬ ደዋ

  • @zewuduwelo376
    @zewuduwelo376 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃላት ህይወት ያሥማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እኝንም የነንተ ፀለት በርከቱ ይድርሥን እነም መምህር እኝ ሥዴት ነው ያለነው እነም አወን በሥልካችን ነው ፀለት እምነዴርገው ምንም ነገር እምነገኝቼው የፀለት መፀሀፈ የለምም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እሡ ይወቅልን🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏

  • @SirakRaya-b2q
    @SirakRaya-b2q 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን
    እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
    በፆለት ያስቡኝ 🙏
    ገ/እየሱስ

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 3 года назад +13

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እኔ በአውሮፓ ስደት ላይ ነኝ። ስፀልይ የነበረው በስልኬ በድምፅ እየሰማሁ ነው። አሁን ግን ለመፃፍ ጀምሪያለሁ በአድስ ደብተር ላይ። እግዚአብሔር ይርዳን በፀሎት አስቡኝ። ብዙ ችግር ነው ያለው በሰው ሀገር።

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን መህምራችን❤❤❤💖💖💖🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 года назад +52

    የኣባቶቻችን ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በሕይወት በሥጋ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

    • @seyagushish5809
      @seyagushish5809 3 года назад

      መምህር ጥያቄ ነበሩኝ ያረጁ መፅሀፎች እና ስእሎችን ምን ማድረግ አለብኝ

    • @noor-u5g7t
      @noor-u5g7t 11 месяцев назад

      መምህር የእዉነት በእድሜ በፀጋ ያቆይዎት ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን ፀጋ ያብዛልዎት❤

    • @noor-u5g7t
      @noor-u5g7t 11 месяцев назад

      መምህር ፀሎት በጋራሆኖ በኦላይ ይቻላል ወይሥ አይቻልም

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Год назад +2

    Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alem_1
    @Alem_1 Год назад +3

    እንኳንደህናመጡ፣አባታችንቃልህይወትያሰማልን፣በሰደትላለንምበፀሎትአስቡንአሜን🙏🙏🙏

  • @bx5831
    @bx5831 3 года назад +2

    አገራችችን ዕውነትም ቅድስት አገር ናት ይሄን የመሰለ ባለምጡቅ አእምሮ መንፈሳዊ አስተማሪ የታደለች! ! !የንዚህ ጸሎት የት እየሂደ ነው በዚህ ሁሉ ሰይጣናዊ ምስቅልቅል ውስጥ የወደቀችው ብየም እንድጠይቅ አድርጎኛል።እግዜብሔር ይጠብቅህ ! ! ! እንዴት ያለ ጣፋጭ አንደበት ነው እብስካችሁ ! ! !

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 3 года назад +16

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ድንቅ ትምህርት በልቦናችንን ጽላት ያኑርልን እንደሓጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማርን ኣባታችን በረከትዎን ይድረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Marta-r7b
    @Marta-r7b 9 месяцев назад +1

    አባቴ ቃለህየው ያሳማልን ሁሌ ቃሎት ያረጋጋኛል እድሜ ጤና ይስጥልኝ 👏👏👏

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 3 года назад +40

    መምህራችን እግዚአቢሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን፫ 🤲🤲⛪⛪🌾⛪🥀🥀🥀💚💛❤️😘😘😘

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን በዕድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን

    • @hhdtdufy4850
      @hhdtdufy4850 3 года назад +1

      አሜንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 года назад +92

    እንኳን ለአጋዕስት አለም ሥላሴ ወ ራዎ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረስን እሽ መምህራችን አባታችን የእግዚአብሔርን ቃል ልመግቡን ላሰቡት ሰአት በሰላም ያቆየን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @adenyemebrhanwedaj5750
    @adenyemebrhanwedaj5750 3 года назад +15

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልልን አባታችን በእውነት እጂግ ጠቃሚ ት/ት ነው እመብርሃን ትስጥልን ✝️👏

  • @ክርስቲያን-ጸ8ሰ
    @ክርስቲያን-ጸ8ሰ 3 года назад +25

    የእርሠወን ትምርት በሠማሁ ቁጥር ሂወቴ ደስ ትሠኛለች ዘመነወ ይባረክ

  • @EsayasEsayas-jr5mk
    @EsayasEsayas-jr5mk 2 месяца назад

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit924 3 года назад +14

    ፀጋውን ያብዛልዉት መምህር በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው በልቦናችን ያሳደርብን አሜን🙏

  • @ተመስገንአምላክ-ቘ9ፈ
    @ተመስገንአምላክ-ቘ9ፈ 3 года назад

    አሜን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 года назад +11

    አሜን አሜን አሜን እድሜ ጠና ይስሥጥልን መምሕራችን በፀሎትዎ አሥቡኝ መምሕራችን ወለተ ሠንበት 🙏ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @muluyeilma7324
      @muluyeilma7324 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አድሜእናጤናይስጥልንመምህር

  • @tigist3286
    @tigist3286 3 года назад

    እናመሰግናለን መምህር ቃለሂወትን ያሰማል ፀጋዉን ያብዛለወት ✝️👏 🇪🇹✝️

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን ፀጋዉን ያብዛሎት በጣም ደስ የሚል ት/ት ነዉ አባዬ እግዚአብሔር ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን መምህራችንን 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🌾💒🌾💒🌾💒🌾💒 👏👏👏

  • @eskadmasalemayew3962
    @eskadmasalemayew3962 3 года назад

    መምህር ትልቅ ትምህርት ነው ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ በፀሎት አሰቡኝ ወልደ ሚካኤል ነኝ አመሰግናለሁ

  • @ቅድስት-ኀ8ኸ
    @ቅድስት-ኀ8ኸ 3 года назад +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሽ አመት ኑርልን እንኳን ለአጋእዝተ አለም ሥላሴ ወርሐዊ በአር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 💐💐

    • @selamghirmay6294
      @selamghirmay6294 3 года назад

      ምህርህ ዘበነ 1ጥያቄ አለኝ
      ይኸውም ምንድን ነው የቅዳሴ ሳስቀድስ ተሰጥኦ መመለሰ አልችልም ማለትም ከሞላ ጎደል ነው ምመልሰው
      እና በሞባይሌ እያዳመጥኩ መማር ይቻላል
      ወይስ አይፈቀድ ይሆን

  • @genigirma72
    @genigirma72 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
    ፀጋ በረከቱን ያብዝልዎት በእውነት የአገልግሎት ዘመነዎት ይባርክልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @Rgebray
    @Rgebray 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር✝️ ይመስገን ለዘለዓለም አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ 💖✝️ ለድንግል ማርያም ትመስገን ይገባታል አሜን🙏✝️🙏 አሜን🙏✝️🙏አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💖 ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት 🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ 💖✝️ ይፃፍሎት እመብርሃን እናታችን💖🙏 ትሸፍኖት ትቁምሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏✝️🙏አሜን💖አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 2 года назад

    በ እውነት በጣም ብዙ የማላውቀውን አውቅሁ አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን. አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +37

    መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 ሰለቅዱሰ ቃሉ የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን 🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር🙋

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ትልቅ መልክት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

    • @نبنبتلنبنق
      @نبنبتلنبنق 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትሰጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ትልቅ መልክት ና

  • @TensaidesalegnKasansh
    @TensaidesalegnKasansh Месяц назад

    መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ያተን ትምህርት ስሰማ አንደበቴ ይታደሳል ተመስገ አምላኬ

  • @eeee8257
    @eeee8257 3 года назад +14

    ለእኛ በስደት ላለነው በፀሎት አስብን አባታችን በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @abebemamo-vj6rr
    @abebemamo-vj6rr Год назад

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን በህይወተ ሥጋ ይጠብቅልን

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    መ ምህሬ በሰው ሀገር የምኖር ምሲኪን ሰው ነኝ በ ብዙ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት አባቴ ። ወደ ሀገር ደውዬ እንኳን ችግሬን ብሶቴን እንዳላዋያት እናቴን ከ3ዓመት በፊት በሞት አጥቻታለሁ። እባኮዎ መ ምህሬ በፀሎት አስቡኝ እንቅልፍም የለኝም ። የክርስትና ሰሜ እህተ ማርያም ነው አደራ መ ምህሬ ።

    • @fredoseMeskrme
      @fredoseMeskrme 10 месяцев назад

      አይዞሽ ውዴ ፀሎት አድርጊ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤እናትሽን በአፀደ ገነት ያኑራቸው ውዴ😢😢😢😢

    • @Marta-r7b
      @Marta-r7b 9 месяцев назад

      አይዞሽ ሲጨቅሽ ፀልይ ሁሉም ያልፋል በይ ጠካራ ሁኚ የሚያስጨነቅሽን ነገር ለመርሳት ሞክሪ በተለይ ስብከት ስሚ መምህር ስለጭቀት ያስተማሩትን ተከታታይ አድምጪ ለውጥ ታያለሽ እኔ ለውጥ ስላየበት ነው እመቤቴ ትርዳሽ ቅዱስ ሚካኤል ካቺጋር ነው አትጨነቂ 👏👏

    • @mariamercedesfabro33
      @mariamercedesfabro33 9 месяцев назад

      ayizoshi entshin baxd gnti yanulshi gin ancimi bxloti brclni ymaylfi kni ylmi ena

    • @SSafdFdjt
      @SSafdFdjt 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
      @እህተማርያም-ቨ8ቀ Месяц назад

      ድንግል ማርያም ትድረስልሽ
      እውነት ከልቤ ነው ትለምንልሽ
      ታማልድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZyodshZozoo
    @ZyodshZozoo 5 дней назад

    አባቴ ያገልግሎት ዘመኖን እግዚያብሔር ይባርክሎት

  • @እንጅነርታላምኤሶ
    @እንጅነርታላምኤሶ 3 года назад +24

    አባቻችን ቀጣይ ስለ ዘፈንና ስለ መጠጥ(ሚያሴክር ለምሳሌ ጠላ:ጠጅ.......ወዘተ) ነገር ቤቴ ክርስቲያናችን ምን ብላ ታስቴምራለች ለኔ ሁሌ ምመላለሴኝ ጥያቄ ነዉ።መልስ ፈልጋለዉኝ።

  • @AsasAss-v9t
    @AsasAss-v9t 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትያስማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @yidnekachewharegot6299
    @yidnekachewharegot6299 3 года назад +41

    🙏"ፀሎት"🙏
    ''በየቀኑ ሁል ግዜ ብያንስ 3ት ግዜ'🙌' ልባችን ክፍት አድርገን ብንፀልይ። 🙌
    "አሜን አሜን አሜን ይለናል"🙌
    "እግዛብሄር ይመስገን"🙌

    • @trimaranmindamnda7097
      @trimaranmindamnda7097 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን ቃሉት ያሰማልን

    • @trimaranmindamnda7097
      @trimaranmindamnda7097 3 года назад +1

      እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያግልግሉት አድሜ ያራዝምልን

    • @samirabebe8925
      @samirabebe8925 Год назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 Год назад

      Amenamenamen❤🤲🙏🤲🙏🤲🙏

    • @GenzebYebru-ki5qq
      @GenzebYebru-ki5qq Год назад

      @@samirabebe8925 አሜን ቃለህይወት የሠሠማልን መምህር

  • @MarkonGetachew-g5k
    @MarkonGetachew-g5k Месяц назад

    መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 3 года назад +7

    ቃለህይውት ያሰማልን
    የኔ ጥያቄ መምህር
    ፀሎተን አቋርጬ አላውቅም እኔምሆነኩ ቤተሰቦቼ ባይመቸን እንኳን
    አባታችን ሆይ እንላለን
    ለምሳሌ ኪዳነምህረት ሆና ስዓት ካጠረኝ ማንብ ካልቻልኩ
    ከዩቱብ ላይ እያዳመጥኩ ወደስራ እሄዳለው ለዚ ምን ይሉኛል
    አመሰግናለው🙏💠

    • @ዘመዳዩቱብ
      @ዘመዳዩቱብ 3 года назад

      መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ያለሁት ሳዉድ አረቢያነኝ አልችልም መፅሀፍ ቅዱስ መግዛት እችል ነበረ የአረብ ቤት አያስተማምንም ሲጣሉ እያቃጠሉ ነዉ እና እኔ በስልክ ነዉ የማደርስዉ እናየአሳ ስጋ በልቻለሁ አሳማ አይደለም አሳ ነዉ መምህር ይመለሡልኝ በእመቤቴ እዳታልፉኝ

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ 2 года назад

    መምህራችን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን ይህ የሀይማኖት ትምህርት ለኛ በስደት ላለነዉ በጣም ጠቃሚ ነዉ እኔ ሀይማኖቴን በደብ ያወኩት ስደት ላይ በሚሰጠዉ ት/ት ነዉ 👏👏👏

  • @tibebualmaz2577
    @tibebualmaz2577 3 года назад +10

    የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በሕይወት በሥጋ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት አይርሱን

  • @belaynesh2372
    @belaynesh2372 2 года назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏💚❤️💛⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 года назад +22

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን። ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛልን። እኔ ወድቄ አከርካሪዬ እና መቀመጫዬ ውስጥ ያለ አጥንት በመሰበሩ ምክንያት ለረጅም ወራት ተኝቼ ስጸልይ የፀሎት መጽሐፉት ይዤ መፀለይ አልችልም ምክንያቱም የወገቤ ጉዳት እጄም ላይ ተፅእኖ ነበረው እናም ውዳሴ ማርያምና ተአምረ ማርያምን ቴሌፎኔ ላይ አውርጄ ስፀልይበት ዓመት ሞላኝ ግን የማርያምን ፎቶ አይና ሳልስማት ማለፍ አይሆንልኝም ልሳማት አልሳማት እልና ሁሌም ቴሌፎኔ ላይ እስማት ነበር። አሁን ግን ስላስተማርከን አመሰግናለሁ እንዳንተ ዓይነት መምህራንን ያብዛልን።

  • @saraworku5602
    @saraworku5602 3 года назад +4

    ውድየተዋህዶልጆች ዛሬ ልክ በ 3ወሬ ቤተሰቦቼን በስልክ አገኘሁ ደስብሎኛል እናተም በመላው አለም ያላችሁ የተጨነቃችሁ በተለይ በአማራ ክልል ቤተሰብያላችሁ እግዚአብሔር በሰላምያገናኛችሁ በስደት ጪቀትአይቻልም በጣም ከባድነው 💚💛❤️እመብርሀን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤲🤲🤲

    • @ሀናሀና-ቈ4ጰ
      @ሀናሀና-ቈ4ጰ 3 года назад

      እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስን

  • @mharimusie7948
    @mharimusie7948 3 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሃወት ይስምዓል መምህርነት ❤️❤️❤️❤️

  • @ወለተሚከይል
    @ወለተሚከይል Год назад

    አሜን፡አሜንአሜን፡መምህረችን፡ቀልሕይዎት፡ያሣሜን፡እግዚሃቤሔር፡ሆይ፡ሊቦነችን፡አብረልን

  • @zenahzenah5738
    @zenahzenah5738 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን መምህር

  • @redietmelese6284
    @redietmelese6284 3 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፣ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ። በአሳማ መብላት ዙሪያ በሰንበት ት/ት ቤት አንድ ወንድማችን ሲያስተምረን በአዲስ ኪዳን የተከለከለ ምግብ የለም ነገር ግን አሳማ ለጤና አይጠቅምም ለዛ አትብሉ ብሎን ነበር ። የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ምን ይላል። (አባታችን ሊቀ ሊቃዉንት እዝራ ለጾም/ለማይበላ/ አድሉ ይላሉ ይህን እቀበላለሁ) ትምህርቱን ለማወቅ ነው የጠየኩት ። አመሰግናለሁ ።

  • @kedesteto5686
    @kedesteto5686 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስግን ብዙ ተምርናል መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 3 месяца назад

    Amen Amen Amen Memer Kale Hiwot yesemalene

  • @tirste2744
    @tirste2744 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን
    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሳማ በልቼ አላውቅም ግመል በልቼ አላውቅም ከጥንት አባቴ ያስተምረኛል ግን ብዙ አመት የምኖረው አረብ አገር ነው አንዲት ጎደኛ አገኘሁ ሰርግ ላይ ስጋ ሰትበላ የግመል ማለት ነው በእኛ እምነት አይበላም አልኩት እረ ይበላል አለች አይ አባቴ አይበላም ከአህያ ጋራ አንድ ናቸው ብይ ነገርኩ እሱም ዝር ብላ ማንኛውም መምህር ነው ያለው አለች አረ ቅዱስ መፃህፍት ይለል ብይ አስረዳሁ ግን አለች እኔ መምህር ዘበና እከታተላለሁ አልሰማሁም አለች አይ መምህር ከአመት በፊት እረ ሰምቻለሁ አረብ አገር ያላችሁ የግመል ሥጋ እንዳት በሉ አሜሪካ ያላችሁም የአሳማ ሥጋ አትብሉ ተብለዋል ብይት ነበር እና መምህር ሰፋ አድርገሁ የሄንን ትምህር አስተምሩን ?

  • @tgdiple
    @tgdiple 3 года назад

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @wubetdukes9193
    @wubetdukes9193 2 года назад

    መምህር ቃለ እህይወት ያሰማልን: እርስዎንም ይጠብቅልን:: አሜን:::

  • @ab-jr3he
    @ab-jr3he 3 года назад

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት በኡነት በጣም ጥሩ ትምህርት

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Год назад

    ምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @samsonamsalu3335
    @samsonamsalu3335 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን! በህልሜ ደግሞ በመስቀልዎ ባርከውኛል፤ በጣም ደስ ብሎኛል!

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemalen memeherachen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝቻለሁ

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 3 года назад

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትልቅ በረከት ነው ያገኘሁት

  • @wetrommengistuyeenatelij243
    @wetrommengistuyeenatelij243 3 года назад +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እገዚአበሄር ይጠብቆት በጣም ተምሬአለሁ

  • @mekdeadane1548
    @mekdeadane1548 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ🥰በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን አባ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 3 года назад

    አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ

    ትክክል አባታችን ያልታደልንም ያልታደልን እኔ ምንም መፅሀፍ ቅድሱ የለኝም ግን የቅድስ ሚካኤልን ድርሳነ ሚካኤል አውርጀ በሱነው ፅሎት የማረገው ይፍቱኝ አባቴ ካጠፈው ይማሩኝ

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij Год назад

    መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጀ3ኸ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ጀ3ኸ 3 года назад

    እውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርህ🙏🙏🥰

  • @BirtukanGetachew-w9v
    @BirtukanGetachew-w9v Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር በስደት ያለነዉን በሰላም አስገብቶን ለንስሃ ያብቃን

  • @minadagemawitminadagmawit5558
    @minadagemawitminadagmawit5558 3 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን

  • @abebemamo-vj6rr
    @abebemamo-vj6rr Год назад

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን

  • @fikergezahang8024
    @fikergezahang8024 3 года назад

    መምህራችን እግዚአቢሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @AduTadesse-o1c
    @AduTadesse-o1c 9 дней назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ሰቶት በቤቱ ያፅናልን

  • @elisabetb.wyemeynafaky1931
    @elisabetb.wyemeynafaky1931 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 3 года назад

    እወድካለው የልጅነቴ የጓላ ቁዱስ ሚካሄል መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @yeshimebettassew9708
    @yeshimebettassew9708 2 года назад

    ከሁሉም በላይ እጅግ የሚገርመኝቡራኬዎ ብዛቱ ነዉ። የተባረከ ሰው እንዲህ ነው ከአፉ ቡራኬ አይለየውም እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ።

  • @konjo4561
    @konjo4561 Год назад

    Denke Temihert ye mitekmgn melikte Agegihu Memher Egziabher xega berkitun yabezalewo Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @የወይንሐረግየክርስቶስእስ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ትክክል ነዎት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @fatumaargawa
    @fatumaargawa 2 года назад

    እመብርሀን ከነልጇ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ ቃለሀውትን ያሰማልን 😍😍😍

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 3 года назад

    ቸሩ መድሀኒያለም እድሜና ጤና የስጥልን ለመ ምህራችን,

  • @gashawyimeryd361
    @gashawyimeryd361 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን እኔን ወለተ ዮሀንስን በፆለተዎ ያስቡኝ