It is an amazing documentary, but very few views in six months. Please promote and share it on popular pages. I have also visited your Facebook page (ጉዞ ኢትዮጵያ), I think you better make the page name with English & Amharic like the RUclips (travel ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ) to get more followers
እናመሰግናለን ስለሁለተኛው የኦሞ ፓርክ ዝግጅት ። በሚቀጥለው ፕሮግራም የጋምቤላን ፓርክ ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይለን ነበር ።
ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ ኣቀራረብህ በጣም ደስ ይላል፡ ይደነቃል። ብዙ ትዝታና ሰንቲመንታል የኣማርኛ ሙዚቃዎች ስለ በነዚህ ኣንጀት የሚያረሰርሱ ሙዚቃዎች ብታሰኛቸ ጥሩ ነበር እላለሁ።
Excellent work! Beautifully amazing!
በእውነት የተደሠትኩበት ነገር ነው
በጣም ደስ የሚል ፓርክ ነው የቀጭኔና አውራሬስ ነገር ይታሰብበት ፈረንጆች በግል ዙ ከሃምሳ በላይ ቀጭኔዎች አሎቸው የመንግስታቸውን ትተን ወገን በርቱ ከፍተኝ ሐብት ነው
እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! እመብርሃን ከክፍ ሁሉ ትጠብቃችሁ!!! ትኩረት በስደት ለሚሰቃዩ ዜጎቻችን እና በአንበጣ ለሚያለቅሰው ገበሬ
ሄኖኬ ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥህ በጣም እናመሰግናለን! ግሩም የሆነ ጉብኝት ነው።
I love my ethiopia for ever 🎻
ethiopia have more amazing places more but they have not seen ..you done a great job respect !!
ውቡዋ ሀጌሬ ሰላም ያድርግሽ
💚💛❤ ETHIOPA💚💛❤
Where have all the giraffes gone😢?
I think we got fully package with blessing.!! We shouldn't been called poor nations.
It is an amazing documentary, but very few views in six months. Please promote and share it on popular pages. I have also visited your Facebook page (ጉዞ ኢትዮጵያ), I think you better make the page name with English & Amharic like the RUclips (travel ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ) to get more followers
ytegnbabt geza
ብሁ ጊዜ አሉ ተብለው የሌሉ እንስሳቶች ይበዛሉ ለነዚህ ጥቂት እንስሳት ሲባል የታጠረው ቦታ ያሳዝናል ቅድሚያ ለሰው ልጅ ለሀገሪቱአ ምን እንደሚያስፈልጋት ግልጥ ነው ለዚህ ደሞ የበረከት በላይን ኢንተርቢው ብታይ ብዙ ግንዛቤ ታገኛለህ
ለፕሮግራሙ አዘጋጅ
Wdumbi is Elland😂
Say Ethiopia, not hagerachu.