"ሰላምን ለማጽናት ሁሉም ዜጋ ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል" የሰሜን ሸዋ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июл 2024
  • "ሰላምን ለማጽናት ሁሉም ዜጋ ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል" የሰሜን ሸዋ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች

Комментарии • 12

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 20 дней назад +2

    ምነው ስላም ስላም አላችሁ
    ፋኖን መግታት ሲያቅታችሁ
    ትናንት ሽፍታ ስትሉት አል ነበርም
    እናንት ባንዳወች ማን ይስማናል
    ብላችሁ ነው ባለቀ ስዓት ።
    ድል ለፍትሕ ተዋጌው ፋኖኖኖ❤

  • @agmaschekol940
    @agmaschekol940 20 дней назад

    Peace to all - all for peace

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 13 дней назад

    ዬጨነቀለትአማራወችወለጋላይሲታረዱዬዛጊዜዬትነበራችሁዬጋላተላላኪብአዴንተምድረገፅትጠፋላችሁ😂😂😂😁😁

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 21 день назад +1

    ሰላም የነሳችሁ ሰው ፣ የመንስት ባሐስልጣን ካለ "እነዚህ ሰዎች ይሄን፣ ይሄን አድርገውኛል" በማለት ማስረጃ አቅርቦ አጋርን አጠናክሮ ፣ አስተባብሮ አጥፊዎችን ወደሕግ ቦታ እንዲቀርቡ በማድረግ ቢሆን ጥሩ ጥሩ። አለበለዚህ አብዛኛው ሕዝብ ተጓጂ ነው የሚሆነው። አንዳንድ ሰው ግን በጣም ተጠቃሚ ሊሆን ይችላል።

  • @helesse1965
    @helesse1965 21 день назад +1

    የሌባ እና ያሸባሪ መሸሸግያ ብሄርተኝነት የሀይማኖት አክራሪነት ፅፈኝነት ተምክህተኝነት ናቸው ለሰው ልጅ ክብር የላቸውም ተመክረውም አይቀየሩም መክንያቱ አላማቸው ብር ብቻ መግኘት ነው

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk 20 дней назад +1

    አትዘላብድ

  • @tesefeyeAbebe
    @tesefeyeAbebe 21 день назад +1

    የአማራ ህዝብ ጥያቄ በውይይት ሳይሆን በድርድር ነው ሊፈታ የሚችለው

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 20 дней назад

    ሠላም የሚጸናው በአረመኔ ብአዴኖች መቃብር ነው። የዐብይ ጦር የቀበሌ አስተዳደር ውስጥ ምን ይሠራል? አራጅ ሁላ

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 21 день назад +1

    ሞተን እስከምናልቅ ነው በሰላማዊ መንገድ ታገሉ የምትሉን

  • @zinapcutu6909
    @zinapcutu6909 21 день назад

    መከላክያ🤧🤧🤧🤧👎👎👎👎