ለልጀ ስል እኖራለሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 39

  • @makyaha9777
    @makyaha9777 20 часов назад +9

    ሚሥትህን ተመለሥክ መልሥ አትዝረክረክ ለሠራተኛ ወይም ለእንጀራ እናት ይችን ህፃን አታሠቃዩ.

  • @hayat227
    @hayat227 10 часов назад +4

    ዩቱቧን የምታዘጋ የባል ክፉ እየተከፈላትእኮእዳትኖርምቀኛ እረወዶች ጭርስያርጋችሁእባብ

  • @መኪያYouTubeመካነሰላም
    @መኪያYouTubeመካነሰላም 4 часа назад +1

    የልጅህ እናት ናት እውነት ልጅህን ምትወድ ከሆነ ትዳርህ እዳይፈርስ የምፈልግ ከሆነ የጠየቀችህን 50ሺ ብር ስጣትና ታረቁ ሺማግሌስ ለመላክ ይሄን ያክል ጊዜ ለምን መቆየት አስፈለገህ የሆክ ሞዛዛ ነገር ነህ

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 7 часов назад +2

    ገዘብ እኮ አይደለም ችግሩ ፍቅር ተሰጣጡ አተም ከእውቀት ነፃ እሷም እውቀት የላትም ትዳርእኮ ክብርነው ተሳስቡ መኖር ግድ ሽማግሌ ልከህ ታረቅ እዚህ መታችሁ እኝኝኝኝ አትበሉ ከና ምን እንማር😂😂

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 5 часов назад

      😂😂😂😂ከወደደግም,ሴትብለሀተኛነበረቺ,ይቺግን😊😊

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ 20 часов назад +4

    ጥፍተኛ ብትሆንም እሰካሁን ልጂይዛ ዝም ትላለህ ሺማግሌ መላክ ከብዶህነዉ አሁን ንቡረት ስትል ሰምተህነዉ ሺማግሌለመላክ ጉድጉድ እያልኩ የምትለዉ ስትወር ሆናት ከቤት ከወጣች

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 17 часов назад +2

    😂😂😂አንድ ቀን ዳይፐር ያገዝክ አትመስልም 7 ዓመት እስከሚሞላት እናቱ የማሳደግ መብት 100%አላት

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t 6 часов назад +1

    ከዚህ በላይ ምን አይነት ዋጋ ትክፈል እስኪ ወንድ ሁነህ ለሚስትህ ፍቅር ሰተህ አብራችሁ ሁኑ

  • @zainabHusain-o2m
    @zainabHusain-o2m 21 час назад +2

    እስከዛሬ የትነበርክ

  • @UmMehir
    @UmMehir 5 часов назад +1

    አትጃጃል አቦ

  • @EmuSelima
    @EmuSelima 20 часов назад +1

    አሁን አትነህ እምታሳድግው ምንልትመርካት ስድብ እርፍትህ

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 20 часов назад +1

    ኮሜታተሮችአታሽቃብጡ'ለምንባድሠውብቻትፈርዳላችሁግን'ይሄልጅወድማችሁቢሆንስ'ምንይሠማችሁነበር'😢እሷስእህታችሁብትሆንስ'አትሳደቡወላሂ😢😢ካጠፋሁይቅርታ😮😮😮😮

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 3 часа назад

    የወድ አልጫ አሁንስ አበዛሀዉ እኝኝኝ አይሰለችህምደ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 6 часов назад

    አወ አተማ ልትይዛት ዱሮስ እድትሄድ እና ብር እድልክልክ ትፈልግ የል በነገር የምትቆሰቁሳት አረብ ሀገር ሂጂ እምትለው ቃል ስለከበደችክ እጂ እኳን ሚስትክ እኛም አቀንበሀል ሙድክን ልጇን እናቷ ጋር ትታ ነው መሄድ ያለባት ሁላችንም እናቶቻችን ጋር ጥለን ነው የመጣነው አተም ሚስትክን በሰው ሀገር እያሰቃዬክ ሰራተኛ ያዝና ብላ ቀጣፊ እሷ ያሳደገችውን ዶሮ ብቻክን አርዴክ የምበላ አሁን አተ ባልነክ???? ልጄን እይዛለሁ ትላለክ ደሞ እቤተሠብ ጋር ጥላት ከሄደች ለቤተሠብ ብር ትልካለች ብለክ ከወድሁ ማሰብክ ነው አብዘሀኛዎቹ ወዶች እደዚህ ነው የሚያስቡት ከነዛ መሀል አዱ አተ ነክ እጂ እውነት ለልጂክ አስበክ ነው? አይይይ በል ለማስመሰል መሞከርክን አቁም ✋ ¡¡¡¡¡¡¡

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 5 часов назад

    እረመዷነውየመጣው,ታረቁ,እልክአይያዛቺሁ,ካልተ,ሇሇናቺሁ,ሁሌ,አታጀግጂጉ,

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 9 часов назад +2

    የሆክ ዠልጥ ልጋጋም ነህ ልጅ መያዝ ቀርቶ ሲይዙ አላየህም እኩል ወድ ተብለህ አጠልጥለሀል ከታች ባሁኑ ሰአት ልጅ ይዘን ቤተሰብ ጋር መቀመጥ ቀርቶ ልጅ ሳንይዝ ቤተሰብ ጋር መቀመጥ በጣም ከባድ ነው ለልጅህ ስትል ዝቅ ማለት ሲገባህ ልጅህ ጡጦ ሳሙና እደሚያስፈልጋት እያወክ የወድ አልጫ ለማስመሰል ያለው ለመባል በሚድያ ዶሮ አረድኩ በላሁ ይጣፍጣል ሰራተኛየ ባለ ሞያ ናት ግቢ ስትጠርግ ፅዳቱዋ የምትል እከካም እኮ ነህ ሚስት የልጅ እናት በአጋዠህ ልትቀየርም አትችል ግን የወድ ሴታ ሴት ነህ ለሴት ክብር ለለለው ወድ ሰባችሁን አሱበት ምን ሊጠቅም እንከታተለዋለን 😮

    • @فاستعنبالله
      @فاستعنبالله 9 часов назад +1

      ትክክል

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 5 часов назад

      ትክክል ብቻውን አርዶ የሚበላ አራሲቱ እያጠባች እየተቆራመተች ምንም እናትና አባቷ ቢሆኑ በአሁኑ ግዜ ማንም ከሌለሽ የለለሽም ማንም አይወድሽ አረብ ሀገር እድትሄድለት ይፈልጋል ፍጭ ብታይበት ነው ስዴትን የምትመርጠው ቀጣፊ አስመሳይ ለማስመሰል እዚህ እኛጋር እየመጣ ይቀላምዳል እኛ በአይን ይገባናል ዞር በልልን አታስመስል እዚህ

  • @JameelaMuhammad-p6c
    @JameelaMuhammad-p6c 14 часов назад

    ደምሩኝ እባካችሁ የመዳም ቅሞች ሰደተኛ እህታችሁ ነኝ😢😢😢

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 10 часов назад

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 21 час назад +1

    ተው ተው ነገራችሁን አብርዱ አንተ ደሞ ምን ያስቸግራል ሽማግሌ ሂዱለኝ ማለት በጣም አንጎተታችሁት

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 19 часов назад +1

    አተም ዝም አልክ ለምን ሺማገሌ አትልክም ሰራተኛ ሰራተኛ ሰራተኛ ትላለህ ማን እደናት ህፀናት ሌዢቶ
    እስከመቸ ነው የምጠብቅህ አተ የራስህን ሂወት ጀመርከ ሴትልዥ ስትጣላ ቤተሰብትሂዳለች ግን ወንድ ሺማገሊ ትልኩ ይጣረቃሉ እኔም ያልብኮልዥነኝ ወላሂ የሀገሪን በሀል ቃለሁ አያስቀምጧትም ከነኔካው መቅመጥከባድነው

  • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
    @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 20 часов назад +1

    ስያስጣለ የውድ አልጫ ቱቱ በአራ ሀገር ተቀጣለ የመጠቹውን ንብራት ልትበለ አፋር ብል

  • @DubaiSky-mw9ih
    @DubaiSky-mw9ih 11 часов назад

    የማንኛ ቺሁ እዉነትዪህን አለሆአለም

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op 19 часов назад

    ወላሂ በል እስኪ በል ጉድ ጉድ እያልክ ኤጭ የሆነ ትልቅ ቦታ ላይ ነበር ያኑርኩህ አሁን ግን ትበዛብሀለች ሶፊ የምር

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 20 часов назад

    ሂዲ ወደዛ ብሺቅ ምንሁነሀልመጀመሪያ ልጀህ ትንሺ እሥከምታደገ ዝምብለህአትቀመጥምነበር የአሁንወዶቺ ብሺቅናቺሁ

  • @EmuSelima
    @EmuSelima 20 часов назад

    አትነህአ አትእራስህ በስል የኛልጅ መልካምናት

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd 3 часа назад

    ሂድ የወንድ ክረት የወንድ ወራዳ ።ለእናቷ መታ ሂዳ ትሥራ ቅናት ነወ ለምን ሥረታ ትለውጣለች።ብለህ ።አንተ አባት ነህ ለአያቷ ሥታ የትም ሂዳ ትሥራ ሌባ የሆንክ ምቀኝ ሆዳም😊

  • @EmuSelima
    @EmuSelima 20 часов назад +1

    እኔ ልወስዳትነወሰ ዱባይ ላትየብላኝልህ ለመንኩሆ ልካ ጫትህን አላምጥ

  • @فاطمهمهيي
    @فاطمهمهيي 20 часов назад

    አንተያላትንአትሠጣትምእንደ፣ዩትዩብላይከመንቀባረር፣ልጅያለናቱመቸምአያምርም፣አንተባለችበትለልጅህካሠብክየቸገራትንሁሉአሟላላትእሷምየለፋችበትን፣ያላትንሰጥተህእንደውምከሷምበላይየራስህንጨምረህሐልጅህመኖርነበረብህ፣ግንስለትዴርማዲያላይእየወጣችሁአታቅራሩ፣ለብርከመዋሸትለአሄራመጣርይበልጣል፣አላህከንደዚህአይነትይጠብቀንአኡዙቢላህ

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 18 часов назад

    አይይይ

  • @har5156
    @har5156 19 часов назад

    አንተ ልጅ ግን ጅል ነህ ልበል እዛው በውስጥ ጨርስ እንጅ አኡዙቢላህ

  • @EmuSelima
    @EmuSelima 20 часов назад

    ውላሂ ማነም አይስጥህ ልጅ 18ሳዬሞላት አየሠግባህም ዝቀል አናቅም ሰላት

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 11 часов назад

      ምናገባችሁ ከቶ ምናለ ዝም ብትሉ

    • @EmuSelima
      @EmuSelima 4 часа назад

      @سبحانالله-ب7ف3و ዝበይ አሺቃባጭ ሰልአልፍልግነው ሲቆፍድድው አች እርጅውእሺ

    • @EmuSelima
      @EmuSelima 4 часа назад

      @@سبحانالله-ب7ف3و እክፍ ውድ ተሆሺ አስታርቄ ስሲ እነዬሺ😂😂😂

  • @mekyasiham8478
    @mekyasiham8478 20 часов назад +1

    መጀመሪያ አንተ እንኳን ልጅ ልትይዝ የያዘም አይተህ አታቅ እስከዛሬ ስትንከራተት ልጇን ይዛ የት ነበርክ ልብሷን እንካ እማትሰጥ አንተንስ እንኳን አላቀቀቃት ለሷም አትመችም 300 ለአስቤዛ ሰጥተህ መልስ እምጠይቅ. የቤት ጣጋ የዳር አልጋ ብላሀለች